ወቅታዊ ጉዳይ: "የአማራ ክልል ሁኔታ፣ የሰይፍ እና ሰልፍ ትግል"

  Рет қаралды 9,053

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 4 күн бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይደግፉ>gofund.me/e6e79322
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 3 күн бұрын
Thank you Henok 🙏🙏🙏
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 4 күн бұрын
ዘውዱ እነዚህ ሰዎች አማራ ናቸው።ልዩነቱ ፋኖ ነን ማለታቸው ነው።
@sagesamel962
@sagesamel962 5 күн бұрын
@Henok brilliant input. Thank you both 👍🏾
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 4 күн бұрын
የአማራ ህዝብ የህልውና ጉዳይ አለበት እያሉ ገና የትግሉ መጀመሪያ ላይ ድርቅ ማለት የፖለቲካ ብልህነትን አያሳይም በሕዝብ ስም ለግላዊ የስልጣን ጥማት የሚታገሉ ያስመስላል ህዝቡም ጦርነቱን መሸከም የሚያስችል ትከሻ አይኖረውም
@godblesstaye
@godblesstaye 4 күн бұрын
የሃሳብ ገበታ ላይ ካቀረብክልን ውይይቶች ውስጥ አንዱ ምርጥ ይህ ውይይት ሆኖ ተመዝግቧል።
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 4 күн бұрын
TY Moges for Wonderful Conversatin! Lelam gize endezarew interuption sainor bihon tiru new! kezih befit beneberew lay now and then interuption sileneber!
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 4 күн бұрын
Henok TY for Meaningful Conversation, with Mutual respect! I Appreciate yr reasoning Ability with Genuine Analysis! But I have 2 Questions For U! 1) Do u believe armed struggle is solution? 2) Siyame lay endene Woyane, Fano ena Qero yrmibalulu kalat weyim siyamewoch belela biteku tiru newbiye asbalehu! Negative word yeconflict word siyame lay makatet alutawi effect yelewum?
@BarisoBalla
@BarisoBalla 4 күн бұрын
Never heard of Amharic language system idea is not considered as such a concept of the same thing in other?!.
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 4 күн бұрын
ሄኖክ አበበ ድንቅትንታኔ ነዉ ይህን ሀሳብ በዉጪም በአገር ቤት ያለ መንጋ ቢሰማና ተግባራዊ ቢያደርገዉ ለዉጥ ይመጣ ነበር ነገርግን የአበራ ጆሮ ልጅ ሽመልስን የሚከተል መንጋ ያሳዝነኛል ቴያትር መሰላህ እያለቀ ያለዉ ሚስኪን ህዝብ እኮ ነ?
@senaitkareta6052
@senaitkareta6052 4 күн бұрын
Henok your thinking like Zemedkun be better
@seyoumnigusie825
@seyoumnigusie825 4 күн бұрын
ይሄ ችግር የተፈጠረፋኖ ከተፈጠረ ክልል ኦሮሞ ከማደስከር ነዉ የመጠ ብሎ ኦነግ የተፈጠረ
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 5 күн бұрын
I,think,the.Amharas,politicians,,,are,particularly,to,blame,for,my,country’s,problems,
@YiftuEngura
@YiftuEngura 4 күн бұрын
Both off denkor 😂😂
@namanekemti8556
@namanekemti8556 4 күн бұрын
አህመድ አህመድ የመከላከያ ሰራዊቱን ዩኒፎርማቸውንና ሲቪል እያለበሰ፤ ይህን ሰልፍ እንዲደረጉ ትዕዛዝ ሰጥቶ፤ የዓለም ህብረተሰብ መሳለቂያ መሳቂያ ሆኗል። እግር ላይ ተኩሶ ራሱን አቁስሏል። እንደዚያም ሆኖ ሰልፉ ወደ ተቃውሞ ተለውጧል።
@almazmentier2082
@almazmentier2082 5 күн бұрын
አማራ ዘረፋውን ወንበዴ ሌበን ማስወገድ አለበት ጀወር የስልጣን ጥማት አለበት ዶተር አቢይ ጀግና መሪያችን ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልግ ነው 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solomonzerat7043
@solomonzerat7043 4 күн бұрын
አነቺም የሰው ሂወት ማጥፋት ወደህዋላ የምትመለሺ አይመስለኝም : የዲያቆኑ ዘመድ ነሽ መሠለኝ::
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የ6 አመታት ከለውጥ ወደ ነውጥ ጉዞ...#abiyahmed #amhara #oromo #tigray #buffet
2:03:41
ህብር ህይወት እና የአብዮቱ ትዝታዎች ሲዳሰሱ!
1:26:47
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 14 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН