No video

📍 Ethiopia food # ከጤፍ እና ከገብስ የተሰራ ምርጥ የቂጣ ፍርፍር‼️

  Рет қаралды 656

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@lucytube1379
@lucytube1379 16 күн бұрын
ጥሩ ዘዴ ነው ለልጆች ለምሳቃ በተለይ አይቀዘቅዝም በቁሌት ስላፈረፈርሽው አሪፍ አማራጭ ነው ለአዋቂም ሲበሉት ቀለል ያለ ነው እናመሰግናለን ሌላም ይሰራልን.
@hanichotube
@hanichotube 2 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛ ቤት ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ ፍርፍር ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 15 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ቆንጆ የቂጣ ፍርፍሮ አሰራር ነው ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ምርጥ ምግብ ነው ቪዲዮ ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 ай бұрын
ዜድዬ waoo እጅግ በጣም ልዩ የቂጣ ፍርፍር ነው እጅሽ ይባረክ like share ውዴ ❤
@Hadya720
@Hadya720 2 ай бұрын
ልጅላለበትቤት ምርጥነው
@AjebushDarie
@AjebushDarie 2 ай бұрын
ሠላምሽ ብዝት ይበል የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክ ዋውውውው አሪፍ አሠራርነው የሠራሺው❤❤❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሆነ ዘወትር ልንመገበው የሚገባ በገብስ ዱቄትና በጤፍ ዱቄት የተሰራ ፍርፍር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለልጆችም ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ሲያዩት ያምራል የተባረከ ይሁን
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኛዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ከጤፍ እና ገብስ ምርጥ ቂጣ ነው የጋገርሽው በቆንጆ ሶስ የሚጣፍጥ የቂጣ ፍርፍር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@jemstube
@jemstube 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ አሰራር ነዉ ቆንጆ የቂጣ ፍርፍር ነዉ የሰራሽዉ ለቁርስ ለመክሰስ ቀለል ያለምግብ ነዉ❤🎉
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 ай бұрын
በለው የኣኣዬ ! የቂጣ ፍርፍር ውስጤ ነው። ጤናማ ከሆኑ ዱቄቶች ነው ያዘጋጀሽው። ልዩ ነው። ለየት ባለ መልኩ ነው ያዘጋጀሽው ያምራል
@mulutube2116
@mulutube2116 2 ай бұрын
ሰላም የኛዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የጨጨብሳ አሰራር ነው ለየት ባለ መልኩ ነው የሰራሽው ጤናማ አመጋገብ ከቆንጆ አቀራረብ ጋር የኔ ባለሞ ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@zemaentertainment1
@zemaentertainment1 16 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኴን ደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ የጨጨብሳ አይነት ግን ለየት ባለ መልኩ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ ❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው የምር በጣም ቆጆ የቂጣ ፍርፍር ነው ሠርተሽ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያሳየሽን ለየት ባለ መልኩ የሚያስጎመጅ አሰራር ነው ሊጦን ቀጠን አድርገሽ አብኩተሽ ስጎ ሰርተሽ ቀላቅለሽ አሪፍ ተወዳጅ የጨጨብሳ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
@medihntube
@medihntube 2 ай бұрын
Waooo Zedye che buono grazie mille per aver condiviso con noi ❤like share
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የኛዬ በጣም ጤናማና ተዉዳጅ የቂጣ ፍርፍር ሁሌ ፍርፍር ሲባል በእንጀራ ነው የሚጠበቁው አንቺ ለየት አርገሽ ሰርተሽዋል ወድጀዋለሁ ።❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ለየት ያለ ነው ቆንጆ ስልስ ሰርተሽ ቂጣሽን ሳሳ አድርገሽ ነው የጋገርሽው ቂጣው እራሱ ብቻውን ሲያስጎመጅ እናት መለኛ ነች እኮ እጅሽ ይባረክ በጣም ለጤና ምርጥ ነው በርቺ ውዴ❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ ዋው ገና ክፍት ሳረግ ስታወጪ ደረስኩ እንዴት ያስጎመጃል ቂጣ ፍርፍርሽ ደሞ የተሰራው ከጤፍ ከገብስ ጤናማ የሆነ ፈጣን ሊጡንም ቀጠን አርገሽ አቡክተሽ ሽንኩርት አቁላልተሽ ቄንጆ መልስ ሰርተሽ ስለሰራሽው በጣም እንደሚጣፍጥ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክልን ❤❤❤
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 2 ай бұрын
ሰላም የኛዬ አንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ከጤፍና ከገብስ የተሰራ ፍርፍር ጤናማና ለየት ያለ ጥሩ አማራጭ የሚሆነን የምግብ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 ай бұрын
ሰላም የኛዬ የገብስነ የጤፊ ዱቄት በማደባለቅ ስልሱን በደንብ አቁላልተሽ ሰርተሽ ትንሽ ቅቤ ጣል አርገሽ ቂጣውን ስትጋጊሪይ ቀጠን አርገሽ አቡክተሽ ዋዉ ስትጋጊርይ እራሱ ዋዉ በትናንሽ ቆራረጠሽ ፈርፈርሽ. ስታቀርቢይ ቃሪያ እና እንቁላል ዋዉ❤
@mulubirhanu635
@mulubirhanu635 2 ай бұрын
Keta bewet lemejemeriya gize ayen 😁😋
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН
📌 Meilleur Barbecue avec les amis ‼️
3:06
Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube
Рет қаралды 52
የጥብስ ፍርፍር
5:40
Helen Gebeta
Рет қаралды 3 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 127 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН