KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክፉ መንፈስ ተዳክሞ ለመሄድ ሲወስን እንዴት እናውቃለን?ለመሄድ እንዲወስን የሚያደርጉት ነገሮች
27:35
ያለብንን መንፈስ ምን እንደሆነ እንዴት እንለያለን?.......ለይቶ ማወቅስ ጥቅሙ ምን ድነው?
18:53
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
በጸሎትና በአምልኮት ስንበራታ በአካላችንና በሰውነታችን ላይ የሚያጋጥሙን እንግዳ ስሜቶች
Рет қаралды 30,441
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 65 М.
ዘ-ሚካኤል tube
Күн бұрын
Пікірлер: 267
@በኤፍራታ3209
16 күн бұрын
ፀሎት ስግደት ስጀምር የስራ ባልደረቦቼ ጠሉኝ ከሃሜት ከክርክር ስለተለየሁ ዝም አልከን አላወራሃንም በማለት ጠሉኝ
@ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ
Жыл бұрын
አሜን ☦️👏ቃለ ህወሃት ያሰማልን
@enat8652
Жыл бұрын
ማርያምን ሁሉም ምልክት እኔጋም አለ አቤቱ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አንተ በሰይፍህ ቁረጥልን 😢😢
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
Жыл бұрын
ሁላችንም ነን እግዚአብሔር ያሥበን😭😭😭🥺🤲
@zelalemeshetu9971
11 ай бұрын
አንተሰው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ ምንያህል እንደለወጥከኝ ብታይ እፉፉ ሁሌም ኑር 🙏🙏🙏ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedishakonjo7985
Жыл бұрын
እኔ ፀሎት ሚባል አላውቅም ነበር ተኝቼ ነበር አባታችን ሆይ ምል ግን አሁን ከፆም አዋሪያት ጀምሬ ስግደትም ፆምም ፀሎትም ጀመርኩ በልጄ እየፈተነኝ ነው የልጄ ክርስትና ስሟ አፀደ ማርያም ነው እባካቹን ልጄን በፀሎታቹ አስቡልኝ እኔ ቀስ ብዬ ረጋ ብዬ መፀለይ ማንበብ ነው ምፈልግ ግን ከምኔው አንብቤ እንደጨረስኩኝ ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ገባኝ ተባረክ ቃል እህይወትን ያሰማልን ይችን ኮሜንት ምታነቡ ሁላቹም ልጄን በፀሎታቹ አስቡልኝ😢
@wmaryamwgebriel5376
11 ай бұрын
የልጅሽን ክርስትና ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ በየቀኑ ጠዋትና ማታ ስገጂ በስሟ ለቤተክርስቲያን እጣን ሰጥተሽ ለአባቶች ፀሎት አስደርጊላት ፀበልና ቅዱስ ቁርባን አዘውትሩ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
@zedishakonjo7985
11 ай бұрын
@@wmaryamwgebriel5376 እሽ እማ
@mahletemagnew7944
Жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ እኔ በጣም ደካማ ነኝ በርትቸ ወደእግዚአብሔር እንድቀርብ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስብኝ እባካችሁ
@eyerusalemtsegaye
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Beba873
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@yezenworeku5093
Ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔንም በጣም ነዉ እሚጠሉኝ እመቤቴን የድንግል ማርያም ልጅ አይጥላኝጂ በሰዉ ዘንድ መጠላት ምንም አይመስለኝም አረቦቹ በፊት በጣም ነበር ስራዬን እሚወዱት አሁን ግን ለምን ፀሎት ታደርጊያለሽ ሙስሊም ሁኚ ከሆንሽ እናሰራሻለን ይሉኛል ከዚያ ወደ ቤቴ ተመልሼ እሄዳለሁ በጣም ጥኡም ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤
@HayatHayat-nd2hz
7 ай бұрын
የሄ ሁሉ እኔ ጋር አለ ወንድሜ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከነ ልጄዋ ትፈውሰን ቅድስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ለሁሉችን ይድረስልን
@SesenSesen-i1m
10 ай бұрын
Amen.Amen.Amen
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን የኔ አባት የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እሱ ይጠብቅህ ። በርታልን ....!!!!!!....
@temesagenamalaka4511
Жыл бұрын
አኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ እህት❤
@-ly8jj
Жыл бұрын
አዎ ልክነህ ጾለት እንደጀመርሁ ሰሞን የኛባታዊ ደብረሊባኖስግቢያ ምንያልተባልሁት ነገር አለ ግን እየተደብቅሁ እሰግድነበር 🎉አሁን ተመስገን ሁሉም ሰላምሁኂል 🎉እመቤቴን እየጠራች ስገዱ በቅጽበት ነገሮችይቀየራሉ🎉የብርሀንእናት በተጠራችበት❤ ድርሽአይልም
@ቅዱስገብሪኤልዋሕሰይ
Жыл бұрын
እውነትነው እመብርሃን ሁሉም ትቀይራለች😊😍
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ አምላክ ❤ የክርስቶስ ፍቅር የናቴ የድንግል ማርያም ፍቅር ሲገባን እዲህ እንመስክራለን እናውቃለን ትክክል ነህ ወንድሜ ያልሀችው ሁሉ ከኔ አሉ ግን በክርስቶስ ሁሉን እችለው አለሁ ችየውም አለሁ ተመስገን ❤ ተዋህዶየ ጥበብሺ ብዙ ነው
@Abaditberhe-f2o
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርብፅልት አሰብን
@المنششايالمنش
6 ай бұрын
Amen.❤❤❤3.wendme.kalywet.yasemaln.bxeg.yakye.eizabhr.amen.3🎉🎉🎉
@ታማኝነኝለቃሌ
Жыл бұрын
ተመስጭ እየሰማሁ ስተቁስ አድስልብስ አቃጠልኩ አሰሪዬን አደበቷይ ይያዝልኝ 👏 ቃለ ሂወት ዪሰማልን የኛ እቁ ብዙ ሰው ከእርኩስ መንፈስ ታድኑናላችሁ
@SrkiYdrka
2 ай бұрын
ቃል ይወት ያሰማልን እዲት እርካታ እዳገኘዉ እድሜና ጤና ይስጥልነ ወድማችን❤❤❤
@etalem3581
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባረክ እኔ ምን እደምል አላወቅም ቃል የለኝም በሂወቴ ላይ የሚጫወትበኝን ነገር ነው ያሰተማሩኝ የነበረው
@mendayemeko3604
8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን !!!!!
@yezenworeku5093
Ай бұрын
እኔ በፊት ወፍራም ሚያምር አቋም ነበረኝ አሁን ግን ከስቻለሁ እኔ ግን በፀሎት በስግደት እግዚአብሄር ይመስገን ከመላ ሰዉነቴ እስከ ሚወጣ ድረስ አልተዉም ፀሎቴን ጓደኞቼ ምን ሆነሽ ነዉ ከስተሻል ይሉኛል እኔ ግን መስሚያዬ ጥጥ ነዉ
@FasikawFasikaw-vz2ld
Жыл бұрын
ክህነትን ይባርከዉ ይሄ ነዉ የተባረከ ከህነት ማለት
@masewslasrese4379
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MartaBirhanu-o8w
Жыл бұрын
ሰአሊለነቅድስት።
@ZahraZahra-fb9te
Жыл бұрын
ዛሬ ነው ገና የምሰማህ ወንድሜ በፊት ሆነ ግዜ ላይ በጣም ፀሎት አበዛ ነበር ከዛም እየተዳከምኩኝ መጣሁ ያኔ ቀጭን ነበርኩ አሁን በማላቀው ሁኔታ ሰውነቴ በጣም ጨመረ እና ግራ ገባኝ በፊት ሁለት ሳአት ቁሜ ፀልይ ነበር አሁን ግን ቁሜ እንኳን ውዳሴ ማርያምን ምድገም አልችልም ገና ውጣት ነኝ ገና ፀሎት ሳስብ ያመኛል ይደክመኛል በቃ ብዙ ነገር ትንፋሽም ያጥረኛል
@azimitiku5051
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ🙏🙏🙏
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ
Жыл бұрын
አሜን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ወንድማችን አይ ቃላት የለኝም እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁን ከ አጋንንት ዓይን ትሰውርልኝ ። የዛሬው ደግሞ የሚገርም ትምህርት ነው ገራ ተጋብች ነበረ አፋፍ ላይ ሳለሁ ደረስክልኝ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ።
@saraaylew8586
7 ай бұрын
በውነት በእድሜና በጤና ያኑረልን እግዚያብሄር አምላክ ዘርህን ያብዛልን ትምህርትህ በጣም እየጠቀመኝ ነው
@selamselam2754
Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ የምታመጣቸዉ እርእሶች እንዳለ የኔ ጥያቄዎች የነበሩ ናቸዉ። በእርግጥ መፍትሄዉም አዉቀዋለሁ ነገር ግን እንዳንተ አይነት የተባረኩ መምህራን ስያስተምሩ ለመፀለይ እነሳሳለሁ ተባርክ ወንድማችን
@tesfayeneshkebeda8934
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእነት እኔ ፀሎት ስጀምር አይኔን ያሰክኬኛል 😢😢 ልክ አይኔ በሰካኬኝ ቁጡር ከሰው ጋርም ያጠለኛል አይና ጥላ ይሁን እያልኩ ብቻ በልቤ አስባለው 😢😢😢 በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጊዮርግስ ብላቹ 😢
@BirukB-yi3vw
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠው ጸጋወሁን ያብዛል ወንድማችን እንደት የተባራኬ ለአምላክ የገዛ አንደበት ተሰጥቶዋል
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉
@taferetefera3068
Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው❤
@maas8417
Жыл бұрын
ብእውነት ወንድማችን ቃለህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
ወይ አምላኬ አግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ምን አናገራለሁ በትዳር ይሻለኛል ብዬ ብመርጠዉ የቆረበ ሰዉ መስሎ ግን ፍፁም ከእግዚአብሔር የራቀ ሰዉ ሆኖ አገኘሁት ከስጋዉ ደሙ አርቄ አኖራለሁ ብዬ አስቤ አላወቀም ይህዉ 19 አመት ሆኖናል ሰዉ ሲቆርብ መች ይሆን የአኔ ተራ አምላኬ ሆይበደለኛ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ አየልኩ አንባዬን አየዘራሁ አያበድኩኝ አለሁ ለምን በህይወቴ አቤቴ ድረስ ለምን አንደ ገባ ስጠይቀዉ ትሳደቢያለሽ ይለኛል አኔ የምለዉን ቢምት አይሰማም አያደርግም አኔ በህይወቴ ነገሮችን በቀላሉ ወይም በጎ ነዉ ብዬ ያየሁት አሱ በተቃራኒ ነዉ የሚመለከተው በፀሎት ባለ ማድረጉ የጀመረ ፀብ አሁን ቀጥላል ብሶበት አኔ ከጌታዬ የሚለየኝ የለም አሁንም በፀሎት በስግደት አየበረታሁ ለሱም ለልጆቼም በፀሎቶ አያሰብኩ አለሁ ይህ ሁሉ ፈተና አኔን ለመጣል የመጣ መሆኑን ተረድቻለሁ አራሴን ላለ መናገር አየምከርኩ በወጀብ መሀል ከከርስቶስ ጋር በአመቤቴ ምልጃ በቅድስት ሚካኤል አርዳታ ጥበቃ አለሁ አግዚአብሔር ልቡን አንዲመልሰዉ ወደ አምላኩ. አንዲመለስ ስነ ጉርጊስ ለአኔም ወለተ መድሕን ብላችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ፍቅሩ በሁላችንም ይደር ባንተ ላይ አድሮ ልቤን አንዳጠነከር ላደረገኝ አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጋር የሚኖረዉ ለስጋ ፍቃድ ብቻ ነዉ ይህ ለኔ የአብደት ንሮ ሆኖብኛል ልጆችም አፍርተናል
@حليمهالخطيب-ش9ك
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ድንቅ ምክር ነው እኔ በጣም ነው ለጸሎት ስዘጋጅ ሀሳቤ ሁሉ የሚዛባብኝ ጸሎት ሳደርግ እንባዬ አይመጣልኝም ወደ እግዚአብሔር ለመለመን ለማልቀስ አልችልም ግን ሰው ተቸግሮ ሳይ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢
@FuudHfufu-fi7ml
Жыл бұрын
Amen kalehywet yasemalin
@maas8417
Жыл бұрын
የኔ ደሞ ፊቴ በጣም ያባላሽብኛል😢 ስውኔቴ ያቃጥለኛል ከዛ እንቅልፍ የለኝም ራስ ምታትም በስደት አገር ብከብድም😢 እግዚአብሔር ይብርታን እህት ወድሞቼ
@maqdeswmareyam
8 ай бұрын
amen ❤❤😢😢😢
@zeritualemu8784
Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን።
@Aynalim-j9l
Жыл бұрын
Ameni❤❤❤❤❤❤❤
@aidaayehualem1761
Жыл бұрын
ይህ ትምህርት ለኔ ነው ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ይባርክ
@warkehalmarim4842
Жыл бұрын
Amen amen amen bewenat nafisin yemiyarka temirit new Wandimachen tsagawun yabezalen berktih yedarebin🥰🥰✝️🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@maas8417
Жыл бұрын
ወንድሜ ብፅሎትህ አትሪሳኝ ወለተ ህይውት እያልክ እኔ ብህይውቴ ብዙ ፍተና ይባዛብኛል😢😢
@Tirunesh-m8q
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሒይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏እኔ በእምነቴ ደካማ ነኝ ወንድሜ እሚያበረታኝ እፈልጋለሁ እህተ ስላሴ እባላለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
@taferetefera3068
Жыл бұрын
በብዛት ያልከው ምልክት❤ አይቻለው ግሩም ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ/ን አሜን
@ComCell-gy4xs
10 ай бұрын
በደብ ነው የተጫወተብኝ ትምህርት ጥንካሬ ሆነኝ ጠጋው ያብዛልህ በጠጋ በሞገሤ ያኑርህ
@akliluzeru8858
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ።
@ሀለሀመ
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@KonjitAyalewu
Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ በእኔ ላይ ያየሁት እመቤቴ አበርችኝ
@aldanatsgab6979
Жыл бұрын
ቀጥል በት ❤❤❤ ቃለ ሂወት ያስማልን
@genetkebede-if2qt
Жыл бұрын
እውነት ወንድሜ እድሜ ይስጥህ አልከው ምልክቶች እኔ አይቼዋለሁ ምስክር ነኝ እኔ
@belneg9862
7 күн бұрын
❤amen❤
@asmerettedla8066
Жыл бұрын
በርታ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን❤
@meharihaile2661
Жыл бұрын
እንደው መምህራችን በዩንቨርስቲ የምንማር ሰዎች ግን በመናፍስት የምንሰቃይ ሰዎች እንዴት መኖር እንዳለብን ትንሽ ፍንጭ ብትሰጠን እላለው
@ejigayehugebreegzabhere7714
Жыл бұрын
አረ እዉነት ነው እኔ በራሴ አይቻለሁ ሰውነቴ እስከሚገርመኝ ድረስ በጣም ነው የከሳሁት ባጠቃላይ የራሴ መልክ የሰው እስኪመስለኝ ድረስ ምን ነክቶኝ ነው እያልኩ አስባለሁ እበላለሁ ፆም እንደሚያድር ድረስ ለምን እንዲህ ሆንኩ ብዬ ይገርመኝ ነበር እንዲ ከሆነማ አረ የፈለገ ይሆን ከፋ መነፈሰ ከኔ ይነሳ ፀባዬም በጣም ተቀያይሮብኛል ስስት ሰው ጥላቻ ጥርጣሬ ይህ ሁሉ ከየት ያመጣሁት ነገር እያልኩ አዝናለሁ በራሴ አንዳንዴ ጌታ ሆይ ይህን ነገር ከኔ አርቅ እያለኩ አምላኬን እለምናለሁ
@roziawoke1301
Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት በተለይ አረብ ሀገር ለምንሰራ መዳም ቤት ላለን በጣም ነው እኔ በህይወቴ ለዌጥ ያየሁት ወንድማችን እዳታቆርጥብን በርታ አዳምጦ ለተጠቀመበት ከብዙ ነገር መዳን ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bamlakuyaza
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@sadhaxx
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@abebechgelana2918
Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@maryelove7751
Жыл бұрын
እኔማ ገና የፀሎት ልብሴን ሳነሳ ሆዴን ወገቤን ኩላሊቴን ያመኛል ኤጭ ባልፀልይስ እላለሁ ደግሞ አንቺ ፀልዬሽ ምን አመጣሽ የሚል ስሜት አለኝ ሰዉነቴ ደግሞ በጣም ይጨምራል የመቀነስ ባህሪ የለኝም ግን ብዙ ጊዜ በመፆም ነዉ የማሳልፍ ባህሬዬ ደግሞ አቤት ሲመነጫጨር ከእቃ ጋር እራሱ እጣለሁ በተለይ ከፍቅረኛዬ ጋርማ ሁሌ መስደብና መጣላት ነዉ የሚያሰኜኝ እሱ ግን ሚስኪን ነዉ ሁሌ ይታገሰኛል ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላት እንጂ።
@ZahraZahra-fb9te
Жыл бұрын
አንች ብቻ አይደለሽም እኔም ነኝ 😢😢😢እማ ገና ፀሎት ሳስብ ያመኛል
@maryelove7751
Жыл бұрын
@@ZahraZahra-fb9te በመቁጠሪያ ቀጥቅጭዉ አሉኝና የመምህር ተስፋዬ አበራ ቻናለይ ገብቼ ኮሜንት አድርጌ እስኪ አንቺም ቀጥቅጭ እኔ ግን ለዉጥ አግኝቼበታለሁ ሲያመኝ ይዤ ስዠልጠዉ ፀጥ እያለኝ ነዉ። የታባቱ ይሔ ወራዳ ልክስክስ ክፉ መንፈስ ፈጣሪ ይሰርልሽ እህትዬ አይዞሽ ተስፋ ቆርጠሽ ፀሎት እንዳታቆሚ።
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን። እኔ ፀሎት መፀለይ ስጀምር ጓደኞቼ ጠሉኝ የሚገርም ነው
@fantayegezahegnurgesa7539
Жыл бұрын
አንተ አጠንክር ለነርሱመ ትተርፋለህ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እርሱ በቸርነቱ ይማርንጅ የሰው ልጅ ሀፆያት ሙስራት የሚያቆመው መቃብር ስንገባ ነው አቤቱ ማህርን ጌታሆይ እደቸርነትህ እጅ እደበደላችን አትቁጠርብን አሜን ፫
@helin6219
Жыл бұрын
ሰውነት መክሳት መዛል መገርጣት አለብኝ በጣም ነው ሰውነቴን የተጫወተብኝ ልክ ቅዱስ ቁርባን ስቀበል ግን ፊቴ ይመለሳል በሽታማ እኔጋ አለ ልክ ፀሎት ስጀምር ንፍጥ በንፍጥ ፈስ በፈስ አድርጎኝ ይተወኛል
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@adamtadesse9239
Жыл бұрын
ጅላጅል ጅላንፎ አንድ ነገር እውቅ መዳን በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ከኢየሱስ ውጪ የሚደረግ ፀሎት ድካም ብቻ ነው
@samarr1112
Жыл бұрын
@@adamtadesse9239😂ሞክረውና ድካም መሆኑን አለመሆኑን ታውቀዋለህ
@Mike-g9h6q
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ayzoh😅
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
Жыл бұрын
@@adamtadesse9239ስድቡ ምስጋና መኾኖ ነው 😂
@cnxconnexion3859
Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እንዴት ደስ አለኝ ትምህርት
@Foff-ym8qj
Ай бұрын
እዉነት ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ
@belayneshseyoum3745
Жыл бұрын
ቃለዎት ያሰማልን ወድማችን እድሚ ከጢና ይስጥልን🙏❤❤❤
@samrawitteshome-pc6po
Жыл бұрын
እጄግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንዴማችን በእዉነት በጣም ደስ የሚለ ህይወትን የሚቀይር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@jamelahasan8626
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ ጥያቄየ ተመልሳልኛል አመሰግናሎው. የአይነ ጥላ አይን ላይ ይቀመጣል እና ፀበል እና ቅባ ቅዱስ አንደ ለይ ጨሚራቹ ተቀቡ ያልከን ስጠቀም አይነ በጣም ያለቅሳል ያቃጥለኛል አመሰግናሎው ቅዱሰ ገብርኤል እድሜ እና ጥና ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
@samritube645
Жыл бұрын
*ይገርማል ስለብጉርም ዛሬ ሰማሁ ብቻ አምላክ ሆይ አግዘን ከጠላ ፈተና ጠብቀን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ*
@ellenasefa3193
Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin wondme 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🌼🕊️🕊️🕊️🌼✝️✝️✝️
@muhammadsaeed-sp9kx
7 ай бұрын
Salam wedma ena eko lemednew meyasbetesegni elalew yemer leki letseley sel yasnetesegnia wendema tebarke tsegawen yabezalke❤
@derejelema549
Жыл бұрын
ፍቅረማርያምብለህጸልይልኝ
@lidmek2127
Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማለም ክብር ያድልልን
@ትጂየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏😇 ኧረ እኔስ በጣም ተቸግርለሁ በፀሎት ስዓት ተይው ምንያረግልሻል እያለ በውስጤ ይመላለሳል ከዛ በሃላ የእመቤታችን ስእል ይዤ ምርር ብዬ አለቅሳለሁ ለራሴ ባህሬ ዘወር ብዬ ሳስብ ምንድነኝ እኔ እላለሁ ሰው ደውሎልኝ ራሱ ያልፈልጉኩቱን እዘባርቃለሁ ከዛ ለምን አወራሁኝ ብዬደሞ በፀፀት ልሞት እኔጃ ብቻ እግዚኣብሔር ቀን አለው አንድ ቀን እቀየራለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ👏😢😢😢
@tgistEshetu-tc7pi
Жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ መፀለይም መስገድም እፈልጋለሁ እንዴት ብየ ልጀምር አበርቱኝ😢😢
@destadesta64
Жыл бұрын
ሠላም ወድማችን በርታ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ እንድታስተምረን ፈጣሪ ይጠብቅህ በፀሎት ልበረታ ስል አዚም ይፈታተነኛል በጣም እንቅልፍ ነዉ የማመጣብኝ ይህን እንደት ነዉ ማስዎገድ እምለዉ እባክህ ወንድሜ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብታስረዳኝ
@TarikuFasil
Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን አባታችን ሁልግዜየሚያሥተምሩት አሁንም ብጉርከፊቴ አልፎ ሠዉነቴ ጀርበየ ሁሉ ብጉር ብቻነዉ ያልሞከርኩት መድሀኒት የለም በዖለት እርዱኝ ሁለተሥላሤ
@getachewalmaw3677
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን ከእኔ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ይቀየራሉ በትምህርትህ እናመሰግናለን።
@yeshiweldyohanse7141
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን ፀጋውንያብዛልን፣
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህርችን እሽ እናዳምጣለን❤❤❤
@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
Жыл бұрын
እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ብዙዎችን ሰውነቴ ላይ አያቸዋለሁ በተለይ መክሳት ሰውነቴ ደቀቀ እላለሁ የሱ ስራ ነውዴ ይሄርኩስ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ትምህርቶችን እያገኘሁነው ካንተ🎉❤
@hayatdababu5822
Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@ታዲያስታዲያስ-ረ5ሠ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@habitam
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏መምህራችን ❤🙏❤🙏❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
Egzabiher yimsgen memihir kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil temihirt new masetewalun adeln amen 😢💚💛❤
@wuditu
Жыл бұрын
ወድሜ ለኔም አንድ ምክር ምከረኝ ፀሎት ስጅምር ክቅልፍ አዞሮ ሊደፈኝ ይደርሻል በጣም ከሚባለው በላይ እቅልፍ ያበዛብኛል ሁሌየም ጣት ጣት እራሴን ያመኛል ምላድርግ አንተ የምትለዉ ሁሉ እኔጋ አለ ሆድ በጣም ይብሰኛል
@hannadubai2030
10 ай бұрын
❤❤❤
@hanataddesse1503
Жыл бұрын
❤❤❤ተመስገን ለዚ ቀን ያደረሠን ወንድሜ እኔ ደካማነኝ በፀሎት አስቡኝ ፅገረ ማርያም❤❤❤
@Aiyda2023
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ አይለይክ
@አመለወርቅጥላሁን
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መጥፎ መንፈስ ያርቅልን በእግዚአብሔር ለሚያምኑ ሁሉ ይቻላል🙏🙏🙏
@shaweyeshifaru5560
Жыл бұрын
Amen kale hiwoti yasemalen
@mesi557
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን👏👏 _አሜን_ _አሜን_ _አሜን_ _ይሁን_ _ይደረግልን_ 🤲🕯️
@makedaadonya8623
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@HiwotDegefu-l6x
Жыл бұрын
tebareke!!!!!!!! wendeme tekekekele!!!!!
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
አሜን (፫) ይሁን ይደረግልን
@AH-wo4hd
Жыл бұрын
Thanks teacher. I am happy to know you. Your teaching is amazing. God bless us all. Amen. Amen Amen. 🙏 🙏 🙏
@saraaylew8586
7 ай бұрын
አሁን ላይ በጣም እንደምትለው መዝሙር ዳዊት በማደርግ ስአት በጣም ነው እምቃጠለው ሰውነቴ ይዝለፈለፋል
@misrakmisu2750
6 ай бұрын
Berchi wude eydekmelsh new
@victor-gech21
Жыл бұрын
እባካችሁ አግዙኝ በጣም አደክመለሁ እሰራለሁ ግን አላማየ የምላቸው አይሳካልኝም በተጨማሪም ዋናው ደግሞ በፀሎት ስጀምር ፈተናዎች ይበዛሉ ከዛ እተዋለሁ ፀሎት በቃ ግራ ገባኝ መንፈሳዊ ሰው የሚያበረታ ሰው በቅርብ የለኝም ጭራሽ ቤተሰቦቸ በፀብ ቅራኔ ውስጥ ሁነው ግራ ገባኝ
@helin6219
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማል በርታ ወንድማችን
27:35
ክፉ መንፈስ ተዳክሞ ለመሄድ ሲወስን እንዴት እናውቃለን?ለመሄድ እንዲወስን የሚያደርጉት ነገሮች
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 25 М.
18:53
ያለብንን መንፈስ ምን እንደሆነ እንዴት እንለያለን?.......ለይቶ ማወቅስ ጥቅሙ ምን ድነው?
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 13 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 42 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 138 МЛН
20:35
የደሴ ወልዲያና ጎንደር ፍንዳታዎች፤ የሚመረመሩት ጳጳስና የደመቀ ምሽግ፤ ''የተገደሉት'' ወታደራዊ አዛዦች፤ ከዐቢይ ጋር የተገናኙት ጀኔራልና መግለጫው|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 9 М.
32:04
ክፋ መናፍስትን ካዳከምናቸው በኋላ ሃይላቸውን የሚያጠናክሩበት መንገዶች
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 13 М.
1:08:50
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
3:41:39
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1 МЛН
15:54
ወንድ ዓይነ ጥላ እና ወንድ ዛር በሴቶች ላይ! ክፍል አሥራ አንድ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
15:33
Anchor News Update ''ማንም አማራ ነገ ሰልፍ እንዳይወጣ'' የፋኖ መሪዎች
Anchor Media
Рет қаралды 10 М.
35:29
መቁጠሪያና አጠቃቀሙ(አቀጣቀጡን) በተግባር እንዴት ጠላትን እንደምናስርበት ይመልከቱ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 481 М.
51:51
Memehir Girma Wondimu 703 ፋኑኤል ማለት እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁት ማለት ነው ድንቅ ትምህርት #subescribe_now ትውልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
47:23
ሰማያዊ ሃይል መላበሻ መንገዶች
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 14 М.
16:36
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያበሳጨው ጠያቂ፤ ደመወዛቸውን የተነጠቁ ሠራተኞች|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 117 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН