Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q185

  Рет қаралды 4,878

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@AssieWolde
@AssieWolde Ай бұрын
ለጠያቂዋ አንድ ማሳሰቢያ ለመስጠት ያህል ነው። ክርስቲያን ከሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጋብቻ ምን ይላል? "መጋባት በሁሉም ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹህ ይሁን።" አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል ስለሚል። እየሄዱበት ያለ መንገድ ለልጆችዎ ምን ትምህርት ይሰጣቸዋል? ለርስዎስ ከአንድ ወደ ሌላ እንደገና ወደ ሌላ ወንድ ያውም በሱስ የተለከፈ ወዲያ ወዲህ ማለቱ ምን እርካታና እረፍት ይሰጥዎታል? ዶክተሩ እንዳሉት "STOP!" ቆም ብሎ ቀሪውን ዘመንዎ ማሰብ መልካም ነው።
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, what about if she is not a Christian like you?? Just wondering?🤔
@hen6964
@hen6964 Ай бұрын
@@deehope9477please it’s series issue here …. You may be in the wrong place
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Ай бұрын
አብሮ ይስጥልን ዶክተር ምህረት ደበበ ስወድሕ እኮ ወንድም መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችሕ ❤ አቤት ተሰጥኦሕ ማሻአላሕ ብያለሑ
@HannaTaddesse-i7n
@HannaTaddesse-i7n Ай бұрын
ጠያቂዋ ሁለተኛ ያጋጠማቸው ሰው ከቀድሞ የትዳር ጓደኛቸው ጋር ተመሳሳይ የሱስ ባህርይ ያለው መሆኑን ገልፀዋል። አሁን በርቀት የጀመሩት ፍቅር ይልቁንም ምን ይዞ እንደሚመጣ ያጤኑት አይመስልም። በተለይ በወጣትነት እድሜ ላይ ላሉት ልጆቻቸወ መጥፎ ተሞክሮ ማስተማርም ይሆናል። ዶ/ር እንዳለው ወደ ራስ በመመልከት ነገሮችን ተረጋግተው ቢያጠሩ መልካም ነወ።
@alem8640
@alem8640 Ай бұрын
Dr Mehret enameseginalen
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, yes, indeed!! But something on headline title cought my attention to see the "cheger" the fedel "ch" is never been written like this when I was in "kese temeret bate" 😊 hope it's typo-error which is understandable in a busy lifestyle like them!😉 but it's so weird & hard to write like that to me!😂
@AndargeMekash
@AndargeMekash Ай бұрын
Selam d/r mhret enamesegnalen
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, yes, we do!! And my wondering mind is reading the headline title of " .... cheger" is the Amheric fedel "ch" is like this one? When did it changed to be written this way? Just curious?🤔 hope it's typo error, which is understandable!!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 Ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@misrakbayou4206
@misrakbayou4206 Ай бұрын
የኔ ጥያቄ ምን አይነት ሱስ ነው? ብዙ አይነቶች ሱስ አለና ግልፅ ብታደርገው እርስ በምን አይነት ሱስ ውስጥ ናት ሁሌ ስለሌላ ከማውራታችን በፊት እራሳችንን ብንመለከት ጥሩ ይመስለኛል
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
Tbarek
@solomonAkale
@solomonAkale Ай бұрын
if you are 42 and looking for a man to marry for another without finished the issue to another... This is your problem and you are trying to compensate the wasted time due to divorced your first husband.... Think wisely and decide by yourself... you are matured Lady.What you got from your second husband and probably what you would lost your Third husband...you can do the analysis....
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@possibleplus
@possibleplus Ай бұрын
it's ok yehe hulum sew gar yale chgr new ena erashin btadamchi true new ye doctern mhretn mkrochm harif nachew tetekemibachew . life is full of that kind of confusion. Flow yourself and hart beat my sister
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
❤ የኔ ሥዃር
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Ай бұрын
❤🙏❤
@netsi2368
@netsi2368 Ай бұрын
@Mekiy690
@Mekiy690 Ай бұрын
ያው ሶስተኛው ሩቅ ስለሆነ ሁለተኛውን በቅርበት ለሴክስ ብቻ ነው የምትፈልገው እና ወላዋይነት ነው ውስጧ ያለው ። የራሷን ፍላጎት በየትኛውም መልኩ ሟሟላት ነው የምትፈልገው ።
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 Ай бұрын
ሰው ሰውን ምክር ይጠይቃል እሰየው ደስ ይላል ግን መፍትሄው በጁ ነው ዶ /ር የወጣቱ ታሪክ የቆንጆዋ ወዳጅ ጥሎ የጠፋው ።
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Ай бұрын
ተጥዶ ያለለቀ ድስት እያለ ሌላ መጣ ድ ከሁሉ ያጣ ላለመሆን ብልጣብጥነት የሁለተኛው ባል የስነ ልቡና ጨዋታ የአሜሪካ ቪዛ ፍቅር መወሰን ያለመቻል በፈረሱት ግንኙነቶች ክፉኛ የመጎዳት (ጠባሳ )
@KonieK4Jesus
@KonieK4Jesus Ай бұрын
ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ወላዋይነት ይታይብሻል እራስሽን አስተካክይ በራስሽ ህይውት በሰውም ህይወት አትቀልጂ:: ምክንያት ሰጥተሽ ለወጣሽበት ግንኙነት እንደገና በፍቅር ተያዝኩ ብሎ ማውራት ያሳፍራል:: ቆራጥ ሴት ሆነሽ ለልጆችሽ ምሳሌ ብትሆኚ ይሻልሻል
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
😢😢ene gn mnm alnorkum sew 42 ametu enkon yefkr hiwetu beza ylal
@HaymanotWonderad
@HaymanotWonderad Ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃ የኔም ሃሳብ ነው ።ሌላ ህክምና እንደሚያስፈልገን አሰብኩ🤔🤔🤔
@KalkidanJotie
@KalkidanJotie Ай бұрын
ውብ ብትሆን ነው ወንድ ልጅ ውበት ይወዳል እድሜ አያሳስበውም
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
​@KalkidanJotie lol, love this comment!😊 praise God!!🙏GBU ❤
@Gracemountain7
@Gracemountain7 Ай бұрын
Hulet boyfriends yizo wisibsib 😂 andun metew newa 😂
@kibrudemessie2333
@kibrudemessie2333 Ай бұрын
ልጆችሽ አሳድጊ
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, she already did...dear! 17 & 20!😊
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194
35:16
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
MindseTube
Рет қаралды 19 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q105
14:13
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q147
17:28
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 105 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q187
16:19
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q38
12:05
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 190 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН