Пікірлер
@user-qk2zv2pz6x
@user-qk2zv2pz6x 2 күн бұрын
Thanks Man
@user-qk2zv2pz6x
@user-qk2zv2pz6x 2 күн бұрын
Galatoomii
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 9 күн бұрын
ብሔርራዊ ማለት ሀግራዊ ማለት ነው
@tulufirew
@tulufirew 12 күн бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቀላት ይታያል የሚለው ብሂል እዚች ሰው ላይ ታይቱዋል! የማያውቅ ግን የሚያወቅ የሚመስለው ሰው ንግግር! በብሄርተኝነት ስር ለኦሮሞ ፖለቲካ እንደወገነ ሆና የፈለገችውን አሳካች አሁን ሁኔታው ተቀየረ ብላ ስታስብ በፊት ሰሩ ሱክ ሱክ ስትል የነበረውን ሀሳብ ትሳደባለች!
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e 12 күн бұрын
Warra akka walii lamaan
@mulatutule8243
@mulatutule8243 12 күн бұрын
Naga fidudhaaf qabsaa’un mataan isa yuu Qabsoodha. “ STOP WAR “
@user-qs1fw6qi1z
@user-qs1fw6qi1z 12 күн бұрын
ጀነራሉ በዚህ ዕድሜአቸው ከሽፍታ የተቀላቀሉት እውነት ለአማራ ህዝብ ተቆርቁረው ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል ግን wild gues እንድንወስድ አድርጎናል በኔ ግምት ሁለት ነገሮች እየታዩኝ ነው አንደኛው የነዶክተር አምባቸው ግድያ ስሆን ሁለተኛው ጠቅላይ ሚኒስተሩ አንስተው ሰለነበረው መፈንቅለ መንግሠረት ዱለታ ነው እንግዴህ ራሳቸው ከነዚህ ባንዱ እጃቸው ካለለበት ምን ባለቀ ሰዓት የራሳቸውን ህዝብ ከሚገድሉትና ከሚዘርፉት ወንበዴ ጋር አቀላቀላቸው የምለው ጥያቄ መነሳቱ ያለ ነው።
@genetayalew4367
@genetayalew4367 13 күн бұрын
አያናን አክብረን ስለልደቱ ዝም !!! ግና ግና ልደቱም ሆነ ሌሎች ፅንፈኞች "የኢተትዬጵያኒስት "ነን ባዬች የአማራም ሆነ የኢትዬጵያ ሕዝብ ጠላቶች እንጂ ተቆርቋሪም ሆነ ወኪሎች አለመሆናቸው ይሰመርበት ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 14 күн бұрын
ይሄ ጠያቂው ሰውዬ 360 ላይ ነበረ አይደል? ሲቃወም ያየሁት ሰው ነበረ።አያና ደግሞ የመንግስት ደጋፊ እንደሆነ ነው የማውቀው ።በዚህ መልኩ በጥያቄና መልስ በእርጋታ ሲወያዩ ማየቴ ገርሞኝ ነው።ነው አያና የተረጋጋ ሰው ስለሆነ ነው? አልገባኝም።
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 14 күн бұрын
ሲስ አትድከም ዐብይ አሕመድ አሁን የአአ ከንቲባ ሆኗል። ቤተመንግሥት እየገነባ ያለው ሰው በማገት ከሚሰበሰበው የደም ገንዘብ ነው። ውስጥ አዋቂው ጀነራል ከማል ገልቹ ኦነግ ሸኔን ያደራጁትና ያስታጠቁት ዐብይና ለማ መሆናቸውን ቀድሞ ነበር የተናገረው። ይህንን ክደህ መለፈፍህ ዋጋ ያስከፍልሃል።
@AbduMekonne-ze5mm
@AbduMekonne-ze5mm 14 күн бұрын
አትግደሉኝ ሲል በሰላማዊ መንገድ አልጠየቀም አማራ የሚባል የለም አላሉም ከዛስ ግድያ ቆመ ወይ የንቀት ነበር ኤርሚያስ
@dteshome100
@dteshome100 15 күн бұрын
Imagine this idiot didn’t even answer the question about the kidnapped students
@Fikru1948
@Fikru1948 15 күн бұрын
I don't see any rational among Orommuma elites.
@Fikru1948
@Fikru1948 15 күн бұрын
⚠️Under any circumstances the Amharay will come once again to his glorifying reign with the gallant 4.5 million Amhara's militia FANOS ‼️
@Fikru1948
@Fikru1948 15 күн бұрын
Orommuma by itself is a barbaric thought of what they call it Geddaism , which is primitive thought of worshiping a huge Tree in the 21st century civilization ‼️
@gracekensington4971
@gracekensington4971 15 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/gWKznKuAg5eSgacsi=WAb2MRsfh5bvQqJSይሰማል አያና አራዳው ህሊና ያለው እንዲህ ለሀቅ ይቆማል
@gracekensington4971
@gracekensington4971 15 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6GoaJ6CbNx0sK8si=PACYjZQN6Cz2nnuKይሄ ሁሉ ግፍ ከወያኔ እስከ ብልጽግና በቅብብሎሽ በደረሰበት ግፍ ያመጸን ህዝብ የሚያስቆመው ምድራዊ ሀይል የለም ፈጣሪም ይረዳዋል።
@adamushagermosusha2910
@adamushagermosusha2910 15 күн бұрын
Fannos' objectives of struggle must be praised by all Ethiopians because they are asking for what they are entitled to and nothing beyond. They want to inherit the palace built by their grand grand granddad around the 18 century and need to be renovated and reinstate d
@MahariTesfay-en5ew
@MahariTesfay-en5ew 15 күн бұрын
Ahun erasu belela kelel lay lalew amara edigedel aketacha eyesetachew mehonun enawekaleen
@fatoumata1440
@fatoumata1440 15 күн бұрын
Ayant ayant ayant ormoo koo King
@adamushagermosusha2910
@adamushagermosusha2910 15 күн бұрын
There are not many Oromos who haven't lost their relatives or the family members in oromia in the last 6 years. Where is in oromia that Amharas were killed by being discriminated against because of their ethnic origin ? Would you please list some names for example?Oromia is always helping the Amharas by providing them job in seasons of pick time, but the Amharas' elites are always against the Oromos because of their ambition to rule oromos again; which will never happen again
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 15 күн бұрын
@@adamushagermosusha2910 Denial is inherent in Hutu politics
@gracekensington4971
@gracekensington4971 15 күн бұрын
ሁለት አጭበርባሪ አፈርብሉ አቦ እናንተ ናችሁ ለአማራ የምትቆረቆሩት?ምን ያህል ደንታ ቢሶች እንደሆናችሁ የሰጣችሁት ርእስ ስለታገቱት ተማሪወች እናንተ የምታወሩት አማራ ከብልጽግና ጋር መስራት ይሻለዋል እውነት ልንገራችሁ የአማራ ባለስልጣን በሙሉ ለብልጽግና እንጅ ለአማራ አይሰራም የሚሰሩት እስር ቤት ናቸው ሌላው ባንዳ ነው የአማራሕዝብ አ-አ አትገባም ሲባል የአ-አ ኑዋሪ በኦሮሚይ ፍርድ ቤቶች ይዳኝ እረስንቱ ይቆጠራል አማራ የለፋበትን ገንዘብ ከባንክ እያወጣችሁ ያለፍቃዱ የምትወስዱ ሌቦች ስራ የማትወዱ ሌላው ብሔር ሰርቶ ያገኘውን በእሳት የምታጋዩ ምቀኞች ሂድ ሻሸመኔ ሌላውም ከተማ አቶ አያና ለስላሳ እባብ ነህ የአማራ ሕዝብ ቢገደልም ስለማያልቅ ሰላም ይፍጠር ነው የምትለው እሱን ሂድና ለአክስትህ ንገራት እመነኝ ቅርብ ጊዜ የአዲስ ኑዋሪ እንደ ኬኒያ ሕዝብ ተገልብጦ ልክ ያስገባችሁል ዱባይ የገዛችሁት የሪል እስቴት ቤት አትኖሩበትም ስንቱን የቤት ልጆች ኮንዶሚኒየም እየተከራያችሁ እንደምታባልጉ እያወቅን ወደፈጣሪ እንፀልያለን ሽመልስ አብዲሳን የመሰለ ኮርማ አብይ አህመድን የመሰለ ደላላ ይችን አገር አፈረሱዋት ቀድሞም ኦሮሞ እንኩዋን አገር ሊመራ ቤቱንም አያስተዳድር የሚባለው እውነት ነው! ነጋቲ።
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 15 күн бұрын
Abiye Ahmed newa alhaha agzotal
@dhegdheer6134
@dhegdheer6134 15 күн бұрын
Oromo alone can't take somali lands .I don't think amara and tigaru will help you in this crazy adventure
@dhegdheer6134
@dhegdheer6134 15 күн бұрын
Look at two oromos salivating on somali seas
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 15 күн бұрын
አያና ውስጥህ ኦነግ ነው አትድከም። ዐብይ አሕመድንና ብአዴኖችን ለመከላከል ነው የምትጋጋጠው አይሠራም።
@rahelgetachew2807
@rahelgetachew2807 15 күн бұрын
ኦነግ መሆን አይቻልም?
@user-pg9tu7qm5w
@user-pg9tu7qm5w 15 күн бұрын
It's well known የሚገርመው ግን they think They are smart others are stupid
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 15 күн бұрын
ሞኝ
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 15 күн бұрын
@@rahelgetachew2807 ይቻላል። ኦነግ ነኝ ብሎ መቅረብ ነው የሚያስፈልገው። መገንጠልን አላስተናግድም ሲል ገርሞኝ ነው እንጅ።
@girma728
@girma728 16 күн бұрын
🎉
@DeshuTuri
@DeshuTuri 17 күн бұрын
10Q log uot pp
@DeshuTuri
@DeshuTuri 17 күн бұрын
Ayaanan nageenya oromoo ni barbaada garuu 75% pp deegara
@DeshuTuri
@DeshuTuri 17 күн бұрын
Ani kan jedhuu Ayanan waan oromoon keessa jiru sirritti waan beeku hin fakkatu,yaadni isaa dubbii Ameerikaa fakkata osoo qaama ummata miidhuu argaan araramaa kan miidhuun dhiisi osoo jechuu danda,uu araramaa
@nigussietulla7239
@nigussietulla7239 17 күн бұрын
Jaalatus Jibbitus WBO Gachana Ummata Oromo ti.
@mulatutule8243
@mulatutule8243 17 күн бұрын
ውጭ ያሉ ፖለቲከኞች ሀገር ውስጥ ላለው ወጣት ; ልጆች ; ሴቶችና ወላጅ አባቶችና እኖቶች በፍፁም የሚያስቡም አይመስሉም :: ምክንያቱ ደኃው ገበሬ ማረስ ባልቻለበት : ወጣት ከሚኖርበት ቄዬ እየተፈናቀለ : ሴት ልጆቻችን ከመደፈር አልፈው ሥራ ፍለጋ ወደ ከተማ መጥተው የሰ ቤት ሠራተኛ እየሆኑ በየኢሚግሬሽን ሲታይ ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሰልፍ ይዘው የሚቆሙ ወጣት ሴቶች ማየት እጅግ ይዘገንናል ;;እንዲያውም ይህ ጦርነት ሰባኪዎች አስበውበት የመቶ ዓመት ዕቅድ ለማስፈፀም መሬቱን ባዶ አድርገው ለሌላ እይመቻቹ ነው ወይ ያሰኛል :: እጅግ ሊታሰብበት ይገባል :: STOP W AR !
@mulatutule8243
@mulatutule8243 18 күн бұрын
Qaama Lachutuu saba naga ajeesa jiraa,jiraa jiraa……….,,,,. Stoo war !
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 18 күн бұрын
አያና ስለ ሰላም ያለው አቋም አደንቃለው ነበበሩበት ቆሞ የቀሩና ግራየገባቸውን ኤሊቶች ጋር ተነጋግሮ አገር ማስቀጠል ፈተና ሆኗዋል ግን በምመጡበት መንገድ በነቃ አ እምሮ መመከት ነው እንጅ ተምረናል ብለው ስለምኮፈሱ አይቀበሉም ስለዚህ ከነኝጋር ግዜ መፍጀት ነው።
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 18 күн бұрын
እኔን ይምገርመኝ ኢትዮጵኒስት ነ ን ባዮች ከራሳቸው በስተቀር ሁሉንም ፖለቲከኞችን ኣያምኑም ዶክተር አቢይ አህመድ አሊን መልሶው ተጠራጠሩት ሙሴ;ነቢይ ስሉ ከርሞ ዛሬ ላይ ዶክተሩ ኦላ:ሸኔ ኦነግ ወዘተ እያሉ ይደክማሉ ይህደግሞ ከንቲነት ነው።
@AzizaAyza
@AzizaAyza 18 күн бұрын
Kant bely telat yelem
@dandiduga7009
@dandiduga7009 19 күн бұрын
ኤርሚያስ፦ አንተ እንዳልካው የኢትዮጵያ አብላጫው ተጨባጭ የፖለቲካ ፍላጎትና ግፊት በብሔሮች ምጣኔ/ሬሾ ላይ የሚዘወር ስለሆነ ተወደደም ተጠላ በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት ውስጥ የትግራይን የፖለቲካ ኃይሎች ጨምሮ ሁሉን ያካተተ መሆኑ ትክክልና ተገቢ ነው!?
@heluview7904
@heluview7904 19 күн бұрын
የለም
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 19 күн бұрын
Why don’t use Oromoma instead of Amharic . When I say Oromoma, 100% not mixed with Amharic
@demissiekebede22
@demissiekebede22 19 күн бұрын
አያና በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ ችግር ልክ እንደ ኢትዮጵያ ምስረታ ጊዜ ኦሮሞን ለመስበር እየተሯሯጠ ያለው እራሱ ኦሮሞ ነው ያኔም ኦሮሞን የሰበረው እርም ነው አሁንም ኦሮሞን የሚሰብረው እርም ነው እግዚአብሔር ዶክተር አብይን ካረዳው ሊሰብሩን እየሮጡ ያሉ የእርግማን ዘሮች ተነስተውብናል አያና አማራ በምንም ታምር ኦሮሞን ሊያሸንፍ አይችልም አሸንፎም አያውቅም።
@fatoumata1440
@fatoumata1440 19 күн бұрын
Tkikil tkikil tkikil tkikil ❤❤❤
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 20 күн бұрын
ጭጭጭጭጭጭጭ👎👎
@user-qo6pt4hi8p
@user-qo6pt4hi8p 20 күн бұрын
አያና ማለት ከዘሜኑ ጋር የምጣጣም አስተሳሰብ ብስለት እውቀትና ክሎት ያለህ ምሁር ስለሆንክ ሀገራችን ለማፍረስ የምጥሩ ሰዎችን የማስረዳት የምትጠቀመው ዘይበ የምያስመሰግን ንዑህ ኢትዮጵያዊ ነህ ።እናመሰግናለን አያና በርታ ታታታታታታታ
@delessaegi2842
@delessaegi2842 20 күн бұрын
Waa’ee shanee mootummaa irratti Washington post waggaa tokko dura kanbarreesse Ayyaanaaf deebii hinta’u
@destachakiso8547
@destachakiso8547 20 күн бұрын
Ayana atti nama mitt and artificial
@AdugnaMuleta
@AdugnaMuleta 20 күн бұрын
Yaadarratti kan xiyyeefate gaaridha. Nama dhuunfarratti xiyyeeffachuun garuu bu'a hin qabu.
@OromoFirst-ln4km
@OromoFirst-ln4km 20 күн бұрын
waran watajuumamit. watajjuman maridha . motorman marti deebi'u qaba. biiyi mariin bulu qaba. marin seera siiri fida.
@OromoFirst-ln4km
@OromoFirst-ln4km 20 күн бұрын
watajuumanni Mali kan jeedhurati waligala .
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 20 күн бұрын
Kijibni akka namicha kanaa ummata fayyadaa laataa? Amma dhugumaa motummaan qaama biraa wbo fakkaatu ummatee ummata waraanaa jedhu kuni dhugaa fakkaataa? Nama gaddisisaa!!! Ani biyya keessaa nama jiru fi deggaraa motummaa nama hintaanedhaa. Nama kanaa walin mari'achun faaydaa qabaa natti hinfakaatu!!!
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 20 күн бұрын
Kijibni akka namicha kanaa ummata fayyadaa laataa? Amma dhugumaa motummaan qaama biraa wbo fakkaatu ummatee ummata waraanaa jedhu kuni dhugaa fakkaataa? Nama gaddisisaa!!! Ani biyya keessaa nama jiru fi deggaraa motummaa nama hintaanedhaa. Nama kanaa walin mari'achun faaydaa qabaa natti hinfakaatu!!!