Пікірлер
@FikirAkale
@FikirAkale 9 сағат бұрын
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 22 сағат бұрын
የዝር ጥላቻ ትምህርት የጎሰኝነት የመበጣበጥ የማነኗኗርበት እየረጩ ውቧን አገራችን አገር አልባ ሊያደርጉን ሌት ተቀን የሚሠሩ ባሉበት ጊዜ ዶ/ር ደግሞ የወገንህ ችግር ተረድተህ በሙያህ ማስተማርህ በጣም በጣም በጣም አመሠግናለሁ ከዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልህ ዘርህ ይባረክ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Күн бұрын
Thank You D.r
@issu2004
@issu2004 Күн бұрын
መ ሁሉም መልስ ናቸው
@tsigeleul6235
@tsigeleul6235 Күн бұрын
Offi
@MustefaGemo
@MustefaGemo Күн бұрын
ማርስ ይፈቀዳል ወይ? Dr
@user-pz9ll2vo6k
@user-pz9ll2vo6k Күн бұрын
12ሰዓት
@habtamumulugeta6879
@habtamumulugeta6879 Күн бұрын
Dr.Shuger level lemekens yemimeker alcohol ale?
@lilasifan2143
@lilasifan2143 Күн бұрын
ማንጎ ቢበላስ ዶክተር
@DemekekorraTeklegiorgies
@DemekekorraTeklegiorgies Күн бұрын
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Күн бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላሁሀይረን ዶክተር ትምህርትህ ማሻአላህ ሙስሊሞቺየትናቺሁ በሳምት ሁለትቀን መፆም ሰኞና ሀሙስ ሱናነው የቻለይፁም🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qe9nd4fm9k
@user-qe9nd4fm9k Күн бұрын
May God bless more and more. I learned a lot of things from you
@almetaye5816
@almetaye5816 2 күн бұрын
A.12ሰአት
@ElshdayTawodrs
@ElshdayTawodrs 2 күн бұрын
እኔ ስኮር ከያዘኝ 12 አመት ሆኖአል ኪሎዬ 73 የስኮር መጠኔ 165 ነው ምግብ አይርበኝም ምን ትመክረኛለህ
@yihunmulualem9870
@yihunmulualem9870 2 күн бұрын
Thank you Dr Desta!
@GeremewAregaw
@GeremewAregaw 2 күн бұрын
ሰላም ጤና የስጥልኝ ዶክተር ጥያቄ ለመጠየቅ እኔ በቅርቡ የስካር በሽታ ታማሚ ነኝ ነኝ በውስጥ መስመር በስልክ ለማግነኘት እንዴት ነው
@GebregziabherHailu-kg7yw
@GebregziabherHailu-kg7yw 2 күн бұрын
ዶክተር በምትሰጣቸው ትምህርቶች አመሰግናለሁ የዳቦ አይነት መብላት ያለባቸው ጥቀስልን
@yanniiwoww-il9xs
@yanniiwoww-il9xs 2 күн бұрын
wow እጅግ የሚገርም አገላለፅ! በዚህ ላይ ደግሞ በማያስፈራ መልኩ መግለፅ ተማርኬላው!ተባረክ።
@user-qh4hx1kr1m
@user-qh4hx1kr1m 2 күн бұрын
መ ሁሉም መልስ ናቸዉ
@abduseid3021
@abduseid3021 2 күн бұрын
ዶ/ር እኔ ሀፒታተስ ቢ አለብህ ተብያለሁ አሁን ከምትገልፀው የጉበት ቅባት ጋር ግንኙነት አለው
@zeineb1434
@zeineb1434 3 күн бұрын
Doc selam ye twat sekwar 147 new kemegeb buhala degemo 118 yehonal algebagnim abraralegn
@tekolaendeshaw7677
@tekolaendeshaw7677 3 күн бұрын
A 12 ሰዓት
@serawitchebsa6721
@serawitchebsa6721 3 күн бұрын
ለኩላሊት መጥፎ ነው ወይ በለስ በአገር ቤት በዚህ አገር dragon fruit ይሉታል በጣም ነው የበላው ምንትመክረኛለህ
@seidhussien1461
@seidhussien1461 3 күн бұрын
ለስኳር ታካሚ ጫት መቃም ይቻላልን
@ArsemaWandosun-mb5je
@ArsemaWandosun-mb5je 3 күн бұрын
ዶክተር አመሰግንሀለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው
@sebleshibru818
@sebleshibru818 3 күн бұрын
እ/ር ይባርክህ ዶ/ር ደስታ በጣም አመሰግናለሁ እኔ የሞከርኩት ጠዋት የስኳር መጠኔ በባዶ ሆድ 143 ነበር ሚት ፎርሚን 850 ሳልወስድ ቀኑን ውዬ 8:30 ላይ ስኳሬን ስለካው 107 ነበር እናም ጾም የስኳር በሽታን ያክማል።
@AklilTsegaAsefa
@AklilTsegaAsefa 3 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር ደስታ ያንተን አስተያየት እፈልጋለሁ እኔም የስኳር 2ና የግፊት ታማሚ ነኝ መደኃኒትም እወስዳለሁ በስኳር ላይ በተለያዩ ጊዚያት በ youtube በምሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ትምህርትም አግኝቸበታለሁ አንድ ማወቅ የምፈልገው ጉዳይ ግን በተለያዩ ቦታዎች (ሎዛ ይህክምና ጣቢያ፣ዘዊ ሜድኬሽን) ስኳርና ግፊትን ለማዳን መድሃኒት አለን ተቀሙ እያሉ በተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ላይ ይሰማሉ የተጠቀሙም መዳን እንደቻሉ ምስክርነታቸውን ሲሰጡ የታያል እና አንተ ይህንን እንዴት ታየዋለህ
@detamoshewmolo4830
@detamoshewmolo4830 3 күн бұрын
dr እኔ ሀላታኛ አይናት ሱኳር አላብኝ ሚት ፎርሚን በቃን ሀላቴ እዋዝደላዉ ግን ሳዉናቴ በጠሞ ከስቶዋል እባክህን ምን ትማክራኛሌ አትለፈኝ
@abrhammengesha1700
@abrhammengesha1700 3 күн бұрын
Thank you Dr
@user-km4cq6pu1j
@user-km4cq6pu1j 3 күн бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን የሆነ የህክምና ወረቀት እድታነብልኚ ፈልጌነበር እሥኪ ቁጥርሥጡኚ ትብብር
@DemekekorraTeklegiorgies
@DemekekorraTeklegiorgies 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ከ365 ወደ 108 ገብችያለሁ በአንተ ምክር ።
@NatiMulatu-d6m
@NatiMulatu-d6m 3 күн бұрын
አንድ የአይነት 2 ስኳር ታማሚ የደም ስኳሩን ተቆጣጥሮታል የሚባለው ትክክለኛው ስንት ሲሆን ነው ። አመሰግናለሁ
@user-jp5yg3ik5z
@user-jp5yg3ik5z 3 күн бұрын
ዶ/ር ለሠጠን ት/ት በጠም አናመሰግናለን !! ነገር ግን ጉበቱ ቅበት ይዞ ከአለ አሁን ለነበሩ መጥፍየው ምን ይሁን?
@selemongetachew1966
@selemongetachew1966 4 күн бұрын
አንተ ሰው ሰላምህ ይብዛ እኔ በአንተ ፕሮግራም በጣም ተጠቃሚ ነኝ በምክርህ ተጠቅሜ አመጋገቤን በማስተካከል ዘወትር እስፖርታዊ እንቅስቃሴዬን በማጠናከረ የደም ስኳሬ በባዶ ሆድ ስለካ 90 በመምጣቱ ከሀኪሜ ጋር በመመካከር መድሃኒት አቛርጬ በቁርጠኝነት ጥብቅ ቁጥጥር በራሴላይ በማድረግ ፈጣሪን በማመስገን እራሴን ቼክ እያደረኩ መኖር ጀምራለሁ ትልቁ ነገር እራስን ማሸነፍ ነው ።ሁሉም ስላማረ ስለጣፈጠ አይበላም።
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 4 күн бұрын
Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
@weiniamha3237
@weiniamha3237 4 күн бұрын
Dr selam lante yehun yen teyaka ena 3 giza ergzna lay sukara kfe yel nber ena lwedfit adaga lay neshe belwegn nber ena men madrge albegn men temkergnaleha Thank you
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 4 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው እያስተማርክ ያለሀው ስለዚህ በዚሁ መርታ ትልቁ የእኛ ሀገር በሽተኞች ችግር የግንዛቤ እጥረት ነው፡፡ ስለዚህ የችግሩን መሰረት ነው እየነካህ ያለው፡፡
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ደክተርዬ
@getachewgemeda831
@getachewgemeda831 4 күн бұрын
minnisota
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 4 күн бұрын
ዶክተር እንዴት ነህ ስኳር ከታወቀ15 አመቴ ነውመድሀኒት ከጀመርኩ 10አመት ነው ሁሌከ200በላይ ነው ጋልፍስ ሜት 50/1000 ሁሐት ጊዜ አወዳለሁ ጠዋት ግሊምፕራይድ3ግራም አወስዳለሁ ሀይፐር ታይሮይድ መድሀኒት በቀን200ግራም አወስዳለሁ ግን ለምን አይቀንስም? የታይሮይዱ ችግር ይሆን ?
@gmalmu650
@gmalmu650 4 күн бұрын
ዶክተር አይንት 2 ስኳር አልብኝ ከ10 አ መት በልይ መትፎርሚን ጠዋት እና ማታ እውስዳሁ 500 በቅን አንድ ጀምሪ ኡሁን ለይ 1000X 2 እውስዳልሁ እንተርሚተንት ጾም ማድርግ እፍለጋልሁ ግ ን ጠዋት መድሃኒቱን በባዶ ሆድ መውስድ እፍራልሁ ምን ላድርግ? በተርፈ ግ ን ውድ ግዚህን ወስድህ እሂንን አክለ ስአት ተቀመጣህ ማስተማርህ ፤ ለሁሉም ጥያቂ ስኳርን በተምለከተ መልስ እያስጥህ መቅየትህ እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት በመስጠትህ ምስጋናየ ከ ቃላት በልይ ነው ገንዘብ ክፍየ የማላገኝው ትምህርት ነው ያገኝሁት እግዚአብሂር ክብርት ይስጥልኝ የዚነት ግዲታህን በትክክል እየትዎጣህ ያልህ ጀና ንህ thank you .........thank you ........thank you 🙏🙏🙏
@aklile-z3h
@aklile-z3h 4 күн бұрын
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 4 күн бұрын
Tebark
@abreshmati7396
@abreshmati7396 4 күн бұрын
የኩላሊት ጠጠር ያለበት ሰው omega 3 faty acid / code liver oil/ gel capsul supplement መውሰድ ይችላል :Dr ?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 4 күн бұрын
Yes መውሰድ ይቻላል
@user-ot6hf9he9g
@user-ot6hf9he9g 4 күн бұрын
Like
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 4 күн бұрын
ምንትመክረኛለህ
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 4 күн бұрын
ዶክተርወገቤንያቃጥለኛልቁረጭምጭምቴያብጣልሽቴምቶሎቶሎይመጣኛል
@turushamil8570
@turushamil8570 4 күн бұрын
አላህ ጤናና እድሜ ይሰጥህ
@tekleet
@tekleet 4 күн бұрын
ሠላም ሠላም ዶክተር ደስታ ሠላምና ጤና አይለይህ ! መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ግዜ ብሆንም ብዙ ትምህርት በማግኘት ተጠቅሜአለውነ አመሰግናለው ። የእኔ ደግሞ ጧት ጧት ስኳር በጣም በመውረድ ረሰን እስከ መሳት አስቸግሮኛል መንስኤውና መፍቴውነ ብያብራሩልኝ ? አመሰግናለው ።
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 4 күн бұрын
ዶክተርበአተትምርትለውጥአለኝ
@samiroyalhlm5442
@samiroyalhlm5442 4 күн бұрын
ከ 1 ወደ 2 ተኛ ሊቀየር ይችላል ??