No video

የቃል ቤተሰቦች በደስታ ተቀላቀሉን እዮብ ደንግጧል

  Рет қаралды 393,980

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 2 000
@-haddiszema
@-haddiszema Жыл бұрын
እህታችንን ለመርዳት 0943740309 1000220657136 ይመር መኮንን በንግድ ባንክ እኛን ለማግኘት 0974024574 በ ቴሌ ግራም ወይም ይህትት ተጭነው 👉👉t.me/Eyod1 ማግኘት ትችላላቹ
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g Жыл бұрын
የኔ ውድ ቃልዬ. እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@fatheya9297
@fatheya9297 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💐💐
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሑን ውዶች ስታምሩ እንኳን ደስ አላችሑ እያልኩ አዲስ በአንዳንድ ቪዲዎ እንጂ ቃልየን ብዙም ሚዲያ ላይ አታውጣት ማለቴ ይችን ጊዜዋን ደብቅ ብላ እራሷን ጠብቃ መቆየት አለባት ማለት የሰው አይንም ጥሩ አደለምና
@maram1757
@maram1757 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋
@maram1757
@maram1757 Жыл бұрын
😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
የእማማ ኢትዮ ልጆች እንዴት ናችሁ አቤት 😁😁ድንች ልገዛ ወጥቸ እርጉዝ ሴት ሳይ አማራት 😂😁🤭🤭🤭እንዴው የኢትዮ ልጆች ለሁላችንም ልጅ ይስጠን እግዚአብሔር በረከት ነው እኮ 😊😍
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын
_አሜን አሜን አሜን_
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
amen gne lmen yewashale you are not ከነዓን አይደለህም ውሸት ከትንሽ እያለ ነው የሚያድገው።
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын
@@user-kr3eb3hx6t 😁😂
@frekassaye141
@frekassaye141 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jerryhabeshawit9130
@jerryhabeshawit9130 Жыл бұрын
ከናንዬ እኔና አተም እን ወልዳለን እሺ 😘😘😘
@user-jg3rz1bo4w
@user-jg3rz1bo4w Жыл бұрын
ማነዉ በእዮብ በሳቅ ልቡ የቀለጠ በላይክ አሳዩኝ🤣🤣
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 Жыл бұрын
ቃልዬ አድሴ እንኳን ደሥ አላችሑ እኔ ከ 16,እስከ 22 አመቴ ሑለት ወንድ አንድ ሴት ሦሥት ልጅ ወልጂ ነው የተሠደድኩት ፈጣሪ ይመሥገን አብሪ እያደኩኝ ነው ያልወለዳችሑ ውለዱ ልጅ በልጅነት ትዳር በወጣትነት
@halimaabate5099
@halimaabate5099 Жыл бұрын
1234
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ እህቴ
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Жыл бұрын
ማሻአላህ መታደል ነው አላህ ያሳድግልሽ ሰላም ያገናኚሽ
@hsjsbhdjdcs5934
@hsjsbhdjdcs5934 Жыл бұрын
@@tsihon4330 Ok
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
እናት የለለችበት ቤት እንዴት እንደሚያስጠላ😢😢😢 እንዲህ ታመው ሰለልጆቻቸው ያስባሉ ልጆችም እምዬ ትመጣለች ብለው በር በሩን ያያሉ😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይማረዎት ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እርዱዋቸው
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይህንን አደሰ ቀን እንዳይ ሰለፈቀድክ አመሰግንሀለው በዚህ ሰአት ይህንን መልእክት የሚያዩትን የውሰጣቸን መሻት ፈፅምላቸው የኔ ውዶች ሁላችውም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችው እናታችን ፈጣሪ ይማርሽ።
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
ደምሩኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-hd8he8mb5n ደምሪኝስያው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@fatumawase በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@user-hd8he8mb5n በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ቃልዬ አንቺን የስማች.. እመቤቴ በ አለም ለሚገኙ.. ልጅን ለሚመኙ ልጅ እልወለድሽልኝም ብሎ... ካማረ.. ትዳራችው ለሚፋቱት ሁሉ.. ልጅ ይጣችው... ልጅን እሚስጠው.. ፈጣሪ ነው.. እና 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@user-jn7ir3wc2l
@user-jn7ir3wc2l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mediwoloyewa9694
@mediwoloyewa9694 Жыл бұрын
አሚን
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ቃልዬ ድንግል ማርያም ትጎብኘሽ የኔ ውድ ♥️ እህቴ ነብሰጡር ነች እናም ዛሬ hospital ገብታለች እህት ያላቹ በፀሎታቹ አግዙኝ እህቶቼ በድንግል ማርያም ስም 😢♥️♥️♥️♥️
@etiopia8398
@etiopia8398 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአቤሄር ይማሮት ሲቀጥል ቃል እና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ
@tsehaymnjarewatube4724
@tsehaymnjarewatube4724 Жыл бұрын
እማዬ እመብርሃን ትዳብስዎት እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትን ይላክልዎት ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት 😭😭😭
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
የዮባ ደስታ ልክ የወድሜ ሚስት ስታርግዝ የተሰማኝ ስሜት አይነት ነው የተሰማው እፍፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ😍😍😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እኔም ስደውል ለወንድሜ አለምፀሀይ አረገዘች እያልኩ አሰለቸው ነበር በስተመጨረሻ የዛሬ ወር ሲነግረኝ ማርገዟን ከመዝለሌ የተነሳ ነፍሰ ጡር ብሆን አስወርጄው ነበር ክክክክክ በሶስት አመታቸው ሊወልዱነው ማለቴ ከተጋቡ ጠር ሶስት አመታቸው
@tsigeredatefera6063
@tsigeredatefera6063 Жыл бұрын
የሐዲስ እና የቃል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ለዝች እለት ያደረሰን አምላክ ይመስገን፡፡ እናታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እምወዳችሁ የዮብ ጥፉ ይለያን 😂 የኔ እናት እግዚአብሔር ይማረወት 😭😭😭
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
ከአለም በተለዬ መልኩ የታደለች ኢትዮጵያ የ 13 ወር ጸጋ የአላት እንኳን አደረሳችሁ የእናት ኢትዮ ልጆች 😊ሀገራችንን ፍቅሯን ሰላሟን ይመልስልን ///ሰብስክራይብም እያደረጋችሁ 😍😊
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Жыл бұрын
amen amen wundeme seb adirgalewuuu
@user-to9ft8is6t
@user-to9ft8is6t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ze5og8gs7l
@user-ze5og8gs7l Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ከነአን 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-to9ft8is6t ደምሪኝበፈጣሪ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችው እውነት በጣም ነው የምወዳችው ስለሀይማኑት ስለፑለቲካ አታወሩም እንደሊሎች ያልተፃፈ አታነቡ ሰላም ያላችው ቤተሰብ ናችው ተባረኩልኝ በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃችው ጌታ ሰላማችው ብዝት ይበል ምድራችን ሰላም ያድርግልን በኢየሱስ ስም
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እናንተን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃቹ ማሮቼ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Жыл бұрын
ቃልየ መጀመሪያ እኳን ደሥ ያለሽ እኔም የ7ወር ነፍሰጡርነኝ በሰላም ተገላገይ በሉኝ ሼቃሊትነኝ ከወደ ሥደት
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
በሰላም ያውጣሽ
@user-sb2vx1qo7l
@user-sb2vx1qo7l Жыл бұрын
ሰላምተገላገኝእማ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Жыл бұрын
@@user-sb2vx1qo7l አሚን የኔ እሕት
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ ዉዴ
@user-jz8pz3xo5b
@user-jz8pz3xo5b Жыл бұрын
በሰላም እመቤቴ ማርያም ትገላግልሽ
@rediyadengellej9761
@rediyadengellej9761 Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ከነ ልጅሽ ትጠብቅሽ 🥰🙏 በጣም ነው የምወዳቹ እና እንኳን አደረሳቹ አዲሱን አመት 2015 የሰላም 😍የፍቅር❤ ያንድነት 🤝 ያድርግልን 🙏😍❤
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
💓💓💓
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@user-mk9wr6yp7k በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@tsinatgetu834
@tsinatgetu834 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ፍቅር ያብዛላችሁ
@yarayara7652
@yarayara7652 Жыл бұрын
እግዚያብር ይማርት እናቴ
@sofitube6902
@sofitube6902 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ውድ የሆናቹ ቤተሰብ እንኳን በደህና መጣቹ የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም አዲስ አመት
@melikt2476
@melikt2476 Жыл бұрын
እንኳን ለትንሿዋ ወር ለኢትዮጵያ በረከት ለሆነችው ጳጉሜን ከአሮጌው አመት ወደ አዲሱ መሸጋገርያ ድልድይ ለሆነች ለኢትዮጵያ ብቻ የተሰጠችው ፀጋ ለጳጉሜ ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለዘመን መለወጫ በሰላም ያደርሰን ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን የጳጉሜን ወር ሁሉም በፆምና ፀሎት በጥምቀት በማሳለፍ መጪው አመት ለኢትዮጵያ ብሩህ እንዲሆን ሁላችንም እንትጋ ቃሊዬና አዲስ እንኳን ደስስ አላችሁ 2015 ከልጃችሁ ጋር እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃል
@honeytube8513
@honeytube8513 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮን አደረሳቹ
@user-jt4sm9qp1n
@user-jt4sm9qp1n Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልን
@user-mu9wj1hf3k
@user-mu9wj1hf3k Жыл бұрын
ኦግዚያዚያብሔርይማር
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@Fanotube4
@Fanotube4 Жыл бұрын
*አቤት የዚህ ቤት ፍቅር 😁😁😁እንዴት ነው ሰርፕራይዙ 😊ደስ ይላል እንደዚህ መመኘት ኢዮ እና ሀዲስ 😁የማርገዝ የደስታ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ይስጠው ያብዛን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነት አለቅን 😊እንተዋወቅ ሁላችንም ፕሮፋይሌን ነክታችሁ ተዋወቁኝ 😊😍*
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
ደምረይ ወዱም በቀንነት እመልሣለሁ
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 Жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረት ያውርድልሽ እናቴ
@mahletzerihun7917
@mahletzerihun7917 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ኪዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ በሆድሽ የያሽውን በጀርባሽ ለማዘል እመብርሀን ታብቃሽ
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተወዳጆች እግዚአብሔር ደስታውን ያብዛላችሁ እዮብ በሳቅ😀😀😀😀
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አትለፏቸዉ በምንችለው ከሚተርፈን ሳይሆን ካለን ላይ በማካፈል እንርዳቸዉ ለዚች ከንቱ አለም አንሰስት የደሀን እንባ እናብስ 😭
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Жыл бұрын
አድስ፣ለልጅ ያለው ጉጉት እደት ደስ ይላል ያሁኑ ወጣት ልጅ አፈልግም አረገስኩ ሲባሉ ይቆጣሉ
@hermitube8470
@hermitube8470 Жыл бұрын
እዮብ ክክክክክክ😀😀😀😀 በሳቅ ደከመኝ እንኳን ደስ አላቸው ቤተሰብ እልልልልልልልልልልል
@serkalemworku5491
@serkalemworku5491 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም በጤና የምትሳም የምትወደድ ልጅ ትስጥሽ በሰላም ትገላግልሽ
@user-gi4xt9jw8g
@user-gi4xt9jw8g Жыл бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እመቤት አትለይሽ የኔ ውድ🙏🙏🙏 ለክርስትና ግን ካልጠራቹን ዋ አንፋታቹም እዮብ ግን በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂
@yordanosworku6390
@yordanosworku6390 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማርያምን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርጋችሁ መልካም ቤተሰብ ለብዙ ሰው አርአያ ናችሁ በጣም ደስ ይላል የእናትህን ሪያክሽን እስካይ ጉዋጉዋዉ የ አባትህንም
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ያጥር ወፌ አይስማሽ በስላም እመቤቴ ትገላግልሽ🌹🌷🌺💐
@mulumola6496
@mulumola6496 Жыл бұрын
እንኳንም ደስስስ አላችሁ በእዉነት በጣም ደስስ ትላላችሁ ከዚህም በላይ የፍቅር ባለቤት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልየም በሰላም በጤና ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁ አለሁ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ የኔ እናት እመብርሃን ምህረቱን ትላክልሺ እናት አታልቅስ በእዉነት 😭😭😭
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s Жыл бұрын
የቃልዬ እህቱች በጭራሽ ታላቅ እህቱቿ አይመስሉም እና ቃልዬ በስላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ 😘አዲስዬ እንኳን ድስ አለህ 😘እኔም ከስደት መልስ ምኞቴ ነው
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv Жыл бұрын
ውይ አቤልየ እህቶችሽ ሁላቸውም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ያድርግላቹ
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ ሆድሽን እምነት ቀቢው ፀበል በብዛት ጠጪ አሪፍ ነው ያለሽበት ሁኔታ እመቤቴ ድንግል ማርያም ዘወትር አትለይሽ!
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ወይኔ እዮባ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው ቃልዬ አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው በሰላም ሁለት ያርግሽ ቃል የኔ ውዶች
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 Жыл бұрын
ስወዳቹህ ባለማተቦች ደስታቹህ ደስታየነው ፈጣሪ በልጂ ያንበሽብሻቹህ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አረ እዮብ ምስኪን
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወይ እዬብ በ ሳቅ ገደለኝ.. ምስኪን 😀😀😀🙏🙏🙏✝️❤️…ምርጥ ቤተስብ... ቃልዬ እመብርሀን.. በስላም ትገላግልሽ... እዬብ.. አጎትነትን.. ታየዋለህ 🙏
@sofiamohammed4609
@sofiamohammed4609 Жыл бұрын
ወይኔ ምርጦች ደስ ስትሉ እዮቤ በፍልጥ ነው እንደ የሚገባው ሚስኪን
@user-ql2sb4zf7y
@user-ql2sb4zf7y Жыл бұрын
አይ የፍቅር ጥግን የምታስተምሩ የኔ አለሞች አላህ በሰላም ወልደሽ የምስሚ ያድርግሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@EmamuTube
@EmamuTube Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሜን አሜን እኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦችየ
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Жыл бұрын
እንደማመር ውዴ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@user-dc8ys3zo3q በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@EmamuTube
@EmamuTube Жыл бұрын
@@user-dc8ys3zo3q እሽ ነይ እማ ከቤቴ
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Жыл бұрын
@@EmamuTube እሺ እማ
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Жыл бұрын
@@EmamuTube እሺ ደመርኩሽ እማ
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 Жыл бұрын
የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይምር ያስቀናል ፈጣሪ አይለያችሁ ለዘላለም ቃልዬ በሰላም ውለጅ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው የቤተሰብ ደስታ በጣም ደስ ይላል የእውነት እግዚያብሄር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ቃልዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
ደሰሰትሉ ማርያም በሰላም ትገላግልሸ እዬብ ግን በጣም የዋህነው የኔጌታ።
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ወልደሽ ለመታቀፍ ያድርግሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ፈጣሪ ድንግል ትርዳሽ እማማ ፈጣሪ ይማሮት
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
ቃልዬና አዲዬ እንኳን ደሰ ያላችሁ ለዚህ ከበር ሰለበቃችሁ ደሰታችሁ ደሰታችን ነው ይመቻችሁ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደርሳችሀ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
የቃልዬ እህት ማማሯ ታላቅ አትመስልም ግን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ♥
@user-oh4bc9yr3c
@user-oh4bc9yr3c Жыл бұрын
እምወዳችው እና ከርግዝና ቡሃላ ብራንኪ እንዳታረጉ ኡነቴነው ጥሩ ኣደለም የቅርታ ቡዙ መፃፍ በኣማርኛ ኣችልም እና ደስ ክትብሉ ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም ነፀላ ግበሪ ጥንስኪ ሸፍኒ ደጊም ቅልዕልዕ ፅቡቅ ኣይኮነን 💘💘
@user-io4bw1wp8l
@user-io4bw1wp8l Жыл бұрын
የህን ቤተሰብ ፍቅር የተሞላ ነውኮ ደስ ስትሉ ፍቅራቹም ይጨምራላቹ እግዝኣብሔር💓💓💓💓
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm Жыл бұрын
ጋል ዓደይ ማዓረይ ደምርኒ
@user-io4bw1wp8l
@user-io4bw1wp8l Жыл бұрын
@@FRETUBE-oz4pm እሺ ደምርኒ ንስክውን💓👌
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶቸ በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ የሚስደሰተው ብቻ በላይክ ቃልዬ የኔ ደረባባ ካፍሽ የማትለያት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአዲስና የቃል ቤተሰቦች ቃልዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እናት ክፉ አይንካት ቅዱስ ሚካኤል ይፈዉስዎት አይዞት እግዚአብሔር ይማርዎት ማዘር😢😢💔
@asteradise2467
@asteradise2467 Жыл бұрын
እዮብ እረጉዝ ነኝ አለ😃😃😃😂😁😁😁😁😁😁😁😁ቃል እና አድስ ይመቻቹህ እንኳን ደስ አላቹህ
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ቃልየ ያጥር ወፍ አትስማሽ ሀገራችንን ኢትዩፒአን ይጠብቅልን በጦርነት የሚታመሰውን በቃይብለን ፈጣሪ ይታረቀን
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ እዮባ ምርጥ ልጅ ቃልህን ጠብቅ
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
ወይእደየእዩብያሳቀይ የለም ግን ወንድሞችህና በተስቦችህ ያላችሁ ክብር በጣም ደስ ይላል ቃልዩ ወልደሽ ለማቀፍያብቃሽ
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ በእውነት በዚህ ስዓት አረገዘችብኝ ብሎ እንጅ እሚያለቅሠው አረገዘችልኛ ብሎ እሚያለቅስ የለም ።
@ssarah7569
@ssarah7569 Жыл бұрын
አሰይይይይ ሙቁራት አይይ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢልኒ ብሓቂ አምላክ ፍቅርኩም ይብዛሕ እዛ ዓለም እዚአ ፋቅሪ ሓልዮት ደስታ ውላድ እዩ መክሰባ
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm Жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግበርለይ ጋል ሪመይ
@samri9089
@samri9089 Жыл бұрын
እወ
@ssarah7569
@ssarah7569 Жыл бұрын
@@FRETUBE-oz4pm ኢሺ ማዓረይ
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm Жыл бұрын
@@ssarah7569 የቀንየለይ ሰበይ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ጤነኛ የሚታቀፍ ልጂ ይሰጥሽ ዘንድ በጸሎት እና ምልጃዋ ትራዳሽ እንኳን ደስ ኣላችሁ የቅዱሳኑ ጸሎት ከእናንተ ጋር ይሁን።
@jannabintmom7766
@jannabintmom7766 Жыл бұрын
Iyob it's so funny😂😂😂 ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹህ በጣም የሚያምር ቤተሰብ ነው💜💜
@sehenyee
@sehenyee Жыл бұрын
እንኳን። ደህና።መጣችሁ የምወዳቺሁ የማከብራችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ። ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን። ደስ አላቺሁ ቃልዬ እና አዲስ
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልዎት በእውነት ልጆችዎትን እግዚአብሔር ይርዳልዎት😭😭😭😭😭😭
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@Lubaba2 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@user-oi2mk7my3j
@user-oi2mk7my3j Жыл бұрын
የታመሙትን እግዚአብሔር ይማር በግፍ የተገደሉትን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ራብን እና ጦርነትን እግዚአብሔር ከሀገራችን ላይ ያጥፋልን። መጪውን ዘመን የሰላም የጤና ያድርግልን። ክፉን ዘመን አሳልፎ ደጉን ዘመን ያምጣልን። ዘረኝነትን እና መከፋፈልን ያርቅልን። ደስታቹ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አላቹ አዲስና የአዲስ ቤተሰቦች።
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ወይኔ እህቶቾ ሳምሩ ቶሎ ነዉ የገባቸዉ😁 እየቦ በሳቅ😁😁ስታምሩ አሏህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ቃልየ ማር
@user-dv4pc1yp7k
@user-dv4pc1yp7k Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ አዲስየና ቃልየ ሲወዳቹ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እኔ የትግራይ ልጅነኝ በጣም ነው የሚወዳቹ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን 👏👏👏👏👏💝💝💝💝
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁን ቃልዬ❤ ወንድማማቾቹ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
@hanabosena4379
@hanabosena4379 Жыл бұрын
አዲስ እና ቃል ለናንተ ደስታየን መግለጥ ስላቃተኝ እስካሁን ቆየሁ ቃል እየ እመብርሃን በሰላምም ትገላግልሺ
@yabsrabantegize3390
@yabsrabantegize3390 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ውዶቼ የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከምንም በላይ እኔንጃ እንዴት እንደምነግራችሁ የእውነት ቃልዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አዲስዬ እንካን ደስ ያለህ ወንድሜ 😘😘😍😍
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi❤❤❤
@yabsrabantegize3390
@yabsrabantegize3390 Жыл бұрын
@@yordi8453 algebagnm ehte
@tsehaymnjarewatube4724
@tsehaymnjarewatube4724 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስ ይላል በእውነት ቃልዬ እና አዲስዬ እንኳን በድጋሚ ደስስስስስስስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰 እመብርሃን ታስባችሁ ቃልዬ የጭንቅ አማላጅቷ በሰላም ትፍታሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
ደምሩኝን
@Eyerus21
@Eyerus21 Жыл бұрын
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ መድሀኒለም
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
ደምሩኝ
@edenafeworki8964
@edenafeworki8964 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 💐 ቃልዬ መልከ ሩፋኤልን ፀሎት አርጊ ሳታቆርጪ ወላዲተ አምላክ አትለይሽ በርቺልን
@adwadw4864
@adwadw4864 Жыл бұрын
አዲስ እውነትም አዲስ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ እመብርሐን ትጠብቅሕ ይሒን ላረገ ውድማችን እግዚአብሔር ጤናውን ከድሜጋር ያድለው
@workabebaamare5401
@workabebaamare5401 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባ የእውነት የበለጠ ደስ ትል ነበር ቃልዬ በሰላም ታገላግልሽ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
ደምሩኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒንምንአሰለቀሰኚ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በድጋሚ እንኳን ደስስ አላችሁ!የነ ማዘርን አለመቅረፃቹ ታናድዳላቹ ግን ይሁን።እዮባ እንኳን ደስስ አለክ!!የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮት እመቤቴ ትዳብሰዎት🖤🖤
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
ደምሩኝ
@mulusebhatu5629
@mulusebhatu5629 Жыл бұрын
Congratulations
@user-mj4gd7ft5n
@user-mj4gd7ft5n Жыл бұрын
ውይ ስታምሩ እህቶ ስታምር💖💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💖💖💖ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ቃል💟💟💟
@mayagenifam4057
@mayagenifam4057 Жыл бұрын
ቃልዬ ማሪያምዬ ድብቅ ክልል አድርጋ ለማቀፍ ታብቃሽ!!!! እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏
@Fanotube4
@Fanotube4 Жыл бұрын
*_ሰላም ኢትዮጵያዊያን 😊😊እንኳን ለአስራ ሶስት ወር ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በያለንበት መልካም እለት ይሁን /// ፍቅር ተስፋ ለውድ ኢትዮጵያ 😊😍ፕሮፋይሌን በመንካት ተዋወቁኝ 😁😊😍_*
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ እዮባ ቻለው እንግዲህ የደስታ ድንጋጤ ዉቦች ናችሁ ደሞኮ አልቆያችሁም ከተጋባችሁ ገና ወራት መቆጠራቸዉ ነዉ እግዚአብሄር በፍሬ ባረካቸዉ ብዙ ተጨንቃችሁ ነበር ፈጣሪ አያልቅበትም 🙏🙏🙏
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደስታችሁን እጥፍ ያድርግላችሁ ቃል አዲስ💒💒💒💒
@user-lg1ik2ix1s
@user-lg1ik2ix1s Жыл бұрын
አይ መጨረሻውን አላየሁትም ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ ዎድሜ እኔም ያቅሜን ነገ ጥዋት እደ እግዚአብሔር ፍቃድ አስተላልፋለሁ እስራኤል ነው ያለሁ
@foziamohamed6550
@foziamohamed6550 Жыл бұрын
በድጋሜ እኳን ደስ አላችሁ ውብ የሆናችሁ ቤተሰቦች ቃልየ ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም እሁለት ያድርግሽ የኔ መልካም ደግሞ 8ወርሽ ጀምረሽ ትንሽ መንገዶች በግርሽ ወክ አድርጌ ለምጥ ይረዳሻል እሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@shetajordan7141
@shetajordan7141 Жыл бұрын
@@fatumawase ማለት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@shetajordan7141 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ስጠብቀው ነበር ኑኑኑኑ እንይ የመዳም ቅመም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አድሱ አመት የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ቦታ ልያዝ
@balewyehun6176
@balewyehun6176 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ ቃል እንዲሁም እዮባ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታቺን ነው ቃል እመቤቴ ትርዳሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@balewyehun6176 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@mintamir4333
@mintamir4333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀጣዬን አመት ችግር ሀዘን ምንሰማበት ሳይሆን አዘናችን በደስታ የሚለወጥበት አመት ያርግልኝ ቃል አዲስ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll Жыл бұрын
እህ እዮባ እባዬ ፍስስ በሳቅ ጌታን 😀😀😀😀ግን ደስ የሚል ሚስኪን ልጅ ነው ቃልዬ ምርጥ ወንድም አለሽ. እመብርሃን በስላም ትገላግልሽ. የኔ ውድ🙏🙏
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች በድጋሚ እንኳን ደሥ አላቹህ እመብረሀን ተክፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni konjoye
@user-fv9vw3ii6m
@user-fv9vw3ii6m Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እና እዲስ እንዲሁም መላው ቤተሰቦቻችሁ እኔ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻውንም ያሳምረው
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@yetariksew7346
@yetariksew7346 Жыл бұрын
ቃልዬ ድንግል ማርያም ምጥሽን ታቅልልሽ ሰላም ላገራችን ይሁንልን ዓድሱን ዓመት እግዚአብሔር ይታረቀን በየቤታቸው በየፀበሉ ፈውስ የምጠብቁትን ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትምጣላቸው ምህረቱን ፈውሱን ያምጣላቸው
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፉፉፉፉፉፉፉ እናት እንዲህ ስትሆን ማየት ይከብዳል አላህ አፊያወትን ይመልሰወት በቻልነዉ እንረዳለን የእናት ዉለታዋ እራሳቸዉ ሳይበሉ ልጆቸ አሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@richtube5245
@richtube5245 Жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
@user-hz6ov6xx6g
@user-hz6ov6xx6g Жыл бұрын
አድሰና ቃልዬ እንኳን ደሰ አላችሁ ❤ እናታችን ቸሪቱ እመ አምላክ ትማርወት😭😭😭
@emubirhanu2519
@emubirhanu2519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ እዉነት እወዳችኋለሁ
@kedijamuhamedkedijamuhamed6826
@kedijamuhamedkedijamuhamed6826 Жыл бұрын
,የሳቄ ምንጮች አሏህ ይጨምርላችሁ ,እንኳን ደስ አላችሁ
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ግርም ያለኝ ነገር አለ ቃልየ እህቶችሽን ለምን ነው ሱሪ ሲለብሱ ዝም የምትያቸው ማለት ሀጢአት መሆኑን እያወቅን ልክ እንደወንዶቹ እንሁን ነው ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ በአምላክም ዘንድ የተጠላ ነው
@user-jz8pz3xo5b
@user-jz8pz3xo5b Жыл бұрын
የኔ እናት እመቤታችን ማርያም ትማርሽ 😭😭😭
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
ዉይ ለናታችን ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ ያሳዝናሉ አይይ እግዜአብሄር ይማራቸዉ
@user-gj7yz7xl2e
@user-gj7yz7xl2e Жыл бұрын
እኔ እንደአረገዝሽ በጣም አውቄአለሁ በእውነት በሰላም ውለጅ እመአምላክ ትቀረብሽ ቃልየ ሥታምሩ😍
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ቃል እና አዲስ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የእውነት በጣም ነዉ ደስያለን
@joorykfk330
@joorykfk330 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@fantayesahle2963
@fantayesahle2963 Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባት እግዚአብሔ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-lm7vu1ht5q
@user-lm7vu1ht5q Жыл бұрын
ውይ በጣም ነው እታስቁት ደስ እምትሉት እውነት እኔም እርጉዝ ነኝ እያለ ውይ ሲያስቅ ልጅ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
ቃል የኔ ልዩ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሠላማቹ ብዝት ይበልልን ውዶቼ እዮባ የኔ የዋሕ
አዲስ አበደ በተኛበት አስመለስኩበት
13:53
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 335 М.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 93 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
ወደ እናት ሀገር (ኢትዮጵያ)በሰላም ገብቻለው
19:41
የልጃችን 1 ኛ አመት በድምቀት ተከበረ
15:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 202 М.
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 363 М.
ለቃል እና ለአዲስ ያልጠበቁትን መኪና ስጦታ ሰጠዎቸው
15:18
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 189 М.
ቃል አሰቃየችኝ
30:36
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 212 М.
የዛሬው ይለያል አዲስ እና እዮብ አበዱ
27:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 326 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН