KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ነጋቱ@21media27
12:37
"እግዚአብሔርን አመስግኑት" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
4:53
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Это было очень близко...
00:10
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
"አንቺን የያዘ ሰው" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
Рет қаралды 300,974
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,4 МЛН
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 166
@senaymedia2618
3 жыл бұрын
ይሔን መዝሙር ስወደው ድሮ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለን ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ስናጠናው ያን ጊዜ ማስታወሻዬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@dudu281
2 жыл бұрын
😭😭🥰🥰🥰same here
@kidist-welete-mikael
Жыл бұрын
በጣም ከበሮ መምታት በጀሪካን የተማርኩበት😢😢😢
@fredoseMeskrme
5 ай бұрын
እኔም ሰበት ትምህርት ቤቱ ነው ትዝ ያምለኝ እናቴ ድግል ማርያም ወደቤትሽ መልሽኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shiferawayele4310
4 ай бұрын
Ene eras
@BiniBossBiniBoss-d4l
Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊?@@fredoseMeskrme
@Selammediaሰላምሚዲያ6
3 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙርች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዝአብሄር ፍቅር🙏
@weyni7527
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@jesusislove7183
3 жыл бұрын
መዝሙሩ በጣም ከመዉደዴ የተነሳ እባዬ መጣ ማረያም ሆይ ሂወተ ባርኪያት
@genetassefa619
2 жыл бұрын
Enemmm hule yihen mezmur sesema enbaye yimetal egziabhair yistelen leeehhitachin
@janaatmohamed1013
Жыл бұрын
የሄን መዝሙር ዳጋጊሜ ሲሰማው እመቤቴ ችግሬን ተረድታ በ 1ሳምንት ዉስጥ ሃሳብየን አሳክታልኝ አለች እናቴ እመቤቴ❤❤❤እኔ እሰጥሽ አለው ነው ያለችኝ ሁሉም ነገር በእጇ ያምራል
@kumeguluma9623
10 ай бұрын
አንቺን የያዘ ሰው አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል በምልጃሽ በ ረከት ቤቱ ሞልቶለታል ዘር መከር ባይኖው ጎተራው ባይሞላ ሁሉምይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ አዝ--------------// በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ ለሁሉ መጋቢ ጸ ጋሽ የማይጎድል ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ የሚያስጥል/2/ አዝ--------------// አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ ጽድቅን አሸተትን የሕይወትሽን መዓዛ/2/ አዝ--------------// ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ ልመናም አልወርድም አልይዝም አቁማዳ ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ ቢዝቁት የማያልቅ ጸጋና ሀብት አለሽ/2/ አዝ--------------// የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮረባዊት ዋሻ የህይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
@TadeluDere
4 ай бұрын
Eghber ergiim idme yesxih
@Hameremedia21
3 ай бұрын
❤❤❤
@ESU05
3 жыл бұрын
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን!!!!
@tmaniacell3590
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bunafireasetube5929
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድሮ የምወደው መዝሙር ነው
@weyni7527
3 жыл бұрын
ደምሪኝ. ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@menbereargaw3084
3 жыл бұрын
ዝምሬ መላክትን ያስማልን
@malikkamalikka1997
3 жыл бұрын
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በልጃሺ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል በስመአብ ምን አይነት መዝሙር ነው የማይጠገብ ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
አንችን ይያዘ ሰዉ ምን ጎልበታል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Love-nr1zp
3 жыл бұрын
የምንወድሽ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ አጥንትን የሚያለመውን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏 በአዲስ ዝማሬ እንደምትመጪ እንጠብቃለን❤❤❤
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
Жыл бұрын
😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለህታችን አሜን አሜን አሜን
@terezagetachew-mv3nj
9 ай бұрын
የማርያም ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን💛💚❤🙏
@enatyekonhye894
2 жыл бұрын
እመቤታችንን ለምኖ ያጣ ሰው በምድር የለም ውድ እናትንች እንወድሻለን አሜን ♥️💒♥️
@yalewbirhanu12
3 жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት እንደምወደው ይኼ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@netsengmamo7358
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@አብረሀትንጉሴ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ያብዛልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በጸጋ ይቆይልን ለአገራችን ሰላምን ይለግስልን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
ነፍስን የሚያለምልም የመላእክት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Bezemenat-guzo
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ ስለዝማሬው. የድሮ መዝሙር ነበረ አዳሪ ትምህርት ቤት እያለን የምንዘምረው; የዘላለም ቤቴ. የዘላለም ሃብቴ. እመቤቴ ነች መድሃኒቴ. የዘላለም ቤቴ መግቢያ ስከፍትለት የሃጢአትን በር. ዝጊበት እመ አምላክ አንቺ የ እኔ አጋር. የሚል. ይሄ መዝሙር ካለህ ወይም ዝማሬው የማን እንደሆነ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር. የመንፈስ ምግብን ያድልህ.
@ብዙነሽብዙነሽ-ኘ1ለ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መለኮት ይሰማልን ፈጥነሽድረሽልን ደግንል ተጨቃለች ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@tig-dm8pb
11 ай бұрын
እናቴ የኔ ሚስጥረኛ እውነት አችን ያያዘ ምን ይጎልበታል የድንቅ እናት ፍቅርሽ ልዩ ነው እናቴ❤❤❤❤❤
@gigigtdik.werede3356
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል👏👏👏💚💛❤⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊
@mesfinkidan-rg3io
10 ай бұрын
ይህንን መዝሙር እንዴት እንደምወደው ።እመቤቴ ማርያም ከጎኔ ሁኝልኝ።
@nardosskebede4207
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን 🙏🙏🙏
@godolyas7601
3 жыл бұрын
አንችን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል 💖አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
@satsshdjs4340
3 жыл бұрын
ዝመሬ መማላእክቸት የሰመለን አሜን አሜን አሜን
@MነኝyeenteLij
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💓💓💘💘
@fekertaethiopia3348
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል እልል ልል ልል ልል👏👏👏💒💖❤👏💒💖❤🙏
@MahletHabtamu-z9c
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሺ አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤🌿🌿🌿🍀🍀🍀🌾🌾🌾🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@elisabethailu8806
6 күн бұрын
አቤት…..አቤት ወደኃላ ስንት አመት ወሰደኝ ልጅ ሆኜ ናዝሬት ቅድስት ማሪያም ቤተ ክርስቲያን በ የ3 ወር የሚዘጋጅ ጉባኤ ነበር እዛ ላይ ነበር ይህን መዝሙር ያቀረብሽዉ አቤት እርጋታሽ ደስ ሲል የነበር እስካሁን አለ ፌቴ ያን እርጋታ ጏምበስ ብለሽ መድረክ ላይ ስትወጪ ሁለ ነገሩ ነዉ ትዝ ያለኝ እንዲህ በ KZbin ላይ መጫኑን መች አዉቄ እንደልቤ እምሰማዉን ሆኖም ከ 20 ምናምን አመት ቡሀላ እኔ ያለዉበት state Austin Tx ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን መተሽ ነበር ደሞ ከ ፊት ለፊቴ የተቀመጥሽዉ መተዉ አወሩሽ እንደዛዉ ረጋ ጎምበስ ብለሽ ወጣሽ ስዘምሪ ዋዉ 🥹🥹🥹እሱዋ ናት ብዬ የተነሳዉት ግን አድናቆቴን ሳልገልፅልሽ ከ ልጆቼ ኢጋር ስጉዋተ ት 😊ሹልክ ብለሽ ወጣሽ በልጅነቴ ልቤ ዉስጥ የተፃፈ መዝሙር ነበረ ባሳለፉኩዋቸዉ ዉጣ ዉረድ የሚያፅናናኝ እዉነትም እመቤቴን የያዘሰዉ ምን ይጎልበታል🙏🙏 ዘማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏
@Meron-ry5ui
3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 እመብርሃን አረ ወየዉ ከበደኝኮ አጥያቴ ለኔ እንደዚ ያስጠላኝ እንዴት አስጠልቶህ ይሆን ጌታዬ😭😭😭😭
@yeqidusemikayeleliji5545
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልል ልልልልል ልልል ልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን
@እመቤትእሙ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን
@zewdekebede9145
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
@procell803
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@AlexAlexiye
11 ай бұрын
ቃላት የለኝም እንባ ይተናነቀኛል ቃለሕይወት ያሰማልን
@alisaalisa7907
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare mela'ekt yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@yeshimare2702
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abbyabby607
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman egezaber yee Barakeshi 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲❤💞❣❤💞❣💔💔😍😍😍😍😍😍
@abebatessema5775
3 жыл бұрын
Zmare MELAEKT yasemaln be edme be tsega yitebkln yagelglot zemensh yarzmln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💙💙💙💚💚💚💜💜💜💛💛💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@yimesgenyirga7936
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። ያገልግሎት ዘመዎን ያርዝምልን።
@weyni7527
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@agurashtube5648
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lijfasikatube1322
Жыл бұрын
በኡነት አጥት የሚለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@radethuae9724
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክን ያሰማልን 🙏🥰
@almazzewdu5717
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏
@rayabisoberi
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 👏🌻
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@sheytemanfuha238
3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን 🙏🙏🙏ዝማሪ መላህክት። ያሠማልን
@shituyegbulhi2277
Жыл бұрын
ይህን መዙሙር የማቀዉ ልጅ እያለሁ ሰንበት ትምህርት ቤት ነዉ።
@SelamAddi
Ай бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ
@semayawitube2457
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ ፈተና ወጀብ ቢበዛ Upload ይደረግ።
@ድንግልእናቴድንግልእናቴ
3 жыл бұрын
ዝማሪ መልአክትን ያሰማል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@dhdhnxndd6000
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት የሠማልን🙏🙏
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selambirsh5161
3 жыл бұрын
Zimare melaekt yasemalen 🙏🙏🙏
@SleepyCheckers-nk7ue
4 ай бұрын
መዝሙሩ በጣም ስለ ወደድነዎ ለሰኔ 12 ሰርከስ ልንሰራበት ነው❤❤❤
@tirhasgirmay2234
Жыл бұрын
Ewnetm gn embeten yeyaze sew mn ygolebt ❤❤❤❤
@matihabesha
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@saraworku5602
3 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እመቤታችን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን በስደቷ ጌዜ ያረፈችባት ቅድስትሀገር ኢትዮጵያ ሰላምእና ፍቅር ተርባለች 💚💛❤️💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@qwertyghfgjhbc6739
3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዘማሪ መላክት ያሠማልን
@redattaye2485
Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@Godoliyas19
2 ай бұрын
Weyyyyy ❤❤❤ye senbet temehert bete masetaweshaa❤
@BytiByti-j4q
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@martamarta6257
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@abelgashahun52
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zahranane4990
3 жыл бұрын
Amen zimare malyikit yasamalan eeeeeeeellllllllll inamasaganalan ❤🌻💛🌼💚🌻⛪⛪⛪🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲
@yemariam2110
3 жыл бұрын
Zemare melaekten yasemalen 💚💛❤
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@barimaaza4817
3 жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@salamriachy3170
2 жыл бұрын
አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏👏👏👏👏
@samrimama564
5 ай бұрын
Yanchin mezmuroch eko be enba new madamitew siwedachew eko fetari yibarkish.
@edomlegesse6271
3 жыл бұрын
Amen zemari melhakt yasemaln
@getachewsisay5277
10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AletEndalelegn-yx1gn
Жыл бұрын
በርቺ 😮😮😊😊❤❤
@yeshidemsi628
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@befedere605
3 жыл бұрын
Zemare melaekete yasemalene
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን በርችልን
@weldwahd1921
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኑ!
@adoado3213
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@BoMarN-wt9wb
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@BahaftaFrezgi
4 ай бұрын
Betam yemwedeww mezmur new zemarie melakti yasemaln
@zahra...9789
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
@aberashbelete2437
3 жыл бұрын
Zemara melaktin yasemalin
@መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@martigheywot6946
7 ай бұрын
Enate betam mitwedew mezmur new elllllllllllllllllllllll
@-mahtot
7 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@danydory368
10 ай бұрын
Le Emebetachn ketezemeru mezmuroch yihe lene andegna new hulem new yemizemrewu
@YemarimLiji-tn6lt
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@hopehope3996
3 жыл бұрын
Zemari melyikt yasemalin le dingil kibir Ina misgana yigebal me degwa inate
@jonathanassefa4403
3 жыл бұрын
አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስጌን
@SofanitWorku
11 ай бұрын
ሰንት ት/ቤት ደጉ ጊዜ አቤቱ ለንሰሃ አብቃን
@ayeledemissre7182
3 жыл бұрын
ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
28 күн бұрын
እና የኔ ፍጥኖደራሽ የልቤን የምትሞይልኝ አሳቤን የምታሳክልኝ ሁሉ ነገሪ እማምላእክ❤❤❤
@eyeruseyerus3188
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@hannaendalew4102
2 жыл бұрын
amen!
@betelhemdagne6165
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🎋🎋🎋🎋🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል
@Mikikiki124
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🥰🥰🥰
@alemstay6217
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን፫ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን👏👏👏👏💒
12:37
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ነጋቱ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 799 М.
4:53
"እግዚአብሔርን አመስግኑት" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 218 М.
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
Justin Flom
Рет қаралды 40 МЛН
00:34
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
Minec Music Short
Рет қаралды 34 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
00:13
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,6 МЛН
5:22
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Mendaye Birhanu) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal
ያዕቆብ ቲዩብ - Yakob Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
6:23
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 10 МЛН
24:34
የ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ መዝሙሮች በ ኪዳነ ምህረት ቲዩብ zemarit Tsedale Gobeze Orthodox mezmur collation Kidane mihiret
Kidane Mihret Tube ኪዳነ ምህረት
Рет қаралды 58 М.
7:17
አንቺን የያዘ ሰው | Anchin Yeyaze Sew | በዘማሪት ሰላማዊት መላኩ | @zemare_yared
ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared
Рет қаралды 45 М.
6:02
እመኑ በርሱ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 3 МЛН
6:52
"አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል"በዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ(Anchin yeyaze sew Zemarit Tsedale Gobeze):2013.
ይጋርሰሀዱታ ቲዩብ /yigarsehaduta tube
Рет қаралды 87 М.
14:23
🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 5 МЛН
5:52
❤️ “አምነን ተነስተናል “ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 191 М.
6:30
የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 14 МЛН
6:03
ማር ማር አለው - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 543 М.
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
Justin Flom
Рет қаралды 40 МЛН