አስቸኳይ| በዝቋላ ገዳም የሸኔ አባል መነኩሴ በቁጥጥር ስር ውለዋል ፤ የቤት ፈረሳ እጣው ቤተክርስቲያንንም አግኝቷታል

  Рет қаралды 16,625

TEWAHEDO DOCUMENTARY

TEWAHEDO DOCUMENTARY

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@Yeshidagne-zk8xh
@Yeshidagne-zk8xh 7 ай бұрын
ብፁእአባታችን የኔጠንካራ አባት ቡራኬዎ ይድረሰን
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 7 ай бұрын
የቤተክረሰቴያን ባለቤተ አግዚአብሄር የፈዳል ያፈረሰክአው ሀሉ ጠአብእቅ 😭😭😭😭😭💔💔💔
@solomonerifo629
@solomonerifo629 7 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 7 ай бұрын
ጉበዝ መከላከያ ኦረቶዶክሰን ጠአብቆ ለመልካም እነታቹ እግዚአብሄር የክፈላቹ ❤❤❤
@habtamubelete9461
@habtamubelete9461 7 ай бұрын
በመላው ዓለም ያለን ኦርቶዶክሳውያን በተባበረ ክንድ ብልጽግናን ከስልጣን ካላወረድነው መከራችን የአብያተ ክርስቲያን ፈረሳ ተጠናክሮ ይቀጥላል ጠላታችን ብልጽግና ነው ። ከመንግስት ጋር መወያየትም ሆነ መደራደር መፍትሄ አያመጣም። ብቸኛው መፍትሄ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ኃይላችን ከፋኖ ጋር በመሰለፍ ስርዓቱን በእግዚአብሔር ኃይል ማስወገድ ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
እውነት ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው ና ወደ ጌታችን እናልቅስ ይበቀለዋል 😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
አንቸ ፍረድ ፍረድ ፍረድ የሐረር አባላት እውነት እግዚአብሔር ይፍረዳቹህ ።🙏😭
@Selameta912
@Selameta912 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው የዋልድባው ቅዱስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አምላክ የንፁሀንን ደም እውነት ያውጣልን መንግሥቱም ሴረኛ ስለሆነ የራሱን ስህተት ለመሸፈን በአንድ አባት አሳቦ ቢሆን ምን መረጃ አለን እውነቱን የእውነት አምላክ ያውጣው::😢😢😢
@oboyefew8528
@oboyefew8528 7 ай бұрын
የሸኔ አባል ለመሆን ምንኩስና ለምን አስፈለገ ስለዚች አገር የሚዘግብ ሚድያ ሁሉ ስለደህንነትዋ የሚያስብ የለም ሁሉም እንድትፈርስ ነው ፍላጎቱ
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 7 ай бұрын
በገዳም ውስጥ ሰይጣን ላይገባ ነው? ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሸኔ ጳጳሳት ተሾመው የለም።
@Jhonatannnnnn
@Jhonatannnnnn 7 ай бұрын
Egziabher yeserachun yesteachuwql tebku
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 7 ай бұрын
አፍራሹ ማን እንደሆነ ይታወቃል !
@sabaokbamikael5556
@sabaokbamikael5556 7 ай бұрын
ዝቃላእያልክአታዉኩን፡ጥሩንእንመጣለን፡መሰእዋትመሆን፡እንመርጣለን፡ግንባሓይማኖትሽፋን፡ሌላለመኾንአትሞክሩ።
@TiegstitekleHabtu
@TiegstitekleHabtu 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@Selameta912
@Selameta912 7 ай бұрын
እህህህህህ ወንድሞቻቸውን አስገድለው ምን ሊያገኙ ይሆን?!!! 😢😢
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 7 ай бұрын
አቤት እቤት ይሄ ኦነግ ሼኔ ምንድን ነው የአ ብይን መንግስት እግዚአብሔር የምታዋርደበት ቀን ቅርብ ይሁን
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 7 ай бұрын
አቤት በዙፉንህ ያለችው እግዚአብሔር አንተ እንዲህ እያረክ አጋልጥ
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,9 МЛН
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
ደርብ ይርሳው derbe yersaweተኩሶ ማይደክመው ጀግናው ከፍያለው ደሴ
10:11
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 10 М.
''ማረን ማረን'' በእንባ የተዘመረ መዝሙር
11:46
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 135 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН