ኢትዮጵያና ዲፕሎማሲዋ | Addisu Media, 13 September 2024

  Рет қаралды 11,334

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 Ай бұрын
ሁለታችሁም አንጋፋ ናችሁ ያውም አንቱ የተባላችሁ ታዋቂና አንቱ የተባላችሁ ዲፕሎማትና ጋዜጠኛ ናችሁ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁና የማከብራችሁ በገጠሩ ሀገራችን አባባል ዛሬ በሬ አጣማጇንአግንታለች ተብሎ የሞገሳል በጣም ደስ የሚል ስራ ሲሰሩ ሁለታችሁንም እድሜ ይስጥልን!
@tewogcptewogcp4528
@tewogcptewogcp4528 Ай бұрын
Addu you are a legend eko. Keep the good job!
@tilazer6716
@tilazer6716 Ай бұрын
ጥሩ አስተማሪና ለጠቅላላ እውቅት ምንጫችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
@dagnebelay287
@dagnebelay287 Ай бұрын
እባኮትን ጋሼ አዲሱ ክቡር ዶ/ር ምናሴ ኃይሌ በሕይወት ካሉ ወርቃማ ጊዜ አሁን ነውና በቶሎ አዲሱ ሚዲያ ላይ ያቅርቧቸው 💚💛❤️✊✊✊
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 Ай бұрын
Thank you it was a great discussion but it is sad we are going backwards. We used have a good foreign relation . Our leaders and ambassadors were smart and intelligent.
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Ай бұрын
አቶ አዲሱ የጋበዝካቹው እንግዳ በጣም ጥልቅ ዕውቀትና የረጅም የስራ ዘመን የሙያ ልምድ ያላቸው ምሁር ናቸው ፤ ሆኖም ግን ጥልቅ የሆነውን ሀሳባቸውንና ረጅሙን ልምዳቸውን አቀናጅተው የሚሰጡትን ማብራሪያ እያቋረጥክ ስታስቆማቸው በማየቴ ቅሪታዬን ለመግለፅ እፈልጋለሁ። የአንተ ጥያቄዎች ሁሉ በአንድ የቃለመጠይቅ ፕሮግራም መመለስ የለባቸውም ፤ ከአንድ እንግዳ ጋር ብዙ ተከታታይ ቃለመጠይቆች ብታደርግ ተጠያቃውም ጥያቄዎቹን ለማብራራት በቂ ግዜ ያገኛል እንዲሁም እኛ አድማጮችህም ጥሩና ሰፊ የሆነ ትምህርትም ልንገበይበት እንችላለን።
@hailuj1777
@hailuj1777 Ай бұрын
GOOD job Addisu for the current situation useful & knowledge able diplomat
@felekechwoldehana9686
@felekechwoldehana9686 Ай бұрын
THIS IS GREAT DISCUSSION . THANK YOU. GOD BLESS YOU BOTH.😊
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 Ай бұрын
በጣም አስገራሚ ፣አስተማሪና ደረጃውን የጠበቀ ግሩም መርሃግብር ክበሩልኝ❤❤❤❤
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Ай бұрын
መልካም ውይይት ነው። ሁለታችሁንም ለገንቢ ሀሳቦቻችሁ እናመሰግናሐን።
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 Ай бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ። ድንቅ ድፕሎማት። እጅግ ጥልቅ የሆነ ማብራሪያ። አድሱ ሚድያ አንደኛ ምርጫዬ ነዉ ሆኖም ሳተላይት ላይ ላገኘዉ ባለመቻሌ ጥያቄ ፈጥሮብኛል።ጋሽ አድሱ በርታ እንጂ! ከአቡነፔጥሮስ ስቲደዮ ጀምሮ ያለህን ብቃት እና ድንቅ የጋዜጠኝነት ድስፕሊን ዘመን ተሻጋሪ እንድሆን አጋር ፈጥረህ ወደ ሳተላይት ብታወጣዉ ምኞቴ ነዉ።በርታ።
@abebemekonnen3956
@abebemekonnen3956 Ай бұрын
ግሩም እና አስተማሪ የሆነ አቀራረብ ነው፤ አንጋፋው እና ተወዳጁ ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ምስጋና ይገባሃል ግን አትጥፋ።
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng Ай бұрын
ጋሸ አዲሱ እንኳን አደረሰን።
@solbossa8703
@solbossa8703 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Ай бұрын
ልክ ብለዋል ኢትዬጲያን ለኢትዬጲያ የመጠቅም ፕሬዘዳንት ምርጫ ላይ አቶ ብርሐነመስቀል ጥሩ ነጥብ አሰጨብጠዉናልእናመሰግናለን::
@smsm3968
@smsm3968 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ልጆች አሏት። እግዚአብሔር ይመስገን! እንዲህ ዓይነት በዕውቀት እና በልምድ የበሰሉ ሰዎች መኖራቸው ለወደፊቱ ተስፋ እንዳለን ያሳያል
@teddy7551
@teddy7551 Ай бұрын
Ty Fano freedom fighters did ur best in one year 👈
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
አቶ አዲሱ እንዲህ ያለ ስምና እውቀት ያለው እየፈለግህ አቅርብልን። ሰው ብርሀኑ ነጋን፣ሽመልስ አብዲሳን፣አዲሱ ቂጤሳን፣ቀጀላ መርዳሳን፣ሌንጮ ለታ/ባቲን፣ሱሌማን ደደፎ አይነቶችን ጋብዞ ምን ትምህርት ያገኛል ያለውን ያጣ ካልሆነ? ቋንቋቸው ሁሉ የተደጋገመና ከዛ ውጭ እንዳያስቡ ሁነው የተሰሩ ሮቦቶች ናቸው
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 Ай бұрын
ጋሸ አዲሱ አባታለም ሰላም ለአንተ ይሁን
@tesfalem-of9hn
@tesfalem-of9hn Ай бұрын
He is a nice man serving in various positions and location in the UN corridor
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Ай бұрын
enamsegnalen 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 Ай бұрын
Happy new year Ato Addis Ababa
@kirubeltekletsadik8527
@kirubeltekletsadik8527 Ай бұрын
Short survey of diplomatic history of Ethiopia. Good discussion
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 Ай бұрын
አቶ አዲሱ የማክበር ሰላምታዬን አቀርባለሁ
@LukeGeta
@LukeGeta Ай бұрын
ዘረኝነት ልቦናን ሲያጨልም፣ የሲአይኤ ሰላይ ጋዜጠኛ ይሁን ዲፕሎማት ሚዛን አልባ መሆኑን ከውይይቱ አየን፣ መፍትሄ ጠቋሚ፡ አቅጣጫ የማያሳይ ውይይት ነበር። ፋኖ የሚዋጋው ለኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት??? ጥላቻ ይውደም ፍቅር ይላልም!
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Ай бұрын
telksew des yemil erga yalu behwkt yetmolu muhur 😍😍😍
@beshahlakew4337
@beshahlakew4337 Ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው አቶ አዲሱ
@A.A_Shewa
@A.A_Shewa Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ!❤ ለሕዝብ ብላችሁ ውድ ግዜያችሁን ሰውታችሁ ለምትሰሩት ጥሩ ስራዎች የምስኪኑ ሕዝብ አምላክ ይከተላችሁ! ሰላማችሁ ይብዛ! መተዳደሪያቸው ከአማራ ትግል ጋር የተያያዘ ጥቂት ዲያስፓራዎች including ጋዜጠኞች ሕዝብን ንቀውና ድርጊታቸው ትግሉ ላይ የሚያመጣውን risk ignore በማድረግ ጥቅምና ኢጎዎቸው በልጦባቸው my way or the highway ብለው ፋኖዎችን በጎጥ ከፋፍለው፣ የአማራን የህልውና ትግል ወደሗላ መጎተት ላይ ተዘፍቀዋል ተው ሊባሉ ይገባል። በግዜ ሊመከሩ ሊወቀሱ ስራቸው የአማራን ስቃይ እያራዘመ መሆኑ ሊነገራቸው ይገባል፣ እነ ምን አላቸው መአዛ ++ ቢመከሩ ቢገሰፁ እነሱም ይቅርታ ጠይቀው ወደቀድሞ positive ስራቸው ቢመለሱና ህዝባቸውን ከመከፋፈል አባዜ ቢወጡ? ንዲሁም የአማራ የህልውና ትግል ከእነሱና ከመሰሎቻቸው የጠባብና የማንአለብኝነት ኢጎ በላይ መሆኑን ያወቁ አይመስልም? ትኩረት ወደ ውስጥ ሳይሆን ወደ አማራ በዳዩ አገዛዝ ላይ ቢያደርጉ? የህልውና ትግል ውስጥ ያለውን የአማራ ሕዝብ ለሙከፋፈል ከመባዘን፣ አንድ ሆኖ ተጋግዞ የሚሰራበትን መንገድ ቢፈልጉ? ሙያቸውን የተጎዳውን የአማራ ሕዝብ ማገዣ እንጂ መከፋፈያ መጠቀሚይ$$ ባያደርጉት? "የፍየል አይን ወደቅጠል የነብር አይን ወደ ፍየል"
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 Ай бұрын
መልካም ውይይት ነው ግን አምባሳደሩ ደህና ናቸው ትላለህ ሀሰት ነገር ከፊታቸው ላይ ይነበባል እኔ በበኩሌ አድናቂያቸው ነበርኩ ግን አሁን ማድነቄን ትቻለሁ ምክንያቱም ኢትንኣዶ ለሰብዕ ዘእንበለ ተፍፃሜቱ ይባል የለ
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉Gash Addissu 🎉🎉🎉
@assefaletta6970
@assefaletta6970 Ай бұрын
Where did your diplomacy took the country for the last 1000 years ? Leave the country man and peacefully enjoy your retirement.
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 Ай бұрын
Addis Media invited well Experienced diplomat telling how diplomacy in Ethiopia.
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 Ай бұрын
Ato Berhanemeskel Nega should give an Interview to Kush,Reyot,Media's as well.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
የጋሽ አዲሱ ፣ የዘመዴ ( ነጭ ነጩዋን) እና የዮኒ ማኛ ዝግጅቶች እኩል አሪፍ ናቸው ። በሳል ናቸው ። ዕድሜ. ይስጥልን ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ዮኒ መናኛ ነህ?
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 Ай бұрын
🌻🌻🌻 እንካን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻
@londonman3483
@londonman3483 Ай бұрын
Bunch of weirdo
@kekwurst815
@kekwurst815 Ай бұрын
Good Job, 👍🎤🎤🎤 i like it.
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Ай бұрын
የፋኖን የነፃነት አዋጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ አይደለም በፍፁም ጉጉት እየጠበቀ ያለው በተለይ ከምንጌዜውም በታች ቁልቂለት እየተንደረደረ ያለው የምስራቅ አፍሪካ ህዝብ በጨካኝ መሪወች እየደረሰበት ካለው ሰቆቃ ተነስቶ ፋኖን እንደ ምስራቅ ፀሀይ እየጠበቀው ነው ጥቁር እንግዳ ፋኖ ሲመጣ ደሮ ለመያዝ ከመንደፋደፍ ዬመጣሉ ብሎ መዘጋጀት ከመንደፋደፍ እንድናለን የዘገየ እንግዳም ሳይመሸበት ከመሸበት ማደሩ ይቀላል
@assefaletta6970
@assefaletta6970 Ай бұрын
You did not mention the real reason why Egypt move aggressively. Do not hide if you are a real.diplomat . YOU ARE JEALOUS ON THE DAM CONSTRUCTION AND ITS CLOSED TO BE COMPLETED AND ETHIOPIAN REDIRECT THE SEE ACESSS DIRECTION AWAY FROM NORTH TO EAST . LEAVE ETHIOPIAN FOR THE YOUNGER LEADERS
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 Ай бұрын
when Eskinder Nega was going to the Battle Field he formed Amhara Peoples Liberation Front.Does he want to form Amhara Republic State?
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 21 күн бұрын
በጃንሆይ ዘመን የማስታ.ሚኒስትር የነበሩትን አቀርባለሁ ብለህ ነበርና እየጠበቅሁ ነበር ለማለት ነው ይህን ስል እንዳመቸህ::
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 Ай бұрын
❤🎉👌👍🌹🙏
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 Ай бұрын
Addisu, can you be patient and stop distracting while your guest is speaking? in addition, stop elaborating what former Ambassador is talking about.
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 Ай бұрын
ስለሚቀርቡ እንግዶች የተናገርከውን እያደነቅሁ በጉጉት የሚጠበቅ አደረግህብኝ
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Ай бұрын
ጋሸ አዲሱ እጅግ ፍሬያማ የሆነ ውይይት ነው ማን ያርዳ የቀበረ ሚን ይናገር የበሰለ ነውና ጠላትም ሆነ ወዳጅ ተመጣጣኝ በየፈርጁ የተኩ መሰለኝ ቁርጡን አውቆ መቀመጥ ይሻላል ከመንደፋደፍ
@MagasMoges-fl9xx
@MagasMoges-fl9xx Ай бұрын
ደካማ ከሆንን ለምን ጂቡቲና ሶማሊያ ወደብ በነፃ እንሰጣችሁ ጥያቄ ለምን ያቀርባሉ
@TesfayAtotesfay-g9h
@TesfayAtotesfay-g9h Ай бұрын
Duldumoch nachihu doldumachihual
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 Ай бұрын
ባካችሁ ውይይት ሰታደርጉ ነገሩ እውነት ከሆነ ሰም መጥራቱ ለምን ያሰፋራናል እንዲ ስናረግ እኮ ነው ወንጀለኞች የሚበዙት
@abdiisseahmed4188
@abdiisseahmed4188 Ай бұрын
Dear Addisu Tell Berhane Maskel that Ambassador Abdullahi Osman used to hate Ethiopia as your guest stated but he didn't explain the reason Osman hated Ethiopia state..Osman hailed from Somali region or Ogaden.Therefore the hate of the Amb.Osman related the Genocide Haile Selassie and Mengistu regimes committed against Somali people in Ogaden.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
About a year is so ago this so called Amhara ambassador and another Amhara supermacist called Dawit w/Giorgis were telling us they will go to finfinne and then every body woul live according to their Amhara terms and conditions. What happened he is still a refugee??
@TesfayAtotesfay-g9h
@TesfayAtotesfay-g9h Ай бұрын
Ato adisu kezih hulu behuala be midia yemetahew le ethiopia lemesrat new weys ahunim ye America agent honeh new ye ethiopian gemen eyaragebk litazera new yetun new
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Ай бұрын
Victory Victory to fano 🎉🎉🎉
@JrrkjJfjfn
@JrrkjJfjfn Ай бұрын
teglu.haymnot.nek.new.yemlu.alu.endt.yemslotal.
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 Ай бұрын
Let me tell you Wyane and EPlF hate Amhara it is obvious
@abdiisseahmed4188
@abdiisseahmed4188 Ай бұрын
Haile Selassie had stolen the name Ethiopia.The name of the country was was Abyssinia.E thiopia was known all sub-Sahara Africa and Nubia.when Italy invaded Ethiopia was known as Abyssinia.
@-vb1gj
@-vb1gj Ай бұрын
አህመድ ግራኝ ወራሪ ክርስትናን ለማጥፋት የሚለውን የነውር ፕሮበጋንዳ ዛሬም ታላዝናላችሁ? ኧረተው የተንሸዋረረ የታሪክ ትርክት ይብቃ ውሸት እስከመቸ?
@joshuagermemsow6082
@joshuagermemsow6082 Ай бұрын
ምንም መልካም ነገር አይታያችሁም????
@2aynalem
@2aynalem Ай бұрын
So boring. Knows a lot, teaches little
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 Ай бұрын
የከሰርክ ሰውዬ ባንተ ድፕሎማሲ የተፈታ ችግር ነበር ወይ? የኢትዮጵያ ችግር በናንተ አይደለም የተቆለለው? ትዕብተኛ ፣ እያለቀስክ ትሞታለህ ።
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 Ай бұрын
Your guest is lying from his hate on Dr Abyie start from Lege Iyassu.This old Northerners hate the rest of Ethiopian Whether you like it or not your tome is over.
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Ай бұрын
Oromuma evils you don't know nothing shame on you You are not staying longer in politics you will pay for it
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 Ай бұрын
መምህር አዲሱ በደሌ የስምንተኛ ክፍል የኢንግሊዘኛ መምህሬ ነበር።በvoa ላይ በጋዜጠኝነት ሲያስተላልፉ የነበረውን ሥራቸውን አደንቃለሁ ።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዘረኛ ሆነው ወገንተኛ ሃሳብ ማራመዳቸውን አልወደድኩላቸውም።ጋዜጠኛ ዘር የለውም።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
አዲሱ. ዘመዴን አጀግኖ ያቀረበው ዕለት በቃኝ። ከአረጁ አይበጁ ነው ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
​@girmaabdይች የወደቀች የነ ቂጤሳ ታክቲክ ነች አዲሱ ያንተን ቅዠት ሊሰማ።i182
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 Ай бұрын
@@emaleyjored7043 አዲሱ ምን ይፈይዳል? ስማ ደመላሽ ነህ አሸብር ?ቂጠሳ ማለት እኩልነት ማለት ነው።ስማ እኛ በአስማትና በጥንቆላ አገር አናቆምም።እናነተ የሆነ መሬት እንመርቃችኋለን ተገንጠሉ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
@@emaleyjored7043 ያልካትን ታክቲክ ባላውቃትም፣በሀሳብህ ግን እስከማማለሁ። አይሰማም ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
አይ አዲሱ፣ምነው ቀደም ብለህ በሞትክ? ዕድሜ. ዘልዛላ አሉ? አንዘላዘለህ።አቀለለህ።
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 Ай бұрын
Old man your out of reality yoi sre probably a lost fudal that time won't back sgsin .I can guess you are from the north yor people are esting each other like Tigry.Belive me Eth. Have never seen in our history.All Ortodox alone cannot rule again the game is over.The best thing is to work together.
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Ай бұрын
Evils you will pay it God judge you believe me it's not easy to solve your problem.
@argawbelay4
@argawbelay4 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 27 МЛН