ቤተክህነት ጽ/ቤቱ ለፋኖ ብር ሰጥቷል? ቀሲስ በላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል የፍርድ ቤት ውሎ ምን ይመስላል?

  Рет қаралды 71,312

TEWAHEDO DOCUMENTARY

TEWAHEDO DOCUMENTARY

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@ethiopia6721
@ethiopia6721 7 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ፈጣሪያችን ጌታችን እየሱሰ ክርስቶስ ቤቱን እያፀዳ ነው ጠብቁ ገና ብዙ ታያላችሁ::
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 7 ай бұрын
እግዚያብሔስ ዝም ሲል ስራውን ያቆመ ይመስላቸዋል እሱ ግን በስራላይ ነው
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 7 ай бұрын
እግዚኦ እግዚአብሄር ይገስጣቹህ ወንበዴ ቄስ በላይ ያጭበርበረውን ብር ለቤተክርሲቲን ያስረክብ
@danielsiyumaregawi
@danielsiyumaregawi 7 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል። ገና ይጠራል ሁሉም የእጁን ያገኛል❤❤❤❤❤
@hawazteferi6569
@hawazteferi6569 7 ай бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው
@Woldearegai6866
@Woldearegai6866 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲቀጣ አይቸኩልም !
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 7 ай бұрын
ፈጣሪለሁሉሚቀንአለው❤❤❤❤የኒአባት
@shewayemekonin1079
@shewayemekonin1079 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሥራውን ይሠራል እኛ ሥለቸኮልን ገና ሁሉም ይዋረዳሉ እድሜ ይሥጠን
@Mulugeta29
@Mulugeta29 7 ай бұрын
ታላቋን ቤተክርስቲያን አዋርዳቹህ በሰላም ልትኖሩ?
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 7 ай бұрын
አይ በላይ ወንበዴዉ ገና የእጅህን ታገኛለህ !!
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 7 ай бұрын
ከጸሃይ በታች የተሰወረ የተደበቀ አንዳች ነገር የለም የሁሉም ጉድ ይወጣል ይዘከዘካል ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል እጃቸን በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሊጠቁም አይችልም ሁላችንም ወደ ራሳችን ልናይ ይገባል!
@abebeadise8027
@abebeadise8027 7 ай бұрын
እንዲያዉ ማንን እንመን ለመሆኑ ይህን ያህል ገንዘብ ከቤተክህነት ትልቅ ሰዉ መፈፀሙ አሳፋሪና የሚያበሳጭ ተግባር ነዉ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፓሊስ ኮምሽን. ብሩን. እዳያቃጥለው ብቻ
@MolashTemsgen
@MolashTemsgen 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ገና ህልም የእጃቸውን ያገኛሉ
@solomontekle6870
@solomontekle6870 7 ай бұрын
የመንፈሰ ቅዱስ ጋር አትከራከሩ፡፡ አስተምረዉ ለቤተክርስቲያን ነዉ የሚያስረክቡት፧፧ የተግባር ክርስትናን ነዉ የሚሰተምሩት፡፡
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 7 ай бұрын
ምነው፡አቡነ፡ፋኑኤል፡ሀገራችን፡ላይ፡ኢሉሚናቲ፡አባል፡ሁኑ፡ሲል፡ምንም፡አላላችሁ፡አሁን፡ሰው፡ሊድን፡ሲል፡ተረበሻችሁ።
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 7 ай бұрын
የዋሽንግተን አቡነ ሩፋኤል ደግ አደረጉ እዚህም ይህ ሊተገበር ይገባል።
@IbrahimMahamed-j5t
@IbrahimMahamed-j5t 7 ай бұрын
መንግሰት ራሱ ይህን ያኋል ዶላር የለውም ቄሰ በላይ አሰቸጋሪ ሰው ናቸው
@AlmazZewde-k1k
@AlmazZewde-k1k 7 ай бұрын
" ሞት የዘገየ እንደሆን የሌለ ይመስላል " አሉ
@wondubtbt6367
@wondubtbt6367 7 ай бұрын
Keep it up please
@WubetAbate
@WubetAbate 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍርድ ይዘገያል እንጅ አይቀርም
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 7 ай бұрын
አረ ቤትክን አጽዳ የኔ ጌታ
@tewodroshabtewold
@tewodroshabtewold 7 ай бұрын
አይ ጉድ ቀኑን ቆጥሮ ፈጣሪ ቤቱን እያፀዳ ነው ሰውን ማታለል ይቻል ይሆናል አምላክን ግን ማታለል አይቻልም የተዋህዶ አምላክ የነአቡነ ጴጥሮስና የነአቡነ አብርሀም አምላክ ገና ገና ታሪክ ይቀየራል ወዬ በውስጡ ሆናቹ ተንኮል ለምታስቡ ወደፈጣሪያቹ ተመለሱ ማንቂያ ደውል ነው።
@gogofa2675
@gogofa2675 7 ай бұрын
የብሔር ካባ ለብሶ ጉድ ፈላበት
@gogofa2675
@gogofa2675 7 ай бұрын
ሰዎች 6 ሚሊዮን ዶላር ነው ብር አይደለም
@gdgd1765
@gdgd1765 7 ай бұрын
342,000,850 ( ሦስት መቶ አርባ ሁለት ሚልዮን ስምንት መቶ ሃምሳ ብር) በባንክ ምንዛሪ ሂሳብ ማለት ነው።
@fantassefa2186
@fantassefa2186 7 ай бұрын
ስራቸው፡ያጋልጣቸው።
@adaamesal
@adaamesal 7 ай бұрын
❤❤
@marysam9193
@marysam9193 7 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ መልኩ ራሱ ጂብ ነዉ የሚመስለዉ አቤት ፈጣሪ ወደ አንተ እጁን የሰደደ ቀን አንተን አያድርገኝ ህምምምምምም
@adaamesal
@adaamesal 7 ай бұрын
የብልፅግና አባል ስራዉን የገኛል
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 7 ай бұрын
እ/ቤሔር መልሥ ይሥጣችሁ ።?
@Fitsummekonnen-x5i
@Fitsummekonnen-x5i 7 ай бұрын
ፍርድህ አይረፍድበት
@Natan-u3x
@Natan-u3x 7 ай бұрын
እኝ ህ ማተብ አንገታቸው የታያል
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 7 ай бұрын
ይኼ፡የአፋኙና፡የገዳዩ፡የዐቢይ፡ሴራ፡ነው፡የኦርቶዶክስን፡ስም፡ለማጥፋት፡ተነቅቶብሀል፡በሉት።
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 7 ай бұрын
ገና ቤቱን ያፀዳዋል በሐይማኖት ሸፋን ለገንዘብ ያሳፍራል ሲጀመር ሐይማኖት የላቸው እሬቻ እንጂ የቤተክርሰቲያንን መከራ ፈተናዋን ያበዙ የበግ ለምድ ለብሰው ተኩላዎች በቤቷ ተሰግሰገው ያዋርዳቸው አሁንም
@MaryamSana-ny1if
@MaryamSana-ny1if 7 ай бұрын
egzeber amlak eneze gefengochen kebete kerestanachen yaxfalen selame andeneten yame ahuchu abatochen amxalen eneze zerengochen yansalen fexari
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 7 ай бұрын
አቤት ዉርደት ያሳያቹ
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 7 ай бұрын
እሂሊባጁታነዉ😢😢😢😢
@tigestengda3963
@tigestengda3963 7 ай бұрын
Egzaber yeferd yehay benada
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 7 ай бұрын
ልጁ በሬ ሰርቆ በተያዘ ጊዜ " እናቴ በዕንቁላሉ ጊዜ ..." ማለቱ እናቱ በሰረቀ ቁጥር ትቀበለው ነበር ...!!!
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 7 ай бұрын
Antem Belo Leke Alafe wenebede
@mignotemolla2093
@mignotemolla2093 7 ай бұрын
ገንዝብ ያዠ ነው እንዴ እሱ ???
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አጋለጠህ አንተ ጭለማ መልክም ስራህም ጭለማ ነው
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 7 ай бұрын
Aye Ameleka Esrail Meder leba Hulu Gena sent gud yewtale
@woitay2011
@woitay2011 7 ай бұрын
ድሮስ እሬቻ እና ኦርቶዶክስ እንዴት ይዛመዳሉ?
@masesisay5008
@masesisay5008 7 ай бұрын
የምን በፋኖ ማሳበብ ነው እዛው ቄስ በላያችሁን ይዛችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ እግዚአብሄር ፈርዷል አጋልጧል ቤተክርስትያንን ተዋት
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 7 ай бұрын
ስንት ሚሊዮን ዶላር ነው ያላችሁት? ያንን ያክል ዶላር እንዴት ባንክ ለባንክ ይዘው ይሄዳሉ? የማይመስል ነገር ነው ምንጫችሁን ደግማችሁ አጣሩ
@WerqeneshDerartu
@WerqeneshDerartu 7 ай бұрын
እሱ ግን ቄስ ነው
@AshenafiWorkeneh
@AshenafiWorkeneh 7 ай бұрын
Shane kuyuu
@abubakeryutube
@abubakeryutube 7 ай бұрын
ኦሮቶዶክስ በአሸበር ፍኖን አደርጅታ ሙስልሞችን እየስገደለች ነዉ ቀጥሉበት ችግር ዬሌም ገደዬ ኦሮቶዶክስ
@maskibuzuna
@maskibuzuna 7 ай бұрын
Yetedeferechiw yemahoy guday men lay derese ??????
@abebasetarge383
@abebasetarge383 7 ай бұрын
ለሳቸው ሚጮህየለም ለሳቸውሰ ቤተክርስቲያን ተነካች አልተባለምሳ
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 7 ай бұрын
አረ ግርማ የሚባል ጠንቆይ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 7 ай бұрын
ሙች በል ጠንቋይ ከመቸለት ወዲህ ነው መስቀል ይዞ አጋንትን የሚያወጣ የአንተ የዳቢሎስ ግብር ልጅ
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
መምህር ግርማ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ናቸው:: አቅሙ የላቹሁም እሳቸውን መናገር
@GetachewAhmed-f6q
@GetachewAhmed-f6q 7 ай бұрын
E/r mesekere new kebefit jemero ejig betam yamale gen anet zegabiwu ( un ) wuset ye ethiopia cbe yelem bedeneb atar ena anebeb woyim merejaken asetekakel wenedeme
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 7 ай бұрын
😢keses Belay mekonen yetebale sew ye haymanot sew sayehon ayen aweta leba weyem mafia zereja ye ethiopian tewehedoen lebetebet yemeta ye mengest telalake kadere new😢
@fatumaadem2634
@fatumaadem2634 7 ай бұрын
ሊባ ይታሰር የምን ፋኖ
@smegnshtizazu
@smegnshtizazu 7 ай бұрын
ቤተክርሥቲያን ዝም አትልም ሌባ ገና ታጋልጣለች አቸኩልም ትመክራለች ገና አለ
@Mikianbachew
@Mikianbachew 7 ай бұрын
እሔ ሌባ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በነበረበት ጊዜ ስንት ደሀ አስለቅሷል መሰላችሁ አቶ በላይ የደሀ እምባ ፈረደበት
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 7 ай бұрын
eyrasahohon.halo.byfano.atlak
@abebe7532
@abebe7532 7 ай бұрын
Memhir Girman ,,bayqawemuwachrwneber yemegermegn ‼️‼️Gizew Ye Aganint Ye asetan Ye Metet Ye Debtera Newa ‼️‼️ Aflliho Awdenegestun yezew Endet yehaletbachrw ⁉️👎👎👎👎
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 7 ай бұрын
በጣም አባታችንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 7 ай бұрын
Girma Wendemu hezebune techawetebet
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 7 ай бұрын
Erki stfexmu lemiemenanu atasawkum kis stmesertu gin miemenanun lemagafex tasawkalachu
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 21 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,1 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 21 МЛН