Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q189

  Рет қаралды 4,064

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 18 күн бұрын
ወገን የዶክተርን ምክር እንደቀላል እንዳታዪት ሣይኮ ቴራፒ በነጻ ይኽው እኔ ሣይካትሪሥት ጋ ለመከታተል 100 $ ነው ለአንድ ንግግር ሚሞልጩኝ ሆ አከሠሩኝ እኮ በዛ ላይ ለማሦጣት ማቻኮላቸው 😢 የልቤን እንኳን ሣልናገር ቢዝነሥ መምሠሉሥ ብትሉ dr ምህረት ጋ ሣንከፍል ቢዝነሥ ነው ብለን ሣናሥብ እንታከም እንማር 🎉 ነብሥ እናድን 🎉
@bp1194
@bp1194 18 күн бұрын
አንተን የወለደች እናት አትባረክ:: ዘመንህ ይባረክ
@GetachewJack
@GetachewJack 17 күн бұрын
ሀገሩን ለማገልገል ህዝብን ለመታደግ የቆረጠ ምርጥ ባለሙያ ነውና እናመሰግነዋለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@RahelBahru
@RahelBahru 16 күн бұрын
እውነት ያንተ ይለይብኛል እዴና ጤና እመኛለሁ❤
@wegf6808
@wegf6808 18 күн бұрын
ድርጊት ከቃላት በላይ ይናገራል። ሁሌም ሰው ከሚናገረው ይልቅ የሚያደርገውን ነገር ቅድሚያ ሰጥተው ይመልከቱ!! ስደት የወጣ ሰው የሚገጥመው አይታወቅም የብዙ ሰዎች ህይወት ይመሰቃቀላል በስደት ህይወት የሚግጥመን እና እኛ የምንጠበቀው የተለያየ ነው። እርሶ ጥሩ እድሜ ላይ ነው ያሉት በዙሪያዎ ያሉ ሰዎችን እና የሚቀርቡዎትን ሰዎች መመልከት ይጀምሩ አዲስ ግንኙነት ለመጀመር ያስቡ። ከአምላክዎ ጋር ያለውን ግንኙነት ያጠናክሩ!!
@HaymanotWonderad
@HaymanotWonderad 18 күн бұрын
በጣም ያንግ ነሽ ሰክሰስፉል ነሽ ወደፊት የምስጋና አመታቶች ይጠብቁሻል❤አትፍሪ እንደውም ብዙ ሳያከስርሽ ሄዷል አመስግኚው ።ሂወት ይቀጥላልልልልል የማይለወጥ አንድ አምላክ ብቻ ነው ከሱጋር ጊዜ ውሰጂ ጸልዪ አረፍ በይ።ለሚገርም ኑሮ ልብሽን አዘጋጂ፣እጸልይልሻለሁ።
@deehope9477
@deehope9477 18 күн бұрын
Wow! Well said advice! GBU!❤ as you said, God is the only one we all can trust!🙏 beautiful truth!! We are praying for you, young lady🎉 stay strong!💪this shall pass, too!
@davied999
@davied999 17 күн бұрын
Great Advice Thank you and Thank you on behalf of her
@ag-genet.2024
@ag-genet.2024 18 күн бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ትክክለኛ መልስ ነው አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ለሰዎች እየኖርክ ነው ሚዲያ ደግሞ ሁሉም አገልግሎትህን እንዲያገኝ ያደርጋል
@sam_sisay
@sam_sisay 17 күн бұрын
አይዞን ምህረትም(ዶ/ር) ተባረክ። እኔ የምጨምረው ነገር አስመሳዮች ከአጠገባችን የሄዱ ቀን ጠባያቸው ተገለጠ እንጂ ያን ቀን ማስመሰል ጀመሩ ማለት አይደለም ። አጠገባችን ሳሉ አናያቸውም ፣ በሩቅ ያሉ ግን አልሰሜን ግባ በለው እያሉ ለእኛ ያዝኑልን ነበር ፤ ሲርቁን ግን ትክክለኛ ማንነታቸውን አየን ። ሰዎች የከዱን ቀን መዘመር ፣ አስመሳዮች የሄዱ ቀን መሸለም ይገባናል ። ለሐሰተኛ ማንነታቸው ስንመጸውት ኑረን ለእውነተኛ ማንነታቸው መናደድ አይገባንም ። የሰጡን ማደንዘዣ እስከ ነገ እንደሚበቃ እያወቁ ዛሬ በመሄዳቸው ጊዜያችን አትርፈዋል ፣ የዓይናችንን ብዥታ አሳውቀውናልና ልናመሰግናቸው ይገባል ።
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 14 күн бұрын
የሚገርም አገላለፅ ከወጣን ቡኃላ ስናያቸው ነው ሁሉንም የምናስተውለው መጀመሪያማ አናይ አንሰማ ደንዝዘን ቁጭ 😂
@sam_sisay
@sam_sisay Күн бұрын
​😂😂😂😂
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 18 күн бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና ቆየኸን። ❤🙏❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 18 күн бұрын
አይዞሽ ጽልይ ልብ ሳትስጭ ከ ሌላ ስው ህው ት ጀምሪ ልጀም ውለጀ ልብሽን ለ ልጆችሽ ብቻ 🤲🏿አምላክ ያበርታሽ
@deehope9477
@deehope9477 18 күн бұрын
Amen & Amen 🙏 ❤
@KalkidanWubishet1
@KalkidanWubishet1 18 күн бұрын
Thank you Dr
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 11 күн бұрын
Grum dnk mkr new tebarek Dr you r so awesome we love you
@genettesfaye8375
@genettesfaye8375 15 күн бұрын
I seek this great program never stop❤❤❤❤❤❤❤
@kibrudemessie2333
@kibrudemessie2333 18 күн бұрын
አይዞሽ ጥሩ background ነው ያለሽ እንዲ በቀላሉ ሸብረክ እንደ ማትይ እናምናለን። በተረፈ የ ዶ/ር ምክር ተግብሪው።
@amanuelayele1237
@amanuelayele1237 18 күн бұрын
ዶክተር ለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 17 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 18 күн бұрын
በሄወቴ የበደለኝን ሰው ማስታወስ አልፈልግም የደረሰብኝ በደል ቀኑንም ማስታወስ አልፈልግም ስዚያ ሰው እሚወራበት ቦታ ወይም አካባቢ ድርሽ አልልም ።😊
@deehope9477
@deehope9477 18 күн бұрын
A good idea till you feel better or forgive the bad one!! Makes sense!
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 18 күн бұрын
😔ውንድ ልጀ ይህ ነው ምችት ሲአግኝ እንኩዋን አንችን ልጆች ም ውልዶ ጥሎ ይህዳል ውንድ ከ ቤት ከውጣ መግባቱን መጠራጠር ከለታት አንድ ቀን ጥሎ የሚህድ ነው 😔በ ማህበረስብ ሴት ቀብሮ ነው ማመን ተብለን አድግናል ግን ተረቱ ግልባጭ ነው 😔
@deehope9477
@deehope9477 18 күн бұрын
Lol, wow! I love this comment! GBU! The way you said the "teret" is not a woman, but it's a human being in general "sewen mamen kebero newe" alech kebero!!🎉😊
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 14 күн бұрын
እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ ሌላ ጥፋት ሳይጨመር መለያየትሽ እኔ 6 ዓመታት በፍቅር እፍ ክንፍ ብለን ቆይተን ተጋብተን ልጅ ወልደን በ3አመቷ ለተሻለ እድል ወደ አንድ ዩኒቨርስቲ ለማስተማር ሲቀጠር 500 ኪሜ ለጊዜው ብለን ሄደ እዛው ሌላ አግብቶ ወልዶ ይኖራል እኔም በኑሮ አጋጣሚ ባህር ማዶ ጌታ ረድቶኝ ከ5 ዐመት ቡኃላ ሌላ ማፍቀር ቻልኩ ግን ጠዋት ማታ በጌታፊት አልቅሼ ፀልዬ ነው ከባድ ነበር ህመሙ አሁን ተቀይሬ ሌላ ነኝ የድሮዋ የለችም። የሚሄድ በጊዜ ይሂድ ትክክል ነው። ዶክተር ምህረት ጌታ ይባርክህ በብዙ ስለረዳኸን። እህቴ የያኔዋን እኔን አስታወሽኝ በርቺ ተመልሶ ደግሞ ይመጣል ያኔ ጠንከር በይ ወደፊት እንጂ ለነበረ ትዝታ አትሸነፊ ይቅርታ እንጂ አብሮ መቀጠል ሚባል እንዳትሞክሪ ያደማሻል ከልምዴ ነው ደግሞም ጎበዝ ወጣት ነሽ ሌላ አምላኩን የሚፈራ ታማኝ ሰው ጌታ ይስጥሽ❤
@alem8640
@alem8640 18 күн бұрын
Dr betam enaneseginalen
@istme4224
@istme4224 18 күн бұрын
Thinks baba🎉🎉
@TarekegnDeginet-og5mq
@TarekegnDeginet-og5mq 18 күн бұрын
አትዘኝ አግዚአብሔር አለ በርች
@RahelBahru
@RahelBahru 16 күн бұрын
እንመሰግናለን😢
@sisayshemeles9154
@sisayshemeles9154 18 күн бұрын
❤❤❤
@ShagaBeyana-rh1xe
@ShagaBeyana-rh1xe 18 күн бұрын
😢እኔም ከ3አመት በፍት ታመሳሰይ ችግር ገጥሞኝ ነበረ ነገር ግን ማዋጣት አቃታኝ ወይም መፈዎስ አቃታኝ😢 እልካኝነት ይሁን አለመማን አለዋቅም 😢እርዱኝ❤❤❤❤
@alem8640
@alem8640 18 күн бұрын
Ye Dr mikir eko lhulum yiseral move on
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 16 күн бұрын
ግዜ ከሁሉም በላይ ይቆጫል አይተካምም ይበቃሻል
@marthayilma2349
@marthayilma2349 14 күн бұрын
ህይወት ተ/ቤት ነው ይባላል። እሡ ከዳሽ ማለት የህይወትሽ መጨረሻ አይደለም ብዙ ታማኝ ወንዶች አሉ ተስፋ አትቁረጪ
@alem8640
@alem8640 18 күн бұрын
Yederesebishi yasazinal gin hulachinim linderswal anchi gobez neshi tolo woteshal ahunim gena wotat neshi berchi te doctorin mikir tegebarawi adirgi tseli
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 18 күн бұрын
*"Betrayal trauma"...? *Take time for healing and recovery before moving to the next person. Otherwise, you end up hurting yourself and others too.
@Etech1616
@Etech1616 18 күн бұрын
እራስን መርሳት ሲሉ 😢 እኔን ነኩኝ
@AssieWolde
@AssieWolde 18 күн бұрын
እህቴ ስላጋጠመሽ ገጠመኝ ያሳዝናል። ሆኖም ሰው ተለዋዋጭ እና ተገለባባጭ ፍጥረት ነው። ከሆነው ሁኔታ መማር ይቻላል እርስዎ የትምህርት ሰው ነዎት ሦስቱም ዲግሪዎች አሁን ወደ አጋጠመዎት ችግር መመንዘር ይገባል። ወጣት ነዎት ለራስዎና ለብዙ ሰው የሚሆን እውቀት በውስጥዎ አለ። ስለዚህ ታጥቆ መነሣት የዶክተር ምህረትም ምክር በዋናነት መተግበር በእጅጉ ይጠቅመዎታል።
@deehope9477
@deehope9477 18 күн бұрын
Lol, very true & young lady, "the sky is the limit go ahead to the next level by God's grace, please?🙏❤
@HannaTaddesse-i7n
@HannaTaddesse-i7n 18 күн бұрын
እህቴ የደረሰብሽን ክህደት በስነ ልቡና ባለሞያ በመታገዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መርሳት ይገባል። ከዚያ በኋላ አዲስ የህይወት መንገድ ለመጀመር እራስን ማዘጋጀት ተገቢ ነው። ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርምና
@beenz8114
@beenz8114 18 күн бұрын
አልቅሽ በደንብ አልቅሽ ፡ እንደዛ ካደረግሽ በደንብ ይቀልሻል።
@Gete-i6s
@Gete-i6s 17 күн бұрын
Thanks Dr
@getnethailu2449
@getnethailu2449 16 күн бұрын
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194
35:16
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q147
17:28
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q190
10:25
MindseTube
Рет қаралды 3,4 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 17 М.
Dr. Mehret Debebe አዕምሮ ምንድነው? Sheger Cafe With Meaza Biru
53:04
Sheger ሸገር Online
Рет қаралды 15 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
MindseTube
Рет қаралды 19 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q34
15:54
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q180
9:22
MindseTube
Рет қаралды 16 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 24 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q193
9:20
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН