"በጃዋር መጽሐፍ የተገለጡ አነጋጋሪ ነጥቦች; ከምርጫ በፊት የታሰቡ ጉዳዮች; የሶማሊያ አዲሱ ቁማር...

  Рет қаралды 23,638

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 3 күн бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይደግፉ>gofund.me/74837c75
@we6gc
@we6gc 2 күн бұрын
ወንድሜ ጃዋር መኃመድ እሁን የመጣበት ምክንያት ኢትዮጵያ ገብቶ ይህቺ ግዜ እንድትመጣ ከአብይ በስተጀርባ ሆኖ እያንዳንዷ በብልፅግና መንግሥት የተስተገበረው ለጃዋር እቅድና አላማ እንዲመቻች ተደርጎለት ነው ይህንን ደሞ ጃዋር ወደኢትዮጵያ ገብቶ ከተለያዩ ጋዜጠኞች ጋር እና በራሱ ቲቪ እየወጣ ያደረገውን ቃለምልልስ ለሰማ ጃዋር እሁን የመጣበት ምክንያት ግልፅ ነው ነገሮች በለውጡ ሥም እኪስተካከሉ ነው የጠበቀው:: ጃዋር መጀመሪያ ኢትዮጵያ ገብቶ ህውኃቶች የሚመሩት ኢኃድግ ታገልኩለት በሚለው ህዝብ ላይ የተፈፀመውን በደል ተጠያቂ እናርግ አላለም ጭራሽ ህውኃቶች ይመጣሉ ትግራይ እንዲገቡ ያረግነው ለታክቲክ ነው አሁን እዛ ሆነው የሰጉትና እየጮሁ ያሉት እዚህ እዚህ ላለው ኃብት ነው ለሱ ደሞ እኛዚህ አለን ጠቅላዩ አቅጣጫውን ወዴት እንደሚያርግ እንከታተለዋለን ብሎ ሲደነፋ ባደባባይ እብይ ዝም አላለም :: ሲቅጥል ጃዋር ደብረፅዬንን እዋሳ ሄደህ ለውጥ እፈልጋለው ብለህ ፈርመኃል ስለዚህ ከኛጋር በፌዴራሊስት ሥም አብርን መስራት አለብን እንደራደር ብሎ ከጠየቀ በኃላ ደብረ ፅዬን ወዲያው ነው ከአብይ እፈንግጦ ትግራይ ላይ ሌላ መንግሥት እንዳለ ፌዴራሊስቶች ተብሎ የተሰባሰቡት ጃዋር በርግጥ ቀደም ብሎ ከህውኃቶች ጋር አብሮ እየሰራ እንደሆነ ብዙ በራሱ የሚያሳብቅበት ነገር አለ ለማንኛውም ጃዋር መኃመድ እቅጣጫውን ወደ አማራ ኡዙሮ የአማራ የድበር ጥያቄ መቆም አለበት አለበለዚያ እክራሪውን ማስወገድ ነው ብሎ ሲደነፋ ደብረ ፅዬን ተቀብሎ አማራውን መምታት አያቅተንም አለ ኃላ ከጥቂት ግዜ ብኃላ የአማራ ክልል የለውጥ ኃይሎች ተገደሉ ጃዋር በግድያው ትንታኝ ነኝ ብሎ በራሱ ቲቪ ከጋዜጠኛ ደጀኔ ጉተማ ከሚባልጋራ ያደረገው ትንተናና ቃለ ምልልሥ ዛሬ እንደሚመጣ ግልፅ አርጎ ነበር ጃዋር እነ እባቸውን የአማራውን ጥያቄ እንደተቀበሉና አማራው የሚያነሳውን እየሰሙ ዝም ይላሉ እነዚህ ኃይሎች ውጭ እያለን ስንከታተላቸው ዲክታተሮች ነበሩ የአማራ የድበር ጥያቄ ግንኙነታችንን ከትግራይ እስከ ባኅር ዳር እስከ ሸገር ያለውን እንዳያቋርጥብን እሰጋለው ስለዚህ እነዚህን የለውጥ አመራሮች እስወግዶ ክልሉን በወታደራዊ ኃይል እዳክሞ ፌዴራሉን ለመቆጣጠር ከተወሰኑ የህውኃት ኃይልች ጋራ ከለውጡ በፊት ተወያይተንበታል ስለዚህ እነዝህ የተሰው ኃይሎች ከኔጋር መገናኘት ይችሉ ነበር ሽገር ገብተው መደራደር ይቻል ነበር ግን እልመፈለግ አቮይድ አርገዋል አሁንም የአማራ ልሂቃንና አመራር ማወቅ ያለባችሁ እየረገጠ የሚያፍን የሚገል በቂ መከላከያ ደንነት እለን በሚል ነበር የአማራን ክልል አዳክሞ ከህውኃታዊያን ጋራ ፌዴራሉን ለመቆጣጠር ከለውጡ በፊት ያቀድነው ብሏል አሁን በቅርቡ የፍግፍግና ሽግሽግ ስምምነት እንደሚደረግ አውቃለው ብሎ ወዲያው የፕሪቶሪያ ስምምነት በህውኃትና በኦነግ ኃይሎች ተፈራርመዋል ምክንያቱም መጀመሪያ የአማራ ክልል የለውጥ ኃይሎችን ማስወገድ እንደነበረባቸውና ክልሉን በወታደራዊ ኃይል ለማዳከም እንደሚሰራ ጃዋር በግልፅ ተናግሮ ይህ ከሆነ በኃላ የፌዴራል መንግስቱን ጃዋር ከህውኃታዊያን ጋራ መቆጣጠር እንደሚያስችለው ተናግሯል ይህንን ወደፊት በሂደት እናየዋለን ብሏል ስለሆነም ጃዋር አሁን በእቅዱ እና በፕላኑ መሰረት የአማራ ልሂቃኖች ተጨፍጭፈው የክልሉ ንፁኃንም ተጨፍጭፈው ስለተዳከሙ ነው የመጣው ሲቀጥል ጃዋር ጀነራል ሳእረን ሲከስ የነበረው ከለውጡ በፊት የአማራን ክልል በወታደራዊ ኃይል እንቆጣጠር ብለው የተወሰኑ የህውኃት ኃይሎች ሲጠይቁት ጌታቸው አሰፋ የቅርብ ጏደኛው ሆኖ ሲጠይቀው እቢ ብሎ ለለውጥ ኃይሉ ሥልጣኑን የሰጠ ነው ይህ ሰው ቀደምትም ከወገንተኝነት ነፃ የሆነ እርሚ ለማቋቋም ሲለፋ የነበረ ነው እሁንም በጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣን ቢሰጠው ይሄንኑ ከወገንተኝነት ነፃ የሆነ እርሚ ለማቋቋም እየሰራ በመሆኑ ተቀባይነትን እግኝቶ ነበር ብሎ ደፍቷል ይሄ ሁሉ ጃዋር ከጀርባው የህውኃት ኃይሎች እሉት ህውኃቶች ስልጣን ላይ የቆዩት አማራና ኦሮሞን በማጋጨት እና ጨው በመነሥነስ ነው ሌላ ነገር የለም ይላል ግን ይሄ የራሱ የጃዋር ሴራ ነው አዎ ህውኃቶች ጋር የሚሰራው ይሄንኑ ነው ጃዋር የአማራ የኦርቶዶክስ ጠላት እንድ እግራቸውን ኤርትራ አንድ እግራቸውን ትግራይ እርገው ምሽጋቸውን የመን ካረጉ ጋራ እንደሚሰራ ነው በዋልታ ሲጠየቅ የመንን ያፈረሱ ኃይሎች ዘመዶችህ ስለሆኑ የዚህ አገር ህዝብም ይፈራል ሲባል እዎ በዚች አገር ጉዳይ ላይ ኤርትራዊያኖቹም አሉበት ብሏል ሲቀጥል ደንነቱንና መከላከያውን መንካት አይቻልም የዚህ አገር ችግር ፓለቲከኞቹ ስለሆኑ ፖለቲከኛው ላይ ነው ጫና ማድረግ ብሏል ለመሆኑ ደንነቱና መከላከያው የጃዋር ጠባቂ ነው እንዴ ሲለው ደሞ ከህውኃቶች በላይ ህውኃት ሆኖ የህውኃት ጀነራሎች የኢትዮጵያን ፖለቲከኞች ሰብስበው የማስገባት አቅም እንዳላቸው ይናገራል እና የኢትዮጵያ ደንነት የሚባል አለወይ???
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 2 күн бұрын
በኢትዮጵያዊነት ከሚጠቀሱ ወጣት ምሁራን አንዱ አንተ ነህ። በጣም ጥሩ ንባብ አለህ። አካዳሚክ ችሎታህም የላቀ ነው!! ከሁለት ጎሳ የተወለድህ ይመስለኛል። በቁአንቁዋ ችሎታ ሁለቱንም አገልግልበት። fair minded ትመስለኛለህ። በርታ!!!
@mmh24434
@mmh24434 2 күн бұрын
ምስጋና ላንተ ብቻ ሳይሆን እንዲህ በግብረገብ ኮትክተው ላሳደጉህ ቤተሰቦችህም ጭምር ይሁን:: thank you keep it up እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@sagesamel962
@sagesamel962 3 күн бұрын
Thank you Moges! 👍🏾
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
Galatoma Yaderedawaw Saw. Mahadsanid 👏🇸🇴🇪🇷🇻🇳🇪🇹🇯🇵🌍✍️🇩🇯 Keep on teaching Maestro 👏 United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 11 сағат бұрын
😂😂😂
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
Keep on teaching Maestro 🌍✍️
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 күн бұрын
Will do!
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 күн бұрын
ሞገስ ምርጥ ትንታኔ ነው! Thank you! 👌❤
@sisaybersisa8079
@sisaybersisa8079 2 күн бұрын
ወዳጄ በጣም እከታተላለው ጥሩ ሀሣብ ነው ያመጣሀው አሁን ያቀረብከውን እና ሌሎችም ጉዳዮችን ጀዋርን ብታቀር በጣም ደስ የሚል ግንዛቤ እናገኛለን
@kassahunabebe8313
@kassahunabebe8313 Күн бұрын
ግሩም ትንተና ነዉ።ጥሩ summary ።🙏🙏
@walelignadnew6241
@walelignadnew6241 3 күн бұрын
You are an honest and professional person. Respect!
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
He is pro amxarus
@likutadesse869
@likutadesse869 2 күн бұрын
That's why I'm following this page! Thank you and keep in!
@hailshwube5192
@hailshwube5192 3 күн бұрын
ሞገስ በተጠየቃዊ አስተሳሰብና ጽንሰሃሳብን ለመግለጽ በምትጠቀመው የነጠረ ገለጻህ በጣም ያለህን እምቅ ችሎታና ዕይታ አሳይቶናል፤ በተለይም ከወገንተኝነት ነጻ በሆነ መንገድ ሙያዊ ትንታኔህን ማቅረብህ በአገር ላይ ለተወጠኑና ወደፊትም በሚወጠኑ አገርንና ሕዝብን አደጋ ላይ የሚጥሉ መርዛማ ሀሳቦችንና እርምጃዎችን ለመግታት ያለው ጠቀሜታ የትየለሌ ነውና በርታ። ኢትዮጵያ የዓንተ አይነት በዛ ያሉ ልጆችን ማፍራት ብትችል ኖሮ ይህ ሁሉ ወጀብ በላያችን ላይ ባልወረደ ነበር። ጃዋርን በተመለከተ አስተሳሰቡ አሁንም እባብ ጉድጓዱን አይስትም እንድንል እያስገደደን ነውና እኔ አውቅላችኋለሁን ትቶ ለጠቅላላው ሕዝብ የሚጠቅም ስራ ስርቶ ቢያልፍ ቀደም ሲል በትምህርት ዘርፉ ላይ የሰራውን ቀይ ስህተትና ሌሎችንም ለማረም ስለሚያስችለው ወደዕውነታው ቢመለስ ንስሀ እንደመግባት ይቆጠርለታል።
@HirutFikery-kp4xg
@HirutFikery-kp4xg 3 күн бұрын
I appreciate ur excellency and Good views!!!
@humor1165
@humor1165 2 күн бұрын
What an analysis ! በርታልን
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 Күн бұрын
ጥሩ ምልከታ ነዉ ሞጌ በርታ
@gechgizaw2612
@gechgizaw2612 3 күн бұрын
ሞገስ ምክንያታዊ የሆነ እይታ ነው ያለህ በርታ ።
@mergatafa8501
@mergatafa8501 3 күн бұрын
Moges doesn’t know what he is talking. Dhumaga is a tree and also subclan name as well as land named after those clan. Example Jille dhumuga district in Wallo Oromo special zone😀
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 күн бұрын
@@mergatafa8501 what about if the Dhummuugaa from Wollo is also derived from the original word, which is a dense tree? I understand Afaan Oromoo more than anyone else, it is my mother tongue.
@mergatafa8501
@mergatafa8501 2 күн бұрын
@ Dhumuga was the name derived from The oldest son of Barentu. Oromo name land and rivers mostly after clan name which you don’t understand. You need to ask Oromo genealogist legends. The if word doesn’t work when It is a reality. You were also wrong on shagoye because western Hararge and Arsi overlapped clan. You need to know premodern era.
@mergatafa8501
@mergatafa8501 2 күн бұрын
@@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeasI know you speak Afaan Oromo but you don’t know Oromo geology and subclan and naming. Speaking Afaan Oromo is not enough to know it. Even Many Oromo don’t know about sub clans. Dhumuga tree name exist but the land & rivers name after clan. Oromo regions , districts etc named after clan.
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 11 сағат бұрын
​@mergatafa8501 did you realy know about harergie or west harergie my man. Pleas i went to know to tell me about some cultural relation between harargie lixaa if Aris. If you know also i went to tell as some place of west harargie is you have that much of information about oromo and harargie.
@محمدادريس-غ3ح
@محمدادريس-غ3ح Күн бұрын
ሞገስ ያቀረብከው ሀሳብ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ነገርግን ጀዋርን ለምን አቅርበከዉ ለም እንተርቪ አታደርግም
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
Galatoma 🌍🇸🇴✍️
@bisratadugna7917
@bisratadugna7917 3 күн бұрын
የራስህን አውራ ስለሌላ ሰው አታውራ የገባህን ተንትን ሁሉም የራሱ መንገድ አለው
@timharmon10
@timharmon10 11 сағат бұрын
ልክ ነህ በ እናነተ መረዳት እውነት አንፃራዊ ናት!! በርቱ
@temesgenafework7280
@temesgenafework7280 Күн бұрын
Thank you!!!
@meeyaad12
@meeyaad12 3 күн бұрын
Thanks Moges! I just watched it, Galatoomi❤
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 күн бұрын
Moges Thank you so much 🙏
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 күн бұрын
ሞገስ አንበሳ!! በርታ
@awrarisawraris8573
@awrarisawraris8573 3 күн бұрын
I think you are fair and balanced
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 2 күн бұрын
ሞገስ የቤቲ መረጃ ሀሜት ነው ከተባለ የጀዋር ከአብይ ጋር በግል ያደረገው ንግግር መፅሀፍ ላይ መውጣቱ ምን ልትለው ነው? Double standard እማ መጠቀም አይሆንም ወይ?!
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 3 күн бұрын
በርታ ሞገሥ፣እኔም ሀሳብህን እጋራለሁ።
@2222Mjmj
@2222Mjmj 2 күн бұрын
ሹክረን
@tomorrow9473
@tomorrow9473 3 күн бұрын
ሞገስ በርታ
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
Satan himself become afraid of Abichu Mamo Qilo 🤔
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ለ33 አመት ያለፈዉ አማራ ጥላቻሰ የለምወይ ብለን እንጠይቃለን ።
@brukwegbeza1018
@brukwegbeza1018 2 күн бұрын
Cheers
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
የማዝነው ግን ...? ሁላችንም የሚበጀንን እያወቅን እንኮን ...? ስህተት መስራታችን ለምን ...? ሆነ ብለህ ሁላችንንም ..? ኢትዮጵያን ጠይቀን ...? በፍጣሪ ...?🙏🏿
@segededemissie3505
@segededemissie3505 20 сағат бұрын
👍
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 3 күн бұрын
Agreed 100%
@yenenehGirma-ji2zp
@yenenehGirma-ji2zp 2 күн бұрын
ያስፈራል ። መነጋገሩ ግን ወሳነው። እንዴት ???
@bkethiopia7221
@bkethiopia7221 3 күн бұрын
በጀዋር መፅሃፍ ላይ እና በኢትዮጵያ ሶማሊያ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ ያቀረብካቸው ነጥቦችና ምልከታዎች ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣሉሉ። በእነዚህ ጉዳዮች ላይ አቶ ጃዋርን፣ ዶ/ር ዮናስና አቶ ልደቱን በየተተራ ብትጋብዛቸውና በናዳምጥ መልካም ይመስለኛል። በመቀጠል አቶ ፈየይሰልን፣ ፕሮፌሰር እስቄል፣ አቶ አንዷለምንና አቶ ልደቱን በልዪ ፕሮግራም በጋራ ብታቀርባቸው።
@mollafikadu944
@mollafikadu944 3 күн бұрын
የብሔራዊ ፈተናን መስረቅ እና ማሰረቅ እኮ ከባድ ይግባኝ የሌለው ትልቅ ወንጀል ነው በተለይም ግለሰቡ " ቡድኑ " ድርጊቱን መፈጸሙን በጽሁፍ በመጽሐፍ እወቁት ምንም አታመጡም ካለ ,,,,,,,, ገራሚ ነው
@zerachew
@zerachew 2 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ 👌🙏
@FeloAga
@FeloAga 3 күн бұрын
Great Moges
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ጃዋርና አብይ ልዩነታቸዉ የስልጣን እንጂ በፀረ አማራነትና አገር ላይ አንድ ናቸዉ። ሁለት መንግስት አለ ያለው ጀዋር ነዉ ለትዉስታ።
@kebirhassen6435
@kebirhassen6435 3 күн бұрын
ይገርማል።🙏
@eyasu977
@eyasu977 2 күн бұрын
እውነቱን ለመናገር ጀዋር irrelevant ነው በተለይ ከአማራ ፖለቲካ አንፃር የአሁኑ አማራ እንደ ድሮው አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ የሚጃጃል አይደለም ከ50 አመት በላይ የቆየውን የኦሮሞ ፖለቲካ ካልተቀየረ አማራ ኢትዮጵያ የምትባለውን አፍርሶ ይሰራታል እንጂ የጥላቻ ልጋግ አይቀበልም
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ትክክክልልልልል!!!!!!
@bekelenega7773
@bekelenega7773 2 күн бұрын
የቡልጋአማራና አርሲ ኦሮሞበሰውነት ቢመሳሰሉም በቋንቋ በሀይማኖት በባህል አመጋገብ አኗኗርወዘተ የተለያዩ ናቸው
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
So called Ethiopia is Dead. Somaali people do not need Dead Ethiopia which is killing his Oromo people.🤔🐟🐟🐟🐟🥭🥭🥭🥭🥭🌍🇯🇵
@yeabtseganegash5684
@yeabtseganegash5684 2 күн бұрын
ለprofessional integrity እና principle ተገዢ መሆን ይከብዳል በተለይ ሽልማትና ዕውቅና ለማግኘት ሳይሆን ለራስ በራስ በተሰጠ ሸክም ሲሆን ። በርታ ። በተረፈ እየሳኩ ነው የማይህ በመሀል ጣል የምትለዋ ስላቅ ትመቻለች 😂
@amanbeyene
@amanbeyene 2 күн бұрын
Thanks
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
Home work 🌍🇸🇴🇪🇷✍️🇩🇯🇪🇹
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 күн бұрын
በአልፀፀትም እና አልቆጭም መሃል ልዪነቱ ምንድነው ?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ጃዋር ክርስቲያኖችን በሜንጫ ሲል ተከበብኩ ሲል ሰለታረዱት ስለጠፋዉ ንብረት ነዉ አልፀፀትም የሚለዉ???
@penafrica4321
@penafrica4321 3 күн бұрын
አቶ ጀሐር ለራሱ ከፍተኛ ግምት የሚስጥና ሁሉንም በላይ ነኝ ባይና ልክ የአብይ ቅጅ ነው።
@neimay4696
@neimay4696 2 күн бұрын
No, he is not jawar. Mohammed, educated and political analyst, you can not deny his intelligence this fact .
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ትክክል!!!!!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ትክክክል ! ግን ...? የማይሳሳት ...? የማይስራ ስው ብቻ ነው :: ዋንኛው ስህትት ግን ....? አለመስራት ነው :: ሆኖም ከስህተቱ ታርሞ መገኘት , በይቅርታ ...? ትልቅእነት እና , ትልቅም ከሁሉም የበለጠ ክብር ያለው ነገር ነው ::
@ChaltuAbdi-v2h
@ChaltuAbdi-v2h 3 күн бұрын
Your suggestion is convinced
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ትክክል!
@ibrahimmohammed3148
@ibrahimmohammed3148 3 күн бұрын
Jabaadhu
@EmuAymen40
@EmuAymen40 Күн бұрын
👌🙏
@GGU900
@GGU900 2 күн бұрын
ብቸኛው የኢትዮጵያ ወደጅ በአሁን ጊዜ UAE ነት የUAE ፍለጎት በኢትዮጵያ ና ምስራቅ አፍሪካ ምንድነው🤔🤔🤔
@Mskel632
@Mskel632 2 күн бұрын
ጀዋር ትክክል ነው ኧሮሟ መግዛት አይችልም
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Erashn chaya..Oromo oromiyan ygza...
@mustefatosha4078
@mustefatosha4078 2 күн бұрын
Hasawa kee kan kanaaduraatti bayyeen sijaaladha garuu kan ammaa kanatti baayyeen sitaajabe.
@tomorrow9473
@tomorrow9473 3 күн бұрын
ዘይት እና ዉኋ አይ ጃዋር ታጥቦ ጭቃ ማለት ይህ ነዉ።
@JemsBond-d2n
@JemsBond-d2n 3 күн бұрын
በርታ
@abebetesfaye4641
@abebetesfaye4641 Күн бұрын
መጽሐፍ አታንብቡ የሚሉም መጡ ? ሞገስ በርታ አትስማቸው በደንብ አንብብ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
አማራና ሰዉበላዉ አብይ ሆድና ጀርባ ሆነዋል። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል ሌላ ምርጫ የለም !!!!
@WilkaKennedid
@WilkaKennedid 2 күн бұрын
What happened to Ermias Waqa Jira. is he a journalist ?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ይህ ቃል ...? ለሚረዳህ ስው ትልቅ ቃል ነው ::👍
@aberabekele3585
@aberabekele3585 3 күн бұрын
የኦሮሞዎች ከማደጋስካር ከብቶቻቸወን እየተከተሉ ወደ ኢትዮጵያ መግባትስ በምን ማስረጃ ነበር የተረጋገጠዉ???
@abbaabiyyaa8851
@abbaabiyyaa8851 2 күн бұрын
አሁንም ቢሆን እዉነቱ የአርሲ ኦሮሞና አማራ ዘይትና ዉሃ ሆኖ ነዉ የምንኖረዉ ስለ አርሲ ያለህ አስተሳሰብ የመሐል ሠፈርዎች እይታህ በፍጹም ያልተለወጠ ለአንድነት አደገኛ መንገድ እኔ ኣዉቅልሃለሁ መቼም እስከል ጠፋ ,,,,,0
@birarayaan5615
@birarayaan5615 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@mootummaatolasaa4419
@mootummaatolasaa4419 2 күн бұрын
BBC afaan oromoo irraattii du'a haacaaluu irratti odeffannoon qabu kan ragaa irrattin qabne hin barressinee jedhe turee.
@mergatafa8501
@mergatafa8501 3 күн бұрын
የመታውቃውን በትቀበጥር ይሸለል። ጡሙጋ በመሰረቱ የዘፍ ብቻ ሰይሆን ዋነኛው የባሬንቱ ኦሮሞ አንዱ ጎሳ ነው። ወንዝና መሬት በዝያ ጎሳው ተሳይሞል።
@awrarisawraris8573
@awrarisawraris8573 3 күн бұрын
I like the proverb ❤❤❤❤
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 3 күн бұрын
2-3 የጀዋርን ምጽሃፍ እንበብበህ በከፊል ለውይይት ባጭር ጊዜ ውስጥ ለተከታታዮችህ በማቅረብህ ምስጋናዬ ይላቀ ነው በሲሳይ አጌናም ቤትለሄም ቃለመጠይቅ ላይ ጀዋር ምን ያህል ተአማኚነት እንደሚጎድለው ተናግራለች ጃዋር የኦኤሜን ባለቤት በነብረብት ጊዜ የOMN ንቁ ተከታታይ ነበርኩ ለውይይት ከሚያቀርባቸው ምሁራን ብዙ እውቀት ገብይቻለሁ የተለያዩ ምሁራን አየቀረቡ ስለሃገራችን ጠለቅ ያለ መሬት የረገጠ ሃሳብና ውይይት ይካሄድ ነበር እንድ የማስታውስው ዶ/ር አብይ በEPDRF ተመርጠው የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቦታ ሲረከቡ በወቅቱ ጀዋር ደስተኛ አልነበረም ታዲያ OMN ላይ ባንድ ውይይት ወቅት እንዴት የሱ ምርጫ ኦቦ ለማ እንደነበረ ሲናገር ስምቼዋለሁ ምክንያቱንም ሲገልጽ አብይ በስልጣን ለምቆየት የረዥም እቅድ ያለው ነው ሲል አስታውሳለሁ ቀጠል አድርጎም ትግሉ አግር ቤት እየተፋፋም ስልሆነ ባንውድም እንቀበላለን አለ አገር ቤት ሲገባም ኮምፒተሩን ኦቦ ለማ እስረከበ በእኔ አመለካከት ከዚያ ግዜ ጀምሮ ጀዋር የዶ/ር አብይን ስልጣን ሲቀናቀን ነው የታዝብኩት ለማስታወስ ያህል " ሁለት መንግስት ነው ያለው ... " እያለ አገር ቤት ቲቪ ላይ ውጥቶም ሲፎክር አስታውሳለሁ በቅርቡ ቢቢሲ ላይ በስጠው ቃለ መጠይቅ ስለ አግሪትዋ ችግር ዘርዝሮ ሁሉንም ስተት በጠቅላዩ ላይ አመካኝትዋል በሃሳቡ ባልስማምም እውነት እንክዋን ቢሆን ጀዋር የመፍትሄ አካል እፍላቂ ለመሆን የmoral authority አለው ብዬ አላምንም አገር ቤት ሲገባም ኮምፒተሩን ኦቦ ለማ እስረከበ በቅርቡ ቢቢሲ ላይ በስጠው ቃለ መጠይቅ ስለ አግሪትዋ ችግር ዘርዝሮ ከቃለ ምልልሱም የትርዳሁት አብይ እኛ የምንስጠውን ሃስብ አይቀበልም በሚል አሁንም ያቀደው ባለመሳካቱ ቁጭት ላይ ያለ ይመስላል በእኔ አስተያየት ምርጫ ስለደረስ እንደተለሙደው ፍላጎቱ ስውን ስሜታዊ አድርጎ ለበቀል ማነሳሳት ይመስለኛል ጀዋር እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አባል ስለሚወክለው OFECO ፓርቲ agenda policies እንድም ቀን FB ላይም ሆነ ቃለ ምልልስ ላይ ሲያወራ ስምቼ አላውቅም ቢሆንማ የጠቅላይ ሚንስትሩን የውጪ ፓሊሲም ሆነ በሌላ አዋድቆ ሲተች የሚወክለው ፓርቲ OFECOን አማራጭ ፓሊሲ ይነግረን ነበር ትቺቱም በተጨበጠ ሃሳብ ላይ የተመስረተ ይሆን ነበር
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Go and read their manifesto...and everything...dont right a size of abook nonsenses
@mulukenabdissa6380
@mulukenabdissa6380 3 күн бұрын
👍👍👍
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 6 сағат бұрын
Mogas akaberkuh kelebe🎉
@menwagawalemu1230
@menwagawalemu1230 2 күн бұрын
ሀላፊነት የሚሰማህ ሰው ነህ፣ ዛሬ ሰወነት ነው በመካከላችን የጠፋው።
@sofumertube3273
@sofumertube3273 2 күн бұрын
የአማራ ሊቃን ብቻ ነው አለ እንዴ
@wakjiradinsa1366
@wakjiradinsa1366 2 күн бұрын
OUTSMART?? That is stupid. How can you say this is outsmarting? Yihe Qexafinet new!!
@timharmon10
@timharmon10 11 сағат бұрын
አንተ ሰው 😂 የት ነበርክ ? ወይስ በድንገት ከተጫነህ ድንጋይ ስር ፈንቅለህ ወጣህ? የ ኦህዴድ የ ፖለቲካ ስርአት ዋና ማጠንጠኛ ሽወዳ ስለመሆኑ አላቅም ነው?
@lidatesema8269
@lidatesema8269 2 күн бұрын
ታሪኮችን ለታሪክ እንተወው እና ነገር ግን "ተከበብኩ" ሲል በለህ ላልከው የሱ ሀሳብ ሲጠቀለል እንደዛ ባይ ሆንም ግድያዎች እንዴት ጀመሩ እንዴት ተስፊፉ አንዴት ተሳለጡ የሚለውን በቂ መረጃ ብታገኝ ብዬ መክራለሁ አንተ በዛ ወቅት ውጪ ከነበርክ በቂ መረጃ ላይኖርህ ይችላል እራስህ በወቅቱ ስለነበረው ሁናቴ በቂ መረጃ ቢኖርህ ትርክት ከማለት ፋክት መለየት ያስችልሀልዠ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ሼር እና ,...? ኮማት ለእንዳተ ያሉ የእውነት ለቆሙ ...? ያንሳቸዋል !!!!! እናተን ቢስሙ ..? ምን ያህል ተምረው ...? እራሳቸውን ቀይረው ...? ብዙ ለወግን የሚጠቅም ነገር በስሩ በነበር ነበር ...? You are …? Absoluter You Are ethiopa ! You Are You ! You Are ? V , v …? Good !!!! God b y !!!👍💚❤️💛
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
የማዝነው ...? ስምተውህ እንኮን መማር ባልቻሉት ...? የልብ ብረሀን ለነሳቸው ..? ደንቆሮ , እንዳልላቸው ...? ይህ ቃል መናገር እራሱ ሀጥያት እንዳይሆንብኝ ...? ምንስ ለበላቸው ...? መልስ የፈለገ ...? በፖስታ ...? ይላክልኝ ..? ግን ፍቅር , እና , ስላም ለኢትዮጲያ እግዚአብሔር ..? ያምጣላን ...? 🙏🏿
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
የማዝነው ...? ስምተውህ እንኮን መማር ባልቻሉት ...? የልብ ብረሀን ለነሳቸው ..? ደንቆሮ , እንዳልላቸው ...? ይህ ቃል መናገር እራሱ ሀጥያት እንዳይሆንብኝ ...? ምንስ ለበላቸው ...? መልስ የፈለገ ...? በፖስታ ...? ይላክልኝ ..? ግን ፍቅር , እና , ስላም ለኢትዮጲያ እግዚአብሔር ..? ያምጣላን ...? 🙏🏿
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ሆኖም ግን ....? መላው ኢትዮጵያን ከእንግዲህ በእንደዚህ ያሉ ...? መስሪዎች ....? መሸወድን አቆሞ ለራሱ የሚበጀውን, ልጂዋን , ልጂትዋን ...? አውቆ ...? ለስላሙ መምጣት ቀጥ ብሎ ...? ነቅቶ መቆም ያለበት ...? የመጭው ግዜ ትልቁ ...? የቤት ስራው , ስራዋ ነው :: 💚❤️💛🙏🏿👍
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ትክክል ! እውነተኛ , መሪማ ቢኖረን ,,,, ? ውኅውንም , እህልንም , ሌላውንም ...? ወዘተርፈ ሁሉ ....? ዘግት አርጎ ...? ለወገኑ አድርጎ እኔው ለእኔ ...? ቢል ...? ያንግዜ እኛ ...? ጠግበን ...? እነሱ ሲለምኑኑን ...? በአይን ብሌናችን ..? ባየናቸው ነበር ...? ግን ምን ያደርጋል ...? እንዳሆን ሆነና ...? ልጆችዋ በስላም ማጣት አየተስቃዩ ! በረሀብ ስቆቃ እየታመሱ ...? አለን ????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ሁሉም ያው ናቸው ...! ! ከአቶ ለማ .., በስተቀር! ግን ...? እሳቸውም ...? ይህን አውቀው , ከእነሱ ልቀው ...? በልጠው ...? ነበርና , ዞር ብለው ...? ከነክብራቸው ያሉ...? ብዙ ኦ , አ አሉ :: እንዲህ ከምሆን ...? የተሻለትልቅነት ያለው ስራ በቂ ነው::
@Cripto244
@Cripto244 3 күн бұрын
Ethiopia out of oromia. እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት አየቀያየረ ህዝብን ለመሽዎድ ቢሞክርም ከፍርድ አያመልጥም
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
😂😂😂....antem tkerbaleh budaw..htsanatn yaredk
@hailederessa8866
@hailederessa8866 2 күн бұрын
Ye Arsi Oromo ena Ye Bulega Amahara yet neber yemitawewekut ? Ke minilik beft Aresi ena Amhara yemibeal Hizbe yet yitewawakut? border yewasinachewal? Sil Arsi Oromo yikir ena Salale yente Tiwild bota erasu Endaltwahadu Zare eyeyent new? Machem hulum Oromo ende ante be mulu meninatu be amhara yetetemeke yimeselahal?
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Dhiis..ilma jaraatti...afaan barte malee....jibbaan gutamteerti..
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 2 күн бұрын
ሞገስ እግዜር ይስጥህ እንዲ ግልጥልጥ አድርጎ ግምገማ ሀርድ ቶክ መሰል እሹሩሩ የሌለው ውይይት ቢለመድ ስንቱ የሀገራችን ጉዳይ በሰላም ይፈታ ነበር
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ሰዉበላ ቀማኛዉ አብይና አሸባሪዉ ጀዋር አገሪቱ ዉስጥ የህግ የበላይነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን አይፈልጉም። አማራ እየታረድኩ የበይ ተመልካች ሁኜ አልኖርም ብሎ እየታገለ ነዉ። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ።
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Ken be ken ende amed eyekesemsh new...ageritua tbetatesalech inji mechem Oromia wust gebtesh megzat atchym
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
በጣም አዝናለሁ ...? ለምጥይቀው ጥያቄ ምንም እድል ባለማግኘቴ !
@TrBiTold23
@TrBiTold23 2 күн бұрын
Jawar’s political future in Ethiopia is completely dead; he knows it but he is profiting on the last remaining supports. His political idea itself is irrelevant. If there is a democracy, he might hold a sit in parliament like Hangaasaa, but that is how far he can get.
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Millions are still with him😂
@birarayaan5615
@birarayaan5615 3 күн бұрын
Nujiradhu atile akuma jawe
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Alba'aa...dha namichi kun....😂
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ወንድም አለም ...? ይህን ህሉ ችግራችንን , የችግራችንን ምንጭ እያውቅን ...? ለምን ለመፍትሄው አልስራንም ...? ብለህ ጠይቅልኝ...??
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 3 күн бұрын
ጀዋር እርስ በራሱ የሚጋጭ ሐሳብ አይናገርም ተብሎ አይጠበቅም ።ስለራሱ ክብርና ዝና አውርቶ አልፀፀትም የሚል ግለሰብ ዶ/ር ዐቢይ ስልጣንን አሳልፌ አልሰጥም አለ ብሎ አይናገርም ተብሎ አይጠበቅም። አላማውም ተሰምነትን ለማትረፍ እንጅ ለኢ/ያ አስቦ አይደለም።ለኢ/ያ በጎ አያስብም።ስለኢ/ያ ማሰብ የጀመረው አማራጭ ስያጣ ነው ።
@JiruLumee
@JiruLumee 3 күн бұрын
Betty s not relevant for Oromo. No Oromo will even listen to her baseless story. Besides , you cannot compare a politically matured public with a public that goes with every social media wind. And, even though an open minded good politician Lidetu ( a homeless politician) is no Jawar( Harvard graduate, a meticulous strategist and seasoned politician).
@belaywolde1014
@belaywolde1014 Күн бұрын
የኔ ጥያቄ አንተ የጄኖሳይድ ጃዋርን እንድንረዳው እንዲህ የምትደክመው ለምንድን ነው?
@yoseftsegaye3533
@yoseftsegaye3533 3 күн бұрын
🎉
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 22 сағат бұрын
ጃዋር የፃፈው መፅሐፍ እኛ የኖርንበት፣አንዳንዶች ሕይወታቸውን፣አንጡራ ሃብታቸውን፣ቀዬያቸውን እንዲያጡ የሆኑበትን ነው የፃፈው ምንም አዲስ ነገር የለም።ይሄ ሁሉ ሜዲያ አዲስ ባልሆነ ነገር ሲራኮት ሳይ ያሳዝናል።ዛሬ ፋኖ ላይመለስ ተነስቶዋል ወይ ተከባብረን፣በየኛነት አብረን እንኖራለን አለበለዚያ አንተ ቤት ያለው እሳት እኔም ቤት አለ የሚል ጠንካራ ሃይል ተነስቶዋል።ባይሆን መጀመሪያ ይህንን ጦረኛ ስርዓት በጋራ ለማስወገድ መስራት፣ታሪክን ለታሪክ ፀሐፊዎች ትተን በብሔር ሳይሆን በሕግና መርህ የተመራ ስረዓት እንዴት እንደምንመሰርት መምከር ሁነኛ ጉዳይ ነው።የአማራ ትግል ላይመለስ ተቀጣጥሎዋል።ያረጀ ማስቲካ አታመንዥኩ።
@abdieducationchannelonisla7357
@abdieducationchannelonisla7357 2 күн бұрын
Are you fault finder 😅
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
መሰመር ያለበት ሰዉበላ ፀረ አማራና አገር የአንድነት ፓርቲ አቀንቃኝ ከሆነ አማራ መዳኛዉ በአማራነቱ ሲታገል ብቻ ነዉ ነፃ የሚወጣዉ።
@danielwmariam8737
@danielwmariam8737 3 күн бұрын
Hi Moges , what is your take on Betty’s opinion about Jawar? Do you think she damages his brand permanently . I thought she did, just like those guys damages Lidetu’s image. Man I thought she trashed him not only as a politician but also as a person she portrayed him as a coward.
@gerbassagerbassaw2415
@gerbassagerbassaw2415 3 күн бұрын
When people talk about wedding expenses, you are concerned about the cost of table salt.
@JiruLumee
@JiruLumee 3 күн бұрын
Betty s not relevant for Oromo. No Oromo will even listen to her baseless story. Besides , you cannot compare a politically matured public with a public that goes with every social media wind. And, even though an open minded good politician Lidetu ( a homeless politician) is no Jawar( Harvard graduate, a meticulous strategist and seasoned politician).
@danielwmariam8737
@danielwmariam8737 3 күн бұрын
@ I have never been her fan but everything she said came from her direct interview and observation. It sounded very plausible. You see I am FANO and I was seriously considering Jawar’s new approach but now Betty showed me his other side which I didn’t know before. I kind of believed her when she said he was and still is asking Abiy to embrace him as a PP member… it may be too late for that but she made a big point why he couldn’t be trusted by Amhara if he still thinking to join Abiy specially if he has no base as he used to. I also know the game is not about trust it is about political interest…my friend we will see how it goes soon. Take care.
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 2 күн бұрын
እኛ ጀዋር እንዲከብር የሱን መጽሐፍ መግዛት የለብንም።
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 2 күн бұрын
Mejemeria shnkurtshn gzhi😂
@AnumaEe-k7i
@AnumaEe-k7i 2 күн бұрын
I understand you sometimes you have to be politically correct, but uncensored facts good for our future. Don't push too far.
@AnumaEe-k7i
@AnumaEe-k7i 2 күн бұрын
Outsmart alalem😮, this purely illegal. Be fair.. you can't withhold someone's passport because of disagreement on politics
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
እንደሚሆን ...? በትክክል ባላውቅም ...? አጫሉ ግን ....? እውነተኛ ...? ለሁላችንም ኢትዮጵያን በትክክል ስርቶ የተስዋ ! ድንቅ አርቲስ ነው :: ግዜ እውነታውን ቁልጭ አርጎ ...? ያሳየናል !!!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ወያኔ ...? ቴዲን ባይገድለውም , አጫሉን ግን ...? ኦ ገድለውታል ! ማን , እነማን ...? ለሚለው...? ለግዜው ትተነው..? አጫሉ ግን ...? እጂግ , እጂግ ስሜታዊነትና , አንድ የሆነ ትልቅ በውስጡ የነበረ ...? የማላውቀው ...? ልገልጸው የማልችለው ስሜታዊነት አይበት ነበር ...? ሆኖም ...? ሳለውቀው ...? እንዳይሆን ሆነና ....? ምንስ ማለት ይቻላል ...????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ወያኔ ...? ቴዲን ባይገድለውም , አጫሉን ግን ...? ኦ ገድለውታል ! ማን , እነማን ...? ለሚለው...? ለግዜው ትተነው..? አጫሉ ግን ...? እጂግ , እጂግ ስሜታዊነትና , አንድ የሆነ ትልቅ በውስጡ የነበረ ...? የማላውቀው ...? ልገልጸው የማልችለው ስሜታዊነት አይበት ነበር ...? ሆኖም ...? ሳለውቀው ...? እንዳይሆን ሆነና ....? ምንስ ማለት ይቻላል ...????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ህንም ግን ..? ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያ ሆነን ...? መለያየታችን ....? በጣም ሁሌም ያመኛል !!!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ይህ ስረአት ያለፈው ...? ፈረስ አልፈረስ , ሳይሆን የህዝቦች ....? ጥያቄና , ችግሮች ...? የፈረስውን ስረአት ...? ደግሞ በመስራት ....? በማከናወን ...? ይባስ ብሎ ... ? በመባስ ! የባስ ከመሆን በቀር ....? ከዚህስ የባስ አታምጣብን , የባስ አታምጣብን ....? ከማለት በቀር ...? ምንስ የተረፈን አለ ...? መልሱ በፖስታ ...? ልብ ያለህ ...? የምትመጣው የኢትዮጵያ መሪ ሆሄ ...? ልብ በለኝ ! ኢትዮጵያ የምሻው ...? ኢትዮጵያን ....? የሚሹት ....? አንድና , እንድ ነገር ብቻ ይመስለኛል !! አብሮነት , አንድነት , 💚💛❤️ ይህ ባንዲራዋን ...? ከህግ መከበርና , የዜጎች , በስላም ውተው,? ስርተው , በስላም መግባቱ ...? ከብዙው ...? ዋናው! ፑይት ናቸው :: ይህ የመላው ኢትዮጵያን ከ / መቶ ስማኒያው ...? የሚሆነው ...? የልቡ ምኞት ...? ይሄው እንደሆነ ...? አልጠራጠርም ! ግን ስው ስለሆንኩ ...? ይህ የእኔ እይታ ከማየው ይህን ይመስላል ! መልካሙም , ይሄው ይመስለኛል ...? መልሱ በፖስታ ...? 👍🙏🏿
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያን ...? እንዲህ ያለ ቶሪ አንቀበለውም ! ይህ የእኛም ...? የታሪካችን , መገለጫም አይሆንም ! የእኛ ኢትዮጵያን መግለጫ ,...? ሀገሩን , እና ህዝቦቹን ...? በትክክል መምራት የሚችል , የታደለ ስው ...? ከየትም ይምጣ , ከየትም ይወለድ ...? ለሁላችንም በእኩል የሚቆም ስው , የሆነ መሪ ብቻ ነው :: ለዚህ አይነቱ ስው , መሪዋ ኢትዮጵያ , እና ኢትዮጵያን ....? ከላይም , ከትችም ...? ትልቅ ክብር ይኖራዋል !! ይህ እውነታ ...? ብቻ ነው እውነት ሆኖ ...? ስላም ለሁላችንም የሚስፍነው !!!! ልብ ያለው ልብ ይለኝ ይህናል ..? ሆኖም ..? ልብ ያለህ ልብ በለኝ ...?💚❤️💛🙏🏿
@Fesula
@Fesula 3 күн бұрын
Dhumuuga jechuun mqaa ganaati harargee dhihaati wada machaara naw
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ጃዋር በአፋን አሮሞ ምን እያለ ነው?#oromo #jawarmohamed #abiyahmed #buffet #ethiopia
23:32
GIZE LEKULU PART 15 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 15
44:36
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 28 М.