የኦርቶዶክስ ትምህርት አስተማረ ወዳጄነህ ለምን ተጠላ?

  Рет қаралды 8,216

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @deacongizachew
እንኳን ወደ ዲያቆን ግዛቸው በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#EOTC TV#henok_haile#ethiopian_orthodox_tewahedo#ethiopia#ኢትዮጵያ#melkamwetat#ድንቅልጆች#andromeda#mehreteabasefa#memihir_mehreteab_asefa#መልካም_ወጣት

Пікірлер: 26
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr Ай бұрын
Egzio betam yasezenal yerasachew pastor endezih menager yaseyefal abetu yeker Belen
@BehalBehal-d4m
@BehalBehal-d4m Ай бұрын
እግዚአብሔር ለእዝራመመለስ
@EmebetKora
@EmebetKora Ай бұрын
እመብርሀንን የጠላ ሁሉ እናቱን ይወዳል ብዬ አላስብም እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው
@getachewendeshaw8818
@getachewendeshaw8818 Ай бұрын
ተሳዳቢ ከአባታቸው ከጨለማ ነው ስለዚህ አትሳደቡ እንኳን ማሪያምን ማንኛውም ሰው አይናቅም አይሰደብም እኔ ማንም ጴንጤ ስሳደብ ሰምቸ አላውቅም
@fitsum106
@fitsum106 Ай бұрын
(እውቀት=0 እምነት=0 ትህትና=0 በጎነት=0 ስነ ምግባር=0 ትዕቢት=100 ድፍረት=100 ድንቁርና=100)=እንዳልክ
@genetetay2191
@genetetay2191 Ай бұрын
ባለ ሊፒስቲክ እባክህ ወንድ ምሰል ከሃይማኖታችን የሚሄድ ኣይደለም እና
@getachewendeshaw8818
@getachewendeshaw8818 Ай бұрын
ኃጢአት የለብኝም ማለት የሚያስደነግጥህ አትደንግጥ ኃጢተኝነትህን ብቻ ሳይሆን ማንበብ ያለብህ ገና ኃጢተኞች ሳለን ኢየሱስ ስለእኛ ሞቷል “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” ሮሜ 5፥8 ጸጋው በእምነት ከኃጢአት ሞት አድኖሃል ኤፌ 2:8 ይህንን እግዚአብሔር የሰጠህን ድነት ሳታወቅና ሳትጠቀም ከነኃጢአትህ አትሙት እላለሁ ወንድሜ በራስ ጥረትና ስራ መቸም ስለማትጸድቅ(ማንም በስራ አይጸድቅም) በክርስትስ ስራ እንድሁ በነጻ ጸድቀሃል በደልህን ብቻ ሳይሆን የእግ/ርን ምህረትም አንብብ ሁሉ ኃጢአትን ሰርተዋል የእግ/ር ክብር ጎድሏል የኃጠአት ዋጋ የሆነው ሞት በክርስቶስ ሞት ተከፍሎልሃል እኔ ኃጢተኛ ነኝ እያልክ የክርስቶስ ስላንተ ኃጢአት ሞት ከንቱ አታድርገው እሱ የሞተው ስላንተ ኃጢአት ክፊያ እንጅ ኃጢአት የለበትም ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነቡ አደባባይ አትውጡ ወንድሞቼ አንተ እንድት ጸድቅ ሰለአንተ እራሱን ቀድሷል ዮሐ 17:19 ያለመቀደስ መብትህ ነው
@SaraTeressa-nf6wn
@SaraTeressa-nf6wn Ай бұрын
Weyeeee Anta yawem egbehen abat batakawemo yatanagaruten lanakawem belahe kortahe Wfzyabehre yegatsetsehe balaga sawe
@kassahunseboka9834
@kassahunseboka9834 Ай бұрын
❤❤❤❤
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Ай бұрын
ዶክቶር ወዳጄ የሚባለዉ አፋ ሉሙጥ ፣አስመሳይ፣ዉሸታም ነዉ አታቅርቡት ተወጣለት አጭበርባሪ ሴታሴት የሆነ ሰዉ ነዉ።ልቦና ይስጠዉ ። እመቤታችንን እንወዳት አለንኮ ይላል የዉሸቱ ነዉ።
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n Ай бұрын
እየሱስ እናቱን አይደለም አንተንም ሰካራሙን ያድናል።
@solomonhaile1914
@solomonhaile1914 Ай бұрын
ይህ መላጣው ሰባኪ ስለ ጋብቻ የሚበረቀሰው . መጀመሪያ እራሱ ወንድ ያግባና ምሳሌ ሁናቸው ወይም አባታችን ለሚሉህ ልጆችህ ወይም አድማጮቹ
@mikeabiy
@mikeabiy Ай бұрын
ጩፋ ለራሱ ሲያመቻች ነው ወንድሜ ሊያሰግዳቸው ስለፈለገ ነው በቅርብ ጠብቁ
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n Ай бұрын
እንዳልሽ ድሮም ሆዳም ናት ወ/ሮ እንዳልሽን ሰው ናት ብሎ መስማት ከንቱነት
@በኢትዮጵያ
@በኢትዮጵያ Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSTnYSFaNJnp9Usi=_ltwBdYIrSUadoVb❤❤❤
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e Ай бұрын
ኦርቶዶክስም ሁኑ ጴንጤ ወይም የማንኛውም እምነት ተከታዮች አምልኮ፣ስግደት እና እምነት የሚገባው አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ከክርስቶስ ውጪ ብዙ አማልዕክት እና ጣዖትን ሰብስባችሁ እያሽሞነሞናችሁ ከምትሰግዱላቸው እና ከምታመልኳቸው አንዱን እግዚአብሔርን ይዛችሁ በእርሱ ብቻ እመኑ። ከክርስቶስ ውጪ ያዳነንም የለም የሚያድነንም የለም። አዳኛችን ክርስቶስ ብቻ ነው።
@solomonhaile1914
@solomonhaile1914 Ай бұрын
ጆሲ እግዚአብሄር አምላክ ሳኦልን ለምን ታሳድደኛለህ ብሎ እንደመለሰው ሁሉ ለአንተ ታናሽ ወንድሚ የምነግረው ነገር ቢኖር ወደ እናት ቤትህ ተመልሰህ ለብዙዎች መዳኛ ትሆናለህና የመዳን ቀን ዛሬ ንው፣
@SaraTeressa-nf6wn
@SaraTeressa-nf6wn Ай бұрын
Manafek malat????????
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Ай бұрын
እናንተስ ጋር ሐሰተኛ ትንቢት የሚናገሩ ሰዎች የሉም እያላችሁ ነው? ተረጋጉ እንጂ
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m Ай бұрын
😡😡😡😡
@LikeMelaektKdusRufael
@LikeMelaektKdusRufael Ай бұрын
ለማኝ ውሻ
@kassahunseboka9834
@kassahunseboka9834 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u Ай бұрын
❤❤❤
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
ኢዮብ ለጥላሁን ጉግሳ መልስ ሰጠው
7:13
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 3,3 М.
Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН