ሰባተኛ ንጉሥም እኛ፣ ሰባተኛ ፓትርያርክም እኛ ፤ ሚሊየነሮቹ ጳጳሳትና የመንግሥት የሲኖዶስ አባላት|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 164,508

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 496
@habtamumamoleben1365
@habtamumamoleben1365 6 ай бұрын
ሙያዊ ትንታኔ በአግባቡ የምትሰጡ ምርጦች ናችውና በርቱ።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 6 ай бұрын
አቡነ ማትያስ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጥልን ተንኮሎኛን ያርቅሎት ጠላቶትን ከእግሮ ስር ይጣልሎት መንፍስ ቅዱስ ይደርቦት አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 6 ай бұрын
ለምን ይሸነገላል ያኔ ጁንታ ስትሏቸው አልነበር?
@salamsalam1464
@salamsalam1464 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@oboyefew8528
@oboyefew8528 6 ай бұрын
ሚሊዮነር መሆናቸው ጥሩ ነው እነሱ ሲያልፉ ውርሱ ለመንግስት ነውና እነሱማ ሚስት የላቸው ልጅ የላቸው ምንም የላቸውም።
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya 6 ай бұрын
ልጅ የላቸው አሉ ለምሳሌ እነዚ ትውልደ ኢትዮጲያ አሜሪካውያን ልጅ ቀርቶ ለላ አላቸው 4።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 6 ай бұрын
@@PurimPurim-ye8of ብሎ የስደባቸውን አግዚአብሔር ይጠይቀው ለሁላችንም አግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ኦ.ዘፃ 15÷3
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 6 ай бұрын
ኢትዬፎረማችን የኢትዬጵያ ህዝብ ድምፅ💯✅
@AM-hf7he
@AM-hf7he 6 ай бұрын
Ethioforum is the voice of the Amara ethnic group. Do not fool yourself Ethiopia is no more alive it just needs one push and it will be history.Hallelujah.
@uppertech6672
@uppertech6672 6 ай бұрын
​@@AM-hf7he ፓስተር እናንተን፦፦፦፦፧
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 6 ай бұрын
@@AM-hf7he@ wow good for u!😢i know for you Ethiopia means Abiy Ahmed! 😮I’m talking about Ethiopia not ur dictator boss🧐
@Aiavilan
@Aiavilan 6 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
@mebratukidane2597
@mebratukidane2597 6 ай бұрын
እንጀራ? በወጥ ነው ደረቁ? ኮተታም ያንተ ምርቃት እርግማን ነው!
@እ-Ss
@እ-Ss 6 ай бұрын
አባታችንና ቤተክርስትያናችን አብረው ተሰቃዮ እግዚኦ ጌታሆይ ህዝብህን ተመልከት🙏
@mesafintpetros1922
@mesafintpetros1922 6 ай бұрын
Q
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 6 ай бұрын
ብጹኡ ወቅዱስ ኣቦና በረከቱም ይብፀሐና❤🙏
@MegbaruGetanehe
@MegbaruGetanehe 6 ай бұрын
ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሀይማኖት በረከትዎ ይደርብን
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 6 ай бұрын
አሜን አሜን።
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 6 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@holly53
@holly53 6 ай бұрын
@@PurimPurim-ye8of u don’t know what Bible says. Ignorant
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 6 ай бұрын
​@@PurimPurim-ye8of እግዚአብሔር የመረጠዉን ይባርካል ቅዱስም ያደርጋል። ታዛዥ አገልጋዬን በክንፉ ጥላ ሥር ይከልላል።
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ትንተናው ኣቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ፍትፍት የሆነ ትንተና ❤ይመችህ
@AndebetMulu
@AndebetMulu 6 ай бұрын
አባታችን ሆይ በረከትወ ይደርብን እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላምን ያምጣልን
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንድ ቃል ተናግረህ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 6 ай бұрын
በረኸትዎ ይደርብን ኣባታችን 🙏🙏🙏
@MartaKahssay
@MartaKahssay 6 ай бұрын
ብፁኡ አባታችን በረከቶት ይደርብን🙏🙏🙏
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 ай бұрын
ሰላም እና ጤና ለሃቀኛው የእግዚአብሔር ኣገልጋይ የሆኑት የስንቱን ባለጌ ስድብና ዛቻ ኣልፈው በ እግዚአብሔር ሃይል እዚ ለደረሱት ላባታችን ኣቡነ ማትያስ ይሁን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን #ሳብስክራይብ እያረጋቹ ላባታችን ፍቅራችሁን ግለፁ❤
@salamsalam1464
@salamsalam1464 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@YehansuTesfamariam
@YehansuTesfamariam 6 ай бұрын
ኣሜንን❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 6 ай бұрын
ኢ ፎረም የሰላም ደምጵ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamariam4401
@tesfamariam4401 6 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በረከትዎ ትድረሰኝ🙏🙏🙏
@goodgood8489
@goodgood8489 6 ай бұрын
ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ! ቤተ-ክርስቲያኒቷንና ደጋግ አባቶቻችንን ይጠብቅ! እኛ ምእመናንንም ከእንቅልፋችን ያንቃን! አሜን!!!!!!!
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 6 ай бұрын
የዘመናችን #አብነ ጴጥሮስ ናቸው።#በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🇪🇹
@sintayehudegefa5616
@sintayehudegefa5616 6 ай бұрын
leba nw atasmeslu esu nw sinodosun yebetebetew
@peaceforall7959
@peaceforall7959 6 ай бұрын
እየተነገራችሁ የማይገባችሁ ደነዞች ናችሁ
@uppertech6672
@uppertech6672 6 ай бұрын
ሽሙጥ መሆኑ ነው ፓስተር
@sabagebru6850
@sabagebru6850 6 ай бұрын
​@@sintayehudegefa5616ዝም በል አንተ ዲያብሎስ 👺👺👺የዲያብሎስ ክስርት ልጅ 🤑🤑
@sabagebru6850
@sabagebru6850 6 ай бұрын
​@@uppertech6672 መናፍቅአን ኦርቶዶክስ መስለው ኦርቶዶክስክርሲትያኖችን ለመክፋፍል ተሰማርተዋል ክርስትያንኖች ስለ ኃይማኖታቺን እንፀልይ መጀመርያ አማራ እና የትግራይ ሕዝብን ደም አቃቡ ሁለቱም እንደማይገናኝሁ አድርገው እሱ ም ተሳካ ከዛ በ አማ ራ እዝብ ላይ ጦርነት ከፍቱ ቀጥለው የራሳቸውን ሲኖዶስ ለመመስርት በሐይማኖታቺን ላይ ተነ ሱ ኦርቶዶክ ሳዊያን በኅይማኖታችን እና በታሪካችን ቀል ድ የለም ወደ አግዚአብሔር እንጭሁ አግዚአብሔር አባቶቻችንን እንዲርዳ ሃይማኖታችንን እንዲጠብቅልን አግዚአብሔር ኅይማኖታችንን ከተኩላዎች ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️☝️ ✝️
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 6 ай бұрын
እነ የአርቶዶክስና የሳጥናኤል አባ ህፃን የሆኑ እና የአቶ ጴጥሮስ ሰዎች ተይዞ እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ ናያለን።
@sahle7029
@sahle7029 6 ай бұрын
ታላቋ ገዳም አክሱም ላይ ሆኖ ጦርነት ሲታወጅ ግፋ በለው ያለውም ይሁን አራት ኪሎ ሆኖ ያበረታታው ጳጳሳ ይሁን ሸክና ፓስተር ሁሉም ያው ነው ምንአልባት ዘርህ ከሃይማኖትህ በልጦብህ ከሆነ ጴጥሮስን አቶ ብለህ ሰረቀን ቅዱስ ማለትህ የሚታመን ነው ለፍትህና ለሰላም ግን አይበጅም ሰው ሁን።
@MikiafeMikiafe
@MikiafeMikiafe 6 ай бұрын
​@@sahle7029 እመን ኣትመን በጥሮስ የሚባል ሰው ቢያገኘው ኣልሸባብ የሚስንቅ ኣረሚንነት ኣሳይህ ነበር ኣናታቸው ቢላ ኣድርገህ
@sahle7029
@sahle7029 6 ай бұрын
እንደፈለክ አድርግ
@biniamGere6502
@biniamGere6502 6 ай бұрын
​@@sahle7029ato sereke ena ato petros yebete krstiyan abatoch nachew biye alaminim.
@solamara4406
@solamara4406 6 ай бұрын
😢 እግዚአብሔር ይረዳናል በአንድነት በድል እናልፈዋለን በፀሎት እንበርታ 🙏🙏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 6 ай бұрын
ምርጥ እይታ ያለህ ችግራችን ቀምመህ ፍንትው አድርገህ እውነታውን እንደመስታውት የምታሳይ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ነው አቀራረብህን የምወደው የዚህ ሰውዬ ሴራ ምን አለ ለሁላችንም ቢገባን እሱ የፈረጅ ተልኮውን እየፈፀመብን ነው ብቻ ጊዜ ይፍታው የዚህ ጉደኛ ሰውዬ መጨረሻ እግዚኦ ያስብላል💚💛❤💚💛❤🙏
@Alemaz-vi7on
@Alemaz-vi7on 6 ай бұрын
አቦና አቡነ ማትያስ በረከትኩም ይብፀህና.
@tesfay3611
@tesfay3611 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያንናችን ክብር ይመልስልን 🤲☝️🙏
@geezgeez-up9dk
@geezgeez-up9dk 6 ай бұрын
በእርኩስ ሲኖዶስ ድጋፍ በአክሱም ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን እና ሌሎች አከባቢዎች በግፍ የፈሰሰው የንፁሃን ደም በአርያም እየጮኸ ነው። ያኔ ነው የፈረሰችው።
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ለዚህ ሁሉ የሀገር ሆነ የቤተክርስቲያን ሰቆቃ አሁንም አቅፋችሁ እሹሩሩ የምትሉት ክፉ የኦሮሞ ብሔርተኞችን የወለደው ህወሀት የተባለ የሰይጣኖች ስብስብ ነው
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 6 ай бұрын
Yes 💯
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 6 ай бұрын
ከህወሓት ራስ ውረዱ ህወሓትማ በጊዜዋ ቤተ እምነት አላስደፈረችም እነ ጴጥሮስን እነ ፋኑኤልን እነ ህፃንን እነ ሚካኤል ሌሎችንም ጠይቅ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ማትያስ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ዘመን በወንበራቸው ቁጭ ያደረጋቸው ለተአምር ነው ትእግስተኛ, አስተዋይ ጥበበኛ ሆነው በሃይል አምላክ ነው እየመሩን ነው ክብር ለሀያሉ ጌታ ይሁን 🤲❤
@lidet8049
@lidet8049 6 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ኑሩልን 🙏🏽
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 6 ай бұрын
አባ ማትያስ❤❤❤❤
@ambayealem395
@ambayealem395 6 ай бұрын
ኢትዮ ፎረሞች የሚገርም ትንታኔና እይታ ነው።ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይመኖታችንን ከፋሺስቶችና ከዘረኞች ሴራ ከመፍረስ እሱ ይጠብቃት።
@azeb9433
@azeb9433 6 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ❤
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 6 ай бұрын
አባታችን እድሜ ክጤና ጋር ይስጦት 😢😢😢
@aselin7015
@aselin7015 6 ай бұрын
ኣባታችን በረኮቱን ይሕደረና❤🤲💔
@twdrskss
@twdrskss 6 ай бұрын
Thank you for bringing attention to such an important issue. I appreciate your insight. Thank you for adding stories of local interest to the Orthodox Church's challenges and conflicts. I am grateful that we have such a strong voice in the media, one that does not hesitate to speak about the importance of Ethiopian political issues. God bless you sir.
@thewodroschanyalwe8144
@thewodroschanyalwe8144 6 ай бұрын
በእውነት ብፁዕ አቡነ ማቲያስ በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 6 ай бұрын
ይህ ፀረ ሀገር ፀረ እምነት ፀረ ኢኮኖሚ የሆነ ስራዓት መገርሰስ አለበት ድል ለፋኖ
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 6 ай бұрын
አባታችን ፀሎቶት ይታደገን
@rahwag.6888
@rahwag.6888 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ኢትዮ ፍረም ❤️💛❤️💛❤️❤️💛❤️💛
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 6 ай бұрын
ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሀይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን ቅዱስ አባታችን።
@GebrmedhinMhiret
@GebrmedhinMhiret 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እነ ፓለቲከኛ ጴጥሮስ።ጋኒኤል ክብረት።ፋኑኤል የመሳሰሉ በመስቀል ስር ተሰስገዉ ሌብነታቸዉና ቁሽምድናቸዉ ለይተክ ሀይልህን አሳርፍልን።።።።።። ፈጣሪ ትግራይን ይባርክ❤❤❤❤
@HAMAZARWOLLO
@HAMAZARWOLLO 6 ай бұрын
eski ethiopia belu tigermugnalachhu ,Amhara,Tigray, Oromo,........... , yemibal siyamie metfat alebet. hulum beand lay huno and Ethiopia blo endizemr.
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 6 ай бұрын
Well come Our Hero Profetional Jornalist& owner of reality Yayesew Shimels✍️🙏🤞🫶❤️
@MussaraFenta
@MussaraFenta 6 ай бұрын
በጣም😢😢ደልለአማራፉኖዬ 😢❤❤❤ደልለአማራፉኖዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selam862
@selam862 6 ай бұрын
እግዝአብሔር መላ አለህ አንተ የማንንም መጥፋት አትወድም በመንገድህ ሁሉንም አስተካክለው እኛ አጥብቀን መጸለይ ነው ከእሳት የምታወጣ ጌታ እርዳን ሀይል የአንተ ነው አንተ ግባባት
@GrtachewKiros
@GrtachewKiros 6 ай бұрын
በመሬት ያለዉ እኖታነዉ የተነተንኮዉ ያየሶዉ እድመ እና ሙሉ ጠና ይሰጥህ ዘርህ ይባረክ
@hithere4939
@hithere4939 6 ай бұрын
Yaye sew Ethio forum Thank you so much ❤❤❤❤👌👏
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 6 ай бұрын
ያዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
@MartaKahssay
@MartaKahssay 6 ай бұрын
እሄን ሲያዩት የእባብ እራስ የመሰለ መንግስት የሚሞትበትን ቀን እናፍቃለሁ🙏🙏🙏🙏
@moe3000
@moe3000 6 ай бұрын
መንግስት ብቻ አይደለም! ሁሉም ቄሱ, ጳጳሱ ,ሼኩ አጥፍተዋል
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ያማል ጥንታዊት ሀዋርያዊት ቤተክርስትያን እንዲህ ስትዋረድ ማየት መስማት ያማል::የቅሌት መጨረሻ ዉርደት ነዉ ካበደ ጓሮምሳ ከገዳይ አስገዳይ አብረዉ የትግራይ በጓቻቸዉ ኣሳልፈዉ ሰጡ ቀለሉ ኣበዱ ሰይጣን ይምራን አሉ የህዉ እየመራቸዉ ነዉ::እኛ ሄደናል መልኻሙን ህሉ እንመኛለን እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ👐👐👐
@gloriazion9184
@gloriazion9184 6 ай бұрын
Ketewaredech ekko koyech yanea kesetan gar enaberalen tigrayen enatefalen yalu seat new yemotechew yetewaredechew
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 6 ай бұрын
ትግራይ ሁሌም አንድ ዕርምጃ ወደፊት። በዚህ በወደቀና በበሰበሰ ታሪክ ውስጥ አለመኖር ምን ያህል መታደል ነው። ትግራይ ለዘላለም ትኑር
@HAMAZARWOLLO
@HAMAZARWOLLO 6 ай бұрын
ante Bete kirstian mechem bihon atwaredm egna ena enante enwaredalen enj hlina yisten
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 6 ай бұрын
ትክክል
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 6 ай бұрын
​@@HAMAZARWOLLO🤭🤭🤭🤭🤭 ቀላጅ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 6 ай бұрын
* ዘመኖች ክፉዎች ናቸዉና ዘመኑን ዋዡ ።*
@israeltilahun4931
@israeltilahun4931 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮፎረም
@MartaKahssay
@MartaKahssay 6 ай бұрын
አለን እኮ እኛ እናታችን ተዋህዶ!!!! አንገት ያስደፋሽን ፋሽስት!!!! ለመገልበጥ ተግተን እየፀለይን ነው አንቺ ተዋህዶ የገሀነም ደጅ የሆነው የብልፅግና መንግስትና የመናፍቃን ጉባኤ የ666 ምክር አንቺን አያፈርስሽም ከሐገራችን ከኢትዮጵ አንቺን አሳንሰን አይተንሽ አናውቅም በቅርቡ ጠላቶሽ ይወድቃሉ አሜን🙏🙏🙏🙏
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የትግራይ ና የአማራ በዚህ እንኳን አለመግባባታቸው ከማሳፈር በላይ ያሳዝናል
@gloriazion9184
@gloriazion9184 6 ай бұрын
Ataskuna 😂😂😂defar manew metoo betekerstiyan sizeref ena sigel yeneberew ataferum ...lekedu new demo be online sint yebetecrstian kerse setechebechebu alneber abbo tewuna kefu atanagrun
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 6 ай бұрын
ይሀሁሉ ስህተትየሰራዉ እነጨብጠዉ ኣማራ ልህቄኑ ጳጳሱ ከምድረገፅ ናጠፋቸዋለን እያሉ ከኤርትራም ከመከላከያም ሁኑ ለትግራይ ህዝብ በእሳት እያቃጠሉ በዳቦ ወይ በእንጀራ እንብላዉ እያሉ እንዳልልነበረ እግዛብሀር ይመስገን እኛ ሳንጠፋ የነቆምጨ ሎቅሶ ኣሳየን እኔ ሃይማኖት ብኖረኝም ከነሱጋ ሰዉ ጠብሶ የምበላ ገደል ይግባ ሰሜን ምትሉት ኣቁሙ ኣማራ ኣሁንም ቀን ካገኘ ከዉጭም ይሁን ከግብ ተለጥፎ ሞፈከሩ ኣይቀርም።
@HAMAZARWOLLO
@HAMAZARWOLLO 6 ай бұрын
are tewu mesedadebu yibkan eske meche endih blen ennoralen kenefsachn/ kesgachn sanhon mot yimetal sidbun entew ena hagerachn engenbat/entadegat,degmo kdmia nisha engba eski. enie ena anch/ante endih bemebabal eko selam aymetam.mn hunu new yemtlun tewu tewu sew tebso mibela alachu aznalehu. torun yegemerachhu erasachhu hager enmeralen blachhu.kifu yeseram kale wagawun yagegnal.
@moe3000
@moe3000 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 6 ай бұрын
@@HAMAZARWOLLO ትግራይ ከኣማራ በላይ በሁሉም በቡዙነገር ምቀርበዉ ኣልነበረም ተዋልደዋል መጨረሻግን ከመላዉ በሀረበህረሰቦች እስከ ኤርትራም ተለጥፎ እንጨብጣታለን ከምድረገፅ እናጠፋቸዋለን እያሉ ከመርዎች እስከ መሳፍት ቀሱም ትግሬ ለማጥፋት ያልተደረገ የለም በእሳት እየተቃጠሉ በዳቦ እንብላዉ ሱሉ በኣይናችን እያየን በገደል ስወረዉሩት ይሀ የምክድ የለም ኣደል እና እኛ እንደ ማሃይም ኣማራ እሰይ ባንልም ልባችን ግን ተጎድቶዋል ርግጠኛነኝ ኣሁንም ኣማራ ቀን ካገኘ ብቻዉን ሳይሆን ከዉጭም ከዉስጥም ተለጥፎ ሞፎከር ይጀምራል።
@siblesible4838
@siblesible4838 6 ай бұрын
Ngerlg ema gn mechem aygebachewm egzabiher yfredachew enji endakoselun ykoslalu
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 6 ай бұрын
@@siblesible4838 ኣይዞሽ የኔዋ እነሱ ቀን ካገኙዘራፍ ኣያቆሙም ስንቱን ኣሳየን ኣልፈን የሾርት ምሞሮች ለቅሱ ማየት ኣበቃን ኣሜን እንዳሰቡት ለትግራይ ከምድረገፅ ለመጥፋት ነበር ግን ፈጣር ለራሳቸዉ ኣረገላቸዉ ኮንጉራ ብለናል ።
@DerejeWorkye
@DerejeWorkye 6 ай бұрын
በጣም ነው የምትዘግብ ሥወድህ
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
በትክክክል😢😢😢😢😢
@netsawalta9078
@netsawalta9078 6 ай бұрын
ጽቡቕን ንኹነታቱ ዝሰማማዕ ቛንቛን ረኺብካሉ። ስርዓቱ እተጥቕመሉ ሜላ! ብዘይጎደለ ስልቲ! ዘሕዝን ተርእዮ።
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 6 ай бұрын
የትግራይ እናቶች እንባ እግዛቤር ሰማ ስሙ ለዘላለም ይባረክ!!
@henokhenok6171
@henokhenok6171 6 ай бұрын
ደደብጴንጤ
@melkamuasres
@melkamuasres 6 ай бұрын
Fano fano freedom fighter😍😍
@henokgelan8091
@henokgelan8091 6 ай бұрын
Thank you bro
@Fanno123
@Fanno123 6 ай бұрын
የዛኔ ማቅ ለብሰን ስለቤተክርስቲያን እንዳንሞትበት ከልክለው ሲያበቁ ምድረ መናፍቅን ቤተ ክህነት እያስገቡ ካባ አለበሱና አዋረዱን! በተለይ ዝናሽና አዳነች የተባሉ ገርዳሜዎች ገብተው አረከሱን!
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 6 ай бұрын
Tekekel. Na. Undeme. Selhm. Nesbe. Tigray. Ahwatey. ✝️☝️🙏❤️💛🌿🕊️
@mekonnengezu2636
@mekonnengezu2636 6 ай бұрын
🍎🍎🍎❤❤❤ አቡነ ማትያስ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጥልን ተንኮሎኛን ያርቅሎት ጠላቶትን ከእግሮ ስር ይጣልሎት መንፍስ ቅዱስ ይደርቦት አሜን:: ሰላም እና ጤና ለሃቀኛው የእግዚአብሔር ኣገልጋይ የሆኑት የስንቱን ባለጌ ስድብና ዛቻ ኣልፈው በ እግዚአብሔር ሃይል እዚ ለደረሱት ላባታችን ኣቡነ ማትያስ ይሁን ኣሜን:: እግዚአብሔር ሆይ አንድ ቃል ተናግረህ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን:: 🍎🍎🍎❤❤❤
@LidetGberaselassie
@LidetGberaselassie 6 ай бұрын
ኃይማኖት በዘር በጎሣ አይመራም የሚመራውም በተመረጡ ሰዎች ብቻ ነው!!! 13:20 13:22
@HisheTsehayHi
@HisheTsehayHi 6 ай бұрын
ትግራይ እንይ
@yearsamak.b2000
@yearsamak.b2000 6 ай бұрын
ወደድንም ጠላንም እግዚአብሔር ቤቱን ያስከብራል እንዲህ እንደተቀለደባት አትቀርም
@Fanno123
@Fanno123 6 ай бұрын
አይይይይ! የማዳጋስካር ስደተኛ ባሪያ እንደዛተው አራችንን አስበላንኮ! እግዚአብሔር ሆይ አስበን!
@selam-443
@selam-443 6 ай бұрын
ያችን አገርና ኦርቶዶክስን የጠላኃቸው የተጠየፉኳችው በዚህች ሀማኖት ምክንያት ነው የእግዛብሄርን ቤተመቅደስና ቃሉን እጅግ ያረከሱ ያስደፈሩ እንዚህ የሀይማኖት አባቶች ናችው በምንም ተአምር እንዲህ አይነት የዲያብሎስ ልጆች የሀይማኖት አባቶች መሆን አልነበረባቸእም እንዲህ ስል ብዙ እጅግ የተከበሩና የእውነት አባቶች አሉ ግን እሚያሳዝነው እነሱ ወደ ፊት አያመጧቸውም አይታዪም ይሄ ነው ችግሩ ምንም እንኳን ዘርማንዘሬ ኦርቶዶክስ ቢሆንም
@selam-443
@selam-443 6 ай бұрын
@@Ayu-a12 ቀዳዳው ያልተፃፈ አታንብብ እውነቱን ነው የተናገርኩት እንዚህ አባቶች ነን ባዬች ናቸው ቤተክርስቲያ ያፈረሷት ማንም አይደለም ምክንያቱም ከውስጣቸው ላንድ ማህበረሰብ ያላቸው ጥላቻናዘረኝነትይህን ፋሻሽት ሰውዬንም ያነገሱት ከነሚስቱ እንዴ ካባ እንዴ ምስጋና እንዴ መዝሙር እያዘመሩ ያወደሱትና ልክ ነህ ሙሳችን ነህ የምታረገው ሁሉ ልክ ነው ህዝብን መግደል መጨፍጨፍ ጦርነት ማወጅ ማገዝ ለዚህ ክፉ ድርጊት መድረክ ይዘው መጮህ በገንዘብ ማገዝ በፕሮፓጋንዳ በውሸት መድረክ ላይ እየወጡመጮህ ተባብረውት ይህን ሁሉ ነገር ያመጡብን ሙሴአችንንሺ አመት ንገስልን ሲሉ የነበሩ ምንም የሀይማኖት አባትነት ቁመናም ምንም የሌላቸው ከአፋቸው ምንም መልካም ነገር የማይወጣቸው እሚወጣው ሁሉ መቅሰፍት ክፋት መርዝ ነበር ያሳዝናል ታዲይ እንዚህ ናቸው አባቶች ተብዬ በእውነትስ ይሄን ህዝብስ ያዱኑታል አያሳዝንም እያምምን በእውነት ይሄስ የእግዛሄር ስራነው ከእንድ የሀይማኖት አባትስ ይጠበቃል ወይ አምላካችን ፈጣሪያ እኮ እንዚህን ሰዋች ለዚህ ማእረግ ያበቃቸው እኮ በጎቹን እንዲያስተምሩለት እንዱሰበስቡለት ወደ መልካም ነገር እንዲመለሱ እንዲያስትምሩ እንጁ እንደነሱ የዲያብሎስ ተገዢዋች እንዲሆኑ አይደልም በጣምም ያሳዝናል የእግዛብሄር ቃልና ትምህርት አክብረው ምእመናንን ህዝቡን ተው ይሄ ልክ አይደለም እሚደረገው ያለው ብለው ይቅርታን ምህረትን ሰላምን ፍቅርን ሰብከው አስተምረው ቢሆን ኖሮ ብዙ ብዙ ምእሙናን እንዲህ ላለ ክፋትና ጭካኔ እልቂት ሰቆቃ እይደርስም ነበር ወይም በግዜው ይቆም ነበር እና ይሆ የእግዛብሃር ስራ ቃል ትምህር ነው ትላለህ እዛች እገር ከሌላው ሀይማኖት በክፋትና ብጭካኔ በዘረኝኑት በጥላቻ የተሞላ እንደዚች ሀይማኖት አለ ብልህ ታምናለህ ለምንስ ይዋሻል ይሄ እምነት ነውን ልብን በጥላቻ በክፋት ሞልቶ ውይይይ ማለት ነጠላ ተከናንቦ ማስመሰል ያዘኑ እየመሰሉ ቤተክርስቲያን መሳም ከንፈር መምጠጥ ነው ይሄ ነው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይመስለኝም እንኳን የሀይማኖት አባቶች ይቅርና ሁላችንም ሰላምንን ይቅርታን ሰብከን ይህን እልቂትና ጥላቻ ልናቆመው በተገባን ነበር ነገር ግን የሀይማኖት አባትም ሀይማኖትም አልታደልንም ለዚህ ነው ሁላችንም እምንጠፋፋው እማንተዛዙነው ያለነው ይሄ ነው እውነታው ስለፋሽሽቱ እሩመኔ አብይ እንደሰገዳችሁለት እንዳነገሳችሁት እዛው ስገዱለት እንጂ ለኔ ምኔም አይደለም ከመጣ ጀምሮ የማይታየኝ ጨለማ አጋንንት ሰውነው ለእንደገና ስለኔ ማንነት ስለሀይማኖቴ መቀየር አለመቀየር እምታውቀው ነገር የለም አደለም ስለኔ ስለራስህም እምታቅ አትመስለኝም ይሄኔ አንተ ይሄን ሰውዬ ጫማውን ከላሱት ወይም ሙሴአችን ካሉት ትሆናለህ
@NaniEset
@NaniEset 6 ай бұрын
Werga nek menafkan abat abiy leyaferse yetensaw Ethiopia men yahel edakoshesacewat westacew yakal atekededu eze eymrtacew orthodox neberku eyalcew
@selam-443
@selam-443 6 ай бұрын
@@NaniEset እኦርቶዶክስ ልሁን አልሁን አንተ አደለህ እምትንረኝ ስለዚህ እፍህን አትክፈት
@NegashwerkenhNegashwerkenh
@NegashwerkenhNegashwerkenh 6 ай бұрын
አብይ ሀ ብሎ ስልጣን ከያዘበት እስከ አሁኑ ቀን ድረስ አጨብጫቢው አማራ ነው አንዳንዴ ይገርሙኛል ጳጳሳቱ ጦርነት ይባርካሉ የወረደ ስራ ነው የሚሰሩት ፈጣሪ ለትግራይ ህዝብ መከታ ይሁነው እንጂ የራሱን ልጆች የሚበላ ሁሉ ለናንተ አይመለስም ክብር ለሰላም ሰባኪው ለአባታችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@TaMrat-gq5bb
@TaMrat-gq5bb 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ያየሰው!
@naodgg2225
@naodgg2225 6 ай бұрын
Fetari regime edme yestachw❤❤❤
@samsonhailekiros4373
@samsonhailekiros4373 6 ай бұрын
ሁሌም ደስ የሚለኝ የትግራይ አባቶች ከዚች ዘረኛ እና ፖለቲከኛ ቤተክርስትያን ስለገላገሉን ነው። ከዚህ ብሗላ ሁሉም በመሰለውና በገባው ልክ የየራሱ ሲኖዶስ መመስረት እንጂ ተመልሶ መቀላቀል ሙሉ ለሙሉ ካላጠፋቹሁን ኣናምንም እንደማለት ነው።
@HomeQatar-kb2hq
@HomeQatar-kb2hq 6 ай бұрын
Yeabatachin abune matyas bereket redat yderbgn ❤❤❤❤
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 6 ай бұрын
excellent
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 6 ай бұрын
❤❤❤My real media true person 💯
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 6 ай бұрын
Thank you
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 6 ай бұрын
ያየ ቅዱስ ፓትርያርኩ ሁሌም እንባዬን ያመጡታል፣ በእሳቸው የመጨረሻ ዘመን ይሄንን ማየት እንዴት እንደሚጎዳቸው ሳስብ ደግሞም የሚደረግባቸው ትንኮሳ እና ማሳነስ ባየሁ ጊዜ ሀዘናቸው ያመኛል!😥 ያ ከሶስት ቀኑ ማቅ የመልበስ አዋጅ በኋላ የተጠራው ሰልፍ መሰረዝ ለዛሬ አብቅቶናል!😢
@HAMAZARWOLLO
@HAMAZARWOLLO 6 ай бұрын
anch degmo sinodos kemaletsh befit yekamshwun berberie aswegj beg trgumun satawuki tjajayalesh.
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 6 ай бұрын
@@HAMAZARWOLLO ምንድን ነው የምትዘባርቀው? በርበሬ እየታጠንክ ነው እንዴ ያደግከው?😡እኔ ከነውጡ ጀምሮ ሲሆንባቸው ሲሰማኝ የቆየውን ነገር የመናገር መብት የለኝም እንዴ?ሲጀመር በአማርኛ ፊደል ሀሳብህ በደንብ እንዲነበብ አድርገህ ፃፍ!በርበሬ ፊት! በግን ምን አባክ አመጣው? አጉል ሰው አናት ላይ አትፈናጠጥ!😡
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 6 ай бұрын
Wow brother you tell everything you tell theru tbarke God bless you with your family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx 6 ай бұрын
በእውነት ሚዛናዊና ግልፅ ስለሆናችሁ ምስጋና ማቅረብ ከተገቢ በታች ስለመስለኝ የምለዉ መጥፋት ብቻ ሣይሆን የሚመጥናችሁ ቃላት በማጣቴ እጅግ አዝዣለሁ::
@endalk6203
@endalk6203 6 ай бұрын
God bless u
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 6 ай бұрын
እሄን እየሰማና እያየ ብልፅግናን የሚደግፍ ትግሬና አማራ በሬ ከአራጁ ይልሀል ይሄ ነው
@nikukuzi7486
@nikukuzi7486 6 ай бұрын
ትግራይ የራሱ ሲኖደስ አለው እዚ ምን አገባው?
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 6 ай бұрын
የዋህ ...!!!​@@nikukuzi7486
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 6 ай бұрын
​​​ስልጣኑንም ሲኖዶሱንም መጅሊሱንም ከሰሜን እንረከባለን ሲሉ ነው የከረሙ ።።​@@nikukuzi7486
@gloriazion9184
@gloriazion9184 6 ай бұрын
Sijemer egna kebanenen koyene lezam new kalatefahuachu belo enantenem astebabero liyatefan yemetam amelak gin melkam new gena enenoralen
@sabagebru6850
@sabagebru6850 6 ай бұрын
ዝም በል ይልቁንስ ወደ አግዚአብሔር ፀልይ የትግራይ ህዝብ ፓትሪያክ አቡነ ማትያስ ናቸው የትግራይ ሲኖዶስ የተመስርተው የ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ በስራው ስህተት ነው ስህተቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ችግሩን ለማስተካከል አግዚአብሔር ፍቅር አንድነትን ይስጠን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን ✝️✝️✝️❤️
@fikadunegese7098
@fikadunegese7098 6 ай бұрын
Yaye❤❤❤
@atsit1517
@atsit1517 6 ай бұрын
የሕዝን😢 ጎይታ ሰላም ኣውርደልና
@had860
@had860 6 ай бұрын
Etho forum ar yimechachu silkchun feligey neber Please
@samrawi1982
@samrawi1982 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትንታኔ
@henokhenok6171
@henokhenok6171 6 ай бұрын
ያዛዝናል መጨረሻችን
@kalkidan9913
@kalkidan9913 6 ай бұрын
እኛ ኮ በብሔርም በሀይማኖትም የተበደልብ ህዝቦች ነን በጣም የማል ብቻ የመጨረሻው ዘመን ነው ብዬ ነው ማምነው ሁሉን ከሀይማኖቱ ዘሩ በልጦበታል ህዝብ እንደ ሀገር ሲልቅ እና ሲተላለቅ አባቶች በክብራችው ሽማግሌ ሆነው ካልሸመገሉን ሀይማኖታችንን ካላስከበሩልን ምኑን አባት ሆኑን ? 😢😢😢😢
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 6 ай бұрын
ኢ ፎረም እንካን በሠላም መጣችሁ my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍትውትው ❤❤❤❤❤
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 6 ай бұрын
Thank U...
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 6 ай бұрын
እንደ ሰዉ ሥጋ ለባሽ ስለቤተክርስቲያኔ ሳስብ ያስለቅሳል። ግ እግዚአብሔር አዋቄ ነዉ አሸናፌም ነዉ። የክርስቶስ ቤት አተፈርስም። ለአባታችን አቡነ ማትያስ የኢትዬጵያ ን ትንሣኤ ሳያዬ እንዳያቀላፉ እግዚአብሔር እለምናለሁ። ለጋዜጠኛዉ በእዉነት በዚህ ሳጥናኤል አገርን በሚያምስበት ወቅት ለእዉነት መቆምህ የምትደነቅ ትልቅ ሰዉ ነህ። አምላክህ ይርዳን።
@KnapTrading
@KnapTrading 6 ай бұрын
betam yasazinal be ewunet
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 6 ай бұрын
Ethio forem❤❤❤❤❤❤
@JosefBelay
@JosefBelay 6 ай бұрын
Ewuket bezih ale !!!tebarekbwendmachin.
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 6 ай бұрын
Excellent analysis!
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 6 ай бұрын
It is a sad story! unfortunate situation!
@ተመስገን-አ8በ
@ተመስገን-አ8በ 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በትግራይ ጆኖሳይድም እጅ አለባት።ያማል ያሳፍራል።
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 6 ай бұрын
የለባትም ጅኖሳይዱ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነው የሕወሓት ትዕቢት እና የብልጽግና ጭካኔ፣የፖለቲካ ቁማር ነው።ተዋሖዶማ እርቅ ይምጣ ብላ ነበር ሁሉም ስላበደ መስማት አልፈለገም።የግለሰቦችን ችግር የተቋም አታድርጉት።ይልቁንስ መተቻቸትን አስወግዶ መፍትሔ ላይ መሥራት።
@FesehaAyalew-dj8bh
@FesehaAyalew-dj8bh 6 ай бұрын
መድሐኒአለም ከእናተጋርይሁን
@AliAhmad-px1pg
@AliAhmad-px1pg 6 ай бұрын
Baritua batea❤❤❤❤❤❤❤
@hailishgirmay4168
@hailishgirmay4168 6 ай бұрын
Keep it all bro
@KibromGebremichael-r2x
@KibromGebremichael-r2x 6 ай бұрын
ቁሙነገረኛ እና ሞያዊ ትንታኔ ኣደራ የሚስጥ ሃይመናታዊ ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል !🙏
@Tarikugebre-s8p
@Tarikugebre-s8p 6 ай бұрын
አቡነ ማትያስ የቻሉት ጉድ😢 ፈጣሪ ይረዳዎታል
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 6 ай бұрын
ዕውነትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ንግግርህ እንደው ውኃ ጥም ግጥም አርጌ ሰማሁህ አና ንሩልን ቀጥል በርታ::
@H2o-581
@H2o-581 6 ай бұрын
በትክክል ethinodoxy
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie
1:52:42
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ሰሞኑን ሙሉ ፊልም - Semonun Full Ethiopian Movie 2023
1:43:39
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН