KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሚኪ በቀረፃ መሀል ያልታሰበ ነገር ገጠመው!! የሚኪ እናት ሴራ ተጋለጠ አክስትየው የፍርድ ቤት መጥርያ
33:26
እንደሸንኮራ መጠሽማ አትተይኝም ካካ ያለችው ልጅ መጨረሻ
51:33
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
የህግ አክል ይዘን ሄደን ሚስትየዋን ታደግናት ~~ ስታሳዝን
Рет қаралды 56,838
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
ትንግርት
Күн бұрын
Пікірлер: 852
@user-dn4yr5oo8j
9 күн бұрын
በእውነት እጂግ ልብ ይስብራል አብረህ ያሳለፍከውን ስው ሌላው ይቅር አንድ ቀን የተገናኘህውን ስው እንዲህ አይደረግም አቤቱ ጌታ ሆይ ይህ ትልቅ ወንጀል ነው ቶሎ ድረስላት እባክህ
@DjdjSjs-k7j
9 күн бұрын
ኣመመኝ ኣመመኝ እህቴ ኣረ ወገን ያለ የኣለም መድሀኒት ማረን ይቅር በለን ምህረቱ ላክልን ወገን ንስሀ እንግባ ኣጀቴን ተላወሰ ወኔ😢😢😢😢
@HawaSeid-n2j
9 күн бұрын
ሰማይንና ምድርን የፈጠር አላህ ያዋርድህጤናህን ይንጠቅህ የተረገምክ
@ItellAla
9 күн бұрын
እኔግርም ሚሉኝ ሴቶች ሴትን ግፈኛ አፈር ያስበላሽ አችም አድቀን የጂሽን ታገኝዋለሽ ሰው ባያይሽ ፈጣሪሽን ብትፈሪ ጥሩነበር አች መሀይም ጠብቂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sada-yc6pi
9 күн бұрын
ሳህ አላህየስራዋን ይስጣት 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@ItellAla
9 күн бұрын
በጣምበጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@Sada-yc6pi
@BettiBetty
9 күн бұрын
Yenem Tyake New Jegnawu Lik Asgebacewu
@መኪያ.ሠድተኛዋ
9 күн бұрын
በጣም እኒህ ልክሥክሦች😢
@ItellAla
9 күн бұрын
@@መኪያ.ሠድተኛዋ በጣምበጣም
@AsAz-i4x
9 күн бұрын
ውሽማ ተብየዋ ባንቺ ላይ ባልሽ ይህን ቢያደርግብሽ ደስ ይልሻል በጣም ትገርሜላሽ ለሚስቱ ያልሆነ ላንቺም ነገ እራሱ ብድርሽን ይከፍልሻል
@aduadu3685
9 күн бұрын
አይቀርም የራሷን ህይወት ነው እያሳያት ያለው 😢😢😢
@ديحهسيمو
9 күн бұрын
በጣም ናሳዝናል ግን በነግራችነላይ ሁሉ ወድ አንድ አይደለም አነደንድ ወንደች ከወድም የበለጠ ያረጋሉ የእኔ ብሌ ከራሱ የበለጠ ለኔናአ ለልጆቹ ያስብል ሳይበላ ለኛ ሳይጠጣ ለኛ ሚያረግልን አላህ የሰጠኝ ፀጋ አላህ ያኑረዉ አሚን በሉ ሁሉ ሰዉ አንድ አይደለሞ🎉🎉🎉🎉
@KhanKhan-bp6qm
9 күн бұрын
አስባቹሁታል እስከዚህ ደረስ ነዉ😢😢😢😢በተለይ ለሴት ልጅ ትልቅ ትምህርት ነዉ።😊
@meitohabibi
9 күн бұрын
በጣም እጅ
@hawaALiWal
9 күн бұрын
ጋዘጠኛው እድህ እሥከሚያረጋት አነተ ምን እየሠራህነው ካሚራ ደቀነህ እያየህ እደት አሥቻለህ ወይሥ ድራማነው የምሠራብን
@mulukenfetene4996
9 күн бұрын
አንተ ራሱ ለተመልካች እንጂ ለሷ አላዘንህም እንዴት የዚህን ያህል ትዘገያለህ?
@EyerusMengstu-d5v
9 күн бұрын
@@mulukenfetene4996ድብቅ ካሜራ ነው ያስቀመጠው
@HAYYMaaa
9 күн бұрын
በጠም እኔም ግረገበኝ ገዜጠኝዉ የመይረበነዉ በትረስ አፊኖ እስከ ምገለት ድረስ 😥😥😥😥
@ሃይሚ
9 күн бұрын
ትክክል
@ሐረገ
9 күн бұрын
😢😢😢😢በሥላሴ ስም እፋፋፋፋ በጣም ያማል አምላኪ መጨረሻየን አሳምረልኝ ከሁሉም በላይ ጤና
@tarawnehtarawneh5584
9 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ አይረባም እዉነት 😢😢😢😢😢😢😢
@HAYYMaaa
9 күн бұрын
በጠም የን የህል ጉደት እስከየደርሱበት ድረስ ዚም ስል😢😢😢😢😢😢😢
@መቅዴሥየማርያምልጅ
7 күн бұрын
በጣም እሥኪገሏትነዉ እንዴየምጠብቀዉ
@tetr4232
9 күн бұрын
ጋዜጠኛው ግን አትንከርፈፍ ጠንክረህ በጥፊ ለመተርገብ ሞክር እንደሀገሬ ሚዲያ
@HAYYMaaa
9 күн бұрын
በዜ አይተመም ሀገሬ ሚዲየ ጎቦዝነዉ💪💪 ኤሄመ አነደደኝ ☹️☹️
@yemachaltube
8 күн бұрын
ወንጀለኛዉን የመይደባድብ ጋዜጤኛ እጭ
@gsjhsh6181
23 сағат бұрын
ጅል ነው አናደደኝ ሰብስክራይቤን ላነሳ ነው ተጃጃለ
@Abdurehmanabdi-f7h
9 күн бұрын
አረ ምነው እስኪገሏት ነው እንዴ የምትጠብቀው
@aberashdebela8327
9 күн бұрын
ጋዜጠኛ ለምን ቶሎ አደረሰላትም እክጫወቱባት ገሎታል እኳ
@Hawwe12
9 күн бұрын
ሌላ ምንም አልል የሷን ስቃይ ለናንተ ያድርግላችሁ አርመኔ ጨካኞች አይ የስው ልጂ ከፋት😢😢😢😢
@HAYYMaaa
9 күн бұрын
ገዜጠኝዉ ግን ዘገዬህ የኔ እነት አቤት ጪከኔ😢😢😢
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
9 күн бұрын
ወይኔ ፡ ሰው ፡ መሆን😢😢😢😢😢😢
@nimaqatar7832
9 күн бұрын
አችም የነጋቀን ይደርስብሸል
@SaraBarKot
9 күн бұрын
እግዝዮ እግዝዮ እግዝዮ እነዚህን ሰዎች ፍርድን መስማት አለብን ወንድም በአስቸኮይ እንዲመጣ 😊
@AklililLeake-gr7bt
9 күн бұрын
እግዚኦማህርነ ክርስቶስ ወይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
9 күн бұрын
ጋዚጠኛው ግን እደዚህ እስኪ ጉዱት ድርስ ለምን ዘገየህ በመቤቴ
@RahwaKidane-f8n
9 күн бұрын
ኣው
@Solomon-w6c5g
9 күн бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
@alemhaile625
9 күн бұрын
እኔማ ተቃጠልኩ እኮ
@furtunaghirmy8829
9 күн бұрын
ጀግና ነህ ፈጣሩ ከጎንህ ይሁን እባክህ እስጀ መጨረሻ እርዳት ጸበል ዉሰዳት በታም አሳዝነኛለች ቆማ እንትድሀድ ፈጣሪ ይርዳት
@mussieebssa3834
9 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ሥም ምህረት ይሁንልን በደላችንበዝቷል ኡኡኡኡኡኡኡ እግዚኦ ነው። ወገን ንስሃ እንግባ
@Alemtsehay777
7 күн бұрын
ያሳዝናል እንደ በደላችን ብዛት አለን እኮ
@umhibatube
9 күн бұрын
እድሜሽን አጭር ያርገው አላህ ባለጌ አንቺን ድፍት ያረግሽ
@ShibibaAtoipi
9 күн бұрын
ኢንሻ አላ አላህ የውሻ በሽታ ይጣልብሽ
@user-km8tm8ig3o
9 күн бұрын
ወንድማችን ወይኔ ስታሳዝን እንኳንም ደረስክላት ምናልባይ ብትድን ሆስቢታልውሰዳት አግዛት ለህግ ይቅረብ ሁለታቸውንም ባለጌውች አፈርይብሉ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
8 күн бұрын
😭😭😭የኔናት አይዞሽ ይህምቀን ይቀየራል እነዚህአረመኔዎች እመብርሀን ከወደቅሽበት ከነልጀሽ ጥላከለላሆና ታንሳሽ የኔናት
@Zainab-xq5kq
9 күн бұрын
እር ምንአይነት ግዜነው😢😢😢😢
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
9 күн бұрын
እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡
@Tigistzeleke-v6y
9 күн бұрын
አቤት ፈጣሪዬ በልጅሽ ይድረስ የተረገምሽ ሸሌ
@Tnbit-h4n
9 күн бұрын
እኔ ግርም የሚሉኝ ስራ የሌለው ጎረምሳ እያገቡ መከራቸውን እየበሉ ነው በጣም ያስስዝናል።
@mollyM-m5r
9 күн бұрын
Betam
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
9 күн бұрын
አረ ምን ተሻለን ዘንድሮ ማን ኣምነን ነዉ ሰዉ ጋር የምንነረዉ😢😢😢
@semretgirmay5590
9 күн бұрын
የሀልጅ ግን የዚች እህት ግፍ እንዴት ፈጣሪ እንደሚቀጣው አላቅም ባንቀው እንዴት ደስ እንደሚለኝ
@yrgazrubabel9513
8 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ከዚህ በላይ በደል 😭 በግልፅ ፊታቸውን በግልጥ ማሳየት ተገቢ ነው ባይ ነኝ
@hanimuhammad3753
2 күн бұрын
አላህ ይማርሽ እህቴ የዚህ ልክስክስ በቁሙ የጠነባ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋህ አረመኔ ክፉ ጠብቅ ዋጋ ትከፉላለህ እኔ ልጅቷን ብሆን ፖሊስ ነዉ የማመጣዉ ጀግናዉ ጋዜጠኛ በፈጠረው ለህግ ስታቀርበዉ አሳየን እረ ቶሎ ድርሱላት😢😢😢😢
@WenshotElhabshi
9 күн бұрын
ወይይይ ወዶች😢😢😢😢😢
@nanny3146
9 күн бұрын
Egzio maharene christos min aynet zemen nw very sad egzabeher yemaresh amen 😢😢😢😢😢😢😢
@haymanotbelete5295
9 күн бұрын
ጨካኞችስ .. አንድዬ ሰይጣንተለብ. ተላብሰዋል..ጋዜጠኞቹ ግን . ከረፋፋ . ኃላፊነት . ሊሰማችሁ ይገባል..... ነብስ ጡረ ነኝ ብላ ነገራችሁ .... ተከታትላችሁ ብደረሱላት ....ኑሮ .. ድብቅ ካሜራ ለምን አስፈለገ .. ለሚሆነው ተሎ ካልደረሳችሁ😭😭💔
@BirtukanTulu-mq5me
6 күн бұрын
Gazetagnu gin gizehin bedemb tatakam tinish zagayak 😢😢 fetari yimarat lijwanim walda lemasam yabkat❤
@tirualemtemtime8962
9 күн бұрын
እረ ድረሱላት ወይኔ ልቤ ደማ። እነዚህን። አንቆ። መግደል ነዉ
@FhffgFfgchg
9 күн бұрын
የኔናት አላህያሺርሺ ያርብ እህቴእሱአይቸግርውም 😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ወይኔ
@FhffgFfgchg
9 күн бұрын
ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 አላህየጅሺንይሥጥሺ አችእበትሴትሁነሺ እደዚህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@kuw6095
9 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ግን ትግስት እስከመቼ ነው አቤቱ ማረን😢😢😢😢
@atinafe5880
9 күн бұрын
ፈጣሪ ይከፍልሻል ጠብቂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmuemuEmu-b6n
9 күн бұрын
ተመስገን የማትናገር መስሎኝ በጣም አዝኘ አልቅሸ ነበር ይሄ በኔ ህይወት ላይም ያለፈ ታሪክ ነው ትግርት በጣም የምትገርም ሌጂ ነህ ፈጣሪ እደደረስክላት አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@هيله-ز4ت
9 күн бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት በዚህ ቪዶ ምንአይነት ክፉ ነቸው 😢😢😢😢
@damoursarah6
9 күн бұрын
ጀግና ነህ ወድሜ በርታ
@sisayyaregal
9 күн бұрын
የኔ እናት እፌ እንኮን ተርፍሽ እናቴ😢😢😢
@selamawitguta4727
3 сағат бұрын
😭😭😭 የናንተን የህይወት ስቃይ አምላኬ ሆይ ይህቺ ሴት አትርፋትና ስቃያቸውን አሳያል 😭😭😭እነዚህ እርጉሞች በጣም ያማል 💔💔💔 አምላክ ሆይ ፍርዱን ስጣቸው ።
@uaeuae4902
9 күн бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ ግን ለምን ተሎ አደርስላትም እዴ አታይም ባክህ ተሎ ህክምና ውሰዳት አይ ወድ ቁሜ ቀራለው እጅ ወድ ሚባል አላይም 😭😭😭😢
@TekayTlema
9 күн бұрын
እግዚኦ
@LilySedro
9 күн бұрын
አንዳንዴ ንብረት ካለን ለትዳር የምንመርጠውን ሰው ማወቅ አለብን ካለበለዚያ አደጋው ህይወትን አሰከማጣት ይሆናል እና ከማይሆን ትዳር ቢቀር ይሻላል ነገሮችን ልብ ብለን መከታተልና ጉዳት ሳይደርስ እንንቃ ምርጫችን ላይ ጥንቃቄ
@mollyM-m5r
9 күн бұрын
Are asflgem
@meskermbuzayhu6415
9 күн бұрын
ላንችኛዎ ጌታ ያያይሻል ብድሩን ታገኝዋለሽ በሰማይም በምድርም ብድር ይግባሽ
@DeboraEthiopia
9 күн бұрын
egizaber yemarshi yene enati betam yasazinali 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Firdewus
9 күн бұрын
ጥሩ ስራ እየሰራህ ግን ፍጥነትና ቆራጥነት ያስፈልጋል ልታስገድላት ነው ነውዴ ኤጭ
@AzizaMuketar
3 күн бұрын
እውነት በጣም አመመኝ አይይይይ ሰውውው እነሡም ሰው መሆናቸውን እረስተውታል አላህ የሠራቸውን ይስጣቸው እህቴ አላህ ጤንነትሽን ይመልሰው
@lubabayeshak7324
9 күн бұрын
ሰዉ እንኳን አጨምርም።
@FoziaYesuf
9 күн бұрын
እረ አፈር ብላ አቦ ጨካኝ 😢😢😢😢😢.
@selamabebaw4532
9 күн бұрын
መጨረሻዋን አሳውቀን በእግዚአብሔር በምትወደው ቁማ አሳየን😢😢😢😢
@hannakonjo48
9 күн бұрын
ጀግና❤❤❤❤ጋዜጠኛ
@debraworktuffa6504
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ለግፈኞቹም ጌታ ይፈረድባቸው
@SalimSalim-nc1mp
9 күн бұрын
በርቱልን ጀግኖቻችን
@MakurdHdeu
9 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ወይ የሠው ጭካኔ😭😭
@رقيهابراهيم-ن2ك
9 күн бұрын
እፍፍ ሴት ስትጨክን እዚህ ድረስ ነው ጌታ ጠብቀን ጌታየ 😥😥😥😥😥
@EyerusTeshoe
9 күн бұрын
አምላኬ.ሆይ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጨካኝ..ነዉ
@hawaALiWal
9 күн бұрын
እኔ የምላችሁ ሤት ሁና በሤት ላይ መጨከን እዳው በኢቶ ውሥጥ እሣት አለመዝነቡ ጥሩነው የአላህ እዝነትነው አቦ ድፍት ያርግህ ግፈኛ
@fitztek8119
4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አሁንም ቅዱሳን ነን ይላሉ። እግዚአብሔር ለሁሉም የሚገባውን መንግሥት ሰጣቸው። 98% የሚሆኑት ክፉ እና በአጋንንት የተያዙ ናቸው።
@seadapp50seadapp50
9 күн бұрын
አላህ ይድፋህ ወይኔ ወገን የላትም እደ😢😢😢😢😢
@HawaSeid-n2j
9 күн бұрын
ይሁሉ ስቃይእስከሚደርስ የት ቆየህ
@GabiYamarama
5 күн бұрын
ፈጣሪ አሟሟቴን አሳምርልኝ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@chaltuchaltu1641
9 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭waayoo Yaa gara jaabinii dhaala namaa. Maali garuu kun hundumaatu
@fatumahusein263
9 күн бұрын
Yesirashin yistesh fetari
@tamiratgebregzabher1456
9 күн бұрын
ይህ ትልቅ በደል ነው ጋዜጠኛው መቼስ ሳታይ ቀርተህ አይደለም በደሏ በጣም በዛባት እስከ ምትሞት ነው የሚጠበቀው
@FetiyenGebreslasie
9 күн бұрын
ውድ ጋዜጠኛ ክብር ይገባሀል!!
@צומהזרו
9 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ውይ የሰው ጭከና እሥር ቤት ውስጥ መሞት አለባቸው 😢
@belayneshkegnekegne
9 күн бұрын
ከደዚህያይነተየረክሰ ሰወ ይሰወረን😢😢
@Muna-u1t
9 күн бұрын
አላህ ሆይ ፍራጁ አተና የሱን ህመም አንስተህ ለሱ አድርግለት😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ጭካኔ ነው ሱበሀንአላ😮😮😮
@madinamadhina
6 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ ግን ችግረ አለብህ እሥከሚገሏት ነዉደ የምጠብቀዉ እደዘህ አይነት ነገረ ሥታይ ፈጥነህ ድረሥላቸወ😢😢😢😢😢
@meitohabibi
9 күн бұрын
ወይኔ ለዛውም እርጉዝ ሴት ነች የኔእናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ወይኔ ወይኔ ስታሳዝን
@hanaabatehana5489
5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢አይምናይነት፣ጊዜነዉ፣የደረሥነዉ😢😢
@አልሃም
9 күн бұрын
ቢስምላ ያረብ 😢😢😢😢😢 አንቺ ከዚ ጫከኝ ጋ ትላለጨለሽ አላህ ለንቺም ተራ ይደርስሻል😢😢😢😢
@Sofia-b4j7w
9 күн бұрын
Gazexany daafi dhaqabi maloo😭😭😭😭😭
@RahmaKhalid-bj9pv
9 күн бұрын
Yaa Allah 😭😭😭😭
@BirtukanBekele-k2p
6 күн бұрын
ወይኔ ሰው ይሄን ያክል ጭካኔ 😢😢😢😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
6 күн бұрын
😢😢😢የኔ እናት 😢😢
@seyoumasefa8818
9 күн бұрын
እውነት ለመናገር የሄ ሰው የእንሰሳ ባህሪ ያለው ጨካኝ ሰው ነው።
@adanechtekabe7215
7 күн бұрын
እሰይ ልገድሏት ነበር ደረሳችሁላት በርታ ጀግና እውነት ይውጣልህ
@AlmeKebede-t7i
8 күн бұрын
በመጀመሪያ ለምን አደርሡላትም ነበር ደካሞች😢😢😢😢😢
@hanaabatehana5489
5 күн бұрын
አላህ፣ያሽርሽ፣ሔሉዬ
@SemraMahmed
9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የእኔ ውድ አይዞሺ እነሱም ይታመሙ ይሆናል አላህ አፊያሺን ይስጥሺ ይሻልሻል❤❤❤ ወንዶች ጤና ስትሆኝ ነው የሚወዱሺ
@MuluemebetWako
9 күн бұрын
ወይኔ ወይኔ ይሄንን ልቡ ያበጠ ወጠጤ ጭንቅላቱን ዘቅዝቆ ማሩኝ እስኪል መግረፍ ነው።
@lomnishlomnish5411
8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 uuuuuuufii waqayo hoji isa ya kenufii
@tedros7728
9 күн бұрын
Egziabher yrdachu ayzosh❤❤❤❤
@Abcdfayyyyy
9 күн бұрын
Beyesusiim Namnii tokkoo tokkoo malumaa yadaanii jedhe😢.
@ayelegugssa5215
7 күн бұрын
You are great and wonderful
@seadapp50seadapp50
9 күн бұрын
የእሷን እጣ ፈንታ አላህ ያሳይህ😢😢😢😢አቤት ወንድልጅ😢😢😢😢ውሾች
@KuWait-bw2li
9 күн бұрын
Mine ayinet chekane now uuuuu 😢😢😢
@fauziayasuf6518
9 күн бұрын
ወደሚ ስው የስፈለጋሀል ብቻህን አተቀሳቀስ አዳራ አራስህን ጠብቅ ጀግና ጋዘጠኛ ነህ በርታ
@rqshkl8385
3 күн бұрын
አግዚአብሔር ህዋይ ሃግርችን ትውልድ ሕውልው ተብልሿ ያምርት ምክጣክት አስተ ግውምር ያምትው ላዝህ ንው አምልከ ይዛምን መችርሽ አንድትፍችም አድርህን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HawaAhmed-gd9rg
9 күн бұрын
ጀግና ጋዘጠኛ ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
@MulukenMensa
9 күн бұрын
iski gedlat new ymttbkaw eraaa lpolis asaweke abakhn🤔🤔🤔🤔
@marmeahmed
5 күн бұрын
እድሜ ልኩን እስርቤት ማበስበስ ነዉ ከነዉሽሜቱ😢😢
33:26
ሚኪ በቀረፃ መሀል ያልታሰበ ነገር ገጠመው!! የሚኪ እናት ሴራ ተጋለጠ አክስትየው የፍርድ ቤት መጥርያ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
51:33
እንደሸንኮራ መጠሽማ አትተይኝም ካካ ያለችው ልጅ መጨረሻ
ትንግርት
Рет қаралды 19 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
44:23
ጽናት || ክፍል 16 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 33 М.
33:12
ከባሌ ሰይጣኡን ይሻለኛል ብላ ራሷን የምታረካው ልጅ ላይ የገዛ ባሏ በናቷ ፊት መሰከረባት ሚስትም ምላሽ ሰጠች
ትንግርት
Рет қаралды 21 М.
44:59
ሚኪ የሰማውን ማመን አቃተው ። ዶክተሩ እውነታውን ተናገረ ። ነርሷ በቁጥጥር ስር ዋለች !!
Gojo Tube
Рет қаралды 86 М.
18:41
🔴ሰበር‼️አስደንጋጭ 4ኪሎ ስላሴ ምን ተፈጠረ ማንም ያልጠበቀው ክስተት “ መስቀሉን የረገጠው TikToker መጨረሻ “ መስቀል ብቻ ሳይሆን ከጀርባዉ ሌላም አለ
Abyo Tube አብዮ ትዩብ
Рет қаралды 12 М.
10:10
ያሳዝናል አቢጊያ ሞታ ተገኘች ከሞቷ ጀርባ ያለው ሚስጥር Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 37 М.
40:59
የማዳም ቅመሟ ብቻዬን ቀርቻለሁ በማለት የአትሂድብኝ ልመና ውስት ገባች
ትንግርት
Рет қаралды 37 М.
48:09
4 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል የደበቀችው ጉድ ወጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 139 М.
58:45
የእናቷን ወንድም እየተኛች እናቷን የምታሰቃየዋ ወጣት
ትንግርት
Рет қаралды 19 М.
44:54
እኔም እኮ ሴት ነኝ ስሜት አለኝ ያለችው ሚስት መፍሄው ማስረዘም ነው አለች
ትንግርት
Рет қаралды 24 М.
57:33
እህቱ እውነታውን ሰማች😭የደፋሪዋ ወንድም ጋዜጠኛውን አስፈራራው😱|yneser ayne/የንስር አይን /ዱካ ሾው@Dukashow33 #ethiopianmovie
አዳኟ
Рет қаралды 6 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН