ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ

  Рет қаралды 22,088

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 6 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር:: ለትውልዱ እንዲህ አይን ገላጭ የሆኑ እውቀቶችን ቀለል ባለ መንገድ ለትውልዱ እያስተላለፉ ስለሚገኙ በጣም እናከብርዎታለን:: ብዙም እንጠብቃለን::
@ENC372
@ENC372 7 ай бұрын
ገርሞናል ዶ/ር እየመላለስኩ ነው ያየሁት Thank you
@birukasressie4312
@birukasressie4312 5 ай бұрын
ዶክተር ጥላሁን ተስፋዬ ጊዜህን መሰዋት አድርገህ አዘጋጅተህ ውስብስብ የሆነውን የNuclear Physics ሳይንስ ለሰው ልጅ በግልፅና በሚገባን ቋንቋ ስላስረዳህን በጣም ነው የምናመሰግነው ። የዚህን አስገራሚ ሳይንስ ( ህልቁ መሳፍርት) ፈጣሪ የሆነውን ቅዱስ እግዚአብሔርን እንድናስበውና እንድናመሰግነው ሰለረዳኸን እግዚአብሔር ያክብርህ።
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ።ምን አለ ያኔ ትምህርት ቤት እሬት ሬት ሬት የሚል ፎርሙላ ብቻ ሲያስሸመድዱን ከሚውሉ እንደዚህ ህይወት ያለውና ደስ የሚል እውቀት ቢሰጡን?እባክህ ዶ/ር በዩቲዩብ ዝግጅት ብታቀርብልን?
@user-fk7zc3is4s
@user-fk7zc3is4s 3 ай бұрын
እውነት ነው በፎርሙላ ብዛት አእምሮችን እኮ ጦዘ😰😰😰
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 7 ай бұрын
ድንቅ ሰው ኖት! እባኮትን በመፅሐፍ መልክ ቢያሳትሙት በእግዚአብሔር ዘንድ በረከቱን ያገኛሉ። እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@user-fk7zc3is4s
@user-fk7zc3is4s 3 ай бұрын
Betikikil
@AbenzerShfraw
@AbenzerShfraw 7 ай бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ሳይንስ ነው እንደዚ አይነት ሰዎችን ብዙዎቻችን ለመረዳት ስለምንቸገር እየሰማናቸው አደለም ስለዚ ደጋግሞ በማቅረብ ትንሽ ግንዛቤ ህዝቡላይ ቢፈጠር መልካም ነው
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 6 ай бұрын
I am very interesting to hear more. Thank you Dr Please come with your own channel. I also thank you Walia
@beastfoundation567
@beastfoundation567 Күн бұрын
Please invite this man again.
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 6 ай бұрын
"እዚህ ያለ Composition እዛም አለ" ማለት ከመሬት ውጪ ባለው ዓለም ማለት ነው። (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 1) 1፤ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2፤ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ የሚለውን ቅዱስ ቃል አስታወሰኝ። ግሩም ነው።
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 6 ай бұрын
ኬሚስትሪን በቋንቋችን አለመማራችን ያሳዝነኛል።
@user-ee6fh6wd5x
@user-ee6fh6wd5x 5 ай бұрын
waw it was amazing. I knew difference thing about nuclear physics thank you doctor
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 7 ай бұрын
Wow! እጅግ ብዙ የትምህርት መሰረት የሆኑ ኅሳቦችን አግኝቻለሁ :: በተለይ ስለ ፔሬዲክ ቴብል ኤለመንትስ ብዙ ትረዳሁ! ስለ እልኬሚስቶች ልፋት ወዘተ
@beastfoundation567
@beastfoundation567 7 ай бұрын
This is the best video walia published after Demoz Goshime!!! I love it! በእውነቱ እንደዚህ ዓይነት ሳይንስን ማዕከል ያደረጉ ወርክሾፖች በየቦታው ያስፈልጉናል።
@user-nr6sk5dy9r
@user-nr6sk5dy9r 7 ай бұрын
Dr.Tilahun dess belognal selayehuhe sr.loza noble
@tegegneyigzaw5339
@tegegneyigzaw5339 6 ай бұрын
You are so gifted well presented teacher I ever seen.I am very much eager to the next presentation
@factinfo24-
@factinfo24- 6 ай бұрын
What amazing science he told us. Unbelievable! The mysterious universe’s. Nothing unable to God. Please next?
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 7 ай бұрын
❤ በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት አስደናቂ ፕላኔት የፈጠረ እግዚአብሔር ትልቅ መሆኑን የተፈጥሮ ውስብስብነትና ስርአቱን ጠብቆ ምህዋሩን ጠብቆ መፍሰሱ የፈጣሪን ታላቅነት ያሳያሉ። በመቀጠል እነዚህን ድንቅ የእግዚአብሔር ፍጥረት በጣም በጥቂቱም ቢሆን በርቶላቸው ስለ element ን መረዳታቸውና ከትበው ለትውልድ ያቀረቡልን Albert Estein, Thomas Edison የመሳሰለ ሳይንቲስቶች በመጨረሻም የእነሱን ግኝት አጥንታችሁ አንብባችሁ የተረዳችሁትን ትውልድን ለምታስተምሩ ምስጋናዬ ከልብ ነው።
@kidauto2000
@kidauto2000 7 ай бұрын
ሶስተኛ አይናችን እንድንከፍት ወሰወሱን
@Cronaldo.edits.
@Cronaldo.edits. 7 ай бұрын
የእርስዎ አቀራረብ ፍጹም ድንቅ ነበር! እያንዳንዱን ጽንሰ ሃሳብ ያብራሩበት መንገድ በጣም ግልጽ እና አጭር ነበር። ጥሩ ፍሰት ነበረዎት፣ ይህም ለሁሉም ሰው እንዲከታተል ቀላል ያደርገዋል። የእይታ እይታዎችዎ በቦታው ላይ ነበሩ፣ ነጥቦችዎን በትክክል ያሟላሉ። ለመዘጋጀት ብዙ ጥረት እንዳደረጉ ግልጽ ነበር፣ እና በእውነቱ ፍሬያማ ነው። ታዳሚውን ያሳተፈበት እና ለጥያቄዎች መልስ የሰጠህበት መንገድ በርዕሱ ላይ ጥልቅ ግንዛቤን አሳይቷል። ባጠቃላይ፣ የከዋክብት አቀራረብ ነበር - መረጃ ሰጪ፣ አሳታፊ እና በደንብ የተብራራ!
@Addis1625
@Addis1625 6 ай бұрын
I forced myself to listen to the whole video. Even though I didn't understand single words. The man is full of knowledge. Wey gudey. Do I live in this world? Thanks
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 7 ай бұрын
ትክክል ኖት ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ለንግግርዎ!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@mesfinwolde3221
@mesfinwolde3221 7 ай бұрын
Have never seen science explained as simple as this. God bless u Sir❤❤❤
@melakubetela6442
@melakubetela6442 7 ай бұрын
እደዚህ ያሉ ነገሮች ሊለመዱ ይገባል ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁት ቀጣዮን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
@bestrong1237
@bestrong1237 7 ай бұрын
The presentation is so wonderful! የሚቀጥሉትን ክፍሎች ለመስማት በጣም ጓጉቼያለሁ፤ ''ህይወት በምድር ሊኖር የቻለው በእግዚአብሔር ነው!'' ፍጥረትን እያዩ ፈጣሪ የለም ማለት እንዴት እንደሚቻል አላውቅም፡፡
@user-iy8ge9he8m
@user-iy8ge9he8m 7 ай бұрын
I completely understand your perspective on the possibility of a creator in the context of life on Earth. Please note that there is no single statement against the existence of the almighty God in this video. I would encourage you to watch the entire video as it addresses various perspectives, including those that discuss the natural processes that contribute to the existence of life. It's always enriching to consider different viewpoints in context, and I believe the video offers a well-rounded exploration of this fascinating subject.
@tilahuntesfaye6364
@tilahuntesfaye6364 7 ай бұрын
ስለ መልካም አመለካከትዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ምስጋናዬ ከልብ ነው። አስተያየትዎ ላይ ጥቂት ነጥቦችን ላንሳ። በምድር ላይ የሚገኙ አብዛኞቹ የጉልበት ምንጮች ስረ- መሰረት ጸሀይ ናት። ጸሃይ ባትኖር የህይወት ሁሉ ምግብ መሰረት የሆኑት አረንጓዴ ተክሎች አይኖሩም ነበር። አረንጓዴ ተክሎች ባይኖሩ ደግሞ እንስሳት አይኖሩም። ጸሃይ ባትኖር በሚሊዮን አመታት የተከማቹ የጉልበት ምንጮች (ነዳጅ ዘይትና ከስልን ጨምሮ) አይኖሩም ነበር። ጸሃይ ባትኖር የውሃ ዑደት ስለማይኖር ሃይድሮ ኤሌክትሪክ አይኖርም ነበር። ጸሀይ ደግሞ ይህን ጉልበት ለሚሊዮን አመታት ያለማቋረጥ መስጠት የቻለችው በውስጧ በሚከናወነው የፊዩዥን ኑክሊየር አጸግብሮት ምክንያት ነው። ስለዚህ ሳይንስ በሚሰራበት domain ውስጥ ህይወት እንዲኖር ያስቻለው ጉልበት (energy) በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መስረቱ ጸሀይ ውስጥ የሚከናወነው ኑክሊየር ሪአክሽን በመሆኑ ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኑክሊየር ጉልበት (ሃይል) ምክንያት ነው። የተነገረበት አውድ ከላይ የተገለጸው ነው። ሳይንስ ከምልከታ እስከ ንድፈ ሃሳብ ማመንጨት ድረስ በሚሰራባቸው ዘዴዎችና ማዕቀፎች ውስጥ ሲታይ የተስጠው ርዕስ የህይወት አመጣጥን የማመልከት ወይም በአዎንታዊም ሆነ በአሉታዊ መንገድ የመበየን intension የለውም።
@Sirak.
@Sirak. 7 ай бұрын
It's a 1989 movie called "I shrunk the kids" and there is another one a 2017 movie "downsizing" by the way its a wonderful movie. If it helps.
@user-wc4qy1fe6r
@user-wc4qy1fe6r 7 ай бұрын
Ato mitiku keshanbu negn.tilk yehonewn ye fetari sira temreh mastemar silehonelih korchebihalehu wendime.selam yibzalih.
@zintonkbur
@zintonkbur 7 ай бұрын
ዶክ እናመሰግናለን ገብቶሃል
@user-rt8cm6sz3d
@user-rt8cm6sz3d 6 ай бұрын
ድንቅ ነወ!!መልካም ጅምር ነው ተጠናክሮ ይቀጥል
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 7 ай бұрын
good presentation Thank you, Dr!
@JemalEndris-jv3uc
@JemalEndris-jv3uc 7 ай бұрын
የዶ/ሩ አቀራረብ እጅግ በጣም አስተማሪና ውስብስቡን የፊዚክስ ፅንሰ ሀሳብ በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል፤ የተመራማሪው ልጆች ወደ አቧራነት የተቀየሩበትን የፊልም ርዕስ ቢነግሩን
@mohammedsurur5053
@mohammedsurur5053 7 ай бұрын
Shurink the kids
@eshetud210
@eshetud210 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት ነው ግን የባስ አለማወቄን አሳወከኝ 😂
@yonasmihretie261
@yonasmihretie261 6 ай бұрын
That is why i always appreciete Ethiopian and indian teachers. I have experience teachers from china, Germany and USA, how they deep describe and simplify a complicated science is not comparable with that of Ethiopian and indian do. I have a great recpect to my country teachers. Thank you Dr Tilaye and organizers. waiting for part 2……
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 7 ай бұрын
Wae enamesegalen
@yirgalemtsegaye2785
@yirgalemtsegaye2785 7 ай бұрын
Fantastic!!!! I loved it!!!
@47sh01
@47sh01 7 ай бұрын
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ በመፍጠሩ ነው
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 7 ай бұрын
አሁን አንተ የምትለው ከሃይማኖታዊ አስተምህሮ አንፃር ትክክል ነህ ወንድሜ እሱ የቆመበት አስተምህሮ ከሳይንስ እይታ አንፃር ነው !!
@yaredhailegiorgis2512
@yaredhailegiorgis2512 7 ай бұрын
Very timely presentation that gives some understanding and insight on the working of the universe. I hope you will continue inviting someone like him.
@HailuAlemu-wu5yt
@HailuAlemu-wu5yt 7 ай бұрын
This is the best start, we need scientific knowledge. Specially to educate the young ,the future builder. We need continuous presentation of this kind. We thank you Dr, for the precious time you are sharing with the audience
@YeshiAyele-yt1iq
@YeshiAyele-yt1iq 7 ай бұрын
Thanks a lot 🙏. For beautiful presantion.
@dimvidpro
@dimvidpro 7 ай бұрын
በ እግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ ነው።
@Anwarmoh0206
@Anwarmoh0206 7 ай бұрын
ተጨማሪ ከተከበረው ወንድማችን እንሻለን።እባካችሁ walua publisher
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 6 ай бұрын
በሀገሬ እንደዚህ አይነት ሙሁር በማየቴ ተስፋዬ ለመለመ።
@fisehamekonnen9397
@fisehamekonnen9397 7 ай бұрын
This is amazing
@feyselfeysel3584
@feyselfeysel3584 7 ай бұрын
it's beautiful ❤😢
@fuecoee
@fuecoee 7 ай бұрын
Wonderful presentation ! I can't wait for part two Thank you Dr. for better understanding of the presentation everyone can watch S1E6 of 'Deeper, Deeper, Deeper Still - Cosmos: A Spacetime Odyssey ' by Neil deGrasse Tyson.
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 6 ай бұрын
ሕይወት መሬት ላይ ሊኖር የቻለው በፈጣሪ ኃይል ብቻ ነው ። ማስረጃ ፦በኒኩሌር ኃይል የተፈጠረ ሰው የለም።
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 7 ай бұрын
Video of best , please inform books that simply we inform me nuclear physics
@TibebuWeldu-zk5fo
@TibebuWeldu-zk5fo 7 ай бұрын
maa tlpic.i loved it
@user-wx2nt7tt4j
@user-wx2nt7tt4j 7 ай бұрын
Please part 2
@yaregaltube1947
@yaregaltube1947 7 ай бұрын
The building block of an electron is a lepton. Electrons are classified as a specific type of lepton, and they are considered fundamental particles, meaning they are not made up of smaller particles. Protons and neutrons are composed of smaller particles called quarks. Specifically, a proton is made up of two up quarks and one down quark. The up quark has a positive charge of +2/3e, while the down quark has a negative charge of -1/3e. The combination of these quarks gives the proton its positive charge.
@MohammedSeid-sr5tj
@MohammedSeid-sr5tj 6 ай бұрын
ሳይንስን ስትረዳው እንድህ ነው ።
@kirubzemedu
@kirubzemedu 7 ай бұрын
ለምንድነው ግን "በውቀቱ ሰዩም" የማትጋብዙት?
@esatenawuha
@esatenawuha 7 ай бұрын
እንዳለ ጌታ የራሱን ጀምሮ ነው አልገባኝም
@tsegayesissay
@tsegayesissay 7 ай бұрын
Part two please?
@waqeedabboo-ty3dw
@waqeedabboo-ty3dw 7 ай бұрын
ህይወት ያላቸው ፍጥረታት የተገኙት ከኒኩለር በኋላ ነው። the "BIG BANG" THEORY. የፈጣሪ ነው። ከዚያ በኋላ ነው ዘፍጥረት።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 7 ай бұрын
So many key points that are not explained thus one bound to be lost. No wonder the audince was unimpressed What is atom , what is its structure , what is charge means, what is electromagntisim, what are the fundemetal forces of nature these are not explained. .....how matter came to existence? How from infinitely dense pinpoint cosmological singularity all these reality created....all these has to be explained so that they get the mesmerizing reality ....what is alpha particles you should have explained it along with beta, gamma particles .....then you should have explained mass and momentum in the classical physics, ...after all of the above, you go inside the strange world of atoms , which is quantum mechnics .....then you ought to talk about spins, positions, about uncertainty principle, entanglement, wave function, weave function collapse etc ....... I hope you comeback more prepared than this one. But a good start thank you doc
@JemalEndris-jv3uc
@JemalEndris-jv3uc 7 ай бұрын
Would you Please tell me title of the movie
@TibebuWeldu-zk5fo
@TibebuWeldu-zk5fo 7 ай бұрын
Physics......le zelalem ynur
@abrhawoldemariam9428
@abrhawoldemariam9428 6 ай бұрын
why is the transcript in arabic? why not in english as the most our students can read english more than arabic?
@mohammedsurur5053
@mohammedsurur5053 7 ай бұрын
ክፍል 2 የት አለ ቆየ በጥም ????????
@TibebuWeldu-zk5fo
@TibebuWeldu-zk5fo 7 ай бұрын
Science lemayereda sew ekko mnm aydelem. Aygermachewum. Egna fieldu lay lallen gn...
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 күн бұрын
አማራ ዘረኝነትን በመዝገበ ቃላት አያውቀውም!አሁን መንደርተኛቹ እያደኑት ነው!እየገደሉት ነው! የድሀ ድሀ አደረግናቸው እያሉ እየፎከሩ ናቸው!በስራ ላይም አውለውታል!(ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቶ)
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 3 ай бұрын
Legnam lemndnew manegrun endinmeta koy ?? University akababi lelelenew ?? Endale gn tazebkuh 😂😂
@gosaethiopia7089
@gosaethiopia7089 7 ай бұрын
የዱካክ ፊልም እንለው ነበር
@mesfinalimohammed578
@mesfinalimohammed578 7 ай бұрын
ረዥም እድሜና ጤና ለዶር. እባካችሁ ይህ ቆሻሻና ውሸት በሞላው ዩቲዩብ ላይ እንደዚህ አይነት እውነተኛ ስራዎችን እያቀረባችሁ አረስርሱን ደረቅን እኮ ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ እኛ
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,1 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 69 М.
ዮናስ ጎርፌ “ራስን ፍለጋ”  📚 ክፍል አንድ
1:00:40
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 8 М.
КАК ДУМАЕТЕ, ЧТО ОНА ХОТЕЛА СКАЗАТЬ?😂😂😂 #юмор #семья
0:35
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,7 МЛН
سمكة القرش وحورية البحر 😭😭🦈 #shorts
0:34
7amoda Gaming
Рет қаралды 20 МЛН
Mom can't calm cute babies 💕🍉🍭👶🏻❤️👧🏻🤩🤣
0:13
David Show #shorts
Рет қаралды 3,8 МЛН
We break down food from different countries
0:22
Levin’s
Рет қаралды 52 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
0:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 6 МЛН
Бизнесмены из Азии😂
0:20
FERMACHI
Рет қаралды 15 МЛН
Prank with dress💃 Subscribe to me👋🏻
0:12
Nazar S
Рет қаралды 9 МЛН