No video

"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው

  Рет қаралды 3,473

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Күн бұрын

ይህ ዝግጅት 4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ቅዳሜ ከ 4:00 እስከ 6:30 እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
@comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic ‎@bbcamharic

Пікірлер: 8
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 9 ай бұрын
እዚህ ቤት በጣም የሚገራርሙ አባቶች አይቻለው የኚህ አባት ግን ለየት ይላል ኢትዮጵያን ከነ ሙሉ ክብርዋ አሳይቶኛል በተለይ በተለይ አማርኛን ከነ ሙሉ ክብርዋ ከፍ ከፍ ማግረጋቸው ለየት ያሉ አባት ያስብላቸዋል። እውነት! እውነት! ምስክር በሁለት ወይ ከዛ በላይ ይጸናል ይለናል ቅዱስ ቃል እኔም እኚህ አባት ለየት ማለታቸውን በአንድ እውነት ነገር ግን ሁለት ጊዜ እውነት እውነት ብዬ ለየት ይላሉ እላለሁ። አፍሬ ነው እንጂ ያው ባራዳ ቋንቋ ይበልጣሉ ለማለት ነው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 9 ай бұрын
ተመቸኝ አራድኛው !!!
@munaibrahim3019
@munaibrahim3019 8 ай бұрын
መምህር፣ እየተቃጠልኩ ነው አሉ፣ እንኳን እርስዎ ታላቁ ምሁር እኔ እንኳን የፊደሎች ግድፈት የራስ ምታት ይሆንብኛል። ለምሳሌ፣ 'በ ህ' ' ፈንታ 'ክ' ን መጠቀም እየበዛ ሄዷል። 'ማለት ነው' ያለ ቦታውና በየዐረፍተ ነገሩ መሀል እየገባ በዜና ዘገባ ሁሉ የተለመደ ሆኗል። ጥናት ተደርጎ የእርማት ፕሮግራም ቢዘጋጅ ብዙ ግድፈቶችን ያስተዋሉ ተሳታፊዎች እንደሚኖሩና ውጤትም ሊመጣ እንደሚችል አምናለሁ። አማርኛ እጅግ ሠፊና ጥልቅ እንዲሁም እጅግ ገላጭ ቋንቋ ነው። ሁላችሁንም አከብራችኋለሁ።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 9 ай бұрын
እውነት ነው !!
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 8 ай бұрын
Robert Frost once remarked, “Poetry is what gets lost in translation,”
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ነው እንጅ አመሰግናለው አይባልም ፀያፍ ነው።
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 8 ай бұрын
አኹን ምን ይባላል: እንዲህ ያለ ሌጣ ትርጉም? "ሰበር ዜና" "ጫማ ወስጥ ገብተን ስናየው" "ከፈረሱ አፍ" "አቅም ግንባታ" "ሁለት አሰርት" "አስራዎቹ" "ሰርፕራይስ" "ፕራንክ አረጋት" "ሙድ ያዘባት" "የስ፣ሼቭ" ከሌሎች እንግሊዝኛ ኮተቶቹ ጋር። ወዘተ ወዘተ ወዘተ
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН