የኩፍኝ በሽታ Measles

  Рет қаралды 17,440

Dr Temesgen Shume

Dr Temesgen Shume

3 жыл бұрын

የኩፍኝ በሽታ Measles 1. መተላለፊያ መንገድ 2. የህመም ምልክት 3.ምርመራ 4. ህክምና

Пікірлер: 29
@link1195
@link1195 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emebetmekonnen2120
@emebetmekonnen2120 2 жыл бұрын
Enamsgnaln 🙏🙏🙏
@bilukdr6090
@bilukdr6090 Жыл бұрын
ጉበት ጋር እንዴት ነው ሚገናኘው
@user-hw2kv3lo1l
@user-hw2kv3lo1l 10 ай бұрын
ልጄ 7ተ ወሩ ነው የኩፈኝ ምልከቶች ይስተዋላሉ ጤና ጣቢያ ወስጀው የኩፈኝ መዳኒት ለመስተት እድሜው አልደረሰም ብለውኝ ተመለስኩኝ ልጁ በጣም አሞታል ምን ላድረግ?
@metagesassefa1447
@metagesassefa1447 2 жыл бұрын
ልጄ ሰባት አመቱ ነው አሁን ኩፍኝ ይዞታል ግን የህፃናት ክትባት ሁሉ ተከትቧል ምን ላድርግ
@banchihunandualem5113
@banchihunandualem5113 Жыл бұрын
Dr. be kufegn yeteyaze lij beshetaw ke wesetu mulu le mulu lemetefat weyem wede lela sew yemasetelalef akemu lemetefat sent ke yewesedal?
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
የሰውነት ላይ የሚወጣው ሽፍታ(ራሽ) ከመከሰቱ በፊት ህሙማኑ ትኩሳት ሳል የመሳሰሉትን ምልክቶች በሚያሳዩበት ጊዜያት ላሉ 4 ቀናት እና ራሽ ከተከሰተ በኋላ ባሉት ተጨማሪ 4 ቀናት ውስጥ ወደ ሌላ ሰው የሚያስተላልፉበት ጊዜ ነው።
@tigst6118
@tigst6118 Жыл бұрын
ዶክተር ልጀ ሁለት አመት ሊሞላት ነው ግን ሰሞኑን ሳሙና ቀይሬባት ነበር ከዛ የጀመራት እግሯን ነዉ በጣም ደቃቃ ነው ኩፍኝ ሊሆን ይችላል?አመሰግንአለሁ።
@banchihunandualem5113
@banchihunandualem5113 Жыл бұрын
Dr be kufegn yeteyaze lij mulu lemulu ke wesetu lemetefat sent krn yefejal?
@berketteka8562
@berketteka8562 3 жыл бұрын
ልጄ አመት ከ5ወሯ ነው የኩፍኝ መርፌ ሰጧት አመት ከ3ወሯም ወስዳ ነበር ችግር ያመጣባት ይሆን ጨንቆኝ ነው ምጠይቅህ ካርዱን አይታ ነው የሰጠቻት ከወጋቻት በዋላ አመት 3ወሯ ነው አይደል ብላ ጠየቀችኝ አደለም አመት ከ5ወሯ ነው ስላት በቃ ችግር የለውም አለችኝ
@berketteka8562
@berketteka8562 3 жыл бұрын
አመት ከ5ወሯ ነው አውን ማለቴ ነው አመት ከ3ወር የሰጠቻትን የኩፍኝ መርፌ አመትከ5ወሯላይ በድጋሚ ሰጠቻት
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 жыл бұрын
Dear Bereket, hasabikin endeteredahut kehone yemejemeriyawun zur 1 year and 3 month lay keteketebech, huletegna zur 4-6 year of age balew biset yimekeral. keziya kedimo mesitet bifeleg gin a minimum of 4 week gap beki nw ke mejemeriyaw zur. silezik minim emiyasegah ngr linor ayigebam. timihirtun sileteketatelik ameseginalehu. hasab tiyake kaleh safilign.
@berketteka8562
@berketteka8562 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@user-xh8no1wj9z
@user-xh8no1wj9z 3 ай бұрын
Selam lija 8 amatawa new shiftaw ena masnetes muket tikusati alebati MN baderg yishalali
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 3 ай бұрын
Masutagesha paracetamol tiwused, fesash neger sichat keza bakirabiya wedale tena tekuwam bemewused balemuya endiyayuwat adrgi!
@lidiyakassa9697
@lidiyakassa9697 Жыл бұрын
D/r ልጄ ሰውነቷ ላዩ ሽፍታ አልፎ አልፎም ውሀ የመሰለ ነገር ቋጥሯል ምን ሊሆን ይችላል 8ወሯ ነው
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
ከየትኛው የሰውነት ክፍል ነው የጀመረ, አሁንስ የት የት አካባቢ ላይ ነው በብዛት የሚስተዋል? በ0902766558 telegram ላይ ከቻልሽ ሽፍታው በብዛት ያለበትን ቦታ አንስተሽ ላኪልኝ።
@jgxhhc9086
@jgxhhc9086 6 ай бұрын
ዶ//ር ወደ ቆዳ ይገባል አይደል
@lemlemmekonin8848
@lemlemmekonin8848 Жыл бұрын
Ye 8 wer lij kufign yazat mindinew meftihew? kitibat betewesed chiger alw
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
1. ወደ ሌላ የቤተሰብ ክፍል እንዳይዛመት ጥንቃቄ ይደረግ 2. ባቅራቢያዎ የሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ የህመሙን ምንነት በምርመራ ያረጋግጡ። 3.የህመሙን ምልክት ማሳየት ከጀመረች ክትባቱ ላሁኑ ህመም አያግዛትም ልጅቱ ከ15 ወር በላይ ቢሆናት ኖሮ አንደዜ ኩፍኝ ከያዛት ድጋሜ እንዳይዛት ሰውነትዋ በራሱ የመከላከል አቅም ይፈጥር ነበር። ነገር ግን ልጅዎ ገና 8 ወር ስለሆናት መደበኛውን ክትባት ትቀጥል።
@Beemenet
@Beemenet 4 ай бұрын
የወንድሜ ልጅ በኩፍኝ ህመም ሞተ ኩፍኝ ለሞት ሚያደርስ አይመስለኝም ነበር 😢😢😢
@user-py7hn6fj8p
@user-py7hn6fj8p Жыл бұрын
ልጄ አመት ከ6ወሩ ነው ኩፍኝ ይዞት 2ሳምንቱ ማሳከኩ አንቅልፍ አሳጣው ምን ላርግለት
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
ባቅራቢያሽ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ውሰጅው። የማሳከክ እንድሁም የህመሙን ስሜት የሚያስታግስ መድሀኒት ይታዘዝለታል።
@abenezerzinabu
@abenezerzinabu 9 ай бұрын
ልጄ አሰራ አራት አመት ሆኗታል ሰዉነቱ ላይ ሸፍ ብሎበል
@BossBoss-nx8uq
@BossBoss-nx8uq 10 күн бұрын
ዶክተር ልጄ 7አመቱ ኩፍኝ ይዟታል ምንድ ነው ህክምናው
@BossBoss-nx8uq
@BossBoss-nx8uq 9 күн бұрын
ዶክተር መልስህን እየጠበቁ ነው
@yowibdarengid8194
@yowibdarengid8194 Жыл бұрын
መነሻው ምንድነው?
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
የቫይራል ምሞች ውስጥ የሚመደብ ህዋስ የሚመጣ ሲሆን በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ህመም ነው።
@tadessefetene6190
@tadessefetene6190 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
የጉድፍ ሕመም #healthylife
12:09
News ET Social
Рет қаралды 15 М.
የዓይን አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄ
8:49
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 30 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 52 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Salutogenese nach Antonovsky einfach erklärt | Novaheal
6:45
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН