🔴 Croque monsieur 🥪 facile et rapide #‼️ በጣም ቀላል እና ፈጣን Croque monsieur አሰራር 📌

  Рет қаралды 467

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@hanichotube
@hanichotube 5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ቤት ውዴ በጣም አሪፍ የሆነ እስራር እና አቀራረብ ነው ይህን የስራ እጅሽን ይባርከው ሰለምታደርሽን መልካም ሞያዎችሽ እናመስግናለን ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 ай бұрын
Zediye እጅግ በጣም ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን like share
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 22 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በዳቦ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ጣፉጭ አሰራር ነው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
@kadijaessatube
@kadijaessatube 22 күн бұрын
ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በቀላሉ ግዜ ሳይወስድብን ሰርተን መመገብ እንችላለን አሪፍ ነው በለይ ለልጆችና ለላጤዎች🎉❤❤
@AjebushDarie
@AjebushDarie 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ቆጆ ምግብነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ዋውውውው ምርጥ ምግብነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ ውዴ ሸር ሥላረግሺን እናመሠግናለን
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆና ፈጣን የሆነ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን ግብአቶቹ በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙ ስለሆነ ይህንን ተወዳጅ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ልጆች በፍቅር እንደሚመገቡት እርግጠኛ ነኝ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 3 ай бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆነ ፈጣን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በተለይ ልጆች በጣም ይወዱታል እናመሰግናለን በርቺልኝ
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 21 күн бұрын
የኛዬ. ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ደስ የሚል አቀራረብ ቀለል ያለ አሰራር ነው ለቁርስ ለመክሰስ መጠቅ የምንችልለው የምግብ አይነት ነው ቪዲዮውን. ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 21 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo ena tenama yeselata aserar new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya ❤
@betidaniel2595
@betidaniel2595 7 ай бұрын
Enkuan dehna metash yegnaye selam lanchi yehun be kelalu yemisera gize yemayfej Betam tafach yehon ye sandwich aserar new yetebarek yehun❤
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን የኛ እንኳን በስም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዋውውውው ይህንን ይህን መሰለ ልዬ ጣፍጭና ሳንዱች ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ምግብ አስራሪ ነዉ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 7 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ የሚጣፍጥ የቱስት አሰራር ነው ያሳየሽን አሰራሩም ፈጣን የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@adona16
@adona16 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኛዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ተወዳጅ የሚጣፍጥ የቁር አዘገጃጀት ነው ዋውው ልዩ ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን ❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰረላም ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ዛሬም እንደሁልግዜውም ተወዳጅ ቆንጆ ለቁርስ ለእራት መሆን የሚችል ከቶስት ከቺዝ የተሰራ ምርጥ ተወዳጅ ሳንዱች ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 🙏🙏🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኛዬ በጣም አሪፍ የሆነ ጣፈጭ ቀላል ፈጣን ቱስትበቺዝ በዶሮ ስጋ ልዩ ጤናማ የሆነ የምግብ አይነት ነው ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች ለአዋቂ ቀለል ያለ ምግብ ነው አዘጋጅተሽ ያሳየሽን❤የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 7 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ ! ፈጣን እና ቀላል የሆነ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ቆንጆ በቶስት የተዘጋጀ ስንድውች ነው። ለልጅ ለአዋቂ ይሆናል። ልዩ ነው ያምራል።
@meganataliasinaga8058
@meganataliasinaga8058 7 ай бұрын
Interesting recipe,look so delicious 💛💛🤩 yyuyummy.yummy i hope you have a wonderful day ahead my friend
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 ай бұрын
Thank you so much 🥰🥰🥰
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c 3 ай бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ የሚጣፍጥ ቆንጆ ሳንዱች አሰራር ነው ከቆንጆ አቀራረብ ጋር ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሠግናለን❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 ай бұрын
የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬም ቀለል ባለ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን በዳቦ በክሬም ፣በፎርማጆ ፣ በዶሮ ስጋ ፈጣንና ቀላል ጤናማ የሆነ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን 👍👌🙏 አሜን አሜን ላይክ ሼርርር
@jonimercy
@jonimercy 7 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በቶስት ብሬድ ቀለል ያለ ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው
@yeelsa
@yeelsa 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኛ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ ባለሽበት ቦታ ሁላ ተወዳጅ ለልጅ ለአዋቂ መሆን የሚችል ለቁርስ ለእራት በጣም ደስ ብሎን ልንመገበው የምንችለው ከቶስት ዳቦ ቺዝ ማዬነዝ የሳንዱች ስጋ ተጠቅመሽ በኦቭን ሞቅ አርገሽ አብስለሽው ቆንጆ አርገሽ ከሚጣፍጥ ሰላጣ ጋ ለምግብነት አቅርበሽው እንዴት እንደሚያምርና እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ውዴ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏
@BezTube1627
@BezTube1627 7 ай бұрын
Yegnaye selam lanchi yehun Enkuan dehna metash leyu yehon kelel yal tafach yehon beteley lijoch yemiwedut aynet sandwich new ejish yebarek ❤
@medihntube
@medihntube 7 ай бұрын
Waooo zediye sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like share ♥️
@hanytwin
@hanytwin 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኛዬ ዋው በጣም የሚያምር ቆንጆ ሳንዱች አሰራር ነው ፈጣን እና ቀላል ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ የሚሆን ነው እናመሠግናለን ስላጋራሽን❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 7 ай бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ለቁርስ ለመክሰስ ልንጠቀመው የምችል አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ 👌👍
@mulubirhanu635
@mulubirhanu635 7 ай бұрын
Fetan ena kelal migeb 👌
@SamiraMTube
@SamiraMTube 7 ай бұрын
ሰላም የኛዬ ዛሬ ቀለል ባለ ለቁርስ ለመቅሰስ የሚሆን በዳቦ በክሬም በዶሮ ስጋ ቀላል እና ፈጣን ጤናማ የሆኑ ምግቦችች
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 7 ай бұрын
selam selamesh yebza yegsaye enkan dehna metash waw leyet yale lelje lawke yemhon senfelg kurs seflg meksese lenmgbew yemnhel egesh yebarke
@adem364
@adem364 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤነ ይስጥልኝ ማራኪይ የሆነ ምግብ ነው የኛ እዬ በቱስት ነው ለልጂ ላዋቂይ የሚሆን ብር ስላርግሽን ውናመሰግናለንን ክበሪልኝ
@user-nf4hq8kg1n
@user-nf4hq8kg1n 7 ай бұрын
Selameshe yebeza Enkuwane Dehena metashe wow merete sanedewich aserare new be Dabo be cram ye doro sega formajo hulune Gebeatoche aderegeshe tosete merete new Betame Enamesegenalen ❤
@elanahermon2357
@elanahermon2357 7 ай бұрын
የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አስጎመጀሽኝ እኮ ይህን ለራት ቀለለ ያለ እራት ስትፈልጊ እንዲህ ሰርቶ መመገብ አርፍ ነው ድካምም የለውም
@kiddycake9138
@kiddycake9138 7 ай бұрын
Selame Lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow Zareme endetelemedew Merete kelale ena fetane Dabo wetete cram yedoro sega cheese aderegeshe Gebatochun Hulu tetekemeshe tosete adergeshe 👍Betame Enamesegenalen ❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 7 ай бұрын
ሰላም የኛዬ ! ጤናማ እና ፈጣን የሆነ ምግብ ነው ሼር ያደረግሽን። ዳቦን ተጠቅመሽ በቺዝ እና በሌሎች ግብዓቶች አሪፍ አማራጭ ነው ያሳየሽን።
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ጎራ በይ አኔ ቻናል ቆንጆ❤
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
ውይ አስጎመጀሽኝ እኮ 😊❤
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 7 ай бұрын
Friede sei mit dir. Friede sei mit dir. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Es ist bei Kindern und Erwachsenen beliebt. Es kann zum Frühstück und Abendessen gegessen werden. Wir können es sehr gerne essen. Wir können es aus Toast oder Brot essen , Käse, Mayonnaise und Sandwichfleisch. Du hast es im Ofen zubereitet. ❤❤❤
@lifeisshort9720
@lifeisshort9720 7 ай бұрын
ሰላም ነዚ ቤት ይኩን❤❤❤❤
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 70 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Potatoes and eggs! Incredible! Such a simple and delicious recipe!
16:16
Your delicious dinner
Рет қаралды 459
Make Amazing Anadama Bread With Your Bread Machine!
5:57
Just One Donna
Рет қаралды 9
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 70 МЛН