KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በጸሎትና በአምልኮት ስንበራታ በአካላችንና በሰውነታችን ላይ የሚያጋጥሙን እንግዳ ስሜቶች
22:50
አጋንንትን የሚያሳድድ ፀሎት ክፍል 1 ድንቅ እና ታላቅ ፀሎት የአጋንንት ዓይነቶች እና እነሱን ለመዋጋት የተወሰኑ ጸሎቶች
30:55
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
ክፉ መንፈስ ተዳክሞ ለመሄድ ሲወስን እንዴት እናውቃለን?ለመሄድ እንዲወስን የሚያደርጉት ነገሮች
Рет қаралды 25,400
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 65 М.
ዘ-ሚካኤል tube
Күн бұрын
Пікірлер: 176
@biniamsibhatubahre4859
Жыл бұрын
መንፈሳዊ ትምህርትህን በቀላሉ ሠው እንዲረዳው የሚደርግ ምርጥ አቀራረብ አለህ።እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀትን ይጨመርልህ።
@marsiiababu6403
Жыл бұрын
ዕውነት ነው። በዕውነት አመሰግናለው
@tsegamesfin-qf2jd
9 ай бұрын
😊😊😊@@marsiiababu6403
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
አክሊላችን ነሽ ውበታችን ትምከታችን መፅናናኛችን ስምሽን ጠርተን ከሞት ድነንናል ምልጃሽ እረድቶን ቀና ብለናል። እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታ ወንድማችን
@mihretsisay9347
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለቅስናም አብቅቶ ለብዙ ምዕመን መዳኛ ያድርግህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም
@samriatube1683
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ሞገስ ይሁናችሁ ጥዑም የላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን እህት ወንድሞቼ ስለ እግዚአብሔር ብጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢😢😢
@HappyFamily-pn8hb
9 ай бұрын
ተባረክ እዉቀቱን ጥበቡን እግዚያብሄር ያብዛልህ
@meseretmeseret4731
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን ቅዱስ መንፈስን ይላክልን
@ellenasefa3193
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@hanataddesse1503
Жыл бұрын
❤❤❤ተመስገን አንተን ያዘጋጀልን አምላክ እግዚያብሄር ልጆቹን አይተውም❤❤❤
@Mesiymaryamlij1991
Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር መድሃኒያለም ያድልልን።
@ሰላምየኪደነምህረትልጅ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ወንድማችን ቃልህዉት ቃል በርክት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛላቹ 🙏
@metsihettalla2606
Жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! እድሜ ይስጥልን ወንድሜ!!!
@genetiligabawu1709
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ትምህርት በቀላሉ እንዲረደው የምግባ ትምህርት ነው ቃለ ህይውት ያስማልን. እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመን ይባርክ በፀለታችው አሱብይ ወለተ ስሌሴ ነኝ ስላም ቀን
@ahmadmohmad9425
4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ?ቃለ ህይወትን ያሰማልን አፀደ ማርያም ብላችበፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢
@ShewaIndale
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር እንደዚህ በግልፅ ስንማማር ሠጣይናንን እናሸንፋለን መታቹም ስራው ይከሽፍበታል ኪሳራ ይደርስበታል በጣም ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው 💟💝💙💛❤💚💜
@heluhelu4220
Жыл бұрын
እምወድት ድንግል ብሪሃን ቱሁንሃ የኔ ወዴ ብዙ ተምህርለዉ🥺🙏
@mesidesign1136
Жыл бұрын
ይህ ቻናል የአለማዊ ቢሆን ስንቱ ሼርና ላይክ ያደርግ ነበር። እዚህ ያለነው እባካቹ ሼርና ላይክ እናድርግ
@emebetmelese1544
21 күн бұрын
ቸሩ መዳንያለም ፀጋውን ያብዛልህ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
" #ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 50:11)#Egzabiher yimsgen zemari melakit yasemalen memihir tsgawin tabezaleh bertaln kale hiwot yasemalen 🤲💚💛❤ mastewalun yadeln 😢
@momilove9274
Жыл бұрын
ፈፈፈ😊ኀኀኀበዘ ኀኀፈከጨፈዘበበ ዠኀኀ?ፈኀኀኀኀኀኀኀቨፈኀዐፈኀኀዐፈከጸዐ ወ
@maromarhawet7304
6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአወነት 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞አግዚአብሔር ይመሰገን
@roziawoke1301
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 😢😢😢😢😢
@genetworkineh674
Жыл бұрын
ትልቅ ትት እየሠጠኸን ነው እድሜና ጤና ይሰጥህ
@GoitomTesfagergish
10 ай бұрын
እግዝኣቢሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን,,,,አሜን አሜን አሜን
@elmakebfanuel3372
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Жыл бұрын
ያሰቸገረኝ ነገር ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@aylachakoyisha4540
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እፀያብር mezgen amesgnal
@zeritualemu8784
Жыл бұрын
በጣም የሚያበረታታ ትምህርት ነዉ። መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።
@ahmadmohmad9425
4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢😢
@samrawit-nv6pv
6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ሳልሠለች የሠማሁት ትምህርት ቤኖር ያንተ
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፫ ኛ ላይ የልከው በኔ ላይ ይታይል ። እግዚአብሔር ይስጥልን አሁን ገባኝ በርታልን ከትምህርቶችህ እየተጠቀምን ስለ ሆነ ።
@hdjd8521
Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ በሰው አገር ተንገዳገድኩ አሜን እግዛብሂር ሆይ
@hiwotdesta7859
Жыл бұрын
አሜን+3❤❤❤
@dubaidxb5040
9 ай бұрын
😢😢😢😢እኔስ ዘመዱን እደተረዳ ወይኔ ወይኔ እድሌ እያልኩ አለቅሳለሁ እየታወቀኝ በምፀልይበት ሰአት ነው ይህ የሚሆነው ምድነው ወድሜ ከዛ ስጨርስ ከልቤ የሆነ ነገር አቃጥሎኝ ፍቅል ብሉ እዳረፋ ያለ ይውጣል እፏይ እላለሁ እስኪ በፆሎታችሁ አስቡኝ😢😢
@samerawt
Жыл бұрын
እኔ ያስቸገረኝ ፆም ነው ብፆም እኳን በጣም ጠግቤ ነው ምበላው ይህ አስቸገረኝ ብትመልስልኝ
@eyerusalemtsegaye
Жыл бұрын
የምትበላውን ምግብ ውስጥ ዘይቱን እስባርከው ዋጋው እሱ ነው
@shewittesfastion3276
Жыл бұрын
Egzeabiher yegbrelina dyakon hawey egzeabiher amlak xegu yebzehalika nay agoligulet zemneka yebareklika edmen tenan yehabeka fetari 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@satatati_tube_1
Жыл бұрын
ቃሉት ያሠማልን
@marebelu
Жыл бұрын
ወንድማችን ኑርልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ 💚💛❤🙏
@shitawshitaw6797
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዲያቆን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውና እድሜውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@tiruyetru
Жыл бұрын
በርታ ወንድምች❤❤❤
@negagetnet8242
Ай бұрын
መምህር ይባርክህ ።
@HelenMulash
Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@ArsemaYemaryam
Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ChalieLiverpool
9 ай бұрын
ወንድሜ እድሜ ይሥጥህ
@GhGh-wc5by
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kidistkassa7093
Жыл бұрын
እግዚአብሔር: አምላክ: ቃለህይወቱን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን:: ፀጋውን: ያብዛልህ::
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ወደ ትምህርቱን ልሄድ
@SosenaGeremew-k1d
Жыл бұрын
አሜን
@yeshiialemayhuu7272
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@SolFekade-dh3kf
Жыл бұрын
ወድሜ ይቅርታ አርግልኝ እና ስታማትብ በደብረ ከላይ ወደታች ከግራ ደሞ ወደቀኝ በስረአት አማትብ
@girmateshome6335
Жыл бұрын
ዳቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እድመንና ጤናን ያድልክ በብዙ ባንተ ተምረናል
@yeshiialemayhuu7272
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልክ ውንድሜች❤❤❤❤
@DeginetDilase-fs6ry
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emebetatnafu....5004
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@marthashemelis3546
Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይስጥህ።
@blanchblanch5161
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@futureman202
11 ай бұрын
አሜን!
@Bodjdj
Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@haregewnetu6985
10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@AmdeAmde-e4s
Жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ!!
@kebedewoldehana-cj9jl
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን ምሕራችን
@oritadiss77
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏
@shtayefiseha9120
Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@gentsisay6670
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ሁለተ ሰንበት😢
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህረ
@ሜሮን6606
Жыл бұрын
በሰመአብ የማይሰለች አሰተምሮ😍😍😍😍
@yeshiialemayhuu7272
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤እናቴ ድግልማርያም😢😢
@asteralem2336
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@asmeretandom8154
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hewit yesemalna Diyakon hawena 🙏✝️💒✝️🙏
@KiyaBaba-q8r
Жыл бұрын
❤❤❤❤ተባረክ መምህራችን ❤❤
@hwoldearegay4424
Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@gaalozzz5391
Жыл бұрын
እግዛቤርይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@raheelraheel1543
Жыл бұрын
enamesegnalen wendmachn tebarek
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
ወለተኢየሱስ ከእነቤተሠብ አስበኝ መምህር
@FikeraddsMolaa
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዲማቺን ፀጋውን ያቡዛልክ
@TWAhido440
Жыл бұрын
Kale hewet yasemalen 🎉🎉🎉🎉
@fentayewalelgn5545
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፋፃሜህን ያሳምረው
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ጥላቴን እሰርልኝ
@tefariotube5048
Жыл бұрын
May God bless you, my dear brother.
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን ውድ ወድማችን ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤
@MelatTilahun-z1z
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@kidistgebeyehu4281
Жыл бұрын
ወንድሜችን መምህራችን ዲያቆን ፀጋውን ያብዛልህ። እጅግ አስተማሪ እና በጠላታችን ላይ የምንነቃበት መንገድን አመላካች ነው። እንደው ፈቃድህ ከሆነ በጣም በጣም ምክርህና እርዳታህ ስለሚያስፈልገኝ እንደ መድሀኒዓለም ፈቃድ የምትገኝበት አድራሻ ወይም ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል ።እኔ ያለሁት እስራኤል (ኢየሩሳሌም) ነው። መልካም ቀን
@nebiudaniel
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solomonmelak6986
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hanabekele2315
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን❤
@ruthboaz3984
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@JerryAbe-u2y
11 ай бұрын
Tebarek wandemachin,timirt hiwoten qayiroal
@elias0829
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ! ስለ ጠቋር ወይም አመቺሳ ከተደረግን በልጅነታችን አሁን እንዴት ነዉ የምናስወግደዉ? ለልጆቻችንስ እንዳይዋረስ ምን እናድርግ?
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
Жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው። ልጆቼ ለአመቺሳ ተሰጥተዋል
@misrakmisu2750
6 ай бұрын
Yeneseha abat anageru
@aylachakoyisha4540
2 ай бұрын
ke lebe amsgnalo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aylachakoyisha4540
2 ай бұрын
Ezeyaber bareke ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitGod-gl2we
6 ай бұрын
Tabarake
@HoryMaster
Жыл бұрын
በጥምእናመስግናለንወንድም።ቃለህይወት።ያስማልን።እሚን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tinsaetilahun-b8q
Жыл бұрын
ጸጋው የበዛልህ ወንድማችን ገና ትልቅ ቦታ ነው ምንጠብቅህ የትውልዱ እንደዚህ በተብራራ መልኩ የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች ሲረዳ ነው
@motivationspeak3994
Жыл бұрын
Amen
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
አቤቱ መታደልል በርከታቸው ይደርብን
@ehtemariyamhayleslase1811
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌼🌻💐💐💐💐💐
@rahelmsrahel1880
Жыл бұрын
Zemari melak yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamsalam2891
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tdsdf5335
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማልን ወንድሜ😢
@ehtemariyamhayleslase1811
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማል በቤቱ ያፅናሕ ፍጻሜሕን ያሣምርል 👏❤👏👏👏👏👏👏
@eshetugizaw-
Жыл бұрын
Tebarek wondmiea
@bezazemekael7028
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ❤
22:50
በጸሎትና በአምልኮት ስንበራታ በአካላችንና በሰውነታችን ላይ የሚያጋጥሙን እንግዳ ስሜቶች
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 30 М.
30:55
አጋንንትን የሚያሳድድ ፀሎት ክፍል 1 ድንቅ እና ታላቅ ፀሎት የአጋንንት ዓይነቶች እና እነሱን ለመዋጋት የተወሰኑ ጸሎቶች
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 105 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 46 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 146 МЛН
5:31
አሞሪም ስለ ማንችስተር ሲቲው ጨዋታ ምን አሉ?
አዲስ ቲዩብ Addis Tube
Рет қаралды 124
18:14
ክፉ መናፍስት በውጊያ በጣም ሲጎዱ የሚያሳዩት ምልክቶች!!!@nkutamirtsion @memihirtesfayeabera
ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube
Рет қаралды 9 М.
23:56
መቁጠርያ አጠቃቀምና ጥቅሙ
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 21 М.
7:29
ናይ ዕድል መተት እንታይ ማለት እዩ? ንቅሑ
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 1 М.
42:03
የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 15 М.
20:57
🔴ሰይጣን ተጋልጦ ሲለፈልፍ የሚናገራቸው ነገሮች እውነት ናቸው ወይስ ውሸት
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 11 М.
2:50:51
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
35:29
መቁጠሪያና አጠቃቀሙ(አቀጣቀጡን) በተግባር እንዴት ጠላትን እንደምናስርበት ይመልከቱ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 481 М.
2:40:09
76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
26:24
በሰባቱ የጸሎት ሰዓት ምን ምንድነው የሚጸለየው?እንዲሁም የሚጸለይበት ምክኒያት
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 30 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН