KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በነገረ ፍጻሜ ላይ ጥያቄና መልስ~~ከእስራኤልዊያን ጋር የተደረገው አስደንጋጭ ውይይት | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
3:09:48
SAMI SHIKOR - ቑጥዓ ህዝቢ ኣብ ልዕሊ ስኒት ዝተገብረ ምስንኻላት
1:33:26
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
ይቅርታ መጠየቀ ጥፋት ነውን | ይቅርታ መጠየቅም ማድረግም ከሱ ነው | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
Рет қаралды 1,963
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
ወንጌል ይለውጣል
Күн бұрын
Пікірлер: 59
@Dibora-s
Ай бұрын
,ቤካ ደምረው እውነቱን ነው ያንተ ይቅርታ ወንድሞቹን ለመከፋፈል ነው መሪ አለኝ ትላለህ በአሁኑ እድሜ መሪ መሆን ነበረብህ አንተም ተው አንተም ተው አሁን ግን መከፋፈል ነው የጀመርከው እነሱ በይቅርታ ወንጌሉን አብረው ይቀጥላሉ ወየው ላንተ መሀል ሰፋሪ ተግባር እስፕሪቱን የስድብ እና የወንጌል መቃወም ሼር ስላደረገልሄ ጌታ ምህረት ያርግልህ
@abdissamoges8512
Ай бұрын
@@Dibora-s 🍏🍎🍏
@hanahabtam-i9k
Ай бұрын
የውሸት ይቅርታ ነው ያስታውቃል አንዱን እየጠሉ አንዱን ይቅርታ መጠየቅ ምን የሚሉት ነው የትኛው መጻሐፍ ቅዱስ ያስተማረው እንደዝህ አይነት ይቅርታ
@abdissamoges8512
Ай бұрын
ቤካ ሀሰተኞችን መቃወማቸው እነ አቤላ ልክ አይደለም? አሁን የምትተቸው ልክ ነህ?እነ አቤላንም ይቅርታ ጠይቃ ታድያ ? ተንኮልና ለማናደድ ካልሆነ ።አንተ ተሳስተህ ይሆናል ግን እነ አቤለ ሀሰተኞችን በመቃወም አልተሳሳቱም ሆም ለስ አይደሉም አንተ ኢየሱስን ያልፈራህ የሰው አባት አለኝ ትላለህ የሀሰተኞች አድማ ስደት አስፈርቶህ እነ አቤላ ልጅ ሆነው ልባቸው ግን ትልቅ ነው ሀሰተኞችን መቃወም አልፈሩም አይፈሩም አን ዥዋዠዌ አመፀኛ ነህ ኢየሱስን አታውቅም ምላስ ብቻ ውሸታም ቀጥል እዛው አድማህን ግን ምንም አታመጣም መስቀል ሚድያ የኢየሱስ ነው ሀሰደኞች አይችሉትም ከጠቀመህ እድሜህን በሙሉ አድምባቸው ከቱ ከቱ ከቱ
@alazarshalom2198
Ай бұрын
እንዴ ለምን ይቅርታ ጠየቀ ነዉ ????
@TsionMekurea
Ай бұрын
ቤካ ግን በጣም ባለጌ ነህ
@mimialeme2055
Ай бұрын
ሀይ ቤካ ይቅርታ መጠየቅክ መልካም ነው ግን በሰው ምክር ነው የጠላውት ያልከው አንዱን ለመታረቅ ሌላውን መጥላት የለብክም አማን ወደቀ ብለክ ዱላ ማንሳትክ ያሳዝናል
@seblustifanosss2746
Ай бұрын
ቤካዬ አንተ አንደኛ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤
@Eyanqleka
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Nevereverlerver
Ай бұрын
@@Eyanqlekaሰይጣን በይቅርታው በስጭቶት ተቃጥሎ የለቅሶ ሳቅ እየሳቀ ነው😅😅😅😅ቤካ አንደኛ👏👏👏
@Luna23official
Ай бұрын
ኣንዱን ወዶ ኣንዱን መጥላት ኣንዱን ይቅርታ ብሎ ሌላውን ይቅርታ አለማለት የሰይጣን ነው። ኣይሻልህም የነፍስ አባት በቃ እያየናችሁ እኮ ዘቅጣችሁ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ። ነፍስ አባት አባት ምናምን እያላችሁ ። እየዘባረቃችሁ ተገኛችሁ ዘቀጣችሁ ብትንትናችሁ ወጣ። ሲጀመርም የስጋ ስብስብ ስለነበረ ነው እንዲህ እንክትክታችሁ የወጣው። ሁላችሁም shame on you
@Nevereverlerver
Ай бұрын
አንቺስ ዳጊን ትወጂዋለሽ? ኤርሚን ትወጂዋለሽ? ዮኒን ትወጂዋለሽ? ኢዩን ትወጂዋለሽ? በፍጹም ለአምላክሽ አቡና ስትይ አምርረሽ ትጠያቸዋለሽ ልትገድያቸው እስከመፈለግ ድረስ😢😮እራስሽ ሰይጣን ነፍሰገዳይይይ አታስመስይ ማንም አይሰማሽም👎
@onetruth4649
Ай бұрын
ተባልታችሁ ልታልቁ ነው ወይ ጴንጤ
@TsionMekurea
Ай бұрын
አዎ ቤካ ይቅርታህ የበቀል ነዉ እስከዛሬ የት ነበርክ ይቅርታለመጠየቅ ልክ አንድ ሰዉ ስህተታችሁን ሲነግራችሁ ሮጣችሁ ሌላ ቦታ ሄዳችሁ ይቅርታ ትጠይቃላችሁ ይሄ ደሞ ጤነኝነት አይደለም
@TezetaWorku-x9n
Ай бұрын
@@TsionMekurea ይቅርታ መጠየቅ ጤነኝነት አይደለም ትያለሽ ደና ነሽ አንቺ ራሱ ጠይቂ ደግሞ የጌታ ደጋፊ ሁኚ
@abdissamoges8512
Ай бұрын
@@TsionMekurea ❤️❤️❤️❤️
@TsionMekurea
Ай бұрын
አባት ብቻ ነው ያለህ እናትስ የለህም🤣🤣
@SeleshiGetachow
Ай бұрын
የተያዘው ፣ነቀላ ነው ወይስ ተከላ ፣የክርስቶስ ወንጌል ጥላቻ ነው እንጂ ወደ ኃላ እየተመለሱ ፣ጭቅጭቅ ፣ይሄን ይህል እውነት ዝምታ መታደል ነው እውነተኛ ፣ፍቅር በደል አይቆጥርም ፣በቃ ወደፊት ሄዱ ወንጌል ብቻ ስበኩ በጌታ ፣ ልባችን ቄስለ እናገልግልበት ። kzbin.info/www/bejne/lXrQnouda7l1f9Usi=9vtNPyXhp_PiXWUW
@Almaz-nn6br
Ай бұрын
ቤካ ድራማ እየሰራህ ነው። በደንብ እድርገህ ደባ እየሰራህ ነው ።
@FkremaryamFkri
Ай бұрын
ቀጥል በርታ
@FantahunMehari
Ай бұрын
ቤካ ጎበዝ በርታ አንደኛ ነህ❤
@eleni311
Ай бұрын
ግን ኮሜንት የምትሰጡ እውነት የወንጌል አማኛች ናችሁ ? የይቅርታ መልክ እና አይነት አለው ? እራሳችሁን መርምሩ
@Dibora-s
Ай бұрын
,በትክክል ምላሱን ስቶህ ነው ያቆመው መኪነው ይሻልህ ነበር
@sarajamal4198
Ай бұрын
እባካቹ,ግራ,አተጋቡን,ዝምብላቹ,ይቅርታ,ከደረክ,እና,ምን,ይሁን,ጥሩ,አደረክ,እባክህን,ክስ,ትታቹ,እዉነት,ላይ,,አትኩር,ወንድም,መክሰስ,ጥሩ,አይደለም,እንደንተ,ተሰደብ,ማን,አለምላሳቹን,ቆጥቡ,ጌታ,ልመጣ,በደጅ,ነዉ,እባካቹ,ቁጣ,አታመጡቡን,
@kemf5410
Ай бұрын
ኣንተም ወረኛ ሁላችሁም የቲክታክ ተቀላቢ ናቹ ወሬ ወደዚ ወደዛ ኣመላላሽ በናንተ ምክንያት ቲክታክ በቆመ 😊
@-everythingames
Ай бұрын
ይህዉ ሌላ ደግሞ ተጨመረ እረ ባክህን ያሉት እራስ ምታት ሆነዉናል
@debebechharer2212
Ай бұрын
Weshetam yewendmoch kesash drome aman tlalah enje andgna yewendmoch kesash ante nah ekerta keteyek ulunen meteyek now
@seblustifanosss2746
Ай бұрын
የምርቃና ሚድያዎች መቃንወም ሳይሆን አገልጋዮችን በጥላቻ በጥርሳቸው ነክሰው ይዘው እንደ ቋሚ ሰራ እንጀራ መብሊያ ቤት ክራይ መክፈያ አድርገው ለሚድኑ የወንጌል እንቅፋት ነው የሆኑት እግዚአብሔር ከሚድያው በውርደት ይጠራርጋቸዋል
@Eyanqleka
Ай бұрын
Ke zenb mar ayegnem
@Luna23official
Ай бұрын
ኣይጠራረጋቸውም መመኘት ይቻላል
@Nevereverlerver
Ай бұрын
@@Eyanqlekaበትክክል ዝንቦቹ አቡናና አምላኪዎቹ ናቹ😉😄
@Nevereverlerver
Ай бұрын
@@Luna23officialአማኑኤል ዱብ አለንም እንደዚ ስትሉለት ስትጣበቁለት ነበር ለኢየሱስ መጣበቅ ትታቹ😂
@seblustifanosss2746
Ай бұрын
ጀምሮ እያየሽ?
@TirusewHussien5252
Ай бұрын
Take time before God. Do not respond to any one if you are doing what you did as the Holy spirit and the word of God convicted you. If you take advise this is my advice , just close and find your God until he direct s you.
@haddismesele4064
Ай бұрын
ሴታሴት ብቻ!!
@TurhamJesus91
Ай бұрын
Hulu achbrbari nw tiktok lay
@TsionMekurea
Ай бұрын
ቤካ በጣም ስሜታዊ እንደሆንህ ሳልነግርህ አላልፍም በጣም ብዙ ጊዜ ተከታትዬሀለሁ የምታወራዉ ወሬ ሁሉ ስሜታዊ ሆነህ ነው። ወ/ሮ ቀለመወርቅስ እና ወ/ሮ ዳግማዊትንስ ይቅርታ ጠየቅክ ወይስ ገና ነህ? ወረኛ ነገር ነህ
@TezetaWorku-x9n
Ай бұрын
ያንቺ ስድብስ የሰው አምላኪ ሆናቹ ቀራቹ
@TsionMekurea
Ай бұрын
@@TezetaWorku-x9n በመጀመሪያ ስድብ እና አስተያየት ለይተህ እወቅ
@addisdemeke1472
Ай бұрын
ስታዝኑ የስይጣን መቀለጃ ሆናችሁ እስቲ ዝም ማለት ብትለምዱሰ ምን ታገለግላላችሁ በተለይ እአንተ ሰውን ሰታሸማቅቅ ነበር በተለይ ሴቶችን
@TezetaWorku-x9n
Ай бұрын
እድሜ ለካ እውቀት አይደለም ጋሽ ደምረው በዚ እድሜ ዜሮ ኖት ፣ጌታን ተቀበሉ
@abdissamoges8512
Ай бұрын
@@TezetaWorku-x9n መጀመርያ እርሶ ይቀበሉ ከመሣደብ ከመተቸት
@etsegenetamare7165
Ай бұрын
ደምረው ስለገባው ነው ትክክል ነው ከነ ክፋቱ እየደገፋቱ አትግደሉት ።
@etsegenetamare7165
Ай бұрын
ቤካ አሁን በሚድያ የምትለፈልፈው ትክክል ነው ?
@etsegenetamare7165
Ай бұрын
ቤካ ጥላቻህና ክፋትህን ቪድዮ እየሰራህ ነው ጆበርግ ያሉ ያውቁሃል የግል ህይወትህ ምን ያደርግልናል ?
@Luna23official
Ай бұрын
ኣንተ ወንድሞችህን ለምን ጠላሀቸው??? ወንድሙን የሚጠላ እሱ ነፍሰ ገዳይ ነው።
@Nevereverlerver
Ай бұрын
አንቺስ ዳጊን ትወጂዋለሽ? ኤርሚን ትወጂዋለሽ? ዮኒን ትወጂዋለሽ? ኢዩን ትወጂዋለሽ? በፍጹም ለአምላክሽ አቡና ስትይ አምርረሽ ትጠያቸዋለሽ ልትገድያቸው እስከመፈለግ ድረስ😢😮እራስሽ ነፍሰገዳይይይ አታስመስይ ማንም አይሰማሽም👎
@MisirWet
Ай бұрын
@@Nevereverlerver@Nevereverlerver አቡና አምላክ ነው እንዴ? ምን አይነት ጠማሞች ናችሁ። በጌታ ስም የሚያጭበረብሩ ተወቀሱ ብለሽ ምነው አስተሳሰብሽ ተናጋ። ዳጊም እንደ ሴት አንገቱን እያነቃነቀ የሚሳደብና ወንድሞችን በሀሰት የሚከስ ነው። ጩፋም አጭበርባሪ ሌባ ነው። ኤርምያስም ተሳዳቢ ነው። ቤካም አቁዋም የሌለው ቃሉንም በቅጡ የማያውቅ ነው። ይቅርታው ጥሩ ነው።
@SisayGirma-rw5th
Ай бұрын
ደምረዉን፡አንዲት፡ሴት፡ከሳዉ፡ነበር፡ሚስት፡እያለዉ፡ሊደርበኝ፡ብላ፡ከሳዉ፡ነበር፡ዉሸት፡ነዉ፡በየ፡ነበረ፡አሁን፡ግን፡እዉነት፡ነወ፡፡ታማኝ፡ሰዉ፡አይደለም፡ዉሸታም፡ነዉ።
@abdissamoges8512
Ай бұрын
@@SisayGirma-rw5th ደግ አደረገች ትዳር መበተን ነው ጌቶችህ ያሰተማሩሆ?
3:09:48
በነገረ ፍጻሜ ላይ ጥያቄና መልስ~~ከእስራኤልዊያን ጋር የተደረገው አስደንጋጭ ውይይት | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 755
1:33:26
SAMI SHIKOR - ቑጥዓ ህዝቢ ኣብ ልዕሊ ስኒት ዝተገብረ ምስንኻላት
SAMI SHIKOR
Рет қаралды 1,9 М.
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 7 МЛН
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
54:23
እግዚአብሔር የሚያምነው ሰው ||Prophet Solomon Ketema ||Amazing teaching 2024
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 3,5 М.
2:25:59
የአርቶዶክስ ሀሰተኛ ኪዳን |ተናገር እውነቱ |ኤል ቃል tube| ኦርቶዶክስ ተዋህዶ |faithline|melos|ብሩክ ባባ| ኤፍሬም ባለጊዜ |ዳንኤል ይልማ
ኤፍታህ Eftah Tube
Рет қаралды 1,4 М.
1:22:17
ፅላት እና ታቦት በኦርቶዶክስ ዲያቆኑን ያበሳጨ ወይይት
Meskel M
Рет қаралды 69
1:01:02
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - ”የት እንስበክ?”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 6 М.
1:18:28
ውሸትን ሳጋልጥ // ሰለሞን የነገሰቤት አመት በኦርቶዶክስ መፅሐፍ... | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 503
33:13
ምስጋና ||Mesgana ||ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu workeye||worship ||amharic worship
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 557 М.
1:44:35
ከመንፈሳዊ ሽባነት ውጡ~~ኤርም በቁጣ ለአገልጋዮች መልዕክት አስተላለፈ | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 240
41:07
መ ዳን በ ክርስቶስ ብቻ #በ ወድም #ዳዊት ፋሲል እና #አሰገድ #eshetu_melese ##dawitfasilminstry #gracecommintchurchu#sef
Grace Family
Рет қаралды 21 М.
1:58:56
ሚኪ የኦርቶዶክስ በአስተምሮት ሞገታቸው | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 1,3 М.
1:41:23
በታቦት እና በፅላቱ ላይ ጥልቅ ዉይይት ተደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | faithline
el ቃል tube 1
Рет қаралды 3,2 М.
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН