አስደናቂ የሰርግ ፕሮግራም አቤል እና ነፃነት

  Рет қаралды 394,018

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 975
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
DJ Rohab& Decor +251911047243 +251911177517 DJ Service ,Decorations ,Event organize,Espiker Rent,Music band,
@abrilokok
@abrilokok Жыл бұрын
Saterun hehe,melkam tedar zemen yehuneleh brother
@HilinaAzeb-ih7oz
@HilinaAzeb-ih7oz Жыл бұрын
😍💑
@emaybatasf5085
@emaybatasf5085 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አልልልልልልልልል ❤❤❤
@fasikasaney2272
@fasikasaney2272 Жыл бұрын
ምን እንላክ
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
@ኢትዮጲያዊነኝEthio Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እዮብ እንድው በማሪያም አይተህ አትለፈኝ አድስ ዩቲዮብ ከፍቸ አካውን እንድት እንደማስገባ አላወኩትም አስርዳኝ
@elsilovee
@elsilovee Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ❤ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነዉ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ😥😥
@masitube3731
@masitube3731 Жыл бұрын
Happy birthday wude❤️🥰
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ልደት
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
Happy berth day ማማዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🎉🎉❤❤
@tad7
@tad7 Жыл бұрын
Enkuan tewoledish🎉🎉🎉❤
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ Жыл бұрын
እንኳን ተውልድሽ🎂🎂🎂🎂🎂
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
በጣም ታምራላች አቤላ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመላአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞችዬ የኛንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን፡፡
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
አሜን ውዷ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መጨረሻችንን ሲያምር ነው ነገን ተስፍ አድርገን እንኳን አብሮ ያደረሰን አደረሰሽ ቢቲ አቤላ እንኳን ደስ አለኸ ቆጆ ነው ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ በተከታታይ ስታገቡ ደስ ይላል ለወላጂ ደስታው የልጆቹን መድረሻ ማየት ነው አሪፍ ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ትዳር ለለለው መልካም ትዳር ላለው ፍቅር ሰላምና በረከትን ለሁሉም ይስጥልን ልጂላሉ ቅዱስ ገብርኤን እመቤቴን ያበሰረ ልጂ ላሉ ያብስራችሁ ከፈጣሪ ተማልዶ ለምኑ እድታገኙ
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 Жыл бұрын
Amen amen amen
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
ውድ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ቅዱስ ገብርኤል ደስ የሚል ህይወት ይስጠን አቤላ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@ባዕሉይፈልጥኩሉ
@ባዕሉይፈልጥኩሉ Жыл бұрын
እሜን ዉዴ❤❤❤
@ayelechabebe6783
@ayelechabebe6783 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አቤት መታደል ማነው እንደኔ ይሄ ቤተሰብ እሚወደው❤
@KiyaQueen363
@KiyaQueen363 Жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@aelnufenrahun
@aelnufenrahun Жыл бұрын
Yeah😭😭🙏
@elinademesee
@elinademesee Жыл бұрын
😢😢😢
@tube-ow9iw
@tube-ow9iw Жыл бұрын
ሳህ 🥰🥰🥰
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😭😭🥱🥱
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ዛሬ ወደስደት የወጠዉበት ቀን ተቀባይ አጥቸ ያለቀስኩበት መላኩ ቅዱስ ገብርየል ድረስልኝ ብየ ስማፀን አንድ አበሻ መጣልኝ ወደቤቱም ወስዶ ለሶስት ቀን ከቤቱ አስቀምጦ ስራ አስገባኝ ይኸዉ አሁን 5 አመት ሞላኝ ምንም ባይኖረኝም ከዛ ጭቅ ስለወጠዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdesasalf2915
@mekdesasalf2915 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን
@burtukantake183
@burtukantake183 Жыл бұрын
Egzber yimegan ❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
እኔም 5አሜት ሆነኘ እህት ከሀገሬ ሳልወጣ ቅዱስ ገብሬልዋ አሮጊት ብቻ የሆነች ቤት እድሰራ አድርገኘ አልኩት ከቤቴ የወጣሁት በለተ ቀኑ ነው ስራም የገጠመኝ አሮጊት ብቻዋን የምትኖር ቤት ስራ ገባሁ የልብን የሚሰማ ቅዱስ ገብርኤልዋ አባቴ❤❤❤❤
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ሰማሽ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ለሀገርሽ ለቤትሽ ያብቃሽ እህቴ!
@elinademesee
@elinademesee Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@fasikamelaku1307
@fasikamelaku1307 Жыл бұрын
ይሄን ቤተሰብ የሚወድ👍👍👍
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
አቤት መታደል አቤት መባረክ የወድማማቾቹ ፍቅር እናት አባታችሁ በምን ታደሉት ❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Жыл бұрын
በጣም ደስ ሚትሉ ቤተሰብ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ደስስስ የምትሉሉሉሉ ወንድሞቼች አባል እና ነፀነት መልካም የጋበቻ ግዜ ይሁንለችሁሁሁ ❤❤❤❤❤
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ታምራላችሁ እናንተን የወለዱ እናትና አባት ማየት እንፈልጋለን
@tsehayseyoum7552
@tsehayseyoum7552 Жыл бұрын
እናት አባታችሁ መታደላቸው ❤❤❤❤😂ዋው ሁሉም ቤተሠብ እናንተን መሆን የማይመኝ ያለ አይመስለኝም ስታስቀኑ።እግዚአብሔር አብሮ ያኑራችሁ አይለያችሁ።የእዮባንም ደስታ ለማየት ያብቃችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የሙሽሪት ቬሎ ደረቷን ቢሸፍነው መልካም ነበር :: በተረፈ መልካም ጋብቻ ::
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ልብሱ ጥሩ ነው እመጫት ስለሆነች ነው
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
በትክክል ጡቶ ሊወጣ ነውኮ እረ ተው እናስተውል ክርስቲያን ለዛው ኦርቶዶክስ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
አቤላ እኳን ደስ አለክ የወድም ሚዜ መሆን እዴት መታደል ነው ደሞ ፍቅራቹ ውበት ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጣቹ በቃ ታስቀናላቹ ❤እናትና አባታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤እኔ እናት አባቴ ጠግቤ ሳላያቸው ሁለቱም በሞት አጣሁ እነሱ ባሰብ ቁጥር እሳት ነው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ደስ እምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@hawew
@hawew Жыл бұрын
ማሻ አላህ እዴዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ስታምሩ ያረብ ለእኛንም እዴዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ይስጠን ዴስ ስትሉ በጣም ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ያረብ መብሩክ አቤላ &ነፂ በጣም ለብዙ ሠዎች ተምሳሌቶች ናችሁ በርቱ
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
እንዲዉ ከዉስጤ የማይገባ ነገር ቢኖር ከወለዱ አብረው ከኖሩ በኋላ ሠርግ የሚባል ነገር ነው ለማንኛውም መልካም ትዳር ይሆንላችሁ🎉
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ትክክል
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 Жыл бұрын
ትክክል
@atsedewoday-hr1fw
@atsedewoday-hr1fw Жыл бұрын
ቤተሰብ ለማስተዋወቅ ነው እንጅ በስርዓት ነው የተጋቡት
@tirunesh-9126
@tirunesh-9126 Жыл бұрын
Enam yalgebagni neger ehe new Ke weldu bohala sargi yet bahal naw Lemanegnahum melkam gabicha
@enanu7590
@enanu7590 Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገሳችሁ ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ እናታችሁ ወልዳችሀለይ ከምር የፍቅር ቤትስብ የተዋህዶ ፍሬወች ❤❤❤
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ Жыл бұрын
ትዳር ያማረን የመዳም ቅመሞች መልካም ባል ያድለን❤አቤላ 🎉🎉🎉🎉እንኳንደስ አለህአላችሁ
@ወለተማርያም-ፐ8የ
@ወለተማርያም-ፐ8የ Жыл бұрын
አሜን
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አሜን
@semirahssen
@semirahssen Жыл бұрын
አሚን
@mmmmnnnn5876
@mmmmnnnn5876 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@salams8446
@salams8446 Жыл бұрын
አቤል መልከም ትደር ዘመን ይሁንልህ በጠም ደስ የምትሉት ቤተሰብ እግ.ሔር ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ❤❤❤❤
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ አቤላ❤ ምርጥ ቤተሰብ በጉርምስና እድሜ ሳይንዘላዘሉ በትዳር ጥንቅቅ የሚሉ የተባረኩ ቤተሰቦች ስወዳቸው ❤❤❤❤ የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን ።
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም Жыл бұрын
ልጂ ከመውለዳቸው በፊት የተጋቡት ነው ወላ ከወለዱ በጏላ😄😄😄የጭፈራ ሰርግኮ እግዚአብሔር አምላክ አያውቀውም ብዙወቻችን ግን ቀላል ይመስለናል ግን ከባድ ነው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቸ በድንግልና ያላችሁ በቅዱሱ ተክሊል በድንግልና ያልሆናችሁ በተቀደሰው ቁርባን በቅዱስ እግዚአብሔር ቤት በማህሌቱ በዝማሬው በእልልታው ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ እየተባልን ለመሞሸር ያብቃን አሜን በእውነት🙏🙏🙏🙏 ወንድማችን እዮባ አንተን በቅዱሱ ቤት እንደምትሞሸር ተስፋ አለን😍😍😍😍
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
እዮባ በተክሌል ነው የምታገባ የሚመስለኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@Hana-qb6oo
@Hana-qb6oo Жыл бұрын
ቅድስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ፍፆሜ አችሁን ያሣምርላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች የድንግል ማሪያም ልጁ አይለያችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁንም አቤላ እንኳን ደስ ደስ አለህ
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳቹ አደርስን እግዚአብሔር በፍቅሩ የኑሯችሁ ❤❤❤❤
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🤲🥰🥰
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
@@shawaye5579 ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 Жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን 😢😢😢😢😢😢
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
በሰርጉ እሚያብድ እብድ😂😂😂 አቤዬ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
@mayunegethio
@mayunegethio Жыл бұрын
ወድም እኮ ኩራት ነው ማርያምን ደስ ስትሉ ❤
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Жыл бұрын
ደስስ ስትሉ አቤት መታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጦቼ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ እሰይ አዝናናችሁኝ ከመዳም ስራ ስመለስ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂
@salamtube4640
@salamtube4640 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኮ ነው ስታምሩ😂😂😂😂😂መልካም ጋብቻ ወንድማማቾች አምባሳደር😂😂😂❤❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ደሰ የምትሉ ቤተሰብ መጨረሻች ያሳምረላችሁ አቤል አይለያች❤❤❤❤
@hawew
@hawew Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የምር መብሩክ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ መታደል ወላሂ በወንዲም መከበብ ደስ ሲል የኔ ወንዲሞች ወንዲሞቸ ናፈቁኝ እናተን ሳይ መቸ ይሆን እኔስ በህት በወንዲሞቸ የምከበበው ያረብ ይሄን ቀን አሳየኝ
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ መጨረሻቹ ይመር የወለደቹህት ይደግ❤🎉🎉
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉 መልካም ባልቻ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ ሁሉነገራችሁ እንደእማረ ፍፃሜውን ሁሉ ይመርላችሁ አግረአችንን ስላም ያርግላችሁ እንኮአን ደስ አላችሁ ሁላችሁንም♥️♥️♥️
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын
የከረመ ነው ዋላ ከወለዱ ቡኃላ ለማኑም መልካም ጋብቻ❤ ከወለዱ ከሆነ እናትና አባቴ ሲጋቡ እኔ ነበርሁ የሚለውን አባባል ተፈጽሟል😂
@azebbelay9533
@azebbelay9533 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ Жыл бұрын
😂😂😂የኔም ጥያቄ ነው
@etagenjemal7992
@etagenjemal7992 Жыл бұрын
በጣምነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ልቦናችሆን እንዳይቀይረው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ከእናንተ ቤት ግን በመንፈሳዊ ነበር ምንጠብቀው ሆኖም የሙሽሪት ቬሎ ጡትሽ አከባቢ ሸፈን ቢል ጥሩ ነበር😊
@anshaebrahim2478
@anshaebrahim2478 Жыл бұрын
ልልነበር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@anshaebrahim2478 እዮብም በዚህ ባይመጣ ደስ ይለናል ኢሄን ኮሜንት ካየህ እንደነአዲስ ይሁን
@Seble-cj3kb
@Seble-cj3kb Жыл бұрын
ቢቀርስ
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy Жыл бұрын
Ende menewe sewe hulu ande ayhonem yerasu felagote alewe
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ጭፈራ 🤣🤣🤣🤣ፈታ እያልኩ አየሁ ጌታ ዘመናቹን ይባርከው abela congra🎉🎉🎉🍾🍾🍾🍾
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እኻን ለቅድስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤ በጣም ደስ የምትሎ ቤተሰብ ናችሁ ☺️☺️☺️☺️☺️☺️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አቤል ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ 🙏እውነት ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ወንድማማቾች ያላችሁ ፍቅር እና አክብሮት አለማድነቅ አይቻልም እውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፍቅሩን yabzalachu🙏🥰
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባህል ስልስቱን ደቂቅ ከሳተ ነበልባል ያወጣ መላክ እኛንም ካለንበት ጭንቀት መከራ ይሰውረን ተራዳይ ይሁነን እንኳን ደስ አላቹህ 😍😍🙏
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት በእውነት የተባረከ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቤተሰብ እንዲህ ነው ቤተሰብ በዚህ ዘመን በስርአት አሳድጎ ለማይረግ ማብቃት እናት አባት ታድላችሁ በእውነት እዴት እደሚያስቀኑኝ መንፈሳዊ ቅናት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጆቹን እንዲህ ቢያሳድግ እዴት ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ደስታችሁን ያብዛው
@ritaf804
@ritaf804 Жыл бұрын
To have such families is a blessing. You are lucky Abel.
@fjdf9143
@fjdf9143 Жыл бұрын
ዋውው እዮባዬ እንዴት እኮ እንደምታምሩ አንደምወዳቹ እግዚያብሔር ከዚ በላይ በግርማ ሞገስ ያኑራቹ እቦ ቤተሰቦቻቹ በጣም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እናንተን የመሳሰሉ ልጆች በምግባር አንፀው በማሳደጋቸው❤❤❤❤❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እናንተ የፍቅር ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰቦች:: በመቀጠል ደንግጬ ነበር ያገባው እዬቤ መስሎኝ ምክንያቱም ሰርግ ሳይጠራኝ ብዬ! አሁን ግን ተረጋግቻለሁ የ አቤል ወንድሜ ሰርግ እንደሆነ ሳውቅ!! anyways, we love you this lovely family forever!!!!!!! አቤሎ መልካም የትዳር ጊዜ እንዲሆንልህ ተመኝሁ!!!!!
@meazitube269
@meazitube269 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ አስነካችሁት እኩ እግዚአብሔር ፍቅርችያብዛላችሁ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
አልገባኝም ሳይዳሩ ነው የወለዱት❤🎉🎉ግን ደስ ትላላችሁ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ዘመኑ ተቅይሯል😂😂ወልደሽ ነዉ ማግባት😅😅😅😅
@atsedewoday-hr1fw
@atsedewoday-hr1fw Жыл бұрын
ተጋብተው ነው የወለዱት ግን ሰርግ አልደገሱም ነበር
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
ጉድእኮነው,ፍሽንመቶነው,ዝብሎ,መከተልነው,😂😂😂😂😂😂
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Жыл бұрын
ዋውውውውው ድሰ ተላልችሁ አላህ ፍቅረችሁን የጨምረለለችሁ❤❤❤❤❤ ደሰ የሚለ ቤተሰብ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤አሪፍ ነበር ግን ዳንኪራው አስፈላጊ አይመስለኝም😢ግን ሰው የራሱን ፍላጎት ራሱ ነው የሚያቀው እኛ አያገባንም ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤ እዮባዬ ያተንም በቅርብ እጠብቃለን መቼም እኛ የመዳም ቅመሞች አዳማቂዎች ነን 😂❤እግዚአብሔር የኛንም በቅርቡ ያድርግልን አሜን፫ በሉ የመዳም ቅመሞችዬ😢😢❤❤
@yodittube11
@yodittube11 Жыл бұрын
አሜን
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Жыл бұрын
Aymeleketishm atimetsadekiben.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
@@tsinatweldemariyam3266 ምን ያሰድብሻል ታዳ ካለስድብ መመለስ አትችይም ፈጣሬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አሁን ምን የሚያሰድብ ነገር አወራሁ 😥 አቺ ግን ለተግዲህሽ አትሳደቢ ሁሉም ኮሜንትሽ ስድብ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😥
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Жыл бұрын
ደግ አረኩ።!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
@@tsinatweldemariyam3266 እየሔድሽ😂😂😂 ለኔ ብለሽ ተሳደቢ ምን አገባኝ😂😂😂
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምቱሉ ቤተሰብ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን አሜን እናትና አባቶች ታድላቹአል ወርግ ማረግ ያሳያቹ እድሜአቹ ያርዝምላቹ፣ቤተሰቦች
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ክፉ አይካችሁ 💞💞💞
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ እንደ ቃና ዘገሊላ ሰርግ ፈጣሪ ከእናቱ ጋር በመካከላችሁ ይገኝ❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤እግዝአብሔር ሁሌ ሰላም ደስታ ፍቅር ይስጣቹ🎉
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 Жыл бұрын
ዋውውው አቤላ እንኳን ደስ አለህ እመብርሀን ትዳራቹ ትባርግላቹ
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
የሰው አይን ያውጣችሁ ውበታችሁ ግርማሞገሳችሁ ❤❤❤❤
@jgukbv9265
@jgukbv9265 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልን ውድ እህታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@محمدمحمد-ظ3ط3ط
@محمدمحمد-ظ3ط3ط Жыл бұрын
መሽአለህ ደሞ ከሙዚቃ ነጻ ከአይን ያውጣችሁ ወዲማማቾች
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ያላችሁ ደስ ስትሉ ከአይን ይጠብቃችሁ ትልቅ ወንድም ባለው እቀናለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ መብሩክ ብያለሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ
@ሰብለጎንደሪዋ
@ሰብለጎንደሪዋ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤አንደኛ ኮማች ነኝ አሉ😂😂
@gedam626
@gedam626 Жыл бұрын
ዋው መልካም ጋብቻእግዚአብሔር አምላክ ይተባረክ ያረጋላችሁ❤❤❤
@ffttt8353
@ffttt8353 Жыл бұрын
አቤት ጭፈራ 😂😂😂 ወድም አማቾች ደስሲሉ ዋውውውውውው
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ወድም መከታ ወድም ክድ ነው ወድም አጋዥ ነው ወድም ኩራት ነው ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
እደውግርም ይለኛል ካሜራ የበዛበት ዘመን የፕሮግራሙብዛት ጥቅልልብሎ አዱየ ቢደረግ ምናለ ብቻ ደስታችሁ ያስደስተናልግዜው በየቀኑ አዳድስ ነገር እምናየው😮 ሚዜደሞጎደኞቹ ቢሆኑ ደስይልነበር የሴቶቹልብስ የለሊትአይግዜ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
ቀባጣሪ
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Жыл бұрын
መንደሬ ዝጊ ወደዛ።!!
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
@@rekikaweke5791 ቀሽም ፍሽንተከታይ ተደፊ ስፈልጊ ለማኝ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
@@tsinatweldemariyam3266 ጉሮሮሽ ይዘጋ ምናባሽ አገባሽ ድቃላ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ምትሉ ውንድማማች አላህ ፍቅር ከዚም የበላጠ ያብዛላቹ ልዩዎች
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Жыл бұрын
ኮሜዲ የሆናቹሁ 😅ደስስስ የምትሉ ወንድማማቾች ከነመላው ቤተሰቦቻቹሁ ፍቅር ሁናቹሁ ለሌሎችም ምሳሊ የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰብ 🎉🎉 ወንድሞች ስላሉኝ የምወዳቸው
@tigistgebeyaw1901
@tigistgebeyaw1901 Жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ ታስቀናላቹ አይለያቹ እህታቹ የት ሄዳ ነው ከልደቱም ከአዲስ ምርቃት የለችም አብራቹ ብትሆን በጣም ታምራላቹ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የአዲስን ሰርግ ይቦንሰዋል ማርያምን በጣም ያምራል ❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
የአዲስ ሰርግ እኮ በክርስቶስ ክቡር ስጋና ደም ነው የማይወዳደር አታወዳድሩ እህቶቼ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@clickcell4333 እረ የቆረቡት ካለፈ ብሃላ ሲቀጥል ነጠላ አለበሰች በውግ በሜካፕ ምኑጋነው የክርስቶስ ስጋ ወደሙ
@betelove1798
@betelove1798 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጌታ ሁለችሁንም እግዚአብሔር ይባርከቹሁ❤❤❤❤
@gebeyaneshdesse7813
@gebeyaneshdesse7813 Жыл бұрын
አቤላ እንኩዋን ደስ ያለህ❤❤❤
@ዘነበችምህረተጻድቅ
@ዘነበችምህረተጻድቅ Жыл бұрын
ወይኔ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
@redienigatu7372
@redienigatu7372 Жыл бұрын
እረረረረረ !!ለደሃውም እያሰብን....በዚህ ኑሮ ውድነት ምናለ ለተቸገሩ ብትመፀውቱ😢!!!
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Жыл бұрын
ስለሚመለከትሽ ነገር ብቻ ብታወሪ መልካም ነዉ።!!!
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ አቤላ የሌለነወ የሚያስቀኝ ሪያክሸኑ ሁሉ
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል Жыл бұрын
ወልዶም ሰርግ አለ 😍😍ዛሬ 3ኛ ነኝ እኔም ወጌ ደረሰኝ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ😂😂😂😂
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል Жыл бұрын
@@b.tyoutube8191 እህ ከሆነማ እኔም 10ወልጀ እደግሳለሁ 😃😁
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ግራ ገብቶኝ ነበር በጣም ደሥ ይላል
@ramadan1707
@ramadan1707 Жыл бұрын
መሃጸነ ብሩክ እመቤት ሴት ነች የወደቻቹበጣም ደስ እምትሉ ፍቅራቹ ያስቀናኛል የናትም የአባትንም የህትን ፍቅር ሳላገኝ ስገፋ ያደኩ ስለሆነ የናተ ፍቅ ሙሉ ፋሚሊ ስታስቀኑ ፈጣሪ አይለያቺ ፍቅሩን ፀጋውን ይጨምርላቹ መከባበራቹ በጌታ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@saidaahassan4911
@saidaahassan4911 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እንኳደሰ አላችሁ ምርጦች
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ Жыл бұрын
አቤላ ያመረ የሠመረ ትዳር ያርግልህ መጨረሻ ላይ በጣም ነው የሣኩት ከምር ሄኖክ አበሣው ድምፁ ሢያምር ያሆ ሢል ❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ እዮብ ዙጥ ዙጥ 😂😂😂😂😂😂
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንካን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የዓመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ደስ ስትሉ በማርያም እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ጎሽ አብሮ ኑሮ ልጅ ወልዶ ሰርግ ምን ሚሉት ነገርነዉ😂😂😂
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f Жыл бұрын
እኔም አልገባኝ😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ሣይጋቡ ነው አብረው የኖሩትና የወለዱት የማይመጣ የለም
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ታለ ምን ችግር አለ😢😢
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
@@yeshyhall6997 እዴት ችግር የለዉ በሀይማኖት እና በባሀል የለለ አፈጋጭነት😂😂
@lilalove7282
@lilalove7282 Жыл бұрын
የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔርን ❤❤❤❤❤❤
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ Жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሥ ገብርኤል በአል አደረሣችሡ
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!
@tdf3691
@tdf3691 Жыл бұрын
Wawwww betam desss tlalachu abilye enkan dessss alhe ❤
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ ❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤ እንኳን ደስአላችሁ
@gebeyaneshdesse7813
@gebeyaneshdesse7813 Жыл бұрын
ውለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ ሽ አመት ኑሩልጃችሁም ይደግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netanetsisay5799
@netanetsisay5799 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🎉
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
የቬሎው ነገር አሳቆ ሊገለኝ ነበር ከአሁን አሁን ጡቷ ወጣ እያልኩ 😢😢😢😢😢ውይ ብቻ ተመሥጌን እንኳን ደስአላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 Жыл бұрын
እሳም ነጻነት አልሰጣትም መሰለኝ
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
😂😂አራስም ስለሆነችነው
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አቤል❤❤❤በጣም ታምራላችሁ
@bettykoste183
@bettykoste183 Жыл бұрын
1ኛ ነይን ዛሬ ❤
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
አቤል እንኳን ደስስ አላችሁ የነ እዮባ ቤተሠቦች በሙሉ❤❤❤🙏🙏🙏
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
ልጅ ተወልዶ ሠርግ ኧረ😂😂😂😂😂😂
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
😂እኮ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ የፍቅር ትምሳሌት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛልኝ አቤላና ነፂ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ
@freywoldu9901
@freywoldu9901 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚኣቢሄር በፍቅር ያንራቹ ኣይለያያቹ ❤❤❤❤
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነው የምለው ቃላት ስመርጥ ስመርጥ ቃላት አጣሁ❤❤❤
@kemerusalo820
@kemerusalo820 Жыл бұрын
ከወለዱ በሃላ ሰርግ አለ እዴ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ወይ አቤል ተወጣጠረባችሁኮ ሚዜዎቹ ጉዳችሁ❤❤❤
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
ስንወልድ ነው እምን ለቀው ብላችሁ አሁን ለቀቃችሁ አሉ😂❤
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@astermichael3363
@astermichael3363 Жыл бұрын
አቤት ስታምሩ። መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 118 М.
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
13:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 622 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 354 М.
የ አቤል ሚስት ሆስፒታል ገባች
11:09
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 170 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 226 М.
Ruth & Johnny Wedding 2023 | Harr Studios
30:41
Harr Creative Studios
Рет қаралды 13 М.
oct 27/2024 መሪር ሓቂ እዋናዊ ሓቤረታ
28:20
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,9 М.
እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
19:22
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 236 М.
ይሄን አልጠበኩም ነበር
27:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 462 М.
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 192 М.
ድምፃችንን አመሳስለን ደውለን ተጫወትንባቸው
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 235 М.
እዮብ አገባ
13:20
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 452 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37