ስጦታ በስጦታ ሆንኩ የቃል ይለያል

  Рет қаралды 168,575

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 458
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ Жыл бұрын
ለሀገራችንዱአአረጉ ሙሥሊሙ በዱአ ክረሥቲያኑ በጾለት የመጣብንን መከራ እድመልሥልን አሁን የቸገረን የሀገረ ሠላም ማጣት😢😢😢😢😢😢
@embeteferede5119
@embeteferede5119 Жыл бұрын
ውይይ በጣም ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር Жыл бұрын
አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ😢😢😢
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እውነት እንቅልፍ ያሳጣኝ የሀገሬ ሰላም የወገኔ ስቃይ ነው
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤
@asayechgetachww
@asayechgetachww Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zuzutytube4072
@zuzutytube4072 Жыл бұрын
ገብረ ሰዶማዊያንን እንቃወም ሀገር አድን ጥሪ ነው ወገኖቼ 😢😢😢
@ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ
@ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ Жыл бұрын
ግብረ ሰዶምን አጥብቄ እቃወማለዉ ❌❌❌
@meazi_leul
@meazi_leul Жыл бұрын
እኔም እቃውም አለሁ
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
እኔ ግብረሰዶማዊነት እቃወማለሁ እናንተስ?
@tizitamulu4341
@tizitamulu4341 Жыл бұрын
መቃወም ብቻ ሳይሆን መግደል ነው
@meseretteklu4746
@meseretteklu4746 Жыл бұрын
Egnam
@ወለተአረጋዊዪ
@ወለተአረጋዊዪ Жыл бұрын
እኔም እቃውማለሁ እግዚአብሔር ያገፅስልን ነገ ዛሬ ሳንል ንስሀ እንግባ
@miracletd577
@miracletd577 Жыл бұрын
እቃወማለሁ x
@GgGg-vj6oq
@GgGg-vj6oq Жыл бұрын
እኔም እቀዋማለሁ የዓለማችን ይጥፋልን
@mekides
@mekides Жыл бұрын
ዛሬቸሩመድኃኔዓለም ነው እንኳን አደርሳችሁ በያለንበት ጥበቃህ አይለየን አሜን 💒✝️❤️
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
አሜን
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
አሜን
@እየሩስ.እየሩስ
@እየሩስ.እየሩስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🌿🌿🙏
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜንንንን
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ለዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ቃላት የለኝም ሠላማቹህ ይብዛላቹህ❤❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለቸሩ መድሀኒአለም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በሀገራችን በቤተ ክርስቲያናችን የመጣውን መከራ ያርቅልን አዲስ እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ይህን ቤተሰብ ማነው እሚቀናባቸው ማለትም መንፈሳዊ ቅናት ፍቅራቸው ደስስስስ ሲለኝ❤❤❤❤ስወዳቸው አድስየ እንኳን ደስ አለህ ወድም❤❤
@madinayesuf6188
@madinayesuf6188 Жыл бұрын
በጣም ነዉ እምወዳቸዉ አላህ ይጨምርላቸዉ
@aserlopwle
@aserlopwle Жыл бұрын
enem betam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሼነጋሸ
@እሙሼነጋሸ Жыл бұрын
ፉጣር ይጠብቃችሁ እናንተ ምርጥ ቤተሰብ ይህንን ኮሜት የምታነቡ ፉጣር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኬክ ሊቆርሡ ሢሉ ማሚ ቃልየ ትምጣ ስትል የበለጠ ወደድኳት አሥተዋይ ናቸው ❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የምር ይሄ ቤተሰብ ማነው እንደኔ እምወዳቸው❤
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
ኧረ ከሁሉም የአብነት ይበልጣል❤❤ ከሽበት አልፎ እስከ መጃጀት😂😂😂 አለኮ እዉነት ነዉ
@YutttFhff
@YutttFhff Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ኢትዮጵያዊይም ነኝ ባህልና ወግ ያለኝ ሤለዚህ ግብረሰዶምን እቃወማለሁ ባህልና እምነቴን ኢትዮጵያዊነቴንም አከብራለሁ ምንም ሀጢአተኛና በደለኛ ብሆንም ይህንን የሠይጣንን ሥራ እቃወማለሁ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
የሁለት አለም ሰዎች ነን ስራ መስራት አቅቶኛል ስልክም አይሰራ ጦርነቱም በጣም ነው አሉ እስኪ በፀሎት አስቡን ስደት ላይ በጭንቀት ማለቃችን ነው 😢
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላም ያሰማሺ አይዞሽ ማማዬ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
@@yeshiabebe6237 አሜን፫
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
ለቢኒ ኣንድሰጦታው ቢሰጥ አንዴ ደሰ አንድለን ነበር አሱም ተመራቂ ሰለሆነ😢ፍቅራቹ ይጨምርላቹ አግዚኣቢሄር ይባርካቹ😊😊😊
@ቲጂየእማፍቅርልጂቅድሰትሥ
@ቲጂየእማፍቅርልጂቅድሰትሥ Жыл бұрын
ወንድማችን አድሰ ከብዙ ድካምና ልፍት ብሗላ ለዝህ ክብር እንኳን አበቃህ እንኳን ደሰ ያለህ ፈፃሜህን ቅዱሰ አማኑኤል አባቴ ያሳምርልህ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@toybaseid2845
@toybaseid2845 Жыл бұрын
S A W
@djlc8069
@djlc8069 Жыл бұрын
s A w
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ለዚህ ቤተሰብ ቃል የለኝም በጣም ነው ምወዳችሁ ❤የመልካም ዘር ፍሬዎች የብዙ ነገር አርአያዎቼ ናችሁ
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
በሁለት ደቂቃ ዉስጥ ለኮሜት ምትፈጥኑት ነገር ገና ሳታዩ😂😂😂😂😂 ገርሞኝ ነዉ ማርያምን
@አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ
@አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
እኔም ይገርሙኛል ሽልማት ያለው ይመስላቸዋል
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
አዲስ እንል ደስ አለ ከመላው ቤተሰብ ጋር በተለይ ከልጅ ጋር ቃል ቤቢ በጣም ያምራል እግዛብሔር ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 Жыл бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለተገፍዉ በየቦታዉ ለታረደዉ አማራ ህዝብ ይሁን እያላችሁ ዱአ ( ፀሎት) አድርጉ ሰላም ለሀገራችን ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
አሚንንንያርቢ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን😢
@ግርማነሽ
@ግርማነሽ Жыл бұрын
ድል እያላቹ ህዝባቹ ጨርሲ ሰላም ነው የምያስፈልገው እንጂ ድል ኣይባልም 😢😢😢
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
የአባትህ ና የናትሕ ምርቃት ነው እንዲህ አይነት ሚስት የሰጠህ በርታ ወንድማችን አንተምመልካም በጣም ጥሩ ከሚገባ በላይ ጥሩ ሰው ነሕ: :♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
ቢኒዬ አንተም እንካን ደስ አለክ ምርጥ ጋደኛ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤ጓደኛው ራቹ ተመርቀዋል ደስ የሚለው ደሞ ለጓደኛ ሲያደምቅለት ነው የዋለው በጣም ደስ ይላል ቢኒ ላንም እንኳን ደስ ያለህ❤🎉
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
መድረክ መሪው ግን እንዴት አባህነው ድምፅህ እሚያምር መድረኩን ስትመራ
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
በጣም😢😮😮😮❤❤❤
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እሄን ቤተስብ ሳይ እንባ የትናንቅኛል ፈጣሪ ሁላቹንም ይጠብቃቹ ♥️♥️♥️
@user-mt2de5so5e
@user-mt2de5so5e Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ🌺😘
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ Жыл бұрын
ወይኔ መታደል እመብርሃን ትጠብቃቹ የቤተሰብ ፍቅር ለውደፍት ህልሜ አምላክ ያሳካልኝ ❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏አዲስዬ ወድ ወንድማችን እንካን ደሳለህ ቃልዬ ዉድ እህታችን እንካን ደስ አለሽ😘😘😘😘😘❤❤❤🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🙏
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
አይ ቢኒ ትለያለህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹህ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሰን ደስ የሚል ቤተሰብ ዘራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ ግብረ ሰደሞያንን ያጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏 ቢኒ የጎደኛ ጥግ 👏👏👏👏👏👏👏በፁሁፍ የገለፀው 👏👏👏👏
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
እንደ እኔ ይኤን ቤተሰብ የሚወድ ማነዉ ❤❤❤ አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ ዘመንህ የለዉጥ ፍሬ የምታፈራበት ደግመህ የምትወልድበት የጤና የከፍታ ዘመን ይሁንልህ አቤል እና እዬሀ ኤኖክ የቤቱ ድምቀት ናቸሁ አይለያቹ ተባረኩ ቃልዬ እደስምሽ ቃል የለኝም እናት እና አባቱ እንኳን ደሰ አላቹ ልቾቻቹሁን ያሳደጋቹሁበት እድገት የመልካም ፍሬ ዉጤት ናቸዉ በአጠቃላይ ዝግጅቱን ያቀረብከዉ ጎደኛዉ ተባረክ አይለያቹ ሁላቹሁም ተባረኩ ዉድድሩን ያሸነፍሽ እህት ከእነ ባለቤትሽ በጣም ነዉ የምወዳቹ ፕሮግራማቹሁን በዬቱባቹ እከታተላለዉ በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኩ ❤❤❤
@MeseretAlamu
@MeseretAlamu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አዱስ እንኳን ደስ አለህ ቃልየ አድናቅሽ ነኝ የኔ መልካም አዎ ግብረ ሰዶማዊነትን እቃዋማለሁ
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 Жыл бұрын
ሺአመትኑሪልኝ የፍቅር ቤተሰቦች ሞቸነዉ የምወዳችሁ ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😭😭
@mintamir4333
@mintamir4333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን በማያልቀው ፍቅር ያኑራችሁ ሁላችንም
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
አንኳን ደስ እለክ እዲስ እገራችንም ስላም ያድርግልን ምርጥ ቤተስብ❤❤
@GenetZoubi
@GenetZoubi Жыл бұрын
አብዬና እቴቴዬ ሰወደቸው ስታምሩ በተረፈ ሁላችንም እንካን ደስ አላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እዮባ የቤቱ ድምቀት እልልል ስትል ድምጽህ ተለይቶ ያንተ ይሰማል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@hollhooll1713
@hollhooll1713 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
እኔ እናንተ ልጇች ከሠርጋችሁ ጀምሬ በፍቅር ፕሮግራችሁን እከታተላችዋለሁ በጣም ደስ ብሎኞል ስለ እናንተ ደስታችሁን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኞል ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን🎉❤
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Жыл бұрын
ጣፋጭ ነገር አቁሚ ቃል ሲቀጥል በባዶ ሆድሽ የሞቀ ውሀ ጠጭ ❤❤❤❤
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
የሞቀ ውሃን ነው ሻይ እህቴ ሳልወልድ ክዚሁ ልምድ ልውስድ😂😂
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Жыл бұрын
@@masigirma5030 የሞቀ ውሀ ሻይ ደም ይመጣል ጥሩ አይደለም
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ Жыл бұрын
ምርጥ የሆኑ ቤተሠብ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
@derejet
@derejet Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
Congratulations 👏🎉 በጣም ያሳዘነኝ በዩኒቨርስቲ ባለስልጣን ተብየዎች የተሰቃየህበት ነገር እኔንም በማታ ትምህርትቤት ስማር ዘበኛውን አትንካኝ ስላልኩት ብቻ ዘበኛው ፋይሌን አውጥቶ ከትምርትቤት ሊያባርረኝ ሲል አስተማሪዎች በጸባዪም ስለሚያውቁኝ እችልጅ ጥሩ ጽባይ ያላት ተማሪናት ብለው ይቅር በይው ሲሉኝ እኔም አላጠፋሁም ብዪ እንደ ሐዲስ ብዙ ሰዓትም ባልፈጅ ባስተማሪዎቼ ተቸንፌ ሳልበድል ይቅርታ ጠይቄ ክፍሌ ገብቻለሁ። ነገር እማያጣው ወይም የሚገንበት ሰው አለ፣ ሁሉን አልፈህ እዚህ ደርሰሃል እዝጋብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@ekramali3222
@ekramali3222 Жыл бұрын
አቤልኮ ዘናነው የሚያረገኝ የዩቱቡ ድምቀት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የዘድሮ ምርቃት ሳምንት ሙሉነው ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው😢😢😢
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 Жыл бұрын
Eske meskerem andadem eske tikimt eko new yehulu course michersubet gize yileyayal
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ❤
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
በሳቅ ነው የፈርስኩት ደስ ይርሚሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው የአዲስ እና የቃል ቤተሰቦች ሰላምቹ ይብዛ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰 ፕሮግራም ሜሪ ዋው👌👌 ነው ሲሰክስ 😅አቦ ይመችህ ቢንዬ ምርጥ ጉዋደኛ🥰
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አሜን ለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Жыл бұрын
እደው ፍቅር ብቻ የሆነ ቤተሰብ ደስስስ ስትሉ በአላህ
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ቢኒ ትለያለክ ❤❤❤የጓድኝነት ልክ
@user-kz3yh1tx5y
@user-kz3yh1tx5y Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣቹህ
@natanem126
@natanem126 Жыл бұрын
ሰው በህይወት እያለ እንዲ ሲወራለት ደስስስ ይላል congra አዲስ
@oneofi8726
@oneofi8726 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አዲስ ❤❤❤❤❤❤
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk Жыл бұрын
አይ አቤል አሣከኝ እንኳን ደሥ አላችሁ
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 Жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ጉወደኘ🎉❤
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын
*_እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎓❤_*
@zainamaru3717
@zainamaru3717 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የጓደኛ ጥግ የምር ቢኒ ምርጥ ጓደኛ
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
በጃኬት አበሻበሹህ ሁሉም ተመካክረዉ ይመስላል😊
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ወንድሞቹ ግን ደስ ሲሉ
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ቤተሰቡን በሙሉ ቃልየ ሳይሽ እሳሳለሁ የኔ ቆንጆ
@አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ
@አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@user-lx4mx7qm6o
@user-lx4mx7qm6o Жыл бұрын
አዲሳችን እንኳን ደስ አለህ🎓🎓መልካም ምኞቴን ተመኝቼልሀለው🎓 yitbarek ከ DMU ጓደኛህ
@leylayimam
@leylayimam Жыл бұрын
ፉቅርብቻ አይገልፃቸዉም ሙሉ ቤተሠቡን ወላሂ መሸ አላህ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ። ይከበር ይመስገን እንኳን ደስስስስስስ አለህ አዲስ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስገን ቃልዬን የሰጠህ የኔ ቅጆ ❤❤❤
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባረክላችሁ ❤❤❤❤❤
@iui44i22
@iui44i22 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@mahiletasalef5894
@mahiletasalef5894 Жыл бұрын
ጓደኛ ማለት እንደዚሕ ነው ልጅ ቢኒ ምሥጋና ይገባኀል❤❤❤❤
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የበተሰብፍቅር ይስጣችሁ ብቲክ ክፈት አድስዬ
@tizeselemon5252
@tizeselemon5252 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️
@user-mc5gc4td9c
@user-mc5gc4td9c Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አዲስ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
እኔ ግብረ ሰዶማዊነትን እቃወማለዉ እናተስ?❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
መቃወምአለብን,አሁንነው,እንፈጠን❌❌❌❌❌❌❌❌
@robelbasilos5948
@robelbasilos5948 Жыл бұрын
ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርስቲ ነው እንዴ የተማረው እና ስለቅድስተ ማርያም ዩኒቨርስቲ ንገረን እና እንካን ደስ አለህ!!!
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ Жыл бұрын
አቤል ግን ብጣም ነው የሚሳቅኝ😂
@KalkiyaKalkiya
@KalkiyaKalkiya Жыл бұрын
ስትመቹኝ ሁሌም ደሥታ ይሁን ቤታችሁ❤❤
@eyerusalameeyerusalame7338
@eyerusalameeyerusalame7338 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ አዲስዬ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አለህ አዲስ እዲሁም መላው ቤተሰብ ❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ዋዉ እንኮ ደስ አላችሁ ቃልየ አዴሱየ ስወዳችሁ ኢየሱስ ብየ
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑራችሁ ❤❤❤
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ማርያምን ትርካው ተመቸኝ 😂😂😂❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አዲስ ደግ ሰው❤❤❤ታምራላችሁ
@TigstMeqant
@TigstMeqant Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ግን የሚዲያ ሰወች አሁን በጣም የምጮህበት ጊዜነው ተከታይ ያላችሁ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ይህን አፀያፊ ሰዶማዊነትን እንቃወም ከአገራችን እናስወጣ እኔ ሰዶማዊነትን እፀየፋለሁ እናተስ እባካችሁ ዝም አትበሉ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
አዲስ ጓደኛህ ማለቴ ዘማሪው በጣም ነው የምወደው የበገና ዝማሬወቹ ❤❤❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Жыл бұрын
❤❤❤❤zበጣም ደስይላል❤ እንካንለቸርሩ መድሃንኣለም። ኣደረሰን❤❤
@tsehayseyoum7552
@tsehayseyoum7552 Жыл бұрын
እዚሁ ፕሮግራም ላይ ቢኒንም ሰርፕራይዝ ብታደርጉት በጣም ልዩ ይሆን ነበር እሱም ተመራቂ ስለሆነ
@yashuu3045
@yashuu3045 Жыл бұрын
አወን ይገባዋል ወላሂ ምርጥ ጋደኛ ነው
@hannaalemu9122
@hannaalemu9122 Жыл бұрын
ልጃቹ ግን እንዴት አባቱ ነው 😍 ሚያምረው ወይኔ በቃ ፍቅር ያዘኝ 😂 fetari be moges yasadigilin
@SaronFKire
@SaronFKire Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለህ አዲስ
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቺሁ ለሙላዉ ቤተሰብ❤❤❤
@makbellakew
@makbellakew Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب Жыл бұрын
በቃ ወደ ልብስ ሱቅ ከአመት በሀላ ነው ጎራ የምትለው😅😅😅😅😅
@TmnnniiPpop7-ep3rl
@TmnnniiPpop7-ep3rl Жыл бұрын
ዋውውው እንካዕ ደስ በለካ ሓዲስ
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Жыл бұрын
አዲስ እንኳን ደስ አለህ ቤተሰቦቻቸው ሁሉ እንኳን ደስ አላቹ
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
አንቋዕ ናበዚ ኣበቀዐካ ሓድስ ሓወይ🥰
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
አድስየ የልፋትህዋጋ ጥሩውን ስራ ይስጣችሁ ለተመራቄወች በሙሉ በተሰጣችሁ ስራም ስልጣን እዳይጠቀም እባችሁ እናተ ተጠቀሙበትእጅ ህዝባቹሁ ተገራቸሁ በስልጣናችሁ እሚኮሩባችቱ እድኮኑ እመኛለሁ ቤተሰብሁኑኝ በቅንነት
የቃል የእርግዝና ምርመራ ዉጤት
20:32
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 90 М.
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
17:41
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 216 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 65 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,9 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
አስደናቂ የሰርግ ፕሮግራም አቤል እና ነፃነት
13:24
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 390 М.
🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰
30:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 76 М.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 124 М.
እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ድርጅታችን ተመረቀ
25:18
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 317 М.
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
10:32
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 479 М.
ክረሼ የኳስ ፖል ነበር | Nahome |ወቸው GOOD
2:37:03
ወቸው GOOD
Рет қаралды 76 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 65 МЛН