ከወንድሞቼ ጋር ያረኩት አዝናኝ ቆይታ ቃሪያውን አበላሁት

  Рет қаралды 257,465

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 300
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 жыл бұрын
ስታምሩ በስመአብ ክፉ አይያችሁ ቃልዬ ታድለሽ ብየሻለሁ በቃ ያለምንም ቃላት😍😘
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰✝️
@molokbety6970
@molokbety6970 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💕💕💕💕
@Aነኝየእናቴናፋቄ
@Aነኝየእናቴናፋቄ 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi ነይ ኦንደማመር ውዴ
@danikene479
@danikene479 3 жыл бұрын
Аа
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi እንደሐር
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 2 жыл бұрын
_በጣም ደስ ትላላችሁ👍👍👍እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛውም ሰው ሀይማኖቱን አጥብቆ ሲይዝ ደስ ይለኛል ለሀይማኖታችሁ ቦታ እንዳላችሁ ያስታውቃል_
@haiatlam8046
@haiatlam8046 2 жыл бұрын
💘💘💘💘
@jdyyet7tttet903
@jdyyet7tttet903 2 жыл бұрын
ክፍ ኣይንካቹ ወንድመችየ ሳቕሉኝ የሳቕየ ምጮች
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 3 жыл бұрын
"የእናንተን ፍቅር ስወደው" እዮቤ አቤላ አዲስ ቃል ❤❤❤
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 3 жыл бұрын
ኧረ በሥመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱሥ አሕዱ አምላክ አሥለቀሳቺሑኝ በደሥታ በአዛኝቷ ሥታምሩ ክፉ አይካቺሁ ደጉ አይለፋቺሁ ወድሞቼ ቃልዬ የኔ ደርባባ ዉብ እኮነሺ ሲበዛ የኔ ቅመም
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መላው የኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ❤🙌 ስታምሩ ቃልዬ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ✝️
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
ከዘመኑ ወጣቶች ለየት ያላችሁ አምላክ ስራኤል ይባርካችሁ 🙏 ስታምሩ ❤️
@ቲጂየቃልኪዳንልጅ
@ቲጂየቃልኪዳንልጅ 3 жыл бұрын
ወይይይ ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃቹ እዴት እደምታስቀኑ ማነው እዴኔ የወደዳቸው እካን አብሮ አደረስን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@የልቤን
@የልቤን 2 жыл бұрын
😔😔እኔ ይቱብ ከገበሁ እነሱን ለማየትነው ወላ ጥርሴኮ አይከደንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ወይኗየላቅዬልጂ
@ወይኗየላቅዬልጂ 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ከሀ እከ ፐ አጣጥሜ ያይሁት ምርጥ ቤተሰብ ፍቅርን ያጎናጽፋችሁ❤❤❤❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ወይንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ
@እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ 3 жыл бұрын
ወይኔ መመሳስል ስታምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ትለያላችሁ 🌺❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ እናቴ
@misslolicha3686
@misslolicha3686 3 жыл бұрын
👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ ቃልየ ደግም በጣም ዕድለኛ ነሽ ይህን ቤተሰብ በመቃላቀልሽ እግዚኣብሄር ፍቅራችሁን ያጽናዉ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu ኣሜን
@aynadis9400
@aynadis9400 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመት አመት ያድርሰን አገራችንን ቤተሰባችንን ይጠብቅልን በጣም ደስ ትላላችሁ💓💓💓
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@בוסנהקבדה
@בוסנהקבדה 2 жыл бұрын
ወንድማማቾች መንትያ ተመስላችሁ በጣም ነው ምታምሩት ያላችሁ የቤተሰብ ፍቅር ደስይለል ፍቅራችሁ አይቀነስባችሁ።
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እዲህ በደስታ የተሞላ ቤተሰብ መታደል ነው ልጆች አሰዳጊዎቻቸወዉን ይመስላሉ ማለት እዲህ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@አጎትእናልጆቹ
@አጎትእናልጆቹ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ጊዜችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን በፀጋ ይባርክላችሁ የእውነት ለሁሉም ሰው አርያ የምትሆኑ ልጆች ናችሁ በርቱ ::
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 3 жыл бұрын
ክፍል 2 የምትሉ ላይክ አርጉ ታምራላቹ የእዉነት በርቱ
@adneshehuupia4857
@adneshehuupia4857 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዝአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 3 жыл бұрын
አቤት ማማራችሁ ወድማማቾች ከምራት ጋራ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቃልዬ የኒውድ ፈጣሪይጠብቅሽ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዐ3ለ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዐ3ለ 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 3 жыл бұрын
@@ኪዳነምህረትእናቴ-ዐ3ለ በጣም
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
_ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም የኔ ማሮች ድስ ትበሉ🇻🇳❤_*
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏
@emuyeeshete7123
@emuyeeshete7123 3 жыл бұрын
ውይ አዲስ በጣም ታምራላችሁ ኪዳነምህረት ትባርካችሁ
@soligodislove4285
@soligodislove4285 3 жыл бұрын
ካብ ትግራይ ማለት ድዩ መአረይ 🤗❤
@ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
@ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 2 жыл бұрын
@@soligodislove4285 😁😁😁😏😏😏😏😏😏👎👉🇪🇹👌💪👈
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
@@emuyeeshete7123 ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች በጣም ደሰ ትላላችሁ💕💕💕💕👏
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ እደዚህ ሲሰበሰብ መፈሳዊ ቅናት እቀናለሁ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰👏
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እሽ አድርጊያለሁ
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
መንታ እኮነዉ የምትመሥሉ ወድሞቼ ሥታምሩ ቃልየ በጣም ታምሪያለሽ የኔ ፀበየ ሠናይ እመብረሀን ትጠብቃቹህ በአሉን የሠላም የፍቅር የአንደት በአል ያርግልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 жыл бұрын
❤""ውይ ስታምሩ ታስቀናላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን እንዲሁ እንደማረባችሁ ከቁጥር ሳያጎድላችሁ ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሳችሁ ❤መድሀኒአለም❤ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ወለተ ትሳኤ ሰብስክራብ ግጪኝ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
@@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ ደምሬሽ አለሁ ማሬ
@yifituzewudegirma4547
@yifituzewudegirma4547 3 жыл бұрын
@Aነኝየእናቴናፋቄ
@Aነኝየእናቴናፋቄ 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 ውዱችይ በቀንነት እኔንም ደምሩኝ
@tigehabte451
@tigehabte451 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ተባረኩ🙏 የባህል ልብሳችሁ ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው 👍👍👍የአባታችሁ እጅ ይባረክ እርግጠኛ ነኝ አባታችሁ ናቸው የሰሩት 🙏👍👍👍👍
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 жыл бұрын
የኔ ውቦች ስታምሩ♥♥♥♥ እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ደምሪኝ ✝️
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ 👌 በክርስቶስ ፍቅር እወዳችዋለሁ❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 3 жыл бұрын
በጣም ውብ ናችሁ ከምንም በላይ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሠው ደስ ይለኛል
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 3 жыл бұрын
አንደኛ ግራሙንም ተሳስተሃን ብሎ መልሶ ልክ ነህ ያለበት ቦታ የነሱን ሳቅ እያየሁ መላልሽ ስስቅ ስንተኛዬ😔
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 3 жыл бұрын
ይሄ ጨዋታ ይደገም የምትሉ like አሳዩ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወይ መመሳሰል እና ግን ማሃል ላይ ያለው ልጅ ግን ቁጭ ቃል ነው ሚመስለው ወድሟ ነበር የመሰለኝ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አቤት ውበት ኦርቶኮክስ መሆን ደስ ትላላችሁ በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ 3 жыл бұрын
ውዶቼ ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ መልካምነት ለናስ ነው👏
@ethipia369
@ethipia369 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ኢትዮጵያ ስመጣ የአገር ባህል ልብስ ቤታችሁ እመጣለሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ።
@ሀዩት
@ሀዩት 3 жыл бұрын
አሰለም አሌይኪም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ወይኔ ስታምሩ ማሸ አለህ ❤🌺 በሩቱ
@haymanotmasri1369
@haymanotmasri1369 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያድረግልን ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው።
@thefamily1550
@thefamily1550 3 жыл бұрын
ልጆቼን ይዤ ወደ ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ እንደናንተ በወግና በስርአት ታንፀው እንዲያድጉ ምኞቴን መድሀኒያለም እንዲያሳካልኝ ፀልዩልኝ:: በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት ኢትዮጵያ ልጅን ማሳደግ እድለኛነት ነው , ውጭ አገር ያለን ሰወች በተለይ አሜሪካ በጣም ከባድ እየሆነ ነው ነገ ሲያድግ ምን ይሆናል ሚለው ነገር አሳሳቢ እየሆነ ነው :: ብንችል አገር ቤት ወስዶ የተወሰነ አመት ማስተማር ጥሩ ነው :: የምንሰማው የምናየው ነገር በጣም አስፅያፊ እና እግዚአብሔርን የሚያስቀይም ስራ ነው:: ድንግል ማሪያም ልጆቻችን ትጠብቅልን::
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውዶቼ አቤት ስወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበለን አሜን ፫ 🤲🕯።
@አርሤማ
@አርሤማ 3 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ፍቅራችሁን እግዚአቤሄር ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏💞💞💞💞
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰
@አርሤማ
@አርሤማ 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi እሽ በርች
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😘😗😗😗👆👆👆
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ስታምሩ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑርራቹ
@حالحياه
@حالحياه 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሰላሞን ፍቅሩን ይስጣችሁ በቤቱ ያፀናችሁ ዉይይ ሰወዳችሁ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ደስስስ የምትሉ ቤቴሰብ እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች😍😍
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
🙏
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ 3 жыл бұрын
@@senayityeenatenafaki4051 ውዶቼ ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ መልካምነት ለናስ ነው👏
@useruserTUbe
@useruserTUbe 3 жыл бұрын
አሜን ለሙዬ
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 3 жыл бұрын
ቃልየረ ግን የወድምሺ አድሥ እጮኛጨሣትሖኝ በሥጋ የተወለድሺ እሕታቼዉ ነዉኮ የምትመሥይ በጣም ትመሣሠላላቺሁ ማሪያምን
@samrihebeshawit6358
@samrihebeshawit6358 3 жыл бұрын
በመቤት ለ አድስ አመት በዚህቭብሮግራም፡እድትመጡ ደስ ትላላችሁ
@almaztekla2540
@almaztekla2540 3 жыл бұрын
ጅማርያችሁ በቤቱ ይለቅ ስታምሩ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላቹ ኡፍፍ ጨዋታችሁ ደስስ ሲል አይ ትዝታ በሳቅ ገደላችሁን hhhhh
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
ከሁሉም ያሳቀኝ ማለት ነው 1 ወር በሙሉ የለበሰውን ያሣጥበኛና አንድ ኪሎ አቮካዶ ይገዛልኝ ነበረ አላለ አዲሥ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 3 жыл бұрын
እኔምክክክክክክክክክክ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በሀይማኖታችሁ ፀንታችሁ እንድትኖሩ ያድርጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉራችሁ ሁላችሁም መልካም ሰዉ ናችሁ በርቱ ይህን መልካምነታችሁን ቀጥሉበት ጠንክሩ በርቱ ጎበዞች_
@hiethosp6531
@hiethosp6531 3 жыл бұрын
ወይኔ በመብረሀን እዴት ነዉ እምታምሩት እግዛብሄረ ይጠብቃችሁ ዉዶች ነፍ አመት ኑሩልን😘😘❤💚💛❤💌💝
@hiwoth2759
@hiwoth2759 2 жыл бұрын
Hy
@የቅዱሳንገድለትናታሪክ
@የቅዱሳንገድለትናታሪክ 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰችሁ በእውነት ስተስ ቀኑ ፀጋውን ያድለችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርችሁን ያብዛለችሁ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ሠላማቹ ብዚት ይበልልን🥰🥰🥰
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ ግጪኝ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሽ ውዴ በርች
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ😍💚💛❤💒🙏ኡፍፍፍፍፍፍ።መታዴል እመቤቴ ፀጋውን ፍቅሩን ታብዛላችሁ አቦ🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ታምራላቹ እንኳን አደረሳቹ ምርጦች በቁጅና የሚበልጠው ትንሹ እዮብ ነው።
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደርሳን በጣም ነው የምታምሪት እግዚአብሔር እርጆም እድሜ ጤናውን ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@Tube-sc7gz
@Tube-sc7gz 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦት አደርሳችሁ አደረሰን አሜን ፫❤️ ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው?? """""""" """"""""""""""""""""""""""""" የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዓበይት በዓላት አንዱ የደብረ ታቦር በዓል ነው። በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበረው ይህ በዓል መሠረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደ ፀሐይ የበራበት፣ ልብሱም እንደብርሃን ነጭ የሆነበት፣ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው። ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው። ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፥ እነሆም፥ ከደመናው። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና፡ ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ማቴ. ፲፯፡፩-፭ በቤተ ክርስቲያን ደብረታቦር ከቤተክርስቲያን ውጭ አከባበሩ ቡሄ እየተባለ የሚከበረው በዓል በሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ገላጣ፣ የተገለጠ ማለት ነው፡፡ ቡሄ ሲመጣ የክረምቱ ጨለማነት አልፎ ወደ ብርሃን፣ ወደ ጥቢ የሚያመራበት፣ ወደ መፀው የሚዘለቅበት ወገግታ ፣ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፣ የሚሸጋገርበት ወቅት በመሆኑ ከቡሄ በኋላ የጠነከረ ክረምት አይኖርም፡፡ በዚህ መሰረት የክረምቱ አፈና ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታየውም በዚህ በዓል አካባቢ ስለሆነ ይቺ ዕለት 'ቡሄ' የሚለውን ስያሜ አገኘ። ቡሄ ማለት ገላጣ፣ የተገለጠ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት፣ ብረሃን የታየበት ድምጸ መለኮት የተሰማበት ስለሆነ፤ ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓልም ይባላል፡፡ በገጠርም ሆነ በየከተማው ልጆች ጅራፋቸውን ገምደው ሲያጮሁ ይሰነብታሉ። እናቶችም ለበዓሉ ዝግጅት ስንዴ ሲለቅሙ፣ ሲፈትጉ፣ ሲፈጩ ይሰነብታሉ። መነሻ የሆናቸው ትውፊት ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ዕለት ጊዜው ምሽት ነበር፡፡ እረኞችም ከብርሃኑ የተነሣ እየተገረሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር፡፡ የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች ችቦ አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጥተዋል ፡፡ያንን ለማስታወስ «ቡሄ» ለሚሉ ልጆች ሙልሙል ዳቦ የሚሰጠውና ችቦ በማብራት በዓሉን የሚከበረው ከዚህ በመነሣት ነው፡፡ የንጋት ወጋገን ሲፈናጠቅ ልጆች በከባድ ድምጽና በጅራፍ ጩኸት የሚታጀብ፣ በገደላገደል ስር እንዲያስተጋባ ተደርጎ ብዛት ባላቸው ህጻናት በከፍተኛ ድምጽ የሚዘመር ነው ቡሄ ። የጅራፉ ጩኸትም እግዚአብሔር አብ “የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት” ሲል ሐዋርያት ራሳቸውን ስተው የወደቁበትን የመለኮት ድምፅ ለማስታወስ ነው፡፡ ደብረታቦር ወይም ቡሄ በአብነት ተማሪዎች “ስለ ደብረ ታቦር" እያሉ እህል፣ ፣ ጌሾ ለምነው ጠላውን ጠምቀው፣ ዳቦውን ጋግረው፣ ቆሎውን ቆልተው ለደብረ ታቦር ዕለት ሊያስቀድሱ የመጡትን ምዕመናን በመጋበዝ በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ፡፡ ይህ ትውፊት መምህረ ሐዋርያት የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስቱን ተማሪዎቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ደብረ ታቦር ይዞ ሄዶ የተገለጠ ምስጢር ስለሆነ ከመምህራቸው ጋር በመሆን በዓለ ደብረ ታቦርን /ቡሄን ያከብራሉ፡፡ ስሙን ይጠራሉ፡፡ የበዓሉ እረዴት በረከት ይደርብን አሜን🎚️🇪🇹🌱
@mostafaa663
@mostafaa663 2 жыл бұрын
አቤልየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏
@ወይንሽትስደተኛውንየማርያ
@ወይንሽትስደተኛውንየማርያ 3 жыл бұрын
እንኳ አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏
@ከዲነኝስደተኛዋ
@ከዲነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ስታምሩ ማሻ አላህ ቃልዬ የምሀሉን ያለውን ልጂ አጣብሽኝ ስወድሽ
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ ትላላቹህ ፍቅሩን ይብዛላችሁ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@godolyastube
@godolyastube 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ቃልየ ታድለሽ የእውነት ትለያላቹ እግዚአብሔር ኣምላክ ሰላማቹ አብዝቶ በእድሜ በጤና ያቆይልን አይለያያቹ ለዛሬ አመት በሰላም በጤና በፍቅር ያድርሳቹ
@lubabadubai3102
@lubabadubai3102 3 жыл бұрын
ክክክክክ አንድ ወር ሙሉ የለበሰውን ልብስ ያሳጥበኝ እና አብካዶ ይገዛልኛል ክክክክክ እድስየ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
ባዛኝቷ ፍቅራችሁ ያስቀናል እግዚአብሔር ከስው አይን ያውጣችሁ እውነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስስ የሚል ቤተስብ 💕👏 *የኛም ቤት ከወንድሞቼ ጋር ቅውጥ ነበር የምናርገው ቤታችን የቡና ቤት እስከሚመስል ቅውጥ የምናርገው ነበር😀👌* ትዝዝዝ አለኝ
@zenyzewge586
@zenyzewge586 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሪችሁን ያብዛው ፍቅርያሸንፍል 💕💕💕💕
@emmahailu9936
@emmahailu9936 2 жыл бұрын
ወየኔ እንዴት እንደምታም መጥምቆ መለኮት ዮሀንስ ይጠብቃችሁ እውዳችሁላው
@ጌታሆይአንተጠብቅኝ
@ጌታሆይአንተጠብቅኝ 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💚💚💚💛♥️♥️♥️♥️♥️
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 жыл бұрын
እሰይ ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
ሶስታቹም በጣም ታምራላቹ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ ከሶስቱ አንዱ ከረባለ እዮብ ያሳቀኛ ያዲስ አቮካዶ ልበል ልብስ ማጠቡ
@Fano44
@Fano44 3 жыл бұрын
እመብርሀን አብዝታ ትባርካችሁ አቤት ስታምሩ ክፉ አይንካችሁ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
ግን እህታችሁ እሳ ለምን እናተጋር አልቀረበችም ??
@natanfikir232
@natanfikir232 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ድንግል አትለያችሁ ትልቅ ደረጃ ታድርሳችሁ በጣም ወድድኳችሁ
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
አቡካዶዉ ዳቦላይ ተመችቶናል አይ አድስ 🤣🤣🤣🤣
@ኪያኢቶብ
@ኪያኢቶብ 2 жыл бұрын
የምር በስት ግዜ አገኜዃችሁ አላቀዉ ብየ ቤታችሁን እዴት ባገኜዃችሁ እያልኩ ነበር በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ሁሌም በቲክቶክ ሲለቋችሁ እከታተላችሁ ነበር ዛሬ እቤታችሁ አመጡኝ በጣም ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ በርቱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በተረፈ እወዳችዃለሁ አከብራችዃለሁ💜💜💛💛💛
@rosesisay421
@rosesisay421 3 жыл бұрын
እናንተን የወለዴች እናት ዴጋግማ ትውለድ እንዴት ዴስ ትላላችሁ ቃልዬ ስስቴዋ ስወድሽሽሽሽ😍😘
@ጦይባ-ኘ2ደ
@ጦይባ-ኘ2ደ 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ በአላህ ወድም ማለት እደዚህ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከአይን ያውጣችሁ
@helenhelen7437
@helenhelen7437 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማርያምን አስቀናችሁኝ እደናተ ሶስት ወንድሞች አሉኝ እኔ ታላት እህታቸዉ ነኝ እናት የለንም አድስ ወንድሞቹን ሲያጎርስ ወንድሞቸ ትዝ አሉኝ እደሱ አጎርሳቸዉ ነበር ከተለየኋቸዉ 13 አመቴ 😭ስደት አይኑ ይጥፍ :ስላገራችን እፀልይ ስደተኛ ልጆቿ በሰላም እድንገባ ቅድስት አገራችን እምዬ ኢትዮጵያ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚያብሄር ስታምሩ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያማረ ይሁን ላችሁ
@aaasssaaasss8739
@aaasssaaasss8739 3 жыл бұрын
ሽጋነው. ግን አድነገት ከፋኝ. በጣም መሀላ አትማሉ የተባለውን አለነበባችሁም ን. በእመብረሀን አትማሉ በጭራሽ. ውድማችን😭😭
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እደው ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን መንታ ነው እምትመስሉት እዮባ ይበልጣችሁአል ቻሉት ምረጡ ካላችሁን ማለት ነው
@amanithupia1201
@amanithupia1201 3 жыл бұрын
ማህተባቹ ስያምር በያንደንዋ ነገር እግዛቢሄር ይመስገን ይላሉ ደስ ስሉ እግዛቢሄር ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ ንም አብሮ አደረሰን አደረስችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
በስመአብ ስታምሩ ውይይይይ እማ ፍቅር ትጠብቃቹ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ቃልየ ስወድሽ ረጋ ያለች ሴት ውይ ቀንሰሽ ለኔ ብታካፍልኝ ርጋታሽ
@ፅሐይቲዩብ
@ፅሐይቲዩብ 3 жыл бұрын
በስመአብ ከአይን ያውጣችሁ ውቦች ስታምሩ እኳን አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን ቃልየ ታድለሻል የባል ወንድምና እህት በጣም ነው የምወደው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 3 жыл бұрын
ሦሥታችሁም ቆንጆ ናችሁ ግን እዩብ ይበልጣችዋል
@mekdestenamergia4367
@mekdestenamergia4367 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሰ የመትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 3 жыл бұрын
በአዛኝቷ ሲስቅ ተሰመቅቄ ልሞ አሁነው አሁን ትን አለው ብየ በስመአብ
@hyoo3893
@hyoo3893 3 жыл бұрын
እስይይይ ደስስስስስስ ስትሉ ወይኔ ሃገሬ ትዝ አለኝ እግዝብሔር ዕዴሜና ጤና ይስጣችሁ♥♥♥♥♥♥
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ💓
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰኒየ ሰብስክራይብ ግጪኝ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 3 жыл бұрын
እሺ
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Yene wedoch tebareku.shenkurt aketayefu migerm new yehe new wend malet yetebareke beteseb yasadegew.
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ 3 жыл бұрын
ወይኔ እመቤቴን ስታስቀኑ ግን እንዳፍርዱብኝ መንፍሳዊይ ቅናት ነው ዘራችሁ ይባረክ
@rt5fghh652
@rt5fghh652 2 жыл бұрын
ስታምሩ ውይ የእኔ ቤተሰቦች እደዚሕ ነበርእምናሳልፈዉ ገጠር ቦታ ነን እሳታችንን እየሞቅን ስናወራ እናመሽነበር ሲጠሩን በዉጪ አንሰማቸዉም ነበር አሁንማ ስደት ለየኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደሕናናቸዉ እነገናኝ ይሆናል የድግልጅ ይጠብቅልኝ
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 3 жыл бұрын
አቤት ውበታችሁ በሀበሻ ልብስ😍መልካም በአል ይሁንልን እኔ እኳን በመዳም ቤት ነኝ ለአመቱ ያድርሰን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ነን እህት
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ነን በቅንነት ደምሩኜ
@እምነትከልብይሁንገኒነኝ5
@እምነትከልብይሁንገኒነኝ5 3 жыл бұрын
ውይ አድስየ ታድለህ ወንድሞችህ ይመቻሉ ደስ ሲሉ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር አይለያቹ በጣም ደስ ትላላቹ መልካም በሀል
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዝያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛልን ታምራላችሁ
@abebakibret4565
@abebakibret4565 3 жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እውነት በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ እንዲሁ በፍቅር ያቆያችሁ ለዓመቱ በሰላም ያድርሳችሁ 🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ በድንግል ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝት ያድርግላችሁ ወንድሞቸ
@እግዚአብሔርፍቅርነውድንግ
@እግዚአብሔርፍቅርነውድንግ 3 жыл бұрын
ለእናንተም ሰላም ጤና እስከ መጨረሻ አየሁት እኔም ከእናንተ እኩል የሳኩኝ
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ መልካምነት ለናስ ነው👏
@ለምለምአሰፋ
@ለምለምአሰፋ 3 жыл бұрын
የኔ ውዶይ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ በጣም ነው እምታምሩት
@ameleworkabatewsteanew9718
@ameleworkabatewsteanew9718 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን👏 የእውነት ደስ ስትሉ የቤተሰብ ፍቅር እኮ ልዩ ነው😍😍😍ወይኔ ስታስቀኑ ቤተሠቦቸን አስናፈቃችሁኝ😢አይለያችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤እቅልፍ ሰአቴን አጣብቤ ተመስጨ ነው ያዬሁዋችሁ👏😍❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hiyematube5703
@hiyematube5703 3 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ አቤት ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 3 жыл бұрын
May God bless this gorgeous family 🥰
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ
@alya6975
@alya6975 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 жыл бұрын
በእውነት ስቃችሁ አሳቃችሁኝ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛ
@selinatube5125
@selinatube5125 3 жыл бұрын
ክፉ አይንካችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁም ዉቦች ናችሁ😘😘😘😘😘
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን !በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አመት አመት በሠላም ያሽጋግረን
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
እነዚሕ ልጆች ግን ለኔ ብቻ ነው መንታ የሚመስሉኝ አቤት ማማራችሁ
እዮብ እና አቤልን እበት አስለቀለቅናቸው ፤ የጭቃ ሰው ሰሩ
31:54
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 206 М.
በሳቅ ወደቅን የቃል እህቶች አልተቻሉም
34:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 116 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
ምን ችግር አለው ፍቅር ብቻ
25:54
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 280 М.
አዲስ እና ፋኒን ፍርፍር ስሩ ብለን አወዳደርናቸው #fanisamri #haddiszema
44:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 428 М.
በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት
20:12
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 226 М.
ቃልን ሰፕራይዝ አደረግናት ውድ ስጦታ ሰጠዋት እንኳን ደስ አለን #Haddis
21:19
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ  ምንፍቅናን አዋረደ‼️
51:09
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 10 М.
ቃልዬን በተራዬ ጉድ አረኳት
26:58
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 245 М.