የኢሳያስ የጦርነት ዝግጂት ንግግር፣ ወታደራዊ ምልመላ በዩኒቨርስቲዎች፣ "ሃይላችንን አስወጥተናል" ጌታቸው ረዳ፣ የጃዋር የጦርነት ኪሳራ፣ የጎጃሙ ውጊያ| EF

  Рет қаралды 159,639

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ай бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 333
@WELAYA9
@WELAYA9 29 күн бұрын
መዝሙር33፡16 ንጉስ በሰራዊት ብዛትአይድንም ይላል ብልጽግናም የቱንም ያሕል ቢያሰለጥን አይድንም በሰራዊት ብዛት ቢዳን ደርግ በዳነ ነበር
@melay222
@melay222 28 күн бұрын
በችግራችሁ ግዜ እግዝአብሔር አትበሉ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 29 күн бұрын
#አጥፍቶ ጠፊ እየሆነ መጥቷል ብልፅግና። 4 ኪሎ ብቻ ያለው ስርዓት ቀብሩ እየተፋጠነ ነው።👎👎👎
@bright4105
@bright4105 28 күн бұрын
Ethio-Forum: 1:20 በዜናህ በየመሀሉ ለምን የተሳሳተ የኢትዮጵያ ካርታ ደጋግመህ ታሳየናለህ:: እነ ወልቃይትን ከአማራው ገንጥለህ ለትግራይ ቀላቅለህ ደጋግመህ የምታሳየን የኢትዮጵያን ካርታ አስተካክል:: በቃል ሳትናገር በፎቶ ለተመልካቾችህ ማሳየትህ ትክክል አይደለም::
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 29 күн бұрын
ብአዴን አይልም አይባልም መሬቱን አይደለም ሚስቱን ይሰጣሉ ሆዳቸው ከሞላ
@logout1224
@logout1224 28 күн бұрын
ሀገራችን ቀን በቀን ነገሮች እየተወሳሰበብን ነዉ አዲስ አበባ ላይ ስራ እየጠፋ ነዉ ስለሱ ዘግቡልን ቤተሰብ 😢😢😢😢😢😢
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 28 күн бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ሓገሬ መቼ ይሆን ሠላምና ፍቅር ልማትና እድገት የምታወጂብሽ።
@genetabate45
@genetabate45 27 күн бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ለኔ ሳይሆን ለህዝቤ የሚል የተማረ አዳማጭ እኔ ብቻ አዉቃለሁ እኔን ብቻ ሰሙ የማይል በህዝብ ተመርጦ እዝብ በቃህ የሌላ ተራ ነዉ ሲሉት እሺ ብሎ በሰላም የሚለቅ. ሰዉ ሲመጣ ያኔ ኢትዮጵያ የት ትደርሳለች.
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 29 күн бұрын
Selam selam selam selam selam selam ethio forum❤❤❤❤❤❤selam
@HaileFentabil
@HaileFentabil 27 күн бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው። Fano is Ethiopian Insurance! ድል ለአማራ ፋኖ። Victory for Amhara Fano!
@KahsayLuel
@KahsayLuel 29 күн бұрын
Ethio forum 💛❤️💙💙
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 28 күн бұрын
Selhm. Tigiray. ✝️☝️🙏❤️🌿🤔
@TemsgenTemu-wu4xy
@TemsgenTemu-wu4xy 29 күн бұрын
የሚጠበቅ ነዉ ከብልፅግና
@user-nt6nd6fu5v
@user-nt6nd6fu5v 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tibebtube682
@tibebtube682 29 күн бұрын
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ጭምር መከላከያ ማስታወቂያ ለጥፏል
@maekel6789
@maekel6789 29 күн бұрын
😂😂😂ለመጨረስ ህዝብ ድሀነውያሉ እያስገቡ
@Merja1973
@Merja1973 28 күн бұрын
የኦሮሚያ ወጣት ግን ለክፋ ቀን በተጠንቀቅ ታጥቆ ቁጭ ብሏል
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 28 күн бұрын
ያኔ የሔድኩት ይቆጨኛል 1997ብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ የነበራቹ አላቹ😂😂😂
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 29 күн бұрын
ጌቾ❤💛✌
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 28 күн бұрын
TDF real heros ❤
@kdusmabi6627
@kdusmabi6627 29 күн бұрын
ጁሀር ብልፅግና ነው አትጠራጠሩ 100%
@aymenmustafa3041
@aymenmustafa3041 28 күн бұрын
ጀዋር ጀግና ነው
@bekureadera7578
@bekureadera7578 28 күн бұрын
​@@aymenmustafa3041 😂😂😂
@mebratukidane2597
@mebratukidane2597 29 күн бұрын
የዚህ አጫፋሪ ህዝብ ችግሩ ገና መጀመሩ እንጂ መጨረሻው ላይ አይደለም!
@AbdiAgood
@AbdiAgood 29 күн бұрын
Ethio forem ❤
@abzed9076
@abzed9076 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 29 күн бұрын
Viva Ethio forem
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@alulaalula9344
@alulaalula9344 29 күн бұрын
ኢትዬ ፎረሞች ከጩቁን ህዝቦች ሰለ ምትቆሙ ክብር ይገባቹሃል መላዉ ህዝብ አግሎ ሳለም ከጎናችን ሰለነበራቹ ታሪኽ ስያስታዉሳቹ ይኖራል እድሜና ጤና ተመኘሁ ❤❤❤❤❤
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 29 күн бұрын
Ethio forem ሱሴ!!
@user-im8fs2ob4o
@user-im8fs2ob4o 29 күн бұрын
" እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም ኣልን " ። ሟርተኛን ከጋዜጠኛ ለመለየት የተቸገርንበት ዘመን ነው ።
@yostitube3077
@yostitube3077 29 күн бұрын
ጀዋር አማራ እየሞተ ስለሆነ ደስ ብሎታል ዝም ብሎ ነበር እንዳይባል ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 28 күн бұрын
ትክክል ጃዋር ቴሌቪዥን አቋቁሞ አማራን አቃጥሉ ግደሉ እያስባለ ያስጨፈጨፋቸው ንፁሃን ፍርድ እየጠበቀ ነው።
@derejebizuneh
@derejebizuneh 28 күн бұрын
🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉😂🎉🎉😂🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉😂🎉😂🎉🎉🎉😂🎉🎉😂🎉🎉🎉😂🎉😂🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉😂🎉🎉😂🎉😂🎉😂🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉😂🎉😂🎉😂🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉😂🎉🎉😂😂🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉😂😂😂🎉😂🎉🎉😂🎉😂😂😂🎉😂🎉 😂😂😂🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉​@@abuhaile6517
@genetabate45
@genetabate45 27 күн бұрын
ትክክል ጀዋር አንድ ቪዲዮ ላይ እንዲህ እዳሁኑ ሱፍ ልብሰ ከመልበሱ በፊት የአማራን ጭቅላት በቆጨራ መቁረጥ ነዉ ብሎ ተናግሮአል መርዝ ነዉ አላምነዉም.😢
@genetabate45
@genetabate45 27 күн бұрын
@@abuhaile6517 ትክክል
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 29 күн бұрын
🎉🎉🎉
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 29 күн бұрын
Jante geta Leba bechawu saihon Tazlo Nawu Yemeta
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 28 күн бұрын
አንደኛ ነህ አቀራረብህ ይመቻል
@DanielDa-mn8so
@DanielDa-mn8so 28 күн бұрын
ጀዋር ጀዝባ ነው
@genetabate45
@genetabate45 27 күн бұрын
ጀዝባ አደለም መርዝ አማራ ጠል ክፉ ሰዉ ነዉ.
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 28 күн бұрын
🙏🙏🙏💖💖💖
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 28 күн бұрын
🙏❤️💛
@nice-fs6on
@nice-fs6on 28 күн бұрын
👍👍👍👍
@user-ou4sx6oq7h
@user-ou4sx6oq7h 28 күн бұрын
Ethiopian....... Forum........ City........... Country .
@skylimit1423
@skylimit1423 29 күн бұрын
ኢሳያስ ዝሆን አክላለው ብላ ፈንድታ የሞተችውን እንቁራሪት ይመስላል ። እጅግ ደሀ ;እጅግ የወደቀ ;እጅግ ኋላ ቀር አገር እየመራ ስለ አለም ፖለቲካ ይቦተረፋል
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 28 күн бұрын
👌💯✅
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 28 күн бұрын
Excellent
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 29 күн бұрын
😮😮😮😮😮
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 28 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 29 күн бұрын
Serko Nawu Yehede Leba hula
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 28 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@aregahailu2487
@aregahailu2487 29 күн бұрын
ሰዉየዉ የጦርነት ጥም ሊቆርጥለት አልቻለም ሞት ለብልፅግና ሰዎች
@abuhaile6517
@abuhaile6517 28 күн бұрын
አሜን! የንፁሃን ደም ጠራርጎ ይውሰዳቸው!
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 28 күн бұрын
አይ ጀዋር መሀመድ የሀገሩ ህዝብ ደም መፍሰስ ሳይሆን የሀገር ንብረተ ነው የቆጨው 😢ያሳዝናል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ገላግለን እሔን ዘረኛን እና ሆዳም ህብረተሰብ 🤲🏼💔💔
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 29 күн бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@filmonaraya331
@filmonaraya331 29 күн бұрын
Viva isu jigna
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 29 күн бұрын
አዎ ጀግና የጀግና ጀግና ለ30 አመት ጅብና ሰው በአንድ ጉድጋድ ያሳደገ ያለ ትምህርት እሱ ጀግና ስትል አዎ ጀግና
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 29 күн бұрын
እኔ ኤርትራውያን ያሳዝኑኛል። ጭንቅላታቸው ንፍጥ ብቻ ነው።ኢሳያስ ወንድ ነው አፈር እያስጋጠ ለ33 አመት ገዝቷል። ይቀጥላል
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 28 күн бұрын
ሙያ በፈቃደኝነት ላይ ምርጫ ሲሆን መሥዋዕትነት ሊደርስ የሚችል ቁርጠኝነት ይደረሳል ። በግዳጅ የሚደረግ ሁሉ መረዙን ሳይገነዘቡ ራስ ላይ እባብ መጠምጠም አይሆንም ወይ ?
@atsion7214
@atsion7214 29 күн бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 29 күн бұрын
#ትግራይ💛❤️✝️🙏🙏🙏
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 28 күн бұрын
You dream a day dream.
@danielashenafi9818
@danielashenafi9818 29 күн бұрын
Hey
@DrarTeklay-hs3mm
@DrarTeklay-hs3mm 28 күн бұрын
ከጨለማ ወደ ብርሃን
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 29 күн бұрын
Ao min Tametale
@FikreTadesse-mr6zp
@FikreTadesse-mr6zp 27 күн бұрын
የሙትታን ቀናቸውን እኛተጋሩዎች ህግደፋውያንን እና ህግደፍን የሚወገዱበት ቀን ቅርብነው
@hithere4939
@hithere4939 28 күн бұрын
Ethio forum 👌 🫶 Thank you so much
@ZBG9119
@ZBG9119 28 күн бұрын
ጃዋር ጅውር ድንብር አንዱ የኢትዮጵያ እዳ? ለእዚህ ሁሉ እልቂት አንዱ ተጠያቂ ነዉ?
@ruta2909
@ruta2909 10 күн бұрын
Crazy 🤪 crazy 🤪 crazy 🤪 crazy 🤪 don’t worry about Eritrea 🇪🇷
@Nathnahom
@Nathnahom 28 күн бұрын
Aye Getachew
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 28 күн бұрын
Every time I see Asmara or the stadium gathering or their celebration, it reminds me Addis in the 80’s and Early 90’s, dusty and dark!
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 28 күн бұрын
Exactly how that country is behind in everything
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 28 күн бұрын
አቶ ጁሀር ስልጣን ከጃችን እንዳይወጣ፤ብለው የብሔር የክተት ጦርነት ካወጁ በኋላ አሁን ጦርነትን የሚቃረን አስተሳሰብ የሚያጸባርቁት ተቃራኒ ነው፤የተሳሳተን ለማስተካከል የአስተሳሰብ ለውጥ ከሆነ መልካም ነው። ግን የዘርና የጥላቻ ፖለቲካው የትምኪተኝነትን አስተሳሰብ እያጎላ መጥቷል፤ይታሰብበት፤አይበጀንም።ለዜጎች ሰላምና ለአገር አንድነት፤አንቀጽ 39 መፋቅ አለበት፤ ለእኩለት ነው ትግላችን ሲሉን የነበሩ ሁሉ አሁን እኛ ከሌሎች እንበልጣለን የሚል ትምኪተኝነትን እየሰበኩን ነው፤አስተውሉ።ይኸ መንገድ በሁሉም ክልል ዜጎችን ሰላም ያሳጣ፤አንድነትን መተዛዘንን የሸረሸረ፤ዜጎች በማንነታቸው እየተፈናቀሉ፤እየታሰሩ እየተሰደቡና ከጎረቤትና ከጓደኝነት እየተገለሉ ነው፤ይኸ ከቀጠለ አገር ትበታተናለች። በፍቅር ሁሉም ይቻላል፤ጥላቻ አቅሙ አትሁኑ፤አይጠቅምምና።መንግስት አገር ሰላም ናት፤እየበለጸግንም ነው ይላል፤ግን ሰላም በነሱ ዙሪያና ብልጽግናውም ለነሱ ብቻ መሆን አለበት፤ሕዝብ ሰላም የለውም፤ንሮውም ከብዶታልና። በአንድ ከተማ ፎቅና መንገድ ስላማረ የዜጎችን ተጨባጭ ሰላምና እድገትና አንድነት ማሳያ ሊሆን አይችልም። የውስጥ ችግር አልበቃ ብሎ፤በመንግስት በኩል ለዜጎች ከጎረቤት አገራት ጋር ከባድ እልቂት የሚያስከትል ጦርነት እየተደገሰላቸው ነው፤መንግስት አማርካሪዎቹን ቆም ብሎ ሊመረምር ይገባል።በሁሉም ደርጃ አስተዳደሩ በትምኪተኝነት አስተሳሰብ ተሞልቷል።ትምኪት ውድቀትን ትቀድማለች የሚለውን ምክር ማስታውሱ ይጠቅማል፤ስልጡንና አስተዋይ አስተዳደር ዝቅ ብሎ የህዝብን ችግር በማዳመጥ ችግራቸውን ለመቅረፍ እኔ አውቅልሀለሁ ሳይሆን፤ዝቅ ብሎ ዜጎችን ማገልገልን ይጠይቃል።
@amanuelghebrengus3735
@amanuelghebrengus3735 28 күн бұрын
Long live to president Essias 🙏
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 29 күн бұрын
Welcome. from south africa
@yeshambeltadele6612
@yeshambeltadele6612 28 күн бұрын
A famous "Banda"
@A21979
@A21979 29 күн бұрын
ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ መብቱና ጥቅሙ ሳይመለሰ የሚቆም ትግል በፈፅም የለም ‼️‼️‼️
@natnaelbehaylu3750
@natnaelbehaylu3750 28 күн бұрын
why us embassy celebrate May 20? ........they celebrate Adewa?..........to yayesew shimelis.
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 29 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@user-er7bj7od7x
@user-er7bj7od7x 28 күн бұрын
ድለፋኖዎቻችን
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 29 күн бұрын
KE KORATU MERIYACHIN KUBUR PRESIDENT ESAYAS AFOWERQI AMERAR GAR LEZELALEM ERITREA 🇪🇷 WEDEFIT
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 29 күн бұрын
መጀመሪያ ስደታችሁን አቁሙልን። በጣም ነው ያሰጠላችሁን።
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 28 күн бұрын
Go hell with him😂😂😂
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 28 күн бұрын
አገላለፀ 🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@sihentesfaye251
@sihentesfaye251 28 күн бұрын
የአድዋ በአልን እኮ ጣሊያን አታከብርም ያው ነው ግንቦት 20 ም ተሸናፊ አያከብርም
@BekaAman605
@BekaAman605 28 күн бұрын
ጅላንፎ ወያኔ ኢትዮጵያዊያን መቸም አያከብሩም 😂😂
@tdf8750
@tdf8750 29 күн бұрын
1st
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 29 күн бұрын
GebruBir Ante Balege Fedel giba
@yaregaltade6306
@yaregaltade6306 28 күн бұрын
ኦሮሚያ ክልል በሁሉም ቦታ ወታደራዊ አፈሳ እናቶችን እያስለቀሰነዉ
@user-sx8no8ov3h
@user-sx8no8ov3h 28 күн бұрын
ያደርግ ወደቀት ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች የጨለማ ቀን የመጣ ነወ የግንቦት 20 የጨለማ ቀን በመጋበዝ 24/2010 ዓ/ም ለኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች በብርሃን ቀን ተቀይረዋል የኢትዮጵያ ህዝብ በግንቦት 20 አማካኝነት በቅን 3 ግዜ መብላት ጀምሮ የነበረ በመጋቢት 24 ለውጥ አማካኝነት ከበቀን 3 ግዜ ወደ በቀን 6 ግዜ በማሳደግ መጋቢት 24 ቀን የሰላም የዲሞክራሲ የፍትህ የልማት የእድገትና ብልፅግና ቀን ሁና ተመዝግባለች የኢትዮጵያ ህዝብ ከጨለማ ወደ ብርሃን ስለ ተሻገረ እንኳን ደስ አለው ።
@user-qf8wv6zk1x
@user-qf8wv6zk1x 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@genetabate45
@genetabate45 27 күн бұрын
አሜን.🙏
@ismaeldegefagutema8604
@ismaeldegefagutema8604 29 күн бұрын
ኦቦ አትርሱኝ-ጀዋር 😀😀 አልቀረብህም በልልኝማ!
@aymenmustafa3041
@aymenmustafa3041 28 күн бұрын
ጀዋር ጀግና ነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 28 күн бұрын
ትክክል በዘረኝነት ጭፍጨፋ በአጭር ጊዜ የተሳካለት ጀግና ነው። ቴሌቭዥን ጣቢያ ከፍቶ አማራን አቃጥሉ ግደሉ እያስባለ ያስጨፈጨፋቸው ንፁሃን ፍርድ እየጠበቀ ነው።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 29 күн бұрын
ጃዋርን ማቅረብ ምን የሚሉት ነው!!? 😡
@maekel6789
@maekel6789 29 күн бұрын
እኮ ኢትዮጵያዊ አደለሁም ብሎ ያቃልኮ😂
@aymenmustafa3041
@aymenmustafa3041 28 күн бұрын
ጀዋር ጀግና ነዉ
@genetabate45
@genetabate45 27 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ጀዋር መርዝ አማራን የሚጠላ ክፉ ሰዉ ነዉ.
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 29 күн бұрын
ብልፅግና ግን ለምን ኤርትራ ውስጥ የቅጥር ማስታወቅያ አያወጣም የጃጀው ኢሳያስ እንደሆነ በአካል እንጂ በህይወት የለም
@merontadele70
@merontadele70 28 күн бұрын
ኢትዮ ፎሮም የህዝብ እምባ የህዝብ ድብቅ እና ግልፅ ግፎች አጋላጭ እንጂ የማንንም ፓለቲከኛ ደጋፊ አይደሉም ስለ እውነት በትክክል ማስረጃ አስደግፎ የሚያቀርቡ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት መንፈስ የለበሱ ናቸው ኢትዮጵያ ከነ ህዝቦችዋ ጋዜጠኞች ነን ፓለቲከኞች ነን ባዮች ቅልብተኞች ጋዜጠኞች ባበዱበት ዘመን በጤነኛ አእምሮአቸው ከተገፋ ህዝብ ጋር የቆመ ሚዲያ ነው ። የማንንም ፓለቲከኛ ነፍጥ ታጣቂ ጎን የሚቆም ጋዜጠኛ ሳይሆን ፓለቲከኛ ነው ከዚህም ኢትዮፎሮም የፀዳ ነው። በጭፍን ጥላቻ ሳይሆን በበሰለ አእምሮ የሚሰሩ ናቸው።
@Kassahun0
@Kassahun0 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከየትኛውም ጊዜ በግንቦት 20ያገኘችው ከሑሉም ይበልጣል በኢትዮጵያ ያየነው ለውጥ ሁሉ የግንቦት 20ፍፌ ነው ።ግንቦት 20 ግንቦት 20 ግንቦት 20
@tadelealemu407
@tadelealemu407 28 күн бұрын
የአሜሪካ ኢምባሲ የደርግን መውደቅ ሳይሆን የሚያከብረው የወያኔን ድል ይመስለኛል
@sadiyakedirkoliso
@sadiyakedirkoliso 28 күн бұрын
ክክክክ
@yemeserachyirgu1737
@yemeserachyirgu1737 28 күн бұрын
If I can I was share my age for isayas
@ZBG9119
@ZBG9119 28 күн бұрын
ግንቦት 201983 ለአሜሪካ ምኗ ይሆን???
@Kassahun0
@Kassahun0 28 күн бұрын
ታላቅ ነገርን የደገፈችበት እና ያሣካችበት የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት ሽብረተኝነት መዋጋት(ሱማሌያ)፦ወዘተረፈ
@FikreTadesse-mr6zp
@FikreTadesse-mr6zp 27 күн бұрын
ኢቺቃል ከባድነች እኛተጋሩ ሃይልአለን ቀንይቆጠራል በሕወሓትመርነት ሳይሆን በትግራይሃይሎች በTDF የዚቀጠና ፓለቲካ ይቀየራል ኢሄእንደሚሆን ኢሄን ኮሜንት ያዙት ኢትዮፎረም እርግጠኛ ነኝ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 28 күн бұрын
ዛሬ አምባገነኖች በኢትዮፎረም የሚዘከረበት ቀን ነው። ተረኛው ማ ይሆን!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 29 күн бұрын
አይ ኬኒያ እዛች ወንበር ላይ ባይደብ ያስቀመጠው በምክንያት ነው ብያችሁ ነበር. 😂 ገና ብዙ እንሰማለን.
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 29 күн бұрын
አይ መንግስት የውድቀቱ ዋዜማ መሆኑ ብዙ ማሳያ አሉ
@user-th8pr6vd9e
@user-th8pr6vd9e 29 күн бұрын
ሰላም
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 29 күн бұрын
አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ምን አገባት
@fikreabadi8253
@fikreabadi8253 29 күн бұрын
አሜሪካ እርዳታ ለመለመን ብቻ ነው እንዴ ምትፈልግዋት
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 28 күн бұрын
King of Africa isayas
@Joe-pm8bj
@Joe-pm8bj 28 күн бұрын
King of poverty war brutality
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 25 күн бұрын
Egziyabher snt hager eyal ethopiawi argo yferegn maches yhe ergeman nw
@lijyaredwaka2960
@lijyaredwaka2960 28 күн бұрын
ሀረር ላይ በዙ ወጣቶች እየታፈሱ ነው
@mihretabyobio3671
@mihretabyobio3671 28 күн бұрын
Isayas wishetam now ke Afrika Eritreaa Cameron nachew ye palsten hagernet yaltekebelech
@sarajoh313
@sarajoh313 29 күн бұрын
Esu🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️❤️🙏
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 29 күн бұрын
😂😂😂😂 ኢሳያስ አጆዛ የበስበስ ሽማግሌ😂😂😂😂😂
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 29 күн бұрын
Gedel gibs
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 28 күн бұрын
Prosperty it builds many infrastructure removed poverty builds great nation Thanks dr abey
@haqitisier8947
@haqitisier8947 29 күн бұрын
ቀርግ መች ወደቀ እርሱ አይደል ሀገርቱ የቀጠቀጠ ያለው ?
@getachewalmaw3677
@getachewalmaw3677 29 күн бұрын
የዓለም ፍርድ ቤት ኢትዮጵያ ላይ አይኑ አያይም እዴ?
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 29 күн бұрын
ምን አለእቶጱያ ወንጀል መሰራቱ ዛሬነዉ ያያቹ ሁለት አመት ሙሉ ደም ሰናለቀሰ የትነበራቹ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏መረጦ አልቃሾች
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 25 күн бұрын
Northern stars TDF
@tibetiletube3494
@tibetiletube3494 28 күн бұрын
አሜርካ የደርግን ውድቀት መክበሩን ለምን ፈለገች????????????
@abuhaile6517
@abuhaile6517 28 күн бұрын
ኮሚኒስት የነበረውን ደርግን በሴራ አባራ የራሷን pupet ወያኔን ያስቀመጠችበት ቀን ስለሆነ ነው።
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 29 күн бұрын
LE ETHIOPIA 🇪🇹 BEZI MERIT ENDALECH KEMAN AYZEKERATM
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 29 күн бұрын
WISHETAM BEMINM TEAMIR SLE GOREBIT HAGER ALTENAGEREM LIBA BUDA AGAME
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 29 күн бұрын
ችጋራም ስደተኛ። ከዓለም ተጠሬርጋችሁ እዚያው ምድረበዳ አገራችሁ ትገቧታላችሁ። ቆሻሻ።
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 28 күн бұрын
Why you keep telling us about the Issayas ? He is a legend. He is beyond your standard. Talk about Fano, PP.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 4,7 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
''ፕሬዚዳንታችንን ገደሉት'' ፤ራስ ምታታቸው ሞቱ |ETHIO FORUM
16:31
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 124 М.
نخبگان و اساتید
1:08:47
Sina Valiollah
Рет қаралды 87 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 4,7 МЛН