ዮናታን ወደ ፓስተር ሄኖክ ኦርቶዶክስ |

  Рет қаралды 28,487

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @deacongizachew
Ethiopia ተዘጋጁ ቤተክርስቲያንን ጠብቁ ዘመዴ አጋለጠ ጥብቅ መረጃ
ዘማሪት ሶፊያ ስለዶ/ር ወዳጄነህ በእንባ ያስተላለፈችው..!የአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ያልተጠበቀ ተግባር ለእስር ዳረገው ‪@Shalom-Tube‬ 23 Dec 2024
ዘመዴ አስደንጋጭ መረጃ አወጣ| የመጨረሻው ደወል ተመታ
ጠቅላዩ ኢሊሙናቲን አወጁ
እንኳን ወደ ዲያቆን ግዛቸው በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#EOTC TV#henok_haile#ethiopian_orthodox_tewahedo#ethiopia#ኢትዮጵያ#melkamwetat#ድንቅልጆች#andromeda#mehreteabasefa#memihir_mehreteab_asefa#መልካም_ወጣት #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp #abelbirhanu #ዘማሪ #ዘማሪ_አውታሩ_ከበደ #አቤል_አቡና#ebs #ebstv #ኤፍሬም #ትንቢት_2017 #ትንቢት_ለኢትዮጲያ #ስለዶ/ር_አብይ_የተነገረ_ትንቢት
Shalom Tube

Пікірлер: 95
@agazitealemlej1097
@agazitealemlej1097 Ай бұрын
ትክክለኛ ሐይማኖት ያለቺዉ ወገኔ እምየ ተዋሕዶ ብቻ ነቺ እመቤቴ ድንግል ማርያም የመድሐኒአለም እናት እመኑ
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
ዬናታንና እሱን መሰሎች የኢትዬጰያ ኦርቶዶክስ ን ሰትሳደቡ የነበር ሁሉ እንዲህ መድለኒአለም ያዋርዳል
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
ልክ ነው ፈጣሪ ይፈርዳል
@leahf387
@leahf387 Ай бұрын
That’s not true, they found out that someone was trying to collect money in his name but they are still investigating
@gemedagelge
@gemedagelge Ай бұрын
wshet new atmenut
@MeskeremFantaye-hn8sq
@MeskeremFantaye-hn8sq Ай бұрын
ዝማሬ የደስታ መግለጫ ነው፤ ያዘነ ይጸልይ ነው የተባለው፤ ለኦርቶዶክሳዊያን ታላቅ የሀዘን ዘመን ነው!!!
@HaymanotMoges-kc6cu
@HaymanotMoges-kc6cu Ай бұрын
❤ ወንድም ሄኖክ ከልቤ ደስታዬን እገልፅልካለው
@selam12212
@selam12212 Ай бұрын
የኦርቶድክስ ተዋህዶ ልጆች ምንም በችግር ላይ ብንሆን ነጩን ለብሰን እንደመላእክቱ መዘመር አለብን ነጭ መልበሳችን የቅዱሳን መላእክት ምሳሌ ነውና❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
የምን ነጭ ልብስ ነው ኦርቶዶክሳዊን እንደ በሬ እየታረዱ ጥቁር ተለብሷ መፀለይ ነውጅ
@selam12212
@selam12212 Ай бұрын
@@Mekdes-jf4kc መፆም መፀለይ ከዘረኝነት ከቂም ከበቀል ነፃ ሁነን ወደ ፈጣርያችን መፀለይ እንጂ ዝም ብለን ጥቁር ብንለብስ ትርጉሙ ምንድ ነው በርግጥ ሰው በሐዘን ውስጥ ሁኖ ጥቁር ይለብሳል ልክ ነው ለፈጣርያችን ዝማሬ ስናቀርብ ግን ልባችንን ልብሳችንን ማፅዳት አለብን ነጭ ለብሰን የምንዘምረው እኮ ዝምብለን ለታይታ ወይም ለዝና አይደለም እንደ መላእክቱ ነጭ ሁነን መዘመር ስላለብን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የራስዋ የሆነ ከሌሎቹ እምነቶች የተለየ ቀኖናና ደግሟ አላት
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
ልክ ነው ብቻ ፈጣሪ ይለመነን
@selam12212
@selam12212 Ай бұрын
@@DeaconGizachew አሜን በእውነት
@genetantensay8582
@genetantensay8582 Ай бұрын
እመቤ ቅድስት ማርያም፡የነገኩሽ፡ሆነ አሜን🎉🎉🎉
@YealemtsheayGetachew
@YealemtsheayGetachew 24 күн бұрын
እውነት ነው መምህራች ፋንታሁን ዋቄ ያሉት ትክክል ነው ምክኒያቱም መከራ ውስጥ ነው ያለነው መከራውንምእየሰራንም ያለነዉ እኛው ነን ንስሀ ገብተን አንድ ሆነን እንዘምር እንጂ በእግዚአብሔር ፈት በማስመሰል ያለ ንስሀ አንቁም ነዉ ያሉት እንደተረዳሁት ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ
@AbinetKinde
@AbinetKinde Ай бұрын
ገደልግባሰይጣን ዳቢሎስነውየሚጫወትብህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 Ай бұрын
ለሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል ግን ተመልሰናል እያሉ በተክርሲስቲያን እንዳይበጠብጡ
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 Ай бұрын
እግዚአብሔር አይቸኩልም ግና ይዋረዳሉ
@mahletgeremew9412
@mahletgeremew9412 Ай бұрын
Egezaeher Yemesgen..Amennnnnnnn
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 Ай бұрын
እውነት ነው መምህር ዋቄ እግዝኣቡሔር ኣምላክ በምህረት ፀድቁ ይማረን 😥😥😥
@astergashawbeza8850
@astergashawbeza8850 Ай бұрын
ልክ ነው ወንድማችን። ጥቁር ለመን እንለብሰለን። ለባችንን ነው መጥቆር ያለብን። ነገር ጎን ታቦት ቆም በትምህርት ሰአት ከበሮ አየደለቁ በውጭም ሆነ በግቢወ እየጮሀ የሚዘምሩተ፣ትን የሚያስቆምልን ግሩም ተምሀርተ ስለ በዓሉ የሚገልፀውን ጳጳሳተ ከሀ፣ናተ አሉ የሚቨባለተ፣ትን ሐምህራንን የምናገኝበትን እድል ይዘጉብናል። ብዙው ሰው ሁሉም ያመልጠዋል። መንመ አስቁመልነ ትመህርት እንሰማ ብለን ስንለመምን እሽ አይሉመ። ስበከት በከበሮ መሸፈን የሐበትም። ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ቅዲስ ዳዊት።
@SalahAbbadi-e2x
@SalahAbbadi-e2x 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@TibebeDiemsse
@TibebeDiemsse Ай бұрын
እኔ የመምህር ዋቄን አሳብ እደግፋለው ።
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
❤❤❤ tikikil
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Ай бұрын
❤❤❤❤❤yes
@YOHANS-q4g
@YOHANS-q4g Ай бұрын
የአእላፍ ዝማሬ መልእክቱ ምንድን ነው ? እንኳን ሞትን ነውን
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i Ай бұрын
Wendmachen Egziabehere yebarkhe.we love you 🎉🎉🎉
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
Amen tnx love u all my channel fans❤️❤️❤️
@YealemtsheayGetachew
@YealemtsheayGetachew 24 күн бұрын
ልቦና ፈጣሪ ይስጠን በዚ ዘመን የሚፈለገው ሌባ አጭበርባሪ ካልሆንህ ጨዋ ስርት ያለህ ከሆንክ አትፈለግሞ ምርጫው የኛ ነው በስሜ አጋንትን ያወጣሉ ብዙ ታምር ይሰራሉ በዚያን ግዜ ተጠንቀቁ አንክርዳዱን ከስንዴዉ ለዩ ተብሏል ምርጫው የኛ ነው።
@MiroMer-o3x
@MiroMer-o3x Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@MeronTesema-ur8pl
@MeronTesema-ur8pl Ай бұрын
Orthodox forever💧💧💧💧💧💧💧💫
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o Ай бұрын
እዮ ጮፉ ቅዶሳአንን መሰደአብ ብቻነው የሜያውቀአው ማፈሪያ አዮ ጮፉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
እንዴ ገና እንዘምራለን በጌታ ልደት
@befikirdessalegn8135
@befikirdessalegn8135 Ай бұрын
ገና አቡነ ተክለሀይማኖት በዮናታን ላይ ይፈርዳሉ ተክልየን የሱን ጉድ አሳዩን
@TesfaneshMelese
@TesfaneshMelese 23 күн бұрын
እነሱ ለሆዳቸው ነው አርብና እረቡ ለመብላት ነው ፆም አይፈልጉም
@HaymanotMoges-kc6cu
@HaymanotMoges-kc6cu Ай бұрын
እዩ ጩፋን ተውት እናቱን እንዳይገላት😂ምክንያቱም እናቱ የእውነት ነው የታመሙት መድረክ ላይ ታመምን ብለው እሚንከባለሉት ኮ ብር ተከፍሏቸው ነው እንጅ የታመመን መፈወስ እሚችል ስጦታ ከአኦርቶዶክስ አባቶች ነው
@abaykebede1857
@abaykebede1857 Ай бұрын
የሚያሰድበው አቢይ አይደል እንዴ? የሚያጭበረብረውስ ከአቢይ ጋር ሆኖ አይደል? መልካም ወጣት እኮ የአቢይ ፕሮጄክት ነው። አቢይ ወጣቱ ብልፅግናን እንዲደግፍ የተዘየደ ሴራ ነው።
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
ለምን እናቱን አያድናትም የእግዚአብሔር አዋቂ ነው ኢየሱስንም እኮ እራስህን አድን ተብሏል እግዚአብሔር አምላክ ህን አትፈታተን ተብሎ ተፅፋል በኢዩ የሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ እዩ አይደለም የሚያድን እግዚአብሔር ነው
@ayak2273
@ayak2273 Ай бұрын
ይሄ ሰው ፍቅር መልሶኛል እኮ ነው ያለው አሁንም ወንገሉ ገብቶት ሳይሆን ፍቅር አሸነፈኝ ነው የሚለው ኦርቶዶክሶች እንዚህን ሰዎች በንቃት መከታተል ያስፈልጋል
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
ሁሉም ይመለሳል ምድረ መናፍቕ 😮ምዓት ወረደባቾው ሌቦች የስንት ምስክንች አስራት ቦክራታቾው እየበሉ አሁን ነቁ
@ethiojemica734
@ethiojemica734 Ай бұрын
ወድሜ ሀገሪቷን ስትጠበቅ የነበረው በፈጣሪ በቤተክርስቲያን እና በኦረቶዶክሲያን እንዴት በለኝ የማንም ወጠጤ በኩብዴታ ወደ ስልጣን ሲመጣ ምን ይዞ በለኝ እናት ቤተክርስቲያን ግን በጀት መድባ አቋቁማ ግን ባበላች ትነከሳለች።
@mercy9108
@mercy9108 Ай бұрын
ኦርቶዶክስን የነካ የጊዜ ጎዳይ ነበር እንዲህ አያመልጥም !!!!!!!
@genetantensay8582
@genetantensay8582 Ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉 ጬኸት ይቅርልን፡፡
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu Ай бұрын
እንደኔ የመምህር ዋቄን አሳብም ጥሩ ነው? የሄኖክ መጥፎ ሆኖ ሳይሁን የአእላፋ ዝማሬ እንዳለ ሆኖ በሌላ የመምህር የዋቄን ሀሳብ ቢኖር ጥሩ ነው?
@tsgataba6331
@tsgataba6331 Ай бұрын
Haleluya…temegen selasey..ENKWAN DES YALEH…Henok
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v Ай бұрын
በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት ጌታን እየመሰሉ ለመኖር የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ ይላል(2ኛጢሞ 3፤12) አዎ የእግ/ር ሰዎች በሆኑት ነቢይ ዮናታን(ፓስተር) እና ነቢይ ኢዩ ላይ የደረሰው ይሀው ነው!!! ክርስቶስን ወዶ ለክርስቶስ ብሎ እውነትን አፍርጦ ተናግሮ መሰደድ!!
@dagnewkifle3871
@dagnewkifle3871 Ай бұрын
ዮናታን ቁልቁለቱን ተያያዘው። ድንቁርና እማን ዘንድ እንዳለች ተገለጸ። ፖስተሮች ሲመለሱ ምዕመኖቻቸውን ጭምር ቢሆን መልካም ነው።
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v Ай бұрын
ነቢይ ኢዩ የእግር/ር ሰው ከሆነ ለምን እናቱን አልፈወሰም እያላችሁ በምናምቴዎች ብታሰድቡትም ግን ያ የእግር/ር ሰው እንደሆነ አረጋገጣችሁ!! ሐዋሪያው ፓውሎስ ጨርቁ መሀረቡ እንካን ሰዎችን ይፈውሳል አጋንንትን ያወጣል ነገር ግን አብሮት እየዞረ የሚያገለግለው መንፈሳዊ ልጁ ጢሞቲዮስ ግን ታማሚ እንደነበረ ታውቃለህ!!????(መፅሐፉ ስለሚል) ስለዚህ ሐዋርያው ሌሎችን በጨርቁ እንካን እየፈወሰ ልጁን ግን ስላልፈወሰው ሀሰተኛ ሀዋርያ ሊሆን ነው ማለት ነው??? ህግና ነቢያትን ስለማታውቁ ትስታላችሁ የሚለው መፅሀፉ ለዳንተ አይነት ቂል እና ምናምንቴ ሰው ነው፡፡
@KaluGeache
@KaluGeache Ай бұрын
በጌታ. ልደት. ጭፈራ. ቤት ከመሄድ. መዘመር. ምንድ. ነው. ጉዳቱ. ሁሉን መቃወም አይከብድም እናውቃለን. የምትሉ ሰዎች. ግን. ትንሽ በልክ አድርጉት ምንድ ነው. ይሄ. ሁሉ ኩርኩም በግድ. ገፍታቹ ልታወጡን ነው. እንዴ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
ድያቆን ዉንድም ከመናፍቕ መንግስት ምን ትጠብቃለ መስቀል እስከ መርገጥ ደርሰዋል
@almenalmen2660
@almenalmen2660 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ትክክል ነው።ከሔኖክ በላይ ቤተክርስቲያንን ጠንቅቆ ያውቃታል "ብዙዎቹ ከመዘመር ውጪ ወንጌልን አያውቁም ትምህርት እንኳን የሌለበት ትርምስ ብቻ ነው
@esayasmesfin4665
@esayasmesfin4665 Ай бұрын
የመምህር ፋንታሁን ዋቄን ሃሳብ አደግፋለሁ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Memeher WAKEA EDMAY TENA YESTOTE 🙏
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v Ай бұрын
በጌታ ላይ የደረሰው ቃል አሁን በዚህ ዘመን ደሞ በነቢይ እዩ ላይ ደረሰ (ሉቃስ 23፤35) ሌሎችን አዳነ እርሱ በእግር/ር የተመረጠ ክርስቶስ ከሆነ ራሱን ያድን እያሉ ያፌዙበት ነበር ይላል፡፡ ከላይ የጠቀስኩት የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አንብቡት!! ጌታ ለደቀመዛሙርቱ በኔ የደረሰው ሁሉ በናተም ይደርሳል ያለው ነው ፡፡
@haregs7558
@haregs7558 Ай бұрын
Endet yale mogninet new
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w Ай бұрын
ፍረሱት፡ዛረ፡ናገ፡አትበሉ😢
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv Ай бұрын
አሰበ ይበላቸው ያሳደጉትውሻነው
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ጴንጤ ከመሆን እስላም መሆን ይሻላል 🤷🏿‍♀️
@EwnetTsedeke
@EwnetTsedeke Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ጣኦት ታመልካለች የምትባልበት ምክንያት ‹‹በላይ በሰማይ ካለው በታችም በምድር ካለው ከምድርም በታች በውሃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ አትስገድላቸውም አታምልካቸውም - - - ›› ተብሎ የተጻፈውን ቃል በግልጽ ተላልፋ ለዘመናት ምስላቸውን ስታደርግ ስታመልክና ስታስመልክ ስትሰግድና ስታሰግድ ስለኖረች አሁንም እን ‹‹እኛ የአክብሮት ስግደት እንጂ የአምልኮት ስግደት አይደልም የምንሰግደው ፣ እንዲህና እንዲያ›› እያለች ከስህተቱዋ በንስሀ ለመመለስ ስለማትወድ እንጂ ፓስተር ዮናታን እንዲህና እንዲያ ስላለ አይደለም ፡፡ ፓስተሩ በእውነት ይህን አድርጎ ቢሆን እርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጠየቅበታል ፣ እርምጃ አይወስድም ያላችሁት መንግሰትም የእስር ትእዛዝ አውጥቶበት ከሆነ ተገቢውን አድርጎአል ማለት ነው ፡፡ እናንተም ያለአገባብ መንግስትን የወነጀላችሁት መሆኑን በራሳችሁ ላይ መሰከራችሁ ማለት ይሆንባችሁዋል ፡፡ ነገራችሁ ግን እውነት አይመስልም ፡፡ ፓስተር ሔኖክ የተባልከው ወንድሜም አየሁትና ማረከኝ ያልከው ፍቅር የትኛውን ፍቅር ነው  ፕሮቴስታንት ቸርችስ ውስጥ አንተ የፈለከውን ፍቅር ሳታገኘው ነበር እስከ ፓስተርነት የደረስከው  እርሱ ፈዋሽ ከሆነ ለምን እናቱን ሆስፒታል ወሰደ  የሚለው አባባልህ ወንድሜ ‹‹ባለ መድሀኒት ሆይ ራስህን ፈውስ›› ትሉኛላችሁ የሚለውን ቃል አላነበብህምን  እነጳውሎስስ ጨርቃቸው እየፈወሰ ራሳቸው ወይም የሥራ ባልደረቦቻቸው ይታመሙ እንደነበሩ አላነበብህምን  ይህን ስል ግን ላቀረብካቸው ነቢያትና ምልክት አድራጊዎች ትክክለኛነት ልከራከር ፈልጌ ሳይሆን ፕሮቴስታንቶችን ባጠቃላይ ወንጌልን አላወቃችሁምና ንቁስትል አንተ ራስህ ከአዲስ ኪዳን እነዚህን ክፍሎች አላወቅሃቸውም ወይ  ለማለት ነው ፡፡ ወገኖቼ ፡- ‹‹ከንቱነትንና ሐሰተኛነትን ከእኔ አርቃቸው - - - ›› (ምሳ30÷8) ተብሎ እንደተጻፈ ስለምንካፈለው መዳን በእውነት የእግዚአብሔርን ፊት ፍለጋ እጅግ ልንተጋ ሲገባ በከንቱነትና ሐሰተኝነት ጨዋታ ባንጫወት ጥሩ ነው ፡፡
@FikirteKeryan
@FikirteKeryan Ай бұрын
የወንጀል ደጋፊው መንግስት በጁ ነው ማስተባበያ አድርጎ እንዳይታሰር ያረገዋል
@Angela_436
@Angela_436 Ай бұрын
ማን ነው?ፓስተር ተብዬው ሄኖክ?ኧይ ፡እስቲ ዝም በሉ ፓስተር አታውቁም ምናልባት ፖስተር ይሆናል
@UjestaSelam
@UjestaSelam Ай бұрын
ከሳቸው ሐሳጋራ አይጋጭም
@ZerihunSisay-oi9gx
@ZerihunSisay-oi9gx Ай бұрын
አይማኖት አያድንም ---- ኢየሱስ ነው የሚያድነው
@MimiMatewoos
@MimiMatewoos Ай бұрын
Yes amen Hallelujah
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
❤️❤️❤️
@tsgataba6331
@tsgataba6331 Ай бұрын
Yezerawen yachedal mebalew endih nw 💚💛❤️…Maferia yonatan
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦነያስጣችው አነጋገራችው ፊዝ መሆኑ ያስታውቃል መንፈስ ቅዱስ ያለበትም ድፈርታችው እራሳችውን ነብያ ፤ቅዱሳን ፈጣሪ ያማራችሁ እግዚአብሔር የመረጣችዎን ቅዱሳን አያከብሩም ፈፁም ስራችዎ ተቃራኒነው???????
@Tfas10169
@Tfas10169 Ай бұрын
ሰውዬው አሁን ተመልሷል ዛሩ ግን ማን የሚባል ነበር?
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
አቤት ውሽት አቤት የውሽት መአት ይቅር ይበላችሁ
@Tfas10169
@Tfas10169 Ай бұрын
ሲጀመር በቁሙ ያለ ሰው ቅዱስ አይባልም ከዬት ተምራችሁት ነው?
@AssaAbit
@AssaAbit Ай бұрын
ኦ አምላኬ ምንድነው ጉዳቸው እኒህ ነብይ ነን ባዮች
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
ድንቄም ወጣት አሰተማሪ
@tsgataba6331
@tsgataba6331 Ай бұрын
SELASEY BET CHRISTAN MEKELUN LALAMEREGET LELA BETE CHRISTIAN MAHED HEZBU MARGE YALEBET yyesertun eskiyasetekakelu…💚💛❤️..
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
Enkoin esu hewa sewoh tenageru teblo yesekayal
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w Ай бұрын
ለሚንአፈረስሚ፡መሲቀሉ
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n Ай бұрын
ዮናታን አክሊሉ ጭንብሉ ተገለጠ ሌብነቱ የነበረ ቢሆንም የኦርቶዶክስ አምላክ በጊዜው አጋለጠው ።
@Mengie-u6fff
@Mengie-u6fff Ай бұрын
መጋኛ ከጠለፋቸዉ ቆየ እኮ ተጠልፈዋል ይላል እንዴ
@mikeabiy
@mikeabiy Ай бұрын
ጠንቋይ ለራሱ አይሆንም ነብዮችማ እንኳን ለናታቸው ለምእመኑም ይተርፋሉ መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ በቂ ነው
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
ልክ ነው ሁሉም መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነብ ምን አለ
@AssaAbit
@AssaAbit Ай бұрын
ወይ ነብይ
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
ኦርተደክሳዊት
@betelhemberhanu4240
@betelhemberhanu4240 9 күн бұрын
ገና የሌሎቹም ለምድ ይገፈፋል
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v Ай бұрын
በቃ ስራችሁ የኦርቶዶክሱን ምዕመን ግራ ማጋባት ነው አይደል!!? ማጭበርበር ብቻ
@HaniTerefe
@HaniTerefe Ай бұрын
Sent amet endezih bezbezewal eko
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Ай бұрын
Awo hezibu gin ayawikewm
@tesfayedubale7349
@tesfayedubale7349 Ай бұрын
Yibelachew bakih 😅😅😅
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ Ай бұрын
ዋቄ አንተ ደነዝ እንደ አንተ ተንቡቅቦቆ መሠደድ ነው ታዲያ ጥቁር ያልብስህ ዋቄ ፈታ
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto Ай бұрын
Belsegna mechem sedeb new
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
😏😏😏
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/qKmTYYahetqjgcksi=H-YEkMmHYssjKTYD
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 3,7 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
በመጨረሻም ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ.!
26:08
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.