AYANA 🇪🇹 | PART ONE | የኢትዬጵያ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግስት በልደቱ አያሌው ሁለት ሰነዶች

  Рет қаралды 2,029

ET politics

ET politics

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@yoya1702
@yoya1702 4 ай бұрын
አያና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር አለ በርታ No war
@atome9092
@atome9092 4 ай бұрын
Ayana you made your points with genuine heart! Thank you!
@oumermohammed268
@oumermohammed268 4 ай бұрын
ሙሉጌታ በየነ በጣም ጽንፈኛ ይመስለኛል ። ምክንያቱም ለግለሰብና ለፖርቲ ጥረት ዋጋ አይሰጥም።
@girmaamen
@girmaamen 4 ай бұрын
😂😂😂 ወንድሜ አያና በጣም አድናቂህ ነኝ ሁለቱ ሲያወሩ ሳቅህ ባለመምጣቱ አድንቄሃለው😂 ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩት? እባክህ እዛው ባሉበት ከነውሸታቸው እንዲቀሩ ለምንልን ። ዶክተር አብይን ለመተቸት ሌላ ዘመን ላይ ይምጡ
@MamoWeynshet
@MamoWeynshet 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ዘላቂ ልማትና ሰላም እንድትሆን ከተፈለገ ሀሉም የፖለቲካ ሀይሎች በድርድር እና ውይይት አማካይ መንገድ ላይ መምጣት እጅግ አስፈላጊ ነው ሌላው ባለን ብዛህነት አስተሳብ የተነሳ ወደማሃል አሳታፊ መድብለ ፓሪቲ ፖርላመታዊ እውን እንዲሆን ማምጣቱና መተግበር ይጠይቃል ። ሌላው የብልፅና ፓርቲ ሀሉን ጨፍልቆ አዳክሞ ወጥ የሆነ ከአውራ ፓሪቲ በላይ ብቸኛ አንባገነን ስርዕት ሩጫ ተቆጥቦ እራሱን የጋራ አገር ፖለቲካ ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆን ኳሱን የመጀመሪ ወይም የማመቻመች አደራውን መወጣት ይኖርበታል ። ሌላው በማንነት ጥላ ስር መጠጋት መጠቀም ማስጠቀም በዬኔነት ስሜት በጭፍን መደገፍና ጊዜው የኛ ነው ከእጃችን እንዳይወጣ እሳቤ ከሚጠቀመው ብቻ አልፎ እንደ ሌላው ጎሳና ብሄር እየተጎዳና እየተገፋ በማንነቱ ብቻ የመደገፍ ማዘንበል እንደ ከዚህ ቀደሙ የሚጠበቅ ቢሆንም ከጋራ የፖለቲካ ጉዞ አዋጪ አይሆንም ።
@genetayalew4367
@genetayalew4367 3 ай бұрын
አያናን አክብረን ስለልደቱ ዝም !!! ግና ግና ልደቱም ሆነ ሌሎች ፅንፈኞች "የኢተትዬጵያኒስት "ነን ባዬች የአማራም ሆነ የኢትዬጵያ ሕዝብ ጠላቶች እንጂ ተቆርቋሪም ሆነ ወኪሎች አለመሆናቸው ይሰመርበት ።
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 4 ай бұрын
ለጥናቱ የተጠቁት ክየትኛዉ ብሄር የተዉጣጡ ናችዉ የሚለዉ ባለታወቀበት ይህን ያህል በመቶ (%) በብሄሩ መታወቅ ወይም አለመታወቅ ይፈልጋል ማለተ አይቻልም።
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 4 ай бұрын
የሀዝብን (የኦሮሞ፤ የአmaራን...ፍላጎት አዉቆ መሰራት ምን ሃጢአተ አለዉ?
@heluview7904
@heluview7904 4 ай бұрын
ሚዲያውን የማይመጥኑ እንግዶች
@yoya1702
@yoya1702 4 ай бұрын
በጥላቻ የታወረ ሰዉ ምን አይነት አስተያየት ሊሰጥ እንደ ማችል የታወቀ ነዉ አብይ አህመድ 100%ብልፅግና 100%
@ColeFire
@ColeFire 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እናተ እና ልደቱ ለማውራት የተፈጠራቹ ስለ ሆናቹ አውሩ ስላወራቹ ምንም የሚመጣ ነገር የለም ሌላው እንኲን አገርን አይደለም ቀበሌን ለመምራት❤❤ እውቀት + ጥበብ ❤❤ ይጠይቃል ንጉሳችን ዶ/ር አብይ አቢቹ ደግሞ ሁለቱንም ያሟላ መሪ ነው ❤❤እውቀት + ጥበብ ❤❤ እናተ ደግሞ እንኳን አገር እንኳን ቀበሌ እድር መምራት አትችሉም እኛ ከ መሪ ምንጠብቀውን እያሳየን ነው ባዶ እቃ ሁሌ እንደ ጮኅ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@binzayd5862
@binzayd5862 4 ай бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ እነ ሙሉጌታ አብይን ነው ወይስ ሃሳቡን ርዮታለሙን ነው የምትቃወሙት? አልገባችሁኝም ደግሞም እርግጠኛ ነኝ እናንተ ምን እንደምትፈልጉ አልገባችሁም የእውነት ግን አያና በርታ በድሜ ቢበልጡክም ብእውቀት ስለሚያንሱክ በናትክ በደንብ ምከራቸው እሽ ብሮ
@selam-lehegera
@selam-lehegera 4 ай бұрын
እነኚህ ተማርን ሰለጠንን ብለው የሰለጠነ ሀገር ተቀምጠው ህሊናቸው እንዲህ በጥላቻህ እና በምቀኝነት ከተወራ ካልተማረው ፋኖ ተብዬ ገዳይ ምን ልጠበቅ ይችላል
@samuelsunbaso2380
@samuelsunbaso2380 4 ай бұрын
እናንተም የሀገር እና የሀገሪቱ እጣፋንታ ምን ይሆናል የምለውን ሐሳብ ሳይሆን ከዚህ በፊት እያለፈ የመጣውን አይነት ፖለቲካ የሚታራመዱ ቡድን ናቸው። እያየን ያለው እና ሀገረቱን እያተራመሰ ያሉት ልክ እንደ እናንተ የተወሰኑ ቡድን ጥቅም ለማስከበር የሚሮጡ ጥቅመኞች ናቸው።
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 4 ай бұрын
😡😡😡😡
@yonasaddis503
@yonasaddis503 4 ай бұрын
The same Lidetu.....do not waste your time on him. He has proved himself a slave time and time again. You can waste your time. We the people do not even want to see him. Ye kesere polotician eko new. He is a weyane for life.
@ColeFire
@ColeFire 4 ай бұрын
😂😂😂😂 በአገር ጉዳይ ላይ ንግግር ተጀመረ ሌላ ምንም እኛ አንፈልግም ምረ ሌባ ተጫጫ 😂😂😂😂😂😂
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 58 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 31 МЛН
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 55 М.
Photo: Ethiopia PM relives his military days with protesting soldiers
1:03
#Talk To OBN with Ayana Feyisa
35:42
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 3,8 М.
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 32 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 58 МЛН