03 Minim Ayisanihm | ምንም አይሳንህም | Meskerem Getu

  Рет қаралды 505,169

Meskerem Getu

Meskerem Getu

Күн бұрын

Пікірлер: 574
@eyuel5
@eyuel5 3 ай бұрын
አንተን ተስፋ አርጌ ፀልዬ ነበረ ፀሎቴን ሰምተሃል ስለቴ ሠመረ አንተን ተማምኜ ተስዬ ነበረ ጩኸቴን ሰምተሃል ስለቴ ሠመረ ፀሎትን ትሰማለህ እንባንም ታብሳለህ ለሚጠሩህ ቅርብ ነህ ደጅህን ትከፍታለህ ኡ... አንዳንድ ጊዜ እታወካለሁ የሚነፍሰው ንፋስ ታንኳዬን ሲንጠው ኡ... መርከቤ ላይ ጌታዬ ተኝተህ ይሄ ሁሉ ሲሆን አታይም ወይ ነቅተህ ሚሆነው ሳይገባኝ ተጨንቄ ሳምጥ ታንኳዬ በውሃ ሲሞላ ስናወጥ ማዕበል ሚታዘዝህ ሚሰማህ ወጀቡ በተነሳህ ጊዜ ግን ያወኩኝ ዝም አሉ ምንም ምንም አይሳንህም የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም ምንም ምንም አያቅትህም የታመንኩህ ጌታ ትችላለህ ሁሉንም ኡ... ባለምድሃኒት ያልተገኘላት ለአስራ ሁለት አመት ደም እየፈሰሳት ኡ... ተንከራታች ንብረቷንም ሰጥታ ማንም አልተገኘም ችግሯን ሚፈታ ከህዝብ ሁሉ መሃል በእምነት ተጋፍታ ፈውሷን ተቀበለች የልብስህን ጫፍ ነክታ ለስንቱ መለኛ ላዋቂ ያቃተ ድንቅ ምካር ሃያል ቀላል ነው ለአንተ ምንም ምንም አይሳንህም የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም ምንም ምንም አያቅትህም የታመንኩህ ጌታ ትችላለህ ሁሉንም (2) አሜን!!!
@genetabera8957
@genetabera8957 3 ай бұрын
tebarek
@sabrinacampos857
@sabrinacampos857 3 ай бұрын
Thank you God bless
@edengetye4009
@edengetye4009 3 ай бұрын
🥰
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 Ай бұрын
Amen 🙌
@YemimaTesfaye
@YemimaTesfaye 3 ай бұрын
“ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።” ማቴዎስ 28፥18 መስኪን የሰጠኸን ኢየሱስ ተባረክ
@melakuminas7735
@melakuminas7735 3 ай бұрын
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” - ፊልጵስዩስ 4፥6
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 3 ай бұрын
“ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ፦ ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።” - ማቴዎስ 19፥26
@AbenezerDimerAsefa
@AbenezerDimerAsefa 3 ай бұрын
የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶቻችን በአንተ ነግተዋል ምንም ምንም አይሳንህም መስኪዬ አሁንም ያለ ፍርሀት እንድንቀርበውና እንድናምነው ስለሚያግዘን ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ ተባረኪ
@MetyMelese-te5ex
@MetyMelese-te5ex 3 ай бұрын
ይህን ጌታ ታዲያ አለም ሁሉ ማወቅ አለበት🥺❤
@LeulMusica.
@LeulMusica. 3 ай бұрын
በወኑ ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ??? ምንም የለም አይኖርምም ❤❤❤❤ አሜን።
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" (ወደ ዕብራውያን 6:10) መስኪ እንወድሻለን💞
@fasikageletu1380
@fasikageletu1380 3 ай бұрын
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” - ፊልጵስዩስ 4፥6 ጌታ የእውነት ቅርብ ነው በሕይወቴ አይቸዋለሁ 😢😢
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 3 ай бұрын
አንድ አንድ ጊዜ እታወካለው የምነፍሰው ንፍስ ታንኳዬን ስንጠው ኡ.... መርኬቤላይ ጌታዬ ተኝተህ😢😢😢
@matthewmilikit2230
@matthewmilikit2230 3 ай бұрын
ዘማሪት መስከረም! እግዚአብሔር በሰጠሻቸው መዝሙሮችሽ በእጅጉ እየተባረኩባቸውና እየታነጽኩባቸው ነው። ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ። ዘመንሽ የሞገስ ይሁን።
@AMNproductions
@AMNproductions 3 ай бұрын
ፀሎትን ትሰማለህ እንባንም ታብሳለህ ለሚጠሩህ ቅርብ ነህ ደጅህን ትከፍታለህ❤❤❤❤
@Netsanettesema999
@Netsanettesema999 28 күн бұрын
ፀሎቴን የመለስክልኝ የዘለዓለም አምላክ ስምህ ይባረክ 🙏❤ ተባረኪልኝ መስኪዬዬዬ ❤
@tsi-grace
@tsi-grace 3 ай бұрын
ደጋግሜ ሰማሁ ይህን መዝሙር ነፍሴ እንዴት እንደረሰረሰች ❤❤❤ መሰኪዬ በረከታችን ፀጋ ይብዛልሽ ለምልሚልን!
@tinahailu1614
@tinahailu1614 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እጅህን አይቼዋለሁ አሁንም አምንሀለሁ ምንም የሚሳንህ ነገር የለም 🙏💕
@JesuHena
@JesuHena Ай бұрын
አንተን ተስፋ አርጌ ፀልዬ ነበረ ፀሎቴን ሰምተሃል ስለቴ ሠመረ 🙌
@SamuelAlula-o7g
@SamuelAlula-o7g 3 ай бұрын
እንዴት አርጌ የውስጤን ልናገር ብቻ ተባረኪ መዝሙሮችሽን ማሳለፍ ከባድ ነው❤
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 3 ай бұрын
Yakenabariwm adinaki negn.....gize tewesdo yetesera mehonu yastawkal......
@surafelwubalem
@surafelwubalem 3 ай бұрын
መስማት ማቆም ያቀተኝ መዝሙር……… አሜን! አንድ ቀን ያወከኝን ዝም ያስብለዋል ምንም ምንም አይሳንህም የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም
@eticho2529
@eticho2529 3 ай бұрын
ምንም ምንም አይሳንህም 🥺🙏 ሁሉንም ታያለህ መልስም ትሰጣለህ ይህን አይቻለሁ ውዴ ሆይ🥺🥺 መስኪዬ ለምልሚ ይብዛልሽ በቃ🔥😍
@BettyMekonnen-is6pn
@BettyMekonnen-is6pn 3 ай бұрын
ፀሎቴ ተሰማ ስለቴ ሰመረ አሜን አሜን እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏❤
@zegayetadesse4684
@zegayetadesse4684 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር 17 ሰዎች ዲስላይክ አድርገውታል ፡፡ የሚለው ፀሎቴን ሰማህልኝ አንተ ምንም አይሳንህም ነው፣ ስለ ሐይማኖትም አያወራ ፈጣሪን ብቻ ነው ከፍ የሚያደርገው፡፡ መልካም ነገር ተቃዋሚ ያለው አይመስለኝም ነበረ ፡፡ መቼ ይሆን ከስሜት ጥላቻ የምንወጣው? የግብፅ እጅ አለበት ፡፡
@fitsushaaklilu9582
@fitsushaaklilu9582 2 ай бұрын
“በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ” - ዘፍጥረት 18፥14
@meshaayano4859
@meshaayano4859 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚሳነው የለም እሱ ሁሉን ይችላል ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባረክ መስዬ
@MeriMengDSSB
@MeriMengDSSB 3 ай бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው ፡ እንደርሱ ያለ ማንም የለምና ተባረክ።
@happy9177
@happy9177 3 ай бұрын
ስለቴ ሰመረ እግዚአብሔር ይመሰገን!!!
@livingforchristchurch5718
@livingforchristchurch5718 3 ай бұрын
አሜንንንን አባቴ አመሠግናለሁ በዘመኔ እንደዝህ ካአንተ ጋር ያለን ሕይወት የሚያሳምር ድንቅ በዘመነ ስላሌ እኔ አመሠግናለሁ በዘመናት ቅሬታ አንተ ያዘጋጃቸው የሰማይ ናፍቅዎች አመሠግናለሁ ዘመንሽ ይባርክ ከውስጥሽ የሚፈሰው የጌታ ድምፅ ነው
@emutiadmasu8308
@emutiadmasu8308 3 ай бұрын
“አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።” - ራእይ 21፥6
@AddisuHiwot-e1t
@AddisuHiwot-e1t 3 ай бұрын
አሜን በአይኔ አይቻለሁ የኔ ጌታ ኤልሻዳይ ነህ
@alemayehuhailu4474
@alemayehuhailu4474 3 ай бұрын
የኔ ፍቅር ዘመንሽ ይለምልም ንፁህ ወንጌላችንን በዝማሬ አቀረብሽልን 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት ❤❤
@melakuseid9515
@melakuseid9515 3 ай бұрын
መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን እጁንም ፊቱም ከ አንቺ ጋር ይሁን ክበሪልን እኖድሻለን !!!!!
@habotare-pn6db
@habotare-pn6db 2 ай бұрын
እኔን እያየች የዘመረች ያህል ነው የተሰማኝ። ጌታ ሆይ ሁሉም ትችላለህ አሳልፌ አትስጠኝ ለፈራሁት ነገር
@mesfintadewos7581
@mesfintadewos7581 3 ай бұрын
"ምንም ምንም አይሳንህም የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም ምንም ምንም አያቅትህም የታመንኩህ ጌታ ትችላለህ ሁሉንም" እግዚአብሔር ይባረክ!! እህታችን መስኪ ተባረኪ!!
@netsibutik9401
@netsibutik9401 3 ай бұрын
እየሱስ ምንም አይሳንህም አሜንን❤❤ እሰይይይይ❤❤❤
@SamuelGirmay-c2h
@SamuelGirmay-c2h 3 ай бұрын
አሜንንንን ሃሌሉያ ምንም ምንም አያቅትህም
@TsionGet-xn8ny
@TsionGet-xn8ny 3 ай бұрын
ፀሎቴን ስማኝና ስለቴን ላስገባል የኔ እየሱስ 😭
@NardosBirhanu-n4f
@NardosBirhanu-n4f 3 ай бұрын
ተባረኩልን የሚሰማን አምላክ እንዳለን በምገባ ያስረዳል ለሌሎቹም ይገለጥላቸው
@tadeledagale8593
@tadeledagale8593 3 ай бұрын
ምንም ምንም አይሰንህም ኣሜን እግዚአብሔር አምለክ በብዙ ጻጋ ይበሪክሽ መስ
@firehiwotfikirewolde4311
@firehiwotfikirewolde4311 3 ай бұрын
መስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ተባርኪ መስኪዬ
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 2 ай бұрын
አሜን ።. . . መስኪያችን ተባረኪልን
@jmcell1658
@jmcell1658 3 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ እታወካለው እሚነፍሰው ንፋስ ታንኳዬን ሲንጠው ምንም አይሳንህም የታመንኩህ ጌታ ትችላለ ሁሉንም አሜንንንንን❤❤❤❤
@BiniamHaile-ly1vc
@BiniamHaile-ly1vc 3 ай бұрын
አስደማሚ የፀጋው ጉልበት በመስኪ ለይ ወርዶ ለኛም ከደከምንበት ሊያነሳን ደረሰልን እልልልልል❤❤ አሁን የነካን መንፈስ አይወሰድብን🙌❤️
@LeulMusica.
@LeulMusica. 3 ай бұрын
ለ ሰው የማይቻል ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይቻላል ። ❤❤❤❤
@usherlvjesus
@usherlvjesus 3 ай бұрын
አሜን!! አሜን!!! ምንም የማይሳንህ እ/ር ስምህ ይባረክ🙏🙏🙏
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 3 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤ የኔ እናት ተባረኪ በኢየሱስ ክብርና ስልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገሩ ሁሉ ይክበር አሜን🙏
@msrachTadele
@msrachTadele 3 ай бұрын
እሰይይይይ አሜን የታመንኩህ ጌታ ትችላለህ ሁሉንም አሜንን ❤❤
@Aschalewbeyene-zl4hq
@Aschalewbeyene-zl4hq 3 ай бұрын
የኛ ጌታ ሁሉን ይቺላል ❤❤❤ ተባርክልኝ ማስክ ❤️❤️❤️
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 3 ай бұрын
አሜንንንንን ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!
@hanishosweet4064
@hanishosweet4064 3 ай бұрын
ተባረኪ፣ፀጋ ይብዛልሽ እህት መስኪ ቀማኞች የመነጨውን መመንተፍ ቢጥሩም ምንጩን ስለማይነጥቁሽ ተደላድለሽ በጥሪሽ በርቺ ጨለማው ይታወክ በኢየሱስ ስም!
@tsehayzewdie7328
@tsehayzewdie7328 14 күн бұрын
Amen yene wed ye abate lej kezih belayi kal binore geta yibarkesh
@againhope9751
@againhope9751 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በእውነት ምንም አይሳንህም። Glory to Yeshua!
@bereketbezabih6177
@bereketbezabih6177 3 ай бұрын
ትችላለህ ሁሉንም ጌታ ይባረክ የእርሱ ልጆች መሆናችን መታደል ነው መስኪዬ ተባረኪ
@lidiahailu7843
@lidiahailu7843 3 ай бұрын
ውዷ ያባቴ ልጅ ተባረኪሊኝ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ❤❤❤
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 ай бұрын
አሜንንን መስከዬ እንኳን እግዚአብሔር እረደልሺ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ዘማንሺ ይባረክ❤❤❤
@henokgetachew4607
@henokgetachew4607 3 ай бұрын
ሁሉን ቻይ ለሆነው ለኤልሻዳዩ አምላክ ክብር ይሁንለት❤
@AbrhamTefera-g3d
@AbrhamTefera-g3d 3 ай бұрын
እውነትነው ❤❤❤ለጌታ የሚሳነው የለም መስኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@gelilagebru334
@gelilagebru334 3 ай бұрын
❤❤❤❤Amen በእውኑ ለ እግዚአብሔር የ ሚሳነው ነገር 🙅‍♀️የለም ።
@Cheruendal
@Cheruendal 3 ай бұрын
አሜን ለኢየሱስ ምንም አይሳነውም
@AshanaAshana-sm1wq
@AshanaAshana-sm1wq 3 ай бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️ ስለኔ እንደምተረድ በግ በሽላቹ ፍት አፉን አልከፈተም
@sssss-lc4cw
@sssss-lc4cw 3 ай бұрын
መስኩዬ እንዴት የሚያንፅ መዝሙር ነው ❤😍 የኔ ቅመም
@FireH-h5c
@FireH-h5c 3 ай бұрын
ጌታ ይባረክ በድካማችን የሚራራልን የሚደግፈን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 3 ай бұрын
እህታችን መስኪ ፀጋ ይብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል 😍
@kokiberhan7843
@kokiberhan7843 3 ай бұрын
መሰኪዬ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ❤❤
@DenekeDesta-w2h
@DenekeDesta-w2h 3 ай бұрын
ምንም አይሳንህም የኔ ጌታ🙏🙏🔥🔥ተባረኪ
@tegesetkonjo4919
@tegesetkonjo4919 3 ай бұрын
ምንም ምንም አያቅትህም አሜንንንንንንን እስይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልል ዘመንሽ ይባረክ🙏❤
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 3 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል መዝሙር ተባረኪ መስከረም።
@ytentertainment63
@ytentertainment63 2 ай бұрын
መሰኪዬ ጌታ ለኛ የሰጠሸ ወርቅ ልጃችን ነሸ እንኮን ጌታ ከአለም አሰመለጠሸ
@sagnidereje2358
@sagnidereje2358 3 ай бұрын
✝️ የ አየሱስ አባት አና አምላክ ይባርክሽ 🥰
@TemesgenKassahun-i3h
@TemesgenKassahun-i3h 3 ай бұрын
በዘመንሽ በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ይክበር፡፡ ተባረክ፤
@LeulMusica.
@LeulMusica. 3 ай бұрын
አምልኮ ለ እግዚአብሔር ብቻ ❤❤❤❤❤❤አሜን።
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 3 ай бұрын
የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉን🙏❤❤❤ #መስኪ ተባረክ🙏
@fimt448
@fimt448 3 ай бұрын
ምንም የማይሳነው ጌታ ይባረክ
@alazarwolde1790
@alazarwolde1790 3 ай бұрын
ተባረክ መስኪ, እግዚአብሔር ይመስገን
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 3 ай бұрын
Geta iyesus zemenishin yibariki kibiru legeta yihun ❤❤❤❤❤❤❤
@kidisthailu5891
@kidisthailu5891 3 ай бұрын
ተባረኪ መስኪ በረከታችን❤❤❤❤❤
@TsigeTilahun-v6s
@TsigeTilahun-v6s 3 ай бұрын
ምንም ምንም አይሳንህም የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም አሜንንንንን
@EtenshEtenu
@EtenshEtenu 3 ай бұрын
❤️ ተባርኪልኝ መስኪ
@WonduYohannes
@WonduYohannes 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሴት ብሩክ ነሽ ። እግዚአብሔር ውለታን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትሑትቱዩብ
@ትሑትቱዩብ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 💞💞ታባረክ ዛማንሽ ይባረክ 💞💞
@EsayasLulu
@EsayasLulu 3 ай бұрын
ፀሎትን ትሰማለህ ፣ ለሚጠሩህ ቅርብ ደጅህን ትከፍታለህ🙏✍️🙏
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 3 ай бұрын
ፀሎቴ ተሰማ ስለቴ ሠመረ ሃሌሉያ♥♥♥♥
@marthamule9997
@marthamule9997 3 ай бұрын
መስኬ እግዛብሔ ወረንሽን ይባረክ በጣም ነው ምወድሽ ❤
@SimeleRoba
@SimeleRoba 3 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!!!
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 3 ай бұрын
አሜን ! ጌታ ሆይ ሁሉን ትችላለህ ! ተባረኪ እህቴ❤
@user-zs4ro4oq5b
@user-zs4ro4oq5b 3 ай бұрын
በእውነት ዘመንሽን ጌታ ይባረክ😍😍😍
@SelamWengel
@SelamWengel 3 ай бұрын
አሜን ተባረኪልኝ
@netsanetakalewold3967
@netsanetakalewold3967 3 ай бұрын
ክብር ለእርሱ ይሁን 🎉🎉🎉
@fevenabebe679
@fevenabebe679 3 ай бұрын
mn ayenet ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብሽ ጌታዬ አብዝቶ ይባርክሽ
@DagmawitAbebe-k5c
@DagmawitAbebe-k5c Ай бұрын
I can't stop listening, tsega ybzalsh egziabher ybarksh 🙌🙌🙌 ❤❤❤
@yididiyamekonnen1592
@yididiyamekonnen1592 3 ай бұрын
ተባረኪልን የኛ ብሩክ ❤❤
@biratutafese8416
@biratutafese8416 3 ай бұрын
Ye egzabherin tilikinet digami endinasib siladergshin geta yibarksh kehulu belay tsegawun banchi yaskemete egzabher yimesgen. Can’t stop listening 😢
@Terefetema2024
@Terefetema2024 3 ай бұрын
አሜን ተባረክ መስኪ
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 Ай бұрын
Amen🙌 May God bless you as you are blessing us
@richoalex4222
@richoalex4222 3 ай бұрын
🙏 ..meskiye tebarkeshal tebarkesh keri zemenesh yebarek yene konjo
@ቴቴላስታይItsFinished
@ቴቴላስታይItsFinished 3 ай бұрын
Amennnn amennn min yisanehal wudye❤❤❤❤
@የደሙፍሬልጅ
@የደሙፍሬልጅ 3 ай бұрын
እንወድሻልን፡ዘመንሽይባረክ❤❤❤❤❤
@tsegayemena
@tsegayemena 3 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤tebareki bebzu በዘመንሽ ሁሉ ለምልም
@tesfaworku9256
@tesfaworku9256 3 ай бұрын
Amen mnenm aysanhem yene geta ❤
@MisrakTadesse-qd9gp
@MisrakTadesse-qd9gp 3 ай бұрын
ሁሉን ይችላል የኛ አምላክ መስኪ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@hulumlemelkam
@hulumlemelkam 3 ай бұрын
Tebareki zemenish yibarek!!!!!!!
@asteradugna4277
@asteradugna4277 3 ай бұрын
አሜን መስኪ ለምልሚ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤
01 Lamesginih | ላመስግንህ| Meskerem Getu
5:17
Meskerem Getu
Рет қаралды 563 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
11 Yigeza Gulbete | ይገዛ ጉልበቴ  | Meskerem Getu
4:44
Meskerem Getu
Рет қаралды 125 М.
07 Atilewawetim| አትለዋወጥም | Meskerem Getu
5:57
Meskerem Getu
Рет қаралды 176 М.
Track 09 Menor Alichilim | መኖር አልችልም  | Aster Abebe Vol 2
8:15
Aster Abebe Official
Рет қаралды 634 М.
10 Melkam Neh | መልካም ነህ | Meskerem Getu
4:58
Meskerem Getu
Рет қаралды 173 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН