Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!!ትራምፕ እጅግ ያልተጠበቀ

  Рет қаралды 33,327

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 220
@shimelestesfaye3785
@shimelestesfaye3785 3 күн бұрын
እጅግ አነጋጋሪ ብቻ ሳይሆን አለም የጨካኞች መድረክም እንደሆ ነው የሚያሳየው ነግ በኔ አለ የሀገሬ ሰው
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 3 күн бұрын
እጅግ አሳዛኝ ዜና ነዉ እንዴት በተወለደበት መሬት እና እትብታቸው የተቀበረበትና ዘር ማነዘራቸው ሲኖሩበት የቆዩ የራሳቸው መሬት ነዉ የዓለም ሕዝብ በዚህ ጉዳይ እንዴት ዝም ይላሉ
@MesfinGebermariam
@MesfinGebermariam 3 күн бұрын
By history yerasachewu ayedelem gen bezu genius nerewubetale degemo le selame sebale we'd zemedochachewu yekelakelu ya teru newu
@maberomenze2392
@maberomenze2392 3 күн бұрын
​@@MesfinGebermariam አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ታሪክ አንብብ መጤዎቹ ይሁዲዎቹ ናቸው።
@TruthEz
@TruthEz 3 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # መስፊንገብረማሪኣም⁠@@MesfinGebermariam
@MesfinGebermariam
@MesfinGebermariam 3 күн бұрын
@maberomenze2392 wendeme betame tesasetehale Ewunte kalen tarikawe betachewu newu sechefechefu telewut sehedu arebochu tesefafetewu yazute keza temelesewu metewu israelen meseretu ewuntu yehe newu tarikume yehewu newu
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 3 күн бұрын
ያሳዝናል 😢 አለምነህ ዋሴ እውነቱን ለመናገር ፈርተሀል !!!! ይህ የእስራኤል ግዛትን የማስፋፋት ዘመቻ ነው አዋዜዎችም ታቃላችሁ ።
@sirajabdo430
@sirajabdo430 3 күн бұрын
የግፍ ግፍ ነው አላህ ሰሚም ተመልካች ነው ጉልበትም የአላህ ነው ይህ በኔ በቢሆን ብሎ ሚያስብ ሰው ይህን አጥብቆ ይጠየፈዋል
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 3 күн бұрын
ተወዳጁ አለምነህ! የጋዛን ህዝብ ወደ ግብጽ እና ሌላ ሀገራት መስፈራቸውን ከኢትዮጰያ እና ከአባይ ወንዝ አንጻር ብትመለከተው እና አስተያየት ብትሠጥበት መልካም ነው።
@rahelligedion
@rahelligedion 3 күн бұрын
If you want the truth belongs to be for Israel Long live Israel
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 3 күн бұрын
@rahelligedion It is completely poor grammar.What a broken and poor english?
@samsonneway1906
@samsonneway1906 3 күн бұрын
ስግብግብነት ነው ጋዛ እኮ ሲሆል የሆነችው በሰው ሰራሽ ጦርነት ነው እንጂ በተፈጥሮ አይደለም ጦርነቱን በመቋጨት ሰላም እንዲያገኙ ማድረግ እየተቻለ ሰላም የምታገኙት ሀገራችሁን ስትለቁ ነው ማለት የጅል ሀሳብ ነው
@amehara410
@amehara410 3 күн бұрын
ሲጀመር ጋዛ የጋዛ ህዝብ እንጅ የትራምፕ መገንቢያ አደችም
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 күн бұрын
Are betam techmalke betam😢😢😢
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 күн бұрын
😂😂እኔ አካሄዱ ገብቶኛል አቤት ሞገደኛው ትራምፕ።ጋዛን ለኢስራኤል ለመስጠት ነው እሄ ሁሉ ሸፍጥ እና ሴራ😅😅
@EliasNega-e7w
@EliasNega-e7w 3 күн бұрын
ሳውዲ ለይምሰል ከላይ መግለጫ ትስጥ እንጂ ውስጡን ከነ አሜሪካ ጋር ነች
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 3 күн бұрын
ካሊጅያ አረቦች ማለትም ሳውዲ ሌሎችም ቱርክም አልን ለማለት እንጂ ከእስራኤል ጋር ነው የሚሰሩት የሚያሳዝነው ንፁሃኑ ህዝቦች ናቸው ያሉትን ሁሉ ይፈዥሙታል ማን ሊያግዳቸው ሂዝቦላ ነው ሀማስ ነው ወይስ ሶርያ ሁሉም አቅም የላቸው ባለ አቅሞቹ ሳውዲን ጨምሮ ይቀራመቱታል ያ በይሆንማ ዝምብሎ ትራንፕ አይናገርም
@likukebede8440
@likukebede8440 3 күн бұрын
ይህ ስር ነቀል ሳይሆን ስር የሌለው ኃሳብ ነው አለምነህ ትራንፕን ከክርስቶስ በላይ አምልኳቸዋል የአሜሪካን ሕዝብ እንደፈለጉ ሲፈነጬ አራት አመት ሙሉ ዝም ብሎ የሚያይ ይመስልሀል እንዳወጣቸው ያወርዳቸዋል ህግ ያለበት ሀገር ነው አሜሪካ ማንም ዝም ብሎ የሚጋልብበት ኃገር አይደለችም
@breaktube5059
@breaktube5059 3 күн бұрын
አሜሪካኖች እኮ መርጠውታል 😂
@likukebede8440
@likukebede8440 3 күн бұрын
ልክ ነህ ግን ኃገራቸውን ገደል ሲከታት ዝም ብለው አያዩም​@@breaktube5059
@likukebede8440
@likukebede8440 3 күн бұрын
ልክ ነህ መርጠውታል ግን ኃገራቸውን ገደል ሲከታት ዝም ብለው አያዩም
@chakurdave5434
@chakurdave5434 3 күн бұрын
tegnthal 😂😂​@@likukebede8440
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 3 күн бұрын
የትራንብ ንግግ የተጠበቀ እንጅ ያልተጠበቀ አይደለም 🇺🇲ጋዛን ለመውረር በጦርነቱ ስታደርገው የሰነበተችው ድርጊት በቂማስረጃ ነው ለማንኛውም የአፍጋንስታንን ታሪክ ሐማስም ይደግምላታል።🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪
@Sad-s5l
@Sad-s5l 3 күн бұрын
ኢንሻላህ ፍላስጤን የሳት አሎሎ የብርት ቆሎ ድል ለሀማስ
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 3 күн бұрын
ያሳዝናል 😢 አለምነህ ዋሴ እውነቱን ለመናገር ፈርተሀል !!!! ይህ የእስራኤል ግዛትን የማስፋፋት ዘመቻ ነው አዋዜዎችም ታቃላችሁ ።
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 3 күн бұрын
አዋዜዎች የእውነተኛ ዜና መገኛ❤
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 3 күн бұрын
ያሳዝናል 😢 አለምነህ ዋሴ እውነቱን ለመናገር ፈርተሀል !!!! ይህ የእስራኤል ግዛትን የማስፋፋት ዘመቻ ነው አዋዜዎችም ታቃላችሁ ።
@binyseyoum9151
@binyseyoum9151 3 күн бұрын
,ይሄ የእስራኤል የመሬት የመቀማት እንጂ የሪልስቴት ጉዳይ አይደለም 😢
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 3 күн бұрын
ያሳዝናል 😢 አለምነህ ዋሴ እውነቱን ለመናገር ፈርተሀል !!!! ይህ የእስራኤል ግዛትን የማስፋፋት ዘመቻ ነው አዋዜዎችም ታቃላችሁ ።
@solomongobana5107
@solomongobana5107 3 күн бұрын
እንዴት የፈረደበት ህዘብ ነው በእናታቸው የፍልስጤም ህዝብ ግን አረ ከአገራቸው የትም መሄድ የሌበቸውም ፍትህ ለፍልስጤማውያን ይሁን።!!!!!
@breaktube5059
@breaktube5059 3 күн бұрын
ምንም ለ ሽብርተኛ አያስፈልግም
@eyea7297
@eyea7297 3 күн бұрын
አለምዬ ስለምትሰራው ሁሉ እናመሰግናለን የምርጦች ምርጥ ነህ👏
@Sad-s5l
@Sad-s5l 3 күн бұрын
ትራብ ቱራብ ይህ የፈርጅ ውሻ ፈጣሪን ማይፈራ አሪመኔ ሰው ከሀገሩ ማፈናቀል ሀስቤላህ ወናመል ወኪል ፊኪ የቱራብ
@izon3614
@izon3614 2 күн бұрын
ግልፅ የሆነ ዘረፋ ወረራ እና ዘር ማጥፋት ነው። ሞት ለትራምፕ እና ኔታንያሁ ይሁን! ድል ለፍልስጤማውያን💪
@addisu
@addisu 3 күн бұрын
ቅኝ መግዘት አማራቻው ራሀባቻው ባዛ ትራንፕ
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 3 күн бұрын
ጄግና ሙሓመድ ቢን ሳልማን ።
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 3 күн бұрын
ጀግና አልከው ፍልስጤምን ከፊት እየሳቀ ከሃላ የሚያርድ ነው በሀቅስ ከሆነ ለፍልስጤም የሞተው ሂዝቦላና የሶሪያ መንግስት ነው ሎሎቹ ሰልማን ያልከው ጠጋ አያስደርግም የትሰራውን ለመዝናኛ ለመግዛት ይራራጣል እንጂ ቱርክና ሳውዲ ግብፅ አልኩባይ ናቸው ካልሆኑማ ሂዝቦላ ሲስዋ ለፍልስጤም የት ነበሩ ሂዝቦላ ሺያ ሆኖ እነሱኮ ሱኒ ያውም ተመሳሳይ ሀይማኖት ሁለቱም የእስራኤል ታማኝ ባርያ ናቸው ይህ ሀቅ ነው የታየው የማይሆነውንና ያልተነጋገሩበይን ትራንፕ አይወንም
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 3 күн бұрын
@amelakeselasse9086 በአሁነኛው አቋሙ ነው እንጂ ስላለፈዉ አይደለም።
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 3 күн бұрын
መጀመሪያም ጠርጥሬ ነበር ሀማስ እራሱ ከእስራሄል ጋር ነው የሚሰራው የህፃናት አማላክ ይፍረድባቹ
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 2 күн бұрын
Almy wasy
@AbebeSeyum
@AbebeSeyum 3 күн бұрын
ያለበላቹውን ታካላቹ ሀገራቹ ውስጥ ስላለው ግፍ ብተነትኑ ያምራል😊
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 3 күн бұрын
Americana merabewiyan beka minim sebawinet ayisemachewem?
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 күн бұрын
እሰቲ የ እግዚህአብሄርን ፍርድ እንጠብቅ ጎበዝ ይሄ ሰውዬ እኮ ዐለምን እንደበሶ እየበጠበጣት ነው።
@MesfinGebermariam
@MesfinGebermariam 3 күн бұрын
For better pice very important Trump ideas
@messya7125
@messya7125 3 күн бұрын
ምንም የበጠበጠዉ ነገር የለም ከመምጣቱ በፊት እኮ ጦርነት ዉስጥ ኖርን ሰዉየዉን ጊዜ ስጡት።
@אלהלאקאו
@אלהלאקאו 3 күн бұрын
ለደምሴ ጥያቄ ነው ፊልስጤማውያን አሼባሪ ስለሆኑ ሀማስ ያደረሰው አሰቃቂ ጭፊጬፋ ነው አሼባሪ ከሆነ መጥፋት አለበት እስራኤል ግን አላጠፋችም ታገሪቱ ይውጡ ነው ያለች እጅ በጅረጊታቼው መጥፋት ያለበት ህዝብ ነው ሀማስ ነው የቀበራቼው የጋዛን ንዋሪዎች
@PawiDiga
@PawiDiga 3 күн бұрын
ለምን እስራኤላውያንን ወደ አሜሪካ አይወስዷቸውም።
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 3 күн бұрын
ከቤትህ በላይ የሚሽከምህ የለም የሄ ግፍ ነው
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 3 күн бұрын
መሬቱን ከፍልስጤም ለመንጠቅ(መቀማት) ነዉ እንጂ ለፍልስጤም አዝነዉላቸዉ አገር ለሚሠርቱላቸዉ አይደለም። ትራምፕ የሆቴል ቤት መሥርያ መሬት ሊያደርግ ፈልጎ ነዉ።
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 2 күн бұрын
Lk new dl le israel💙💔💚❤💛💜💎💗💓
@eyuelbekele6641
@eyuelbekele6641 Күн бұрын
Alemena la eserale edametadala yetayebhale
@rahelligedion
@rahelligedion 3 күн бұрын
I like Natanyahu Natanyahu is a hero The God of Israel bless Natanyahu
@tigist422
@tigist422 3 күн бұрын
አለም ቆይ እንዴት አስበውት ነው በሰው ሀገር ላይ ካላቦካን ሚሉት ደግሞስ ፍልስጤማዊያኑ የሰው አገር ሂደው እንዴት ይኖራሉ ምን አይነት እብደት ነው?
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 3 күн бұрын
እስራኤል መፅሀፍ ቅዱስ እንዳላት ትሆናለች
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 күн бұрын
ምንድን ነው መፀሀፍ ቅዱሱ ስለ እስራኤል ያለው??
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl 3 күн бұрын
ትራምፕ የእብድ ፓሊሲ አራማጅ ነው የሚከተሉት ፣ጥቅምና የሰው ልጅ ፣ቁስ እና ሰው ማበላለጥ ነው የያዙት ያሳዝናል!! ከአሜሪካ ጥቅም አንፃር ቢባልም ይህን ያህል ርቀት መሄድ እውነት እብደት ነው
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 3 күн бұрын
ye alem hezeb likawemew yegebal
@gigigetahun9417
@gigigetahun9417 3 күн бұрын
አለምነህ ጉዳዩን ለማብራራት ፍርሀት አንቀጥቅጦታል እውነቱን ነው
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 3 күн бұрын
ያሳዝናል 😢 አለምነህ ዋሴ እውነቱን ለመናገር ፈርተሀል !!!! ይህ የእስራኤል ግዛትን የማስፋፋት ዘመቻ ነው አዋዜዎችም ታቃላችሁ ።
@songohan7170
@songohan7170 3 күн бұрын
ሳታማሀኝ ብላ !
@IYOASful
@IYOASful 3 күн бұрын
መሬቱን ለእስራኤል ለመስጠት ነው። የእስራኤልን ፍላጎት ለማስፈጸም ነው ህዝቡን እንደስጋት ስለምታያቸው እስከወዲያኛዉ ለማፈናቀል ነው።
@AbdellaAbabillo-m6p
@AbdellaAbabillo-m6p 3 күн бұрын
Ser nakal abatek yetfa ante hodam sawye koshasha. Nak
@hamuzy
@hamuzy 3 күн бұрын
ፊሊስጤሞች ከሀገራቸው መቼም ቢሆን አይወጡም እዛው በሀገራቸው ያልቃሉ እንጂ አያደርጉትም ምክንያቱም ሁለት ሞት ነው
@ZenebeZoe
@ZenebeZoe 3 күн бұрын
ይህ ለፍልስጤማውያን ታላቅ ዕድል ነው
@awetg4285
@awetg4285 3 күн бұрын
ዝም በል የአይሁድ ርዝራዥ
@Sad-s5l
@Sad-s5l 3 күн бұрын
ቱፍ ፈላሻ ወራዶች አናታ ያይሁድ ገርፈድ
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 3 күн бұрын
lenegeru legna yestunen yebet sera aletewtanem
@goodhop8614
@goodhop8614 3 күн бұрын
አለም ነህ እስራኤል መቼም ውለታውን አትረሳውም በርታ
@tomase6250
@tomase6250 3 күн бұрын
የእስራኤል መሬት ነው ገዛ እስከ ሶርያ
@NatiGazemo
@NatiGazemo 3 күн бұрын
100% ለእስራኤል ሰላም ይሆናል
@seifegebrye2042
@seifegebrye2042 3 күн бұрын
አለምነህ እስቲበደንብ አብራራልን ሩስያ ዩክሬንን ለመውረር በቂ ምክንት አላት።ለደህንነትዋ ሰጋት በመሆንዋ ጦርነት ከፍታለች። የተወሠኑ የዩክሬይን ግዛቶችን በወረራ ይዛለች የያዘችውንም ወደግዛትዋ ለማካለል ወስናለች አግባብ ባይሆንም ቢያንስ ምንአልባት በታሪክም በተለያዩ ምክንያቶችም የቀድሞ ሩስያ አካል ነች እኔ ያልገባኝ ጋዛ በጦርነት ብተወድምም ጋዛ የፍልስጤማወያን ግዛት ነች እና አሜሪካ በታሪክም በጂኦግራፊም የማትገናኝ ግዛትን ሕዝብዋን አባርሮ የአሜሪካ ግዛት ለማድረግ ምን አይነትመልእከት ያመጣል። አፍሪካ በወታደራዊ እና በኢኮኖሚ ደካማ የሆኑ በእርስ በእርስ በእረስጦርነት እየተቋሰሉ ያሉ እንዲሁም በአውሮፓ እና በአሜሪካ ተፅእኖ ያሉ ሀገሮች ዳግም ወደከፋ የቀኝ ግዛት ስር የመውደቅ እድል ሊኖራቸው አይችልም ወይ እንደ ቻይና የመሣሠሉ ግዙፍ ወታዳዊ ሃይልና ኢኮኖሚ ያላቸው ሐገሮች በተለይ በአፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ በልማት ስራዎች ላይ እየተሣተፈች ያለች ሀገር እና ወታደራዊቤዝ በምስራቅ አፍሪካ ያላት አሜሪካ በጋዛ በምትከተለው ፖሊሲ እርስዋስ በምስራቅ አፍሪካ እና ሌሎች ቦታዎች ላይ አጠናክራ ብትቀጥል ማን ከሌልካይ ይኖራታል ይሄ አደገኛ አይሆንም ወይ ለአፍሪካ የትራምፕ አካሄድ ኢትዮጵያስ ከመቼውም በላይ በተለይ ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ የመጋለጥ እድልዋ ሠፊ አይደለም ወይ። አንደኛ የእርስበእርስ ጦርነት ላይ ናት። ሁለተኛ እንደመንግስት ቅጥፈት ሳይሆን ኢኮኖሚዋ ደካማ እናወታደራዊ ሃይልዋ እዚህ ግባ የማይባል እና ከአጎራባቾችዋ ጋር የረባ ሠላም የሌላት ሀገር አደጋዋ አይታይህም ወይ
@eliashusen1057
@eliashusen1057 3 күн бұрын
እንዴት አይነት ዘገባ ነው እናንተን ሀገርክን ልቀቅና ባለ ሀቡት የኑርበት በትባል ትቀበለዋለህ
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 3 күн бұрын
ትራምፕ ትክክል ነው፤ በሰላም መኖርና ማስኖር ካልቻሉ ወደ መጡበት አረብ አገር መላክ ወደር የለሽ ሃሳብ ነው ፤
@tilahun5421
@tilahun5421 3 күн бұрын
የግፍ ዘመን ያሁሉ ህፃናት ወጣቶች እናት አባቶች በገፍ የተገደሉት ፍልስጤማውያን እስራኤልና አሜሪካ መሬቱን ለመጋጥ ስለፈለጉ ብቻ ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 күн бұрын
“ ለጤናሽም አይደል ያንቀዠቀዠሽ ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቻለሽ “ አለ የሀገሬ ሰው ። ምነው እብድ ውሻ ይመስል ሁሉን መናከስ ጀመረሳ???? እረ አደብ በሉልኝ ለዚህ ሰውዬ ተንቀዠቀዠሳ!
@rahelligedion
@rahelligedion 3 күн бұрын
Well done Trump Free Palestinian from Hamas
@hamuzy
@hamuzy 3 күн бұрын
ትራምፕ ነጋዴ ሰውየው እምናገረው የሚወስነው አያውቅም
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 3 күн бұрын
This is imposible. Trump is facilitating save environment for Israel, yet grave life for Palestinian peoples.
@nadewwhib9845
@nadewwhib9845 3 күн бұрын
አይ ደጉ አብረሀም ! ያንተ ልጆች እንዲህ ከተበላሉ የኛ መጨረሻ እንዴት ይሆን……..
@ReshidKedir-e5s
@ReshidKedir-e5s 3 күн бұрын
Gaza dislocation is a calculated idea, remember Israel leader said from the Sea to the Land
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 3 күн бұрын
የትራምፕ ውሳኔ 1ኛ ነው ። 👍
@awet2507
@awet2507 2 күн бұрын
አለሜ አትቸኩል ሳውዲ አልቀበልም ያለችው የጆባይደን ሳይሆን የዶናል ትራምፕን ነው
@kasimbereka2717
@kasimbereka2717 3 күн бұрын
መቼም ቢሆን አይሳካላቸውም
@jeremiah2516
@jeremiah2516 3 күн бұрын
✝️
@capitainsarahabtaff6711
@capitainsarahabtaff6711 3 күн бұрын
MAKE AMERICA AND ISRAEL SAFE AND GREAT AGAIN 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 3 күн бұрын
😂😂መጨፍጨፍ እና ለመዝረፍ ነው የለም የዘረፋችሁቴን የምናስተፋችሁ ዘመን ላይ ደርሰናል።😂😂
@DfA4795E3
@DfA4795E3 3 күн бұрын
​@@rahmaabdurahman2539 ምንድ ነሽ አንች ደግሞ?
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 күн бұрын
ይህ ዘመናዊ ወረራ ነው አሜሪካ ስደተኛ በአገሬ አልቀበልም ብላ በተለያየ ምክንያት ስራ አየሰሩ ባሉበት ሁኔታ እያሰረች እያባረረች ባለችበት ሁኔታ ፍሊስጠሞች ደግሞ ከገዛ አገራቸው ይውጡ ማለት እብደት ነው ሰይጣናዊ ተልእኮ ነው ይህ እብደትና እብሪት ደግሞ አሜሪካ ዎጋ ያስከፍላታል
@TewoderosAtetegeb
@TewoderosAtetegeb 3 күн бұрын
መቼም አለም ምን አለ በለኝ ትራፕ የሚናገረውን የሚያደርገውን አያውቅም ታያለህ አንድ ነገር ሳይሰራ በጦርነት እያመሰ ጊዜውን ይጨርሳል እንጃ እስከዚያ ድረስ ይደርሳል ብለህ ነው
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 күн бұрын
ብራቮ ሳውዲ ። አለም ! አትጠራጠሩ ትራምፕ እጅግ በጣም ከፍተኛ ተቃውሞ በአለም ላይ ይቀሰቀስባቸዋል ምክንያቱም ጀብደኛ ስለሆኑ ሌላም ተገቢ ያልሆነ ውሳኔ እንደሚሰጡ ይጠበቃል ።
@DawdEdrise
@DawdEdrise 2 күн бұрын
Azage kebea anguache alu denze Gaza lemen ynoralu seole honalche ale denz shemagelea manew seole ysmselat yerasehen ager amed asda seol malte abzethal inshalla tgbalehe
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 3 күн бұрын
Free Palestin !!!
@chakurdave5434
@chakurdave5434 3 күн бұрын
ask your mother😂😂😂
@Mohamedali-dk4wy
@Mohamedali-dk4wy 2 күн бұрын
ሁለታቹህም እንዴት አይነት ድድብናና ለሠው ልጅ ጥላቻ እንዳለባቹህ ያሳያል ና የፍልስጤሞችን ጉዳይ ባትዘግቡ ጥሩ ይመስለኛል
@fariskedir2768
@fariskedir2768 3 күн бұрын
አለም አንተ እየዘገብክ ያለህበት መንገድ ግን በጣም ወደ አንድ ወገን ያደላ ዘገባ ነው በግልፅ ቋንቋ ለጠየቀህ ጥያቂ መመለስ ትተህ ትራምፕ ያለውን ብቻ እያወራህ ነው ለማልማት እንችላለን ካሉ ማልማቱ የነሱ ነው ብለህ ለመናገር አለመድፈርህ እጅግ አሳዛኝ ነው
@Sad-s5l
@Sad-s5l 3 күн бұрын
ያይሁድ ወዳች ደጋፊ ነው ሁሌ እስራኤል ነው አንጅ ወንጅልን አይቀዋወምም
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 3 күн бұрын
አለምዬ ዜናውን ሲያነበው እጅግ በጣም ከመደሰቱ የተነሳ ወደ 3 ቦታዎች ላው ፊደል እየሳተ እየተንገዳገደ አርሞዋቸዋል::ኢሳያስ ደግሞ ፍልስጤማዊያን ብሀገራቸው ለማለት አልፈለገም ::ግፍ በማንም ይፈፀም እንደ ሰው ማውገዝ ይገባል ::አለም ትናንትና ሰውዬውን ንፉግና እፉዬ ገላ ብለህ መዝገብክን ላስታውስህ አወዳለሁ:
@chekolehadis9512
@chekolehadis9512 3 күн бұрын
በታቀደላቸው በጀት በሚስጣቸው የጎሳ፣የጎጥ በተደራጅ የምስራቅ አፍሪካ ኤርትራ፣ሱማሌ፣ሱዳን ፣ኢትዮጵያ ቅልቦች አካባቢውን በተስጣቸው አጀንዳ ደካማ ሲያደርጉት የመካከለኝው ምስራቅ ስደተኞች ኢትዪጵያዊን አባሮ አረብ ያሰፍርበታል የዛሬ ስምንት አመት ብዩ የነበረውን ዛሬ እደግመዎለሁ ጣሊያን እና እንግሊዝ አካባቢውን ለማመስ የፈጠሩት ለእስራኤል እና ሳውዲ የወደፊት እቅድ ድጋሚ ተከልሶል n1978 ለዚህ እቅድ ምንያህል የበኩላችንን አስተዎፆ እያረግን ነው እራሳችንን እንጠይቅ ። "ስለ ነገ አለማወቅ ከመጠየቅ አያድንም"
@fuadlulu8568
@fuadlulu8568 3 күн бұрын
Antem asama insumm asamaa
@የሳምሶን_ታሪክ
@የሳምሶን_ታሪክ 3 күн бұрын
የመሀመድ ጅኒ የሰፈረብህ ስለሆንክ ጥሩ አይወጣህም።
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 3 күн бұрын
👍
@HeiruSali
@HeiruSali 3 күн бұрын
Syjemer Yenante Dardar Yegermal Amarkawyan Leqew YePalestayn Byhon Enqa Aytasebem Mot Le AYHUDOCH !!!
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 3 күн бұрын
Don’t worry, Allah already in the Quran he explained everything is what happened Palestine the last minute what happened Jewish people in the Quran read Quran
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 3 күн бұрын
I guess this is the beginning to build the temple 🛕 for Israel 🇮🇱
@Dimetrosgedion-g7f
@Dimetrosgedion-g7f 3 күн бұрын
ፍልስጤማውያንን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ሴራ
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 3 күн бұрын
ኣባረህ ለእስረራኤል መስጠት ነው ምንም ሌላ ትርጉም የለውም
@somanlol
@somanlol 3 күн бұрын
mechem bihon ayisakalachewum gazan mawudemachewu sayibeka hzbun ke gaza lemaswetat masebachewu waga yaskeflachewal
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 3 күн бұрын
እንዴት ዋላችሁ አለምነህ🙏 ትራምፕ ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር የማትፈልገውን ፊርማ እንድትፈርም ማስገደጃ ቁልፍ፣ የፍልስጥኤማውያኑን ማስጠጋት ለግብፅ ፈተና ሲሆን፣ ይህን ፈተና ለማካካስ ኢትዮጵያ በግብፅ ፍላጎት እንድትፈርም usaid እና መቶ እጥፍ ቀረጥ ተነጣጥሮብን ያለ ይመስለኛል? ትራምፕ የቁማር ጨዋታ ተላብሰዋል። እኛ ክብራችንን እስከ 4 አመት መጠበቅ ካልቻልን ቅኝ ተገዛን ማለት ነው።
@zebidartube
@zebidartube 3 күн бұрын
ትክክለኛ መፍትሄ ነው ዶናርድ ይዘው የመጡጥ የፍልስጤም ሞት ማብቃት አለበት ።
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 2 күн бұрын
Lk new trump
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 2 күн бұрын
አዋአዜ ተመራአጪ ሚዲያአ
@tekestetadele7480
@tekestetadele7480 3 күн бұрын
ታሪክ እንመርምር ጋዛ የማን ነበረች የጋዛ ቀደምት ነዋሪዎች እነማን ናቸው የጋዛ ቀደምት ነዋሪዎች የደረሱ ?አዋዜ የሚነግረን ነገር ካለ
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 3 күн бұрын
መጀመሪያ እራሱ አሜሪካን ያስተካክል ሊያወድማት እያሰበ ነው
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 3 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው አፎቦች ተጋግዘው ነው ከቀይ ባህር የነቀሉን ፍልስጤም ግብጽ ሱዳን ሶርያ ልብያ ሳዕዲ ግንባር ቀደም የሻዕብያ አሰልጣኝ ናቸው😊 ሳዕዲ ፈሳም ናት ዕድመ ለአሜርካ 😅 ለኢትዮጵያ እምቀርቡን ቤት እስራኤል ናቸው❤
@breaktube5059
@breaktube5059 3 күн бұрын
ክበሪልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🇮🇱እስራኤል እና ኢትዮጵያ አንድ ነን
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 3 күн бұрын
Ignorant comment you don't understand what colonization means
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 күн бұрын
አንተ ድግሞ ሳይጠሩህ አቤት ሳይልኩህ ወዴት ትላለህ:: መቼም መቼም እስራኤል የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆና አታውቅም:: እንዲያውም ዋነኛ ጠላታችን ናት:: ለምን ይመስልሀል አሜሪካ ለግብፅ በየአመቱ በትርትሊየን ዶላር የገንዘብ እና የጦር መሳሪያ በገፍ እየሰጠች አንደላቃ የምታኖራት? ከእስራኤል ጋር በሰላም ለመኖር በቦታና በድርሻ አፏን በፍፁም ላትከፍት ተስማምታ እኮነው:: አየህ:: ይህ ሁሉ የግብፅ ግፍ የሚደርስብን ለእስራኤል ሲባል ነው::
@rrebka3396
@rrebka3396 2 күн бұрын
አሁን ነው መፍራት 3ኛው...
@workukassaw2880
@workukassaw2880 3 күн бұрын
ባለሦስት ምኝታው አንደኛ ላይ ጠቅላላ ዋጋውን ልትነግረኝ ትችላለህ እባክህ
@abaybekele5839
@abaybekele5839 3 күн бұрын
Trump is a reality show celebrity!! In his mind presidency is a reality show. እነ አለምነህ ደግሞ 'ስር ነቀል' ብለው ያዳንቁታል!! Yes, it makes more views when u put ‘ስር ነቀል'. ሀሳብ አይደለም, ቅዥት ነው! እንደ imposing tariffs on Canada and Mexico. Alemneh: do you know only the legislature (የህግ አውጭው ክፍል - House of Representatives and Senate) impose tariffs?
@amuamuti3757
@amuamuti3757 3 күн бұрын
ሚስትክን ልቀቅልኝ እና እኔ ላግባት ይባላል እንዴ??? ሚስትክ በጣም ቆንጆ ናት ባለ ሙያተኛ ናት በዛ ላይ የአልጋ ላይ ጫወታ ሚስተካከላት የለም ታድያ ይችን ወዷን ባለቤትክ ነው ልቀቅልኝ የሚሉክ ጋዛ ግን ለፍልጤማዊያን ከዛም በላይ ናት ሰዎች እባካቹ የአሳማ ስጋ አትብሉ።
@بنتسيدعسن
@بنتسيدعسن 3 күн бұрын
ስር ነቀል ለውጥ ተሰላለህደ በ21ኛው ዘመን የቅኝ ግዛት እንግዛችሁ እያለ ወይስ ለውጥ እና ነውጥ ተምታታብህ?
@rahelligedion
@rahelligedion 3 күн бұрын
No more Hamas
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 3 күн бұрын
ስልጤ ሄዶ ነፃ ያወጣቸዋል😌
@אלהלאקאו
@אלהלאקאו 3 күн бұрын
አሼባሪ የሆነ ህዝብ በቅዲስቷ ምድረ አይኖራትም የአዛ ህዝብ አሼባሪ ስለሆነ ይባረራል
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 3 күн бұрын
ያሳዝናል 😢 አለምነህ ዋሴ እውነቱን ለመናገር ፈርተሀል !!!! ይህ የእስራኤል ግዛትን የማስፋፋት ዘመቻ ነው አዋዜዎችም ታቃላችሁ ።
@LulaMohammed-j3n
@LulaMohammed-j3n 2 күн бұрын
Hmm! Sel Gaza gnbata tewna Meratu wym hagru ymanew ? #flasha
@SamiRaskukuL
@SamiRaskukuL 3 күн бұрын
ሠላም ለዚ ቤት አለምነህ እንደምን አለክ ዋይታዎስ የገብት አራሳቸው ትራብ ናቸው ወይስ የሄለን ማስክ ብረታብረት ነው ወይ
@عليحسن-د5ح6ر
@عليحسن-د5ح6ر 3 күн бұрын
አለምነህ ይህ ሳይገባህ ቀርቶ ነው እምታሽሞነሙነው እዛ ቦታ ላይ የእስራኤልን ዜጎች አስፍራ ለነሱ አስረክቦ መውጣት ነው አለማው ይህ እኮ ግልፅ ነው።
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 2 күн бұрын
ግን ሳኡዲ አረቢያ ጋዛ በጦርነቱ ስትፈራርስ ትንፍሽ አላለችም ነበርኮ አሁን ምን መጣ?🤔🤔
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk 3 күн бұрын
Ende Addis Ababa.
@binyseyoum9151
@binyseyoum9151 3 күн бұрын
Please Aleminhe, this isn't about real estate to take over the land doesn't need explanation.
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 3 күн бұрын
ትራምፕ በዚህ ግዴለሽ መሳይ ቁማራቸውና ድብቅ ግዴለሽ እልሀቸው በዩክሬን የምድር ከርሰ ሀብትስ ከፑቲን ጋር ሰላም ያመጣሉ ብላችሁ ነው??? ለዘለንስኪ የሞኝ መጫወቻ ካርድ ይሆነዋልና አይመስለኝም!? የበሰበሰ .... ብሪክስ እራሱ ሰላም የነሳቸው ይመስለኛል ።ስለዚህ ባይደን አስተዋይ ተንኮለኛ ነበሩ ትራምፕ ስሜታዊ ግዴለሽ። ወዴት እንደምንሄድ ያሰጋል። ፈጣሪ በማስተዋል ይምራልን🙏
@Sad-s5l
@Sad-s5l 3 күн бұрын
ይህ ቱራብ ማልት እብድ ውሻ
@hamuzy
@hamuzy 3 күн бұрын
እሄን 4 አመታት አለም ምስቅልቅል ለማውጣት ነው የትራንምፕ እቅድ ነው
@Hanan-yc5du
@Hanan-yc5du 3 күн бұрын
አንድ እብድ ተናገር ብሎ መመን ዘበት ነው
Alemneh Wasse ትራምፕ #በክስ ወንበር ላይ!
1:14:57
Alemneh Wasse
Рет қаралды 7 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН