"በዋጋ ገዝተኸኛልና"-ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬ) | ቤተ ቅኔ - Beta Qene

  Рет қаралды 1,523,877

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Күн бұрын

Пікірлер: 335
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 жыл бұрын
በለተ አርብ በቀራኒዬ ላይ ስጋውን ቆርሶ ደሙን ያፈሰሰው ማን አለ አንተና አንተ ብቻ እኮ ነህ የኛ አምላክ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራርህ የክብር ክብር ይግባህ እንዴት ስጋን ሀሴት እንደሚያረግ መዝሙሩ ወንድማችን በብዙ ተባረክ
@TgFkr-bz7uq
@TgFkr-bz7uq Күн бұрын
😊😊😊😊
@TgFkr-bz7uq
@TgFkr-bz7uq Күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mesekereme-lb6pg
@mesekereme-lb6pg Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማዉ ብሰማዉ እማልጠግበዉ መዝሙር መመጥህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ በእረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amlesetabedi
@amlesetabedi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 5 ай бұрын
Enem btam new ymiwedew lene new
@HilariBekele
@HilariBekele 2 ай бұрын
Wnspwy80w😢00ÿ❤7
@KidistLemma
@KidistLemma 2 ай бұрын
እኔም
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
እኔ ጰንጠ ነኝ ግን ስወዳው ይህን መዝሙር አሜንንን
@lernordmac2711
@lernordmac2711 3 жыл бұрын
Accept Jesus Christ is our GOD and you will have eternal life
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
እየሱስ የሁሉም ነው
@tigitube3
@tigitube3 3 жыл бұрын
ከዉሀና ከመንፈስ ዳግም ተወልደሽ የስላሴ ልጅ ሁኚ ክርስቶስ በደሙ ያተማት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥንታዊት የነበረች ያለች የምትኖር ቀጥተኛና እዉነተኛ መንገድ ⛪️⛪️🙏🙏
@ተመስገንአምላኪ-በ6ዠ
@ተመስገንአምላኪ-በ6ዠ 3 жыл бұрын
ሲጀመር የሚጠላ መዝሙር የለንም
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 3 жыл бұрын
ሁሉም የእርሱ ነው ግን እናቱን ጠልቶ እርሱን መውደድ የለም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይምራን
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ይሄ ዝማሬ ሁሌ ጠዋት ጠዋት እንደ ፀሎት ሊደገም ይገባል
@abdisagezahegn4736
@abdisagezahegn4736 6 ай бұрын
😂😂nice point 👏
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 6 ай бұрын
😢 ፈጣሪን ለረሳን ❤❤❤እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Desta-zx5nf
@Desta-zx5nf 4 ай бұрын
እዉነት ነው እንዳ እኔ😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይጠበቃል እኛን❤❤❤
@seyoumshawel7348
@seyoumshawel7348 12 күн бұрын
FF
@Rgebray
@Rgebray 2 жыл бұрын
አዎ ቸሩ አምላካችን ጌታችን ✝️🙏መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ🙏💖 በዋጋ ገዝቶናል አፍቅሮናል ርህሩህ ☀️ ቸር ደግ የዋህ ፍቅር አዛኝ እናቱን✝️ ከመስቀሉ ስር ሰጠን ሁሉም ከእርሱ ሁሉም የእርሱ ክብር ክብር ክብር✝️ ምስጋናይድረሰው ለዘለዓለም አሜን☀️ አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት 💖ይገባታል እናታችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@azareasfasil
@azareasfasil Жыл бұрын
ከእምባ ጋር የሚደመጥ.. በጆሮ ገብቶ በልብ የሚያድር ✝️✝️✝️
@nacho_21octube
@nacho_21octube 2 жыл бұрын
እንመነው እንጂ እንፍራው ፈጣሪያችንን ሥላሴን በየልብችን ነው እምናቀው ሥላሴ መንግስቱ ፅኑ እማይሻር ነው ። አብ ሽር አንበል!!!!!!!!!!
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 3 жыл бұрын
መጽናኛዬ ይህ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን እድሜ ጤና ሰላም ጸጋ በረከት አብዝቶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር
@sulamtise
@sulamtise 11 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ብሰማ ብሰማ ለጠግብ አልቻልኩም ከእንባ ጋር የጥታ ቀራንዩ የሚወስድ ኡፍፍፍፍ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስትስ እስከሞት ድረስ ያፈቀርከን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 Күн бұрын
ጌታ እሱስ ክርቶስ የልኡል እግዚያብሄር ልጅ ሆይ ላደረክልኝ ሁሉ ከምስጋና በቀር ምን ከፍልሀለሁ❤❤❤❤
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 5 ай бұрын
በዋጋ ገዝተሔኛል ስለኔ ደም ከፍለሃልና ለሳኔ ያዉጃል ክብርህን አረሳም ግታ ዉለታህን ህወይት ሰላምን ትቼ የማይታይ አይቼ ላንተ ብሰጥ ጀርባዬን ልተዋወቅ ጠላቴን የጠበቀኝ ዉግያህ ነዉ የተረፈኝ ፀፀት ነዉ የሻረልኝ ቁስለተን ተሰቅለህ ነዉ አባቴ አዝ እጓዛለዉ በምናብ ወደ ሰላሜ ወደብ እጄን በአፈ ጭናለዉ ዛሬም እፁብ እላሌዉ ለክብርህ መሰለፈ በለምሉሙ ማሬፌ ዋጋ ከፍለህ ነዉ ጌታ ያኖርከኝ በፀጥታ አዝ ከዉሃና ከመንፈስ ተወልጀ በመቅደስ ልጅህ ሆንኩኝ ዳግሜኛ የመስቀልህ ምርኮኛ አንተ ባንተ ስለመዳኔ ምስክርህ ነኝ እኔ ላይታጠፍ ምላሰ እቀኛለዉ በኔፍሴ
@ye-q-yiorgis23-lij
@ye-q-yiorgis23-lij 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን።🙏🙏🙏
@MULUTESHOME-bj7qv
@MULUTESHOME-bj7qv Ай бұрын
❤❤❤❤👏👏👏👏አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
@MebratuGetahun-ur8zl
@MebratuGetahun-ur8zl Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አሜንንንን
@MimiMimi-vf2zv
@MimiMimi-vf2zv Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BirtukanAbera-no5tv
@BirtukanAbera-no5tv 12 күн бұрын
Elllllllllllll ❤
@saadsaad118
@saadsaad118 3 жыл бұрын
Abet swedew yihen mezmur zmare melaekt yasemalen yagelglot zemenhn yakoyln
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 2 жыл бұрын
ትክክል እውነታው ይሄ ነው በደሙ ገዝቶናል አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ያማረ ያድርግልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yordanoskibebew6992
@yordanoskibebew6992 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክ በጣም ምርጥ መዝሙር ነው
@AbyotGiorgis
@AbyotGiorgis 8 ай бұрын
እንዴ እኔ የእርሶዎን መዝሙር የሚያዳምጥ አለ ብየ አላስብም እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ያድልልን
@samriamen8588
@samriamen8588 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሰምተው አይጠገቡም መዝሙሮችህ ለኔ ሁሌም አዴስ ናቸው ረጅም እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏
@RahelEngeda-op2mz
@RahelEngeda-op2mz 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።ድንግል በቀ ኞት ነች።
@TigistuTemesgen
@TigistuTemesgen 4 ай бұрын
​@@samriamen8588 በለ0ፐ08😊😊
@GechoogaaGechoogaa
@GechoogaaGechoogaa 20 күн бұрын
አረ ከኔ በላይ ሚወደው ያለም አይመስለኝም😢😢😢😢😢😢
@ኄራኒሰላምናፍቅር
@ኄራኒሰላምናፍቅር 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህ እደ ባህር አሸዋ ያብዛልህ በእዉነት መዝሙርህ ለሊት ተቀን ብሠማው የማልጠግበዉ መዝመር ነው ሁሉም
@kidus2208
@kidus2208 3 жыл бұрын
Gebre yohans men endemelk alakem teleyalek egziabhar yemeretek nek tebarek
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 3 жыл бұрын
Inem Batam wodalo fatar idmena Tena yabzalih wondime 💚💛❤️
@Tube-br1zr
@Tube-br1zr 3 жыл бұрын
Egziabher yibarkh wendeme endene anten yemiwede ena yemiakebrh hulu kemanm belay bzu nachew antem ende wedajoche be kdst betechristian yaleh lezelalem yibzaleh ,be geta cherenet eyore ,rama ,erer wesdo zmare melaktn yasemah Zmare melaktn yabzalh
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔርን አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልክ በጣም እናመሰግናለን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 3 жыл бұрын
Bewenet leben yareserese mezmur. wendeme zemare melekten yasemalen.
@hshehueueueuu3u337
@hshehueueueuu3u337 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርክህ ደስ የሚል መዝሙር በእውነት እናመሠግናለን
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
@ይታይሽአድማሱይታገሱ 3 жыл бұрын
በዋጋ ገዝተኸኛልና ዝማሬ መለዕክን ያሰማልን በውነት አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ዜማ
@JoweriaNakagwa
@JoweriaNakagwa 2 ай бұрын
የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረክ ወድማችን የኛ የተዋህዶ እንቋችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
ኣሜንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲኣቆን ውድ ወንድማችን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ዘማሪትምፅላልኣንጎሶ-ቀ5ለ
@ዘማሪትምፅላልኣንጎሶ-ቀ5ለ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መልክ ያሰማልን እዝጋኣቤሄር የቸርነቱ ቸርነት ያሳድርልህ በጣም የተመረጡ መዝመሮች ኖው የምትዘምራቾው የፈጣሪ ኣምላክ ስጦታ ኖው በፀጋው የጠብቅህ ቸሩ መድሓኒኣለም ወድሜ!!!
@meski229
@meski229 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን😘😘😘
@ፍጠርሊተእግዚኦንጹኃልብ
@ፍጠርሊተእግዚኦንጹኃልብ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን ዘማሪ ገብረዮሃንስ መዝሙሮችህ መንፈስ ያድሳሉ
@Rgebray
@Rgebray 2 жыл бұрын
አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዋጋህን 🙏💖 በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏
@ቡዛየውየሺጥላወለተስላ
@ቡዛየውየሺጥላወለተስላ 2 жыл бұрын
በዋጋ ገዝተህኛልሰለኔ ደም ከፍለሃል እናምሳሌ የውጃል ክብርህአረሳም ጌታ ውለታህን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@YoditMehamed
@YoditMehamed 15 сағат бұрын
በቀራንዮ የፈሰሰው ንፁህ የሚሆን የመሲሑ ደም ስለእኔ ይጮሃል 😢😢😢😢😢
@amelelema750
@amelelema750 3 жыл бұрын
በዋጋ ገዝተሕኛልና ስለኔ ደም ተፍተሐልና ምሳሌ ያውጄል ከብረህ እውነት ነው ያወጃል ክብሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!! አሜንንንንንንንንን
@gracekid
@gracekid Жыл бұрын
ከፍለሃለና
@mimicool1330
@mimicool1330 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይበርከው ወንድሜ የሚያፅናና መዝሙረ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤
@mimikebed4489
@mimikebed4489 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእህክት ያሰማልን እመብርሃን ያገልግሎት ዘመንህን ትባረክ
@saradesalang8849
@saradesalang8849 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️🌹🌹⛪️🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌿🌿🌿🍀🍀🍀🌺🌺🌺🌸🌸🌸❤️❤️🌻🌻🌻🍃🍃አሜን አሜን አሜን
@መሃልየመሃልይ
@መሃልየመሃልይ 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም የሚገርም መዝሙር፡
@MariamMariam-tf5fe
@MariamMariam-tf5fe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት የስመዐልና ዝማሬ ሓወና
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@ወርቅነሽወለተትንሳኤ
@ወርቅነሽወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ወንድሜየኔትዝታ
@ወንድሜየኔትዝታ 3 жыл бұрын
ክርስቶስ ይባርክህ👏👏👏👏
@romi8708
@romi8708 2 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ ያዘማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእድሜ በሞገስ ይጠብቅህ ዉይ እንዴት ደስ የሚል መዘሙር ነው ነበስ ዉስጥ የገባል ❤
@belibeli8619
@belibeli8619 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@blenbiniam4351
@blenbiniam4351 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ወንጌልን በዝማሬ ሰብከሀል ጸጋው ይብዛልህ
@kal5287
@kal5287 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏❤❤❤❤እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሀን ትባርክል ክ 🙏🙏🙏❤❤
@cheresasa8540
@cheresasa8540 3 жыл бұрын
አምን
@DerejeMajor
@DerejeMajor Жыл бұрын
ልበ ብርሀኑ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !!
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ አባቴ ክበረልኝ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን የኔ አባት ክብር ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ይድረሰው አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልስ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
በዋጋ ገዝተኽኛልና ስለኔ ደም ከፍለሀልና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ኀ
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ኀ 3 жыл бұрын
አሜን😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያስምልን 😭😭😭😭😭😭😭
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 3 жыл бұрын
እውነትነውዝማሪመላይክትይስማልን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@eleniabrham7081
@eleniabrham7081 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል አሜንንንን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 7 күн бұрын
ዝማሬ ሠላዕክትን ያሰማልን የሊቀ መዘምራን ይልማ ታናሽ ወንድም ግሩም መመሳሰል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ
@oliveolive6403
@oliveolive6403 3 жыл бұрын
አሜንዝማሬ መላህክት ያሰማልን ዘማሪ ገብረ ዮሐን ገብረ ጻድቅ😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@BeimnetTefera-gj6yr
@BeimnetTefera-gj6yr 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yosephmoney2430
@yosephmoney2430 3 жыл бұрын
Egziabher Lelela zimare edmehin yichemirileh
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@Tarikkediro
@Tarikkediro 2 ай бұрын
እዉነት ነው በዋጋ ገዝተህኛልና ስለኔ ደም ከፍለሀልና🙏🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
ተባረክ 🙏
@zt9549
@zt9549 3 жыл бұрын
💚💛❤🏞🕊AMEN 🛖🌿🕊💚💛❤
@bekelekumsa1733
@bekelekumsa1733 3 жыл бұрын
Tebarek.lela min yibalal? Ahunem Tebarek.
@adii885
@adii885 Жыл бұрын
Zemere malakowt.yesemalin ewenet yihe mezemur Lane nw ❤❤❤❤❤❤ wanidimachin zabenih hulu yebarek 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ፍጠርሊተእግዚኦንጹኃልብ
@ፍጠርሊተእግዚኦንጹኃልብ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@princeapex3294
@princeapex3294 11 ай бұрын
መድኃኔዓለም በደሙ የገዛን ጌታችን ይመስገን። እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማክ🙏
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ Жыл бұрын
እንባዬን ነው የሚያስመጣው መዝሙርኅ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን 😢
@solomonzewdu1623
@solomonzewdu1623 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nolawitzegeye8118
@nolawitzegeye8118 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። ልበ ብርሃኑ መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@negestnegest1416
@negestnegest1416 Жыл бұрын
አሜን፫?❤❤❤❤ዝማሬመላእክትያሰማልን
@hanasaal8661
@hanasaal8661 3 жыл бұрын
Ellllll ዝማሬ መልክት ያሰማል
@kalamakalama4876
@kalamakalama4876 Жыл бұрын
ዝማሬ መሌኪ ያሰሙለኛ
@AlmazMmam
@AlmazMmam 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜና ይስጥልን 🙏🙏🙏አምላኬ በዋጋ ገዝተኸኝ እኔግን እርከስኩ😢😢😢አምላኬ መልሰኝ🤲🤲 🤲እኔ እመለሳለሁ🙏🙏🙏
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemal
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 2 ай бұрын
Away betekekel yene madanalem sem yetmsgene yehun Ameen bewunet Zemare melakten yasemalen 🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማሌን ወድማችን መድሀኒያለም ከቤቱ እዳንርቅ ይደግፈን❤❤
@tewabechezeleke3156
@tewabechezeleke3156 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@sabasolomono5737
@sabasolomono5737 3 ай бұрын
አግዜሐቤር ይመስግን አመቤቴ ማርያም ትጠበቅ
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@mesi557
@mesi557 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውድ ዋጋ ገዝተህኛልና ስለ እኔ ደም ከፍለሃልና ❤ "አልረሳውም ጌታ ውለታህን"💓 እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል❤
@tedotedla1180
@tedotedla1180 Жыл бұрын
This song must gonna be viral 😢
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalgn wendme
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው በዋጋ ገዝተሀኛል ፤ ተመስገን መድሃኒቴ ፤ ገ/ዮሀንስ ወንድሜ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@elsabetbogale7227
@elsabetbogale7227 3 жыл бұрын
Zimare melaikit yasemaln ❤❤❤🌾
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 3 жыл бұрын
Amen amen amen kelehwet yasemaln
@kumelachewzena7012
@kumelachewzena7012 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ስላደረግልን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔርን ይክበር ይመስገን። አሜን
@eshetdejene3247
@eshetdejene3247 3 жыл бұрын
Betam new yemwedew nurln ገብረዮሃንስ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ዝማሬመላአይክትያሠማልን፤ወንድማችን
@Zenaye-l6o
@Zenaye-l6o Ай бұрын
Zemareay melaakete yasemalene kesise beademeay besega yakoyelene!!! getaye amelakeay neguseay hoye leaneay yaderegekewu wuletahe tenegero ayaleme lezelealeme temesegene ❤❤❤
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 6 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክህ ሰምቼ ኣልጠግባቸዉም መዝሞሮችህ ❤✝💒🙌
@mekdes1963
@mekdes1963 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ንፁህ-ደ4ጀ
@ንፁህ-ደ4ጀ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንወድማችን🙏🙏🙏🙏💚❤💙
@bam9075
@bam9075 3 жыл бұрын
ድንግል አማላጅ ትሁንህ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 10 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤
@dejenwelday5188
@dejenwelday5188 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልኣክት ያሳማልን!
@Shewa2219
@Shewa2219 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን አቤቱ ማርኝ ይቅር በለኝ አሜን
@bereketberebereketbere4963
@bereketberebereketbere4963 Ай бұрын
በእውነት ቃል አጣሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🎉❤❤❤❤
@AbebechNoName
@AbebechNoName 7 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ እልልልልልልልልልልልልልል❤❤
@TesfitMhreteab
@TesfitMhreteab 2 ай бұрын
የአውነት ዝማሬ መላአክትን የስማልን ኣጥንት የማያለመልም ዝማሬ ነው ብጣሚ የሚውድ ዘማርያ ❤❤ አልልልልልልልልል
Eyesus Lebel Eyesus (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
5:49
Beta Qene - Topic
Рет қаралды 892 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 10 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.