Пікірлер
@yerasworkeTebebuGebryes
@yerasworkeTebebuGebryes 7 сағат бұрын
ኸረ፡አባቶች፡ዝምታው
@okelodaga4435
@okelodaga4435 8 сағат бұрын
This is absurd and against Orthodox Church. It is Very Clear! ... Better to be Awakened!!! before it is too late. it is against human right convention.
@Tech-x9v
@Tech-x9v 9 сағат бұрын
አቤት ምንድን ነው ምንሰማው?
@mekonnenshiferawretta8847
@mekonnenshiferawretta8847 9 сағат бұрын
ትምሀርቱ ይቅር
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 11 сағат бұрын
ይሔ ፋሺስቱ ወራሪው የኦሮሞዎች- መንግስት ምን ሊሆን ፈልጎ ነው..? ነጠላ መልበስ መፀለይ ምግቡን ባርኮ መብላት አይቻልም አያለ ከገደብ ያለፈ ትዕዛዝ አልበዛም ወይ...? ወይም አንደ መካከለኛው ምስራቅ የእስልምና አክራሪ አገሮች እንደ ኢራን-ሐማስ-ሒዝቦላ-ሐውቲ -እንደ ኢራቅ ሪቮሉይሽን ጋርድ እስራኤል ከምድር መጥፋት አለባት የሚሉ ፅዮናዊቱዋ እያለ በሰማይ ያለቺውን ፅዮነ የሚቃረኑ ከእራሱ ከእግዚአብሔር የመጣውን ስምና ቃል የሚቃረኑ-በሉአላዊነት መንግስቱና ኃይሉ የሚጋፉ በሰይጣን መንፈስ ተነሳስተው የእግዘብሔርን የአይኑን ብሌን ለመንካት የሚዳፈሩ ከንቱና እርካሽ ዜጋዎች በገዛ እራሳቸው ክፋት ለመጥፋት የሚንፈራገጡ ከንቱ ፍጡሮች ናቸው።
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h 13 сағат бұрын
ማጥፋት አለበት ጫትቤትእና ሺሻቤትነበረ ከአከባቢው ማጥፋት ያለበት የሚመለከተው ትውልድንየሚጎዱትን ማጥፋት አለባቸው እንጂ የሐይማኖት እምልኮ ችግር ያለውአይመስለኝ።
@ሰልሺGetachow
@ሰልሺGetachow 14 сағат бұрын
የተረገመ ትውልድ ፣ድንቂም የየዩኒቭርሲቲ ተማሪ ፣ሁሉም ፕሎቲካ አድርጉት ፣አይጠቅምም ፣ ህግ አክብሩ
@AndinetEN
@AndinetEN 17 сағат бұрын
በስንት ነገር በምትታማ ሀገር ላይ በትራምፕ አማካኝነት እየተኬደበት ያለው የመላእክቱንና የመንፈስ ቅዱስን እርዳታ ፈላጊነት ያስደንቃል ሀሪስ እንድታሸንፍ ሰርተው እንደምታሸንፍም እርግጠኛ በሆኑበት ሰዓት ባልታሰበ መንገድ ትራምፕ ማሸነፉም የመንፈስ ቅዱስ ጣልቃ ገብነት እንዳለ ያሳያል ትራምፕ የያዘውን መንገድ ከቀጠለበት አለም የገባችበትን ውጥረት ያረጋጋ ይሆናል የአሜሪካ ፖለቲካ አቅጣጫው ባይታወቅም። በርታልን ወንድማችን
@temesgennaedwu5458
@temesgennaedwu5458 Күн бұрын
መማር ከፈለክ በትምህርት ቤቱ ህግ መገዛት ግድ ነዉ
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk Күн бұрын
ኦሪት ጸአት አበብቡ ፍርኦንም ሰዉን አሰምጣለሁ ሲል እራሱ ነዉ የሰመጠዉ 👺ክፉ ሰዉ መቆፈረዉ ጉድጓድ ይገባል እግዚአብሔር ሆይ እናት ቤተክርስቲያን ጠብቅልን በደምህ የዋጀሐትን ቤተክርስቲያን ዳራን እሳት ዉስጧን ገንት አድረገህ ጠብቅልን❤❤
@WelaElali
@WelaElali Күн бұрын
እባካችሁ ወደሚፈልጉ ት አትፍሰሱ ግቢው የትምህርት ነው ፀሎታችሁን በሚመቻችሁ ጊዜና ሰዓት ማድረግ እግዚአብሐር ሁሉን ያውቃልና! " እስኪያልፍ ያለፋል"
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 Күн бұрын
ድሮምከሠይጣንመንግሥትምንትጠብቃላችሁእናንተንቁ
@EyerusYa
@EyerusYa Күн бұрын
ተዋዋህዶለዘላለምትኑር
@hshshhdhdhdb7095
@hshshhdhdhdb7095 Күн бұрын
እግዚአብሔር 1 ቀር ይፈርዳል ተዉ እደሚሖን ያዙት
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet Күн бұрын
ግቢ ውስጥ ታዳ እንዴት ነጠላ ይለብሳሉ ?
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و Күн бұрын
አልበዛምአሁንስአንገፈገፍን፣ተዋህዶንማጥፋትነውአላማቸው
@mekdesgebru-r4p
@mekdesgebru-r4p Күн бұрын
እያመመው መጣ አለ ምነው ሂጃቧ ትልበስ ምናምን ሲሉ አልነበረ
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Күн бұрын
ደነዝ ሰው አመለካከቱ ሁሉ ድምጥ አይን ያለው እንጀራ ነው ።ለኦርቶዶክስ መክሰም ከግራኝ አህመድ ያልተናነሰ ድርጊት እየፈጸመ ያለው አብይ አህመድ ኢትዮጵያ አረቦች እንደምትፈልገው ለቅኝ አገዛዝ እያለማመደን ነው ።አጅሬው ህዝብ እንሚፈልገው ማስተዳደር ሳይሆን እነደፈነገለው ባሪያ ቀጥቅጦ እየገዛን በግድ አረብንና ኦሮሞን ሁኑ እያለን ያለ ጨቡዲ ነው ።
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Күн бұрын
አብይአሚላኪይፊረዲበት😢😢😢ትሚሪቲቢቴመቂረትነዉ😢😢😢😢
@MulatuEyob
@MulatuEyob Күн бұрын
ቤቴ ክርስቲያን ዉስጥ ነብሳ ገዳይ ሰብስባ የታነፀ ነው ስትል የዉሸት ብቻ አስታምሮቾ
@Elias-u8v5b
@Elias-u8v5b Күн бұрын
መፆም መብታቸው ቢሆንም የማይበሉትን ምግብ አውጥቶ ለእኔቢጤ መስጠት ወይም መሸጥ ግን የራስህ ባልሆነ ምግብ ደግ መሆን አይነፋም
@GetuAsseffa
@GetuAsseffa Күн бұрын
ፍርሀት ወሮናል!!
@HailuHabtu
@HailuHabtu Күн бұрын
የትኛውም ሰው እምነቱ ባህሉ ቋንቋው ማንነቱ ሊከበርለት ይገባል።ከዛ ውጭ የሚደረገው ሰብዓዊ መብት ጥሰት የዓለም ዓቀፍ ህግ የሚፃረር ነው።ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት የሚጥር ሁሉ መጨረሻው መልካም አይሆንም።መንግስት ይህንን ጥሰት የሚያደርግ አይመስለኝም።ተረጋግተን ብናጣራ ጥሩ ነው።
@woodz-vi5rn
@woodz-vi5rn Күн бұрын
Wuyi abiy alasarahwu tankol gin yinor yihon ayi sintun saman abetu tamlkatan
@BatyMamo
@BatyMamo Күн бұрын
ፓትና ኩምጣ ለብሰው ሲገቡ ያልተከለከለ ነጠላ ለብሰው ሲገቡ ይከልከል አጃይብ ነው አማማ ኢትዮጵያ ህይ ሆነ እጣፊታሽ
@Hemefihifen
@Hemefihifen Күн бұрын
የኢራቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን ተመልከቱ 🎉
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt Күн бұрын
😛
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt Күн бұрын
,,
@KasayeGgorgis
@KasayeGgorgis Күн бұрын
ታዲያ ወደ መመገብያ ክፍል ነጠላ ሳይለብሱ ኣለመግባት ምን ሀይማኖት ይቃረናል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Күн бұрын
ዘንዶው ተለቋል በርትተን እንጸልይ
@bezabehabebe1753
@bezabehabebe1753 2 күн бұрын
እንግዲህ ግዜው በጣም ከባድ ነው
@MimiTekleyesus
@MimiTekleyesus 2 күн бұрын
ፈጣሪሆይ በቃበለን ለሁሉም ልቦናን ሰጥልን
@EtupiaEtupia-r7r
@EtupiaEtupia-r7r 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@xohszgd
@xohszgd 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@xohszgd
@xohszgd 2 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ