የኩፍኝ በሽታ   Measles
8:06
3 жыл бұрын
Пікірлер
@user-ny7sj2vw5v
@user-ny7sj2vw5v Күн бұрын
ሀይ
@alemmelaku154
@alemmelaku154 3 күн бұрын
Please can i get your phone number i have son with sagittal craniosynostosis
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 күн бұрын
0935170024 On telegram
@Rhmaa-kw1fp
@Rhmaa-kw1fp 6 күн бұрын
ሰደትነዉ ያለሁት ቁጥርህአሰቀምጥልኚ
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 6 күн бұрын
0935170024
@Rhmaa-kw1fp
@Rhmaa-kw1fp 6 күн бұрын
😭😭😭
@BossBoss-nx8uq
@BossBoss-nx8uq 7 күн бұрын
ዶክተር ልጄ 7አመቱ ኩፍኝ ይዟታል ምንድ ነው ህክምናው
@BossBoss-nx8uq
@BossBoss-nx8uq 6 күн бұрын
ዶክተር መልስህን እየጠበቁ ነው
@OumerMengstu
@OumerMengstu 11 күн бұрын
ላንቃየንይከረክረኛል
@user-kh3td3zu2j
@user-kh3td3zu2j 11 күн бұрын
እኔ 3 አመት ከመጠን በላይ ሄርፎን ስጠቀም ነበር አናቴን ያመኛል አይኔንም ራስ ምታትም አለው ራሴቆዳው ሳይሆን ውስጡ ስነካካው ያመኛል😢😢 መልስልኝ ምን ይሻላል
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 11 күн бұрын
Earphone metekemun kenish, himemu siyasichegrish ye himem masitagesha ende paracetamol and ibuprofen ngr tetekemi. Bizu lewut emayinorew kehone mirmerawoch wedefit taregiyalesh.
@MerhabAssefaw-ur1vx
@MerhabAssefaw-ur1vx 4 күн бұрын
​@@drtemesgenshume4271እኔ ምለወ አንጎሌ ይቅጠቅጣል
@tigistdejene2618
@tigistdejene2618 13 күн бұрын
የመሀጸን ውስጥ እብጠት ምንድን ነው???????????????
@brhanuasmelash
@brhanuasmelash 15 күн бұрын
ትልቅ ለሆኑ ሰዎችስ ምን ኣይነት የህክምና መፈትሄ ይኖራል
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 13 күн бұрын
ትልቅ ሰው ላይ አንጎል አድጎ ስላበቃ ምንም ነገር ማረግ አያስፈፈልግም።
@YabibalTeshager-wc1wd
@YabibalTeshager-wc1wd 21 күн бұрын
ዶ/ር ምላሽ ይስጡን።
@YabibalTeshager-wc1wd
@YabibalTeshager-wc1wd 21 күн бұрын
ይህ ሁሉ ከ psychiatrist ጋር ግኑኝነት አለው? ስለ ሳፍካትሪ መርጃ ማግኘት ስለፈለኩ ነው ።
@fikerAshenafi-yg4cp
@fikerAshenafi-yg4cp Ай бұрын
Lije cirgery tesertwal 9 weru nw ena eskahun selam.nw hulum nger kezi behula mifeter nger ynor yehon
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 13 күн бұрын
መልካም፤ ክትትሉን አስቀጥይለት። የነርቭ መታሰር (Tethered spinal cord) ወደፊት ሊያጋጥም ይችላል(ቀጣይ ቪድዮ ስለ የነርቭ መታሰር ስለምሰራ ማብራሪያ ከዛ ለማየት ሞክሪ)።በመሀል የጀርባ ህመም፤ የእግር መዛል ወይም ከሽንት ጋር ተያይዞ ምልክቶች ካስተዋልሽ ወደ ህክምና በፍጥነት ውሰጅው።
@user-jr4jy2ii4h
@user-jr4jy2ii4h Ай бұрын
agenesis corpus callosum ytakemal ende ebakhn ngeregn
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 13 күн бұрын
Corpus callosal agenesis, ketefetere behuwala masitekakel ayichalim! Gn esu bemekesetu yemetu yehimem milikitoch or negerochin yalemakenawon chigir kale enezan milikitoch lemashashal emiyagizu hikiminana digaf yideregalu
@meseretassefa7361
@meseretassefa7361 Ай бұрын
ህይ ነገር ከሚጥል በሽታ ጋር ይገናኛል ?ቀዶ ጥገናውስ ሊፈውሰው ይችላል? እባክህ መልስልኝ
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 13 күн бұрын
የጭንቅላት ቅርፅ መዛነፍ እንደየ መንስዔው ብዙ ክፍፍሎች አሉት። ከዚህ አይነት ህመም ጋር አብረው እሚከሰቱ ምልክቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ያም ማለት የሚጥል ህመም ከሁሉም አይነቶች ጋር ሳይሆን የተወሰኑት ስይንድሮሚክ ከሆኑት የጭንቅላት ቅርፅ መዛነፍ ጋር ሊከሰት ይችላል ።
@noor-meditation6757
@noor-meditation6757 Ай бұрын
Thank you Dr...Would you please tell me more on spinal bifida occulta?
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Ай бұрын
Spinal bifida occulta there is mark in lower back (thuft of hair, dimpling or birth marks strawberry or black color), but no palpable defect or protrusion of tissue. Clinically the patient may not develop any symptom, but sometimes special during peak growth time they may develop tethered spinal cord and become symptomatic.
@user-xd5ky1ug5h
@user-xd5ky1ug5h Ай бұрын
እናመሰግናለን ለማዉራት ስንት ግዜ ሊፈድ ይችላል?
@user-kj6uh8sm9y
@user-kj6uh8sm9y Ай бұрын
አመስግናሎ ደክተርየተጨኒቀነበርክ ተረጋገሁ የህንስሰማ እግዛቢሄር ይባርክህ
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-kb8me5yc4v
@user-kb8me5yc4v Ай бұрын
አትለፋኝ ዶክተር በእግዚአብሔር ሃይለኛ ራስ ምታት አለብኝ ከወር በፊት ነው የጀመረኝ በየግዜው ያመኛል ህክምና ሄጄም ምንም የለሽም ነው ያለኝ ማስታገሻ በማሳገሻ እንኳን አይመለስም ላንድ ለሁለት ሰዓት ደና ሆነና ይመለሳል ራስ ምታቱ መልስልኝ ምንድነው ከጸጉር ፈንገስ ጋራ የታያዘ ይሆናል ፀጉሬ ፈንገስ አለው በጣም በሱ ምክንያት ይሆናል ግራ ገባ 😭😭
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Ай бұрын
እሽ በ0902766558 ላይ ይደውሉልኝና ስለ ህመምዎ እንወያይበታለን።
@user-kb8me5yc4v
@user-kb8me5yc4v Ай бұрын
@@drtemesgenshume4271 እሺ አመሰግናለሁ
@AssayeBayih
@AssayeBayih Ай бұрын
Great
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Ай бұрын
Thank you Dr Assu🙏
@GezahegneFekadu
@GezahegneFekadu Ай бұрын
hawassa yenoral branch?
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Ай бұрын
Awo
@BezaAefaBez
@BezaAefaBez Ай бұрын
Selam lant yehun doctor en be and Said jore ayne angte ders eyale eyale betam teskayew tinutes amtetobgnale siktle ante lay and bota yaktlgnale err please 😢
@user-sl1jt2oc8o
@user-sl1jt2oc8o 2 ай бұрын
ላለፉት 32 አመት ለ97 ግዜ ደም ለግሻለሁ። አሁንም ፈጣሪ የሰጠኝን ለሌሎች አካፍላለሁ ። እናንተም ለግሱ
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰብአዊነት ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 እናመሰግናለን🙏
@AnnoyedBubbles-zu5rs
@AnnoyedBubbles-zu5rs 3 ай бұрын
ደ/ር ..በብዛት ደመና እና ፀሓይ ሲኖር በግራ ጀሮ አጠገብ ወይም በቀኝ ጀሮ አጠገብ የራሰ ምታት ይነሰበኛል ያመኛል ከዛ በሃላ ደመና ከለቀቀ ንፁ አየር የሚሰማኚ ደሰታንን በቃ አዲሰ ሂወት ይሰማኛል ብአጨሩ ጨንቅላተይ ደሰታ ይሰማኛል ።ፀሓይ እና ደመና በጣም ከቆየ በህሎት በኩል ግራ እና ቀኚ ያመኛል እና ሰልክ ብትልክልኝ ደሰ ይለኛል።
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 ай бұрын
t.me/temesgenshume
@user-hy8bh8vu5i
@user-hy8bh8vu5i 3 ай бұрын
Hi d/r hulu selam ene emilik d/r rasi mitat kamemegn 3 KEN honegn masitagesha biwesidim lewut yelewum mnalibat beki enkilif matat yihon semnu romedan silehone bizzi hognalehu d/r mn larigi plese asawukegn
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 ай бұрын
Ereft lemadreg mokiri!
@user-xh8no1wj9z
@user-xh8no1wj9z 3 ай бұрын
Selam lija 8 amatawa new shiftaw ena masnetes muket tikusati alebati MN baderg yishalali
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 ай бұрын
Masutagesha paracetamol tiwused, fesash neger sichat keza bakirabiya wedale tena tekuwam bemewused balemuya endiyayuwat adrgi!
@user-rk1xt5ov7n
@user-rk1xt5ov7n 3 ай бұрын
ዶክተር ጉፋን ሲይዝግ እራስ መታት ይኖራል ምን ላድርግ
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 ай бұрын
የህመም ማስታገሻ መውሰድ በቂ ነው!
@Beemenet
@Beemenet 4 ай бұрын
የወንድሜ ልጅ በኩፍኝ ህመም ሞተ ኩፍኝ ለሞት ሚያደርስ አይመስለኝም ነበር 😢😢😢
@kassimebrahim4670
@kassimebrahim4670 6 ай бұрын
ዶክትር ቅጥና ቅንጤ አብጦ ትችግሪልሁ እባክህ ምፍቴሁን ነግርኝ!!!
@jgxhhc9086
@jgxhhc9086 6 ай бұрын
ዶ//ር ወደ ቆዳ ይገባል አይደል
@Weyni21
@Weyni21 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lidacall-9003
@lidacall-9003 9 ай бұрын
ዶክተር ቤተሰቦቸ ክፍለሀገር ናቸው እና ውሽዋ ሞታለች አንድም ከብት ሞተባቸው ቤተሰቦቸ ፈርተዋል ህክምናም አላገኙም መገድ ዝግናው ምን ላድርግ መዳኒት ካለ ብትነግረኘ 0910435238
@abenezerzinabu
@abenezerzinabu 9 ай бұрын
ልጄ አሰራ አራት አመት ሆኗታል ሰዉነቱ ላይ ሸፍ ብሎበል
@hhggg3181
@hhggg3181 9 ай бұрын
@user-hw2kv3lo1l
@user-hw2kv3lo1l 10 ай бұрын
ልጄ 7ተ ወሩ ነው የኩፈኝ ምልከቶች ይስተዋላሉ ጤና ጣቢያ ወስጀው የኩፈኝ መዳኒት ለመስተት እድሜው አልደረሰም ብለውኝ ተመለስኩኝ ልጁ በጣም አሞታል ምን ላድረግ?
@workinehzefirst8291
@workinehzefirst8291 Жыл бұрын
Selam doctor bird bird mallets 1du symptom lihon yichila please replay
@minaluwondwossen
@minaluwondwossen Жыл бұрын
ዉሻው ጤነኛ ነው ግን በ18ቀን ደርቋ ነበር አልፎ አልፎ ስሜት ሲኖረው ላጥኩት እና
@user-mx9ie9gb9b
@user-mx9ie9gb9b Жыл бұрын
ሰላም እናችህ
@user-py7hn6fj8p
@user-py7hn6fj8p Жыл бұрын
ልጄ አመት ከ6ወሩ ነው ኩፍኝ ይዞት 2ሳምንቱ ማሳከኩ አንቅልፍ አሳጣው ምን ላርግለት
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
ባቅራቢያሽ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ውሰጅው። የማሳከክ እንድሁም የህመሙን ስሜት የሚያስታግስ መድሀኒት ይታዘዝለታል።
@lemlemmekonin8848
@lemlemmekonin8848 Жыл бұрын
Ye 8 wer lij kufign yazat mindinew meftihew? kitibat betewesed chiger alw
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
1. ወደ ሌላ የቤተሰብ ክፍል እንዳይዛመት ጥንቃቄ ይደረግ 2. ባቅራቢያዎ የሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ የህመሙን ምንነት በምርመራ ያረጋግጡ። 3.የህመሙን ምልክት ማሳየት ከጀመረች ክትባቱ ላሁኑ ህመም አያግዛትም ልጅቱ ከ15 ወር በላይ ቢሆናት ኖሮ አንደዜ ኩፍኝ ከያዛት ድጋሜ እንዳይዛት ሰውነትዋ በራሱ የመከላከል አቅም ይፈጥር ነበር። ነገር ግን ልጅዎ ገና 8 ወር ስለሆናት መደበኛውን ክትባት ትቀጥል።
@bilukdr6090
@bilukdr6090 Жыл бұрын
ጉበት ጋር እንዴት ነው ሚገናኘው
@banchihunandualem5113
@banchihunandualem5113 Жыл бұрын
Dr. be kufegn yeteyaze lij beshetaw ke wesetu mulu le mulu lemetefat weyem wede lela sew yemasetelalef akemu lemetefat sent ke yewesedal?
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
የሰውነት ላይ የሚወጣው ሽፍታ(ራሽ) ከመከሰቱ በፊት ህሙማኑ ትኩሳት ሳል የመሳሰሉትን ምልክቶች በሚያሳዩበት ጊዜያት ላሉ 4 ቀናት እና ራሽ ከተከሰተ በኋላ ባሉት ተጨማሪ 4 ቀናት ውስጥ ወደ ሌላ ሰው የሚያስተላልፉበት ጊዜ ነው።
@tigst6118
@tigst6118 Жыл бұрын
ዶክተር ልጀ ሁለት አመት ሊሞላት ነው ግን ሰሞኑን ሳሙና ቀይሬባት ነበር ከዛ የጀመራት እግሯን ነዉ በጣም ደቃቃ ነው ኩፍኝ ሊሆን ይችላል?አመሰግንአለሁ።
@banchihunandualem5113
@banchihunandualem5113 Жыл бұрын
Dr be kufegn yeteyaze lij mulu lemulu ke wesetu lemetefat sent krn yefejal?
@yowibdarengid8194
@yowibdarengid8194 Жыл бұрын
መነሻው ምንድነው?
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
የቫይራል ምሞች ውስጥ የሚመደብ ህዋስ የሚመጣ ሲሆን በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ህመም ነው።
@s.y9384
@s.y9384 Жыл бұрын
ውሻው ምን አይነት ምልክት ያሳያል
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
የፀባይ ለውጥ(ያገኙትን እንስሳም ሆነ ሰው መንከስ, መሮጥ, የምራቅ መጨመርና መዝረክረክ) የመሳሰሉት ይታዩባቸዋል።
@s.y9384
@s.y9384 Жыл бұрын
@@drtemesgenshume4271 አመሰግናለሁ እንደሱ አይነት ምልክት የለውም ጉሮሮው ምግብ ሊበላ ሲል ነው ሲያቅተው ነው ወፍራም ልሀጭ የሚያሳይ የነበር አንቃር ነው ብለው መድሀኒት ሲሰጠው በደብ ተሽሎታል ውሻው ሲጀመር በየ አመት ይከተባል ከግቢ ወጦ አያቅም ከተፈጠረ ውሀ ምግብ በተገቢው ያገኛል እናም አሁን ላይ በደንብ ተሽሎታል
@lidiyakassa9697
@lidiyakassa9697 Жыл бұрын
D/r ልጄ ሰውነቷ ላዩ ሽፍታ አልፎ አልፎም ውሀ የመሰለ ነገር ቋጥሯል ምን ሊሆን ይችላል 8ወሯ ነው
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
ከየትኛው የሰውነት ክፍል ነው የጀመረ, አሁንስ የት የት አካባቢ ላይ ነው በብዛት የሚስተዋል? በ0902766558 telegram ላይ ከቻልሽ ሽፍታው በብዛት ያለበትን ቦታ አንስተሽ ላኪልኝ።
@emebetmekonnen2120
@emebetmekonnen2120 2 жыл бұрын
Enamsgnaln 🙏🙏🙏
@metagesassefa1447
@metagesassefa1447 2 жыл бұрын
ልጄ ሰባት አመቱ ነው አሁን ኩፍኝ ይዞታል ግን የህፃናት ክትባት ሁሉ ተከትቧል ምን ላድርግ
@tadessefetene6190
@tadessefetene6190 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@temesgen3223
@temesgen3223 2 жыл бұрын
እኔ 3አመቴ ሲጀምረኝ ቁርሆ ነበር ታክሜ ዳንሁኝ ከዛ ጀምሮ 3አመቴ ልሞት ነው አህ በይ ይለኛን አህ ስል ድርቅቅቅቅ ያለ አንጎል ይመጣኛን እሚወጣው ከመደላይ ከወደ ትናጌ ነው ያልሞከርኩት የለኝም እባክህ ተባበረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 2 жыл бұрын
Call on +251943489990 Saturday working hours. Thank you for your question🙏
@temesgen3223
@temesgen3223 2 жыл бұрын
@@drtemesgenshume4271 አመሰግናለሁ ግን ሀገር ውጭ ነኝ ወንድም 😭😭😢😢😢😢😢
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 2 жыл бұрын
@@temesgen3223 ቴሌ ግራም ላይም ልመልስልሽ እችላለሁ። ስለ ህመምሽ ተጨማሪ መረጃወችን ለመጠየቅ እዚህ ጋር አመች ላይሆን ይችላል ብየ ስላሰብኩ ነው።
@temesgen3223
@temesgen3223 2 жыл бұрын
@@drtemesgenshume4271 እሽ😍😍😍😍😍
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 жыл бұрын
ምሀል እራሴ ተቃጠለ ኧረ ዛሬስ ምን ልሁን አንዴ ሀገሬ በገባሁ