ስኳር ድንች እና ስኳር በሽታ፡አስደናቂ የስኳር ድንች ጥቅሞች

  Рет қаралды 21,732

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
ዶ/ረ በጣም አመሰግናለሁ ስካር ድንች በጣም እወዳለሁ ግን Diabetes ስለሆንኩ መብላት እፈራ ነበር ዛሬ ግንበመጠኑ መብላት እንደምንችል በቂ መረጃ ስላካፈልከን አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንህን ይባርክ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶር ደስታ በደንብ ስለምታስረዳን ደስ ይለናል ❤
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው ከልብ አመሰግናለሁ። ❤️🇪🇹👍🌹
@marthat6031
@marthat6031 3 ай бұрын
Thank you for the information Sweet potato 🍠
@yilmakidane110
@yilmakidane110 3 ай бұрын
This was the best health teaching in Amharic I have ever seen and heard. The way you put the medical terms and its functions in layman’s term was brilliant. I take my hat off to you!
@mesfinabegaz4313
@mesfinabegaz4313 3 ай бұрын
ተባረክ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼአለሁ dr
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 3 ай бұрын
እናመስግናለን ዶ/ር የምከታልህ ከባህር ማዶ ነው በድሬደዋ ግን ሚጣጣስ ነው የሚባለው
@yeshiseid2173
@yeshiseid2173 3 ай бұрын
Thanks Dr. Amazingly emplaned
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 3 ай бұрын
በእዉነት ዶክተር ሳላመሰግንህ አላልፍም ኢትዮጵያ ስሄድ የመጀመሪያዉ ምግቤ ስኳር ድንች ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ ድንቅ የሆነ መረጃ ነዉ የሰጠኽነ
@mahedereselam5505
@mahedereselam5505 3 ай бұрын
የትም ሀገር ስለሚገኝ ባለህበት ቦታ ማግኘት ትችላለህ
@DanielJar-l3k
@DanielJar-l3k 3 ай бұрын
Thank you doctor, god bless you!!!!!!!
@elhandle-t4
@elhandle-t4 3 ай бұрын
ዶክተር ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meseretmelku9930
@meseretmelku9930 3 ай бұрын
ዶ/ርእኔናእናቴስኳርአለብኝ እናምከዚህ በኋላ በመጠኑ እንበላለን Tanks very
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለስኳር ታማሜ ሳይቀቀል ይሻላል ቀቅለን ❤
@shewaregtilahun8534
@shewaregtilahun8534 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬለሁ
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 2 ай бұрын
ተባረክልን ዶክተር❤
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb 3 ай бұрын
ተባረክ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼአለሁ
@kidanemihiretayalew2388
@kidanemihiretayalew2388 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@YasinMuhmmad-k2c
@YasinMuhmmad-k2c 23 күн бұрын
Thaks
@kebeneshyilma817
@kebeneshyilma817 3 ай бұрын
Thank you God bless u
@MuluemebetKinfe
@MuluemebetKinfe 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!! ሀረር አካባቢ ሚጣጢስ ነው የሚባለው።
@Suzan17
@Suzan17 2 ай бұрын
Harer akababi mitatis teblo yetral👍🏽🙏
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 3 ай бұрын
Thank you❤💯🎉🎈🇺🇸🎈
@fafiEmuluqman
@fafiEmuluqman 2 ай бұрын
እኛጋ በወሎ ስኳር ድንች ነው ሚባለዉ
@tesfayehmariam8428
@tesfayehmariam8428 3 ай бұрын
10Q Dr. Amazing !
@wesenKiros
@wesenKiros 25 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን Doctor ለስኻር በሽተኛ ህጻናት ምን እንመግባቸው
@BetelhemAdmasu-i8e
@BetelhemAdmasu-i8e Күн бұрын
በከምባትኛ ሹካሬ ይባላል የጓሮአችን በረከት ነው
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 3 ай бұрын
ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወደድሬ ስኳር ድንች ሚጣጢስ ይባላል
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 3 ай бұрын
Do ,betam amesglalew❤❤❤
@alemayeh
@alemayeh 3 ай бұрын
ለኡርጉዝ በጣም ጥሩ ነው ተጠቀሙ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ዶክተር
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 3 ай бұрын
እጅግ አድርጊ አመሰግናለሁ እጥር ምጥን ያለ እና ያልተንዛዛ ምክረ ሃሳብ ነው ወድጀዋለሁ መጠዬቅ የምፈልገው ነበረኝ እዚሁ ተመለሠልኝ።
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 3 ай бұрын
ከሳዉድ አረብያ ጆዘር የመኒ / በታታ ህሉ ይባላል በታታ በአማረኛ ደንች ስሆን ህሉ ደግሞ ጣፋ ጭ ማለት ነዉ ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን።
@yirgalemtsegaye9362
@yirgalemtsegaye9362 2 ай бұрын
እናመስግናለን ❤
@lwamasaph
@lwamasaph 3 ай бұрын
D/ desta enamesegenalen kochi Lesnar beshetenga liberal yechelal wey
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 3 ай бұрын
ሰለ ማይጣፍጠው ድንችስ?አስተምረን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
ሚጣጢስ ይባላል
@Bezaalemayehu-uf8rs
@Bezaalemayehu-uf8rs 2 ай бұрын
Harar new
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 3 ай бұрын
ስኩዋር ድንቾቹ በተለይ ህንድ እስቶር እና ስፓኒይሽ ስቶርያሉትን መመገብ ጥሩ ይመስለኛል
@ZeynebTemam-ys6cy
@ZeynebTemam-ys6cy 3 ай бұрын
እኔ ባለሁበት አካባቢ( ባንበይ ) ይባላል
@redietephrem2318
@redietephrem2318 3 ай бұрын
ሚጣጥሽ
@AbuHafsa-iw7hi
@AbuHafsa-iw7hi 3 ай бұрын
መጣጥሽ ይባላል በጌዴኦ ዞን አከባቢ
@EtalemAbebe-rt5ey
@EtalemAbebe-rt5ey 3 ай бұрын
ሚጣጢሰ ይባላል
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 3 ай бұрын
ዳክተር ኒዉተን አመሠግናለሁ
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 2 ай бұрын
በቨዋ መጣጢሽ ይባላል።
@tenagneworkzergaw259
@tenagneworkzergaw259 3 ай бұрын
ወደ ደበብ ብዙ ግዜ ምጣጥሽ ይባላሌ 1 በዚህ በአዲስ አበባ ስኮር ድንች ይባላል ።
@SebleWork-kt2pr
@SebleWork-kt2pr 3 ай бұрын
Tiru Yitekimenal
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 3 ай бұрын
መጣጠ ይባላል
@enkuthallo9606
@enkuthallo9606 3 ай бұрын
ሚጣጢስ ይባላል በኔ አካባቢ
@BetelhemAdmasu-i8e
@BetelhemAdmasu-i8e Күн бұрын
ስለ ብይን ብትነግረን
@IsraelEthiovision
@IsraelEthiovision 10 күн бұрын
Last time you told us not to eat sweet potatoes; why now?
@MilkaDawit
@MilkaDawit 2 ай бұрын
Mtates
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 ай бұрын
መጣጥሽ
@hannayilma1701
@hannayilma1701 3 ай бұрын
sus kartoffel
@BethelihemAdmasu
@BethelihemAdmasu 3 ай бұрын
በከምባታ ሹካሬ
@user-po4ms6wn2k
@user-po4ms6wn2k 3 ай бұрын
Baklava yebalale
@derejesolomon782
@derejesolomon782 3 ай бұрын
ሜጣጢሽ
@tiyhirko5478
@tiyhirko5478 3 ай бұрын
Süßkartoffel
@etagegnbefkadu6944
@etagegnbefkadu6944 3 ай бұрын
Galaatoom
@AidaMohammed-np2yl
@AidaMohammed-np2yl 3 ай бұрын
Bitatese
@kassarahel29
@kassarahel29 3 ай бұрын
መጠጤሳ
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
ስኳር ድንች ለጤናችሁ የሚሰጠው 9 ጠቀሜታዎች| 9 Health benefits of sweet potatoes
6:46
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17