Ya Messih vol. 3 full album | Meskerem Getu |new Ethiopian Gospel album 2024

  Рет қаралды 269,149

Meskerem Getu

Meskerem Getu

Күн бұрын

Пікірлер: 329
@legesselegamo790
@legesselegamo790 3 ай бұрын
ቃላት የለኝም፣ለእርሱ የሆንሽለትን እኔም ሆኜለት የሙሽራውን ቀን አብረን እንድንጠባበቅ ይርዳኝ ። በቃ! በየጊዜው በመንፈሱ እያበሰለሽ ፍሬያማ አድርጎሻል፣ክብር ለጌታ ይሁን ። አሁንም ጸጋው በፊቱ ያቁምሽ ቸባረኪ ።
@selamwasihun-f7o
@selamwasihun-f7o 3 ай бұрын
እስክትመጣ እስከ ምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ፡፡ አሜን💗 ተባረኪልኝ መስኪየ
@vkvjk-e5k
@vkvjk-e5k 21 сағат бұрын
a͟m͟e͟e͟e͟n͟ a͟m͟e͟e͟e͟n͟ t͟u͟m͟a͟ 😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samuelkaleb8569
@samuelkaleb8569 3 ай бұрын
I might stay here forever.......God bless you more meski❤❤❤❤❤❤❤
@bereket7
@bereket7 2 ай бұрын
Same here🤩 Geta eyesus abzto yibarkish meski...tsegaw yibzalish Wud Ehite🥰🤗
@vkvjk-e5k
@vkvjk-e5k 21 сағат бұрын
እየሱስ ❤❤❤❤
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 3 ай бұрын
መስኪዬ አንቺን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ዝማሬዎችሽ ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስን ብቻ ያሣየ ከምድራዊ የቅራንቅቦ ኮተት ነፃ የሆነ ኢየሱስ ብቻ የሚያሣይ ድንቅ ዝማሬ ነው የኔ እህት ተባረኪልኝ ከዚህ በላይ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ መስኪዬ እንዴት እንደምወድሽ አትጠይቂኝ ተባረኪልኝ👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 3 ай бұрын
ደግሞ እንዲህ ስብስብ ተደርገውመዝሙሮችሽ መቀመጣቸው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ በቃ ቻናልሽ ላይ ብቻ ገብቶ በሁሉም መዝሙሮችሽ መባረክ ነው
@sssss-lc4cw
@sssss-lc4cw 3 ай бұрын
Meskuye ቃል የለኝም እናቴ❤ ይኸው አልበሙ ከወጣ ጀምሮ በብዙ ፍቅር እየሰማሁኝ ነው..እንደዚህ በቃሉ የበለፀገ መንፈስ ያለበት ዝማሬ የሰጠሽ የፀጋው ባለቤት እግዚአበሔር ይመስገን ! በጣም በተዋበ እና በሚጣፍጥ ሙዚቃ እንዲህ ተግተሽ ስለሰራሽው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@asratmena
@asratmena 2 күн бұрын
you r a blessing for us
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 3 ай бұрын
የፀጋዉ ባለቤት የረዳሽ እንዲሁም ለትዉልድ አንች ባርኮ ለበረከት ያደረገሽ ጌታ እየሱ 3ስ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ ተባረኪልኝ እንወድሻለን በፅናት ስለምታገለግይን ፀጋ ይብዛልሽ ሁሌም መዝሙሮችሽ መልካም ማአዛ ሽታ አላቸዉ ክብሩ ለእግዚአብሔር መታነፅ ለኛ ይሁንልን❤❤❤❤❤
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka Ай бұрын
እውነት ነው እኔም ለዚህ ዝማሬ ቃላት አጣሁ ተባረኪ
@Felmeta-c3e
@Felmeta-c3e 19 күн бұрын
I can't stop listening to these songs. My soul get nurtured badly. God Bless You, Meski
@tgbayet
@tgbayet 3 ай бұрын
እውነተኛውን ቃል በተረጋጋ እና ለዛ ባለው መንገድ የያዙ ዝማሬዎች! መዝሙር ጩሀት ሳይሆን መዝሙር መሆኑን የሚያሳይ ዝማሬ! ትልቅ ጸጋ ነው!
@TizitaNebiyou
@TizitaNebiyou 8 күн бұрын
መስኪዬ ብርክ በይ በጣም የሚባርክ የጌታን ፍቅር የክርስትናን ጉዞ ብቻ ምን ልበልሽ እጅግ መልካም ዝማሬን ስለዘመርሽ ልምልም በይ
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 3 ай бұрын
አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻
@eliget9409
@eliget9409 13 сағат бұрын
Amennnn tolo Naa
@TedooMatwos
@TedooMatwos 24 күн бұрын
መስክዬ ያንቺን ዝማሬ በእንባ ነው የምጨርሰው ረጋ ያሉ መዝሙርሮች ናቸው ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን ተባርከሽ ቅሪልን::
@TigistBirhan-y5w
@TigistBirhan-y5w Ай бұрын
I like your all songs God bless you meski...❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@milkiasber
@milkiasber 3 ай бұрын
Meskye remain blessed ever. It is much blessing songs. MARANATHA
@TeketelAdane
@TeketelAdane 3 ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪ!እግዚአብሔር በነገር ሁሉ በብዙ ፀጋ አንቺንና የአንቺ የሆነዉን ሁሉ ይባርከ!
@blessing468
@blessing468 Ай бұрын
This is just an amazing worship. Meskiye, you are a blessing for generation!!
@temesgenguchale2769
@temesgenguchale2769 3 ай бұрын
I can't overstate how I'm blessed with your songs, and a generous plenty of them. May God bless you more and more abundantly. Thank you so much.
@AnointedHarmonies-IDF
@AnointedHarmonies-IDF 2 ай бұрын
Every step taken with Jesus is a journey towards peace and happiness😍😍
@epheremushule4580
@epheremushule4580 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ ለዚህ ትወልድ ጌታ ያበረከተልን ትልቋ በረከታችን ነሽ 🙏🙏🙏🙏ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ተባርከንበታል ጌታ በሰጠን መዝሙርሽ
@etsegenetalemayehu7301
@etsegenetalemayehu7301 2 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ የእዉነት በመታዘዝሽ ለኛ በረከት ሆንሽ አሁንም ያብዛልሽ እወድሻለዉ
@amenHailu-wn3sk
@amenHailu-wn3sk 3 ай бұрын
Especially,I really cant stop listening to track 7 & 8 what 💯
@BonaAbera-ur3tm
@BonaAbera-ur3tm Ай бұрын
geta tsegawun yabzalish ye abate lej 🙏🥰🥰
@phielmonshimels3607
@phielmonshimels3607 3 ай бұрын
Wow best album of the year ❤❤
@yemaletelawhiwote9510
@yemaletelawhiwote9510 2 ай бұрын
መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እጅግ ድንቅ አልበም ሰተሸናል፡፡
@TigistBirhan-y5w
@TigistBirhan-y5w Ай бұрын
I like your all songs God bless you...❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 ай бұрын
How sweet this "Hale Beru" garagegna song! Wow! I understood the worship words: great, unique, Lord... I wish I know the whole meaning. Meskerem is a real blessing of God! Love ❤️ you!
@hanihay2930
@hanihay2930 2 ай бұрын
Lelitun ande beterara ande besheleko mengedeh des yelale Geta setemera yemilewn sezemer new yenekahut Meskiye Tebareki
@tadessemare9384
@tadessemare9384 3 ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ የኛ በረከት ❤ ያ መሲህ !!!!!!!
@WubalemElias
@WubalemElias 27 күн бұрын
ተባርከሻል መስኪይ ስላንቺ ጌታ ይባረክ መዝሙሮችሽ ሁሉ ጌታን ያሳያሉ
@MelakuG
@MelakuG Ай бұрын
May God bless you abundantly it’s Nice songs all❤❤🙏
@petermunyua3270
@petermunyua3270 25 күн бұрын
🎉🎉omg what a voice! What a song! I'm just nodding my head to smooth gospel song though not understanding it. Much love from 🇰🇪 Kenya
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik 3 ай бұрын
Ameen tabaraki yene geta 🙏🙏🙏 Igizabiher yibarakishe yen iheti zamanshi basu bite yilaqi
@BerhanuBasha
@BerhanuBasha 3 ай бұрын
መስኪ እግዝአብሔር ያብዛልሽ በጣም ነው የሚወድሽ የኔ እህት ባንቺ ያለው ጸጋ ለብዙዎች ተረፏልና፡፡ ለምልም አያሳጣሽ በርቺ!!! መዝሙር የሚሰርቅ ደፋር ያለበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ሳይቀድሙሽ ስላወጣሽልን ደስ በሎኛ የመዝሙርሽን ለዛ ሊያጠፉብሽ ነበርና!! ተባረክልኝ!!!
@paul-lighter
@paul-lighter Ай бұрын
may grace be multiplied on you meski
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
አሜን::🙏🙌 ☆ሁሉም መዝሙሮችሸ እግዚአብሔርን የምያስናፍቁና የምባርኩ ናቸው:: #እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ:: #ፀጋውንም ያብዛልሽ:: #ዘማሪት መስኪ. #ተባረኪ:: 🎵🎼🎤💕👍
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 3 ай бұрын
❤❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elshadayleulseged2078
@elshadayleulseged2078 2 ай бұрын
tsegaw bsobshal...tebareki! kbrun YEZEMERSHLLET ywsedew!
@AshenafiAbebeWada-p6x
@AshenafiAbebeWada-p6x 7 күн бұрын
ተባረኪ በብዙ እንደ አንቺ ይብዙልኝ❤🙏
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 3 ай бұрын
ምንም አይሳንህም የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም!!! ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemishaw6802
@yemishaw6802 2 ай бұрын
God bless you sister Meskerem
@LENDADILA_hazael97
@LENDADILA_hazael97 3 ай бұрын
Meskiye እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በቤቱ ያክርምሽ ❤ እግዚአብሔር በሁሉ ይክበር
@fireart54
@fireart54 2 ай бұрын
King of the universe bless you abundantly
@GenBelete
@GenBelete 3 ай бұрын
Meski ብርክ በይልን በ መዝሙሮችሽ ሁሌም ተባርክያለው🙏 አሁንም ብዙ መዝሙሮችን ካንቺ እንጠብቃለን 🙏🥰🥰🥰
@AdaneElias-z2y
@AdaneElias-z2y Ай бұрын
Singer meski God bless you with all things ❤
@bogalehaile-jd6eb
@bogalehaile-jd6eb 3 ай бұрын
መስኪያችን አንቺ የተባረከሽ ብዙ ጸጋ የበዛልሽ እህታችን ነሽ! ገና ጌታ ባንቺ በኩል በብዙ ትውልድን ይባርካል እና እህትዮ ጠንከር ያለ መልክት ያላቸው እና መሰረታዊ የክርስትና ትምህርቶችን ወይም ዶክትሪኖቻችንን መሰረት ያደረጉ መዝሙሮችን እንድምሰሪልን ሙሉ እምነት አለኝ!!! እጸልይልሻለው!!! አሁንም ጌታ ብዙ ጸጋ ይጨምርልሽ!!
@eskuassefa2889
@eskuassefa2889 2 ай бұрын
What a song! can’t stop listening
@TsedekeKalore-x5v
@TsedekeKalore-x5v Ай бұрын
❤❤Ameeeeen mesky betam tebarkeyalehu zemensh yebarek anchen yesetegn geta yebark.🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@getachewkaba8583
@getachewkaba8583 3 ай бұрын
ተባረኪ እግዚአብኤር አብዝቶ አበዝቶ ይባርክሽ አሁን ካለሽ በላይ ፀጋውን ይጨምርልሽ
@JoinBest
@JoinBest 3 ай бұрын
Maski my God bless you more and more
@MehertTesfaye
@MehertTesfaye Ай бұрын
Mesekiye Geta zemeneshen yebareke bereketachen neshe huleme leEgzisbehare kebere zemeryi tebareki !!!!!!!!
@Digafe-f7t
@Digafe-f7t 3 ай бұрын
Amen God bless you maske blessed ❤
@misrakdeguma7053
@misrakdeguma7053 Ай бұрын
May the Lord Jesus christ bless you !!!!
@bereketbezabih6177
@bereketbezabih6177 2 ай бұрын
እየሱሴ ቅርልኝ ሁሉም ይቅርብን ጌታ ብቻ ይኑርልን ድንቅ ዝማሬ ሰማይን ያስናፈቀን መስኪ ውድ እህቴ ብርክ በይልኝ
@SamuelTub
@SamuelTub 2 ай бұрын
ዘማሪት መስኪ የምንወድሽ ተባረኪልኝ ያህዌ ኤሎሂም ያብረሐም አልምላክ ዛሬም አልደከምክም
@henokabebe1352
@henokabebe1352 2 ай бұрын
Meski mezmurochsh yetebarekuna yemibarku nachew , tebarekiln ❤❤❤🙏
@davecs8404
@davecs8404 20 күн бұрын
stay blessed for ever!!!!!!
@yonas.mengistu
@yonas.mengistu 3 ай бұрын
We are blessed by this amazing song!! God bless you!!
@mathiwoskifle2196
@mathiwoskifle2196 3 ай бұрын
Blessed you are dear Mesk!..Much grace unto you!
@MekdesAlem-u5q
@MekdesAlem-u5q Ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ነወ የምሰማው መዝሙሮችሽን ተባረኪ ለትውልድ እግዚአብሔር የሰጠሽ ነሽ (እጅ ባበጃቸው እጅ ላይ ወደቀ )🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የፀጋውን ባለቤት እናመሰግናለን
@SamuelTesfaye-samtes
@SamuelTesfaye-samtes Ай бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልሽ።
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ ❤❤❤ተባረኪልኝ መስኪየ
@babeegure6775
@babeegure6775 3 ай бұрын
abo ,,....thank you....yene wud meskerem getu!!!!!!! geta chemiro chemiro yibarkish
@birhanueshetu9956
@birhanueshetu9956 3 ай бұрын
May the abundance of God's grace and mercy be up on you.
@tarekegndesalegn7180
@tarekegndesalegn7180 3 ай бұрын
የጌታ ጻ ጋ ባእጥፍ ይጭምርብሺ ታባረክ ማስክዬ የጌታ ልጅ 💕💞💞💞🎉🎉😘😘😘
@MintesinotBelay-v8q
@MintesinotBelay-v8q 3 ай бұрын
Geta iyesusi yebezawuni tsegawuni ahunim yabzalishi yene yetewodedishi ihite ❤
@AkliluAlaro
@AkliluAlaro 3 ай бұрын
God bless you for ever!!!
@Rahelseyoum-e9k
@Rahelseyoum-e9k 28 күн бұрын
Tebareki..betsegash tetekmenal. Kezih belay Egziabeher yetekembish.
@medenzoblessed3355
@medenzoblessed3355 3 ай бұрын
you are a blessing my dear sister .lots of love from your brother in christ , let our Jesus shines , let the kingdom be dominion against any principalities , the devils kingdom, let of our Almighty God be only glorified ,,,,,
@hailabtekle9743
@hailabtekle9743 3 ай бұрын
You are blessed meskie egziabhier abzto ybarksh
@TsionBalcha
@TsionBalcha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🥰🥰🥰🥰❤️ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ!!!
@hiwotabate7554
@hiwotabate7554 28 күн бұрын
Amen amen amen Ilililililillllllll tebareki
@ethioyoutube6098
@ethioyoutube6098 3 ай бұрын
Meskiye 😍Grace be with you!
@tageseDender
@tageseDender 2 ай бұрын
መስኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልሽ በዝማሬሽ ተባርኳለሑ
@MelaAlex-s4s
@MelaAlex-s4s 2 ай бұрын
Geta zemenshin betshin hiwetshin yebark yechemerlshi tebarkii
@fatimamasarst303
@fatimamasarst303 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤
@MariHadgo
@MariHadgo 15 күн бұрын
❤bless meski
@birtukanadmassu
@birtukanadmassu 3 ай бұрын
ewuy tebareki yene enat meskiyee bitintin blobgn lemesmat techegre neber hulum be 1 lay sihon endet dess ylal ,😍🥰😍
@GeteDriba
@GeteDriba Ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@Asefa_Dereje
@Asefa_Dereje 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ በአዲሱ Album መዝሙሮች ተባረከናል ጌታ አሁንም ይክበር
@footballindepth7696
@footballindepth7696 3 ай бұрын
Stay blessed dear meski...just keep on with his grace
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 3 ай бұрын
አሜን አሜን ተባራክ አትቺን ማካራም 🎉🎉❤❤❤❤🥰🥰👏👏
@fraolachalu3224
@fraolachalu3224 3 ай бұрын
Very mature music the lyric spesks to me a lot, God bless you
@bayushdesalegn9077
@bayushdesalegn9077 Ай бұрын
God bless you meskiye
@saraberhanu1866
@saraberhanu1866 Ай бұрын
❤❤zemenesh yebark meskiye
@TucksMangane
@TucksMangane Ай бұрын
አሜን ❤
@wubshetali5121
@wubshetali5121 3 ай бұрын
May the source of all wisdom bless you with his wisdom and all blessings. Thank you for demonstrating humility and being a role model when faced with the crime of stealing and posting your intellectual work on KZbin. Kudos to you for your great work as always.
@bereketberekettesfaye5382
@bereketberekettesfaye5382 2 ай бұрын
አከብርሀለሁ ጌታዬ ያለም ሁሉፈጣሪ
@TigistBirhan-y5w
@TigistBirhan-y5w Ай бұрын
I like your all songs God bless you meski...❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@edenzewgeofficial5702
@edenzewgeofficial5702 3 ай бұрын
ዜማውም የግጥሞቹ መነሻ ሀሳብ እና ግጥሙ በአጠቃላይ መንፈስ ያለበት ውበት ያለውና በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ አልበም ሆኖ አግኝቼዋለሁ እንደባረክሽን አሁንም በአዳዲስ ዝማሬ ይሙላሽ❤❤❤❤❤❤🎉
@ZelekeTesfaye-d6r
@ZelekeTesfaye-d6r 3 ай бұрын
Wow God bless you❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
መስክዬ የኔ ቆንጆ 😘😘😘ለማውረድ ፈለጌ ነበር እንብ አለኝ 🙏🙏
@HaileleulMengistu
@HaileleulMengistu 2 ай бұрын
Amen❤❤❤
@ZerihunAyele-zl8lt
@ZerihunAyele-zl8lt 2 ай бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ መስኪ ❤❤❤
@michaelgirma3966
@michaelgirma3966 3 ай бұрын
Geta eyesus yibarkish Meskiye
@WondimuBaqala
@WondimuBaqala Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🙋🙋🙋🙋
@DinkeneshMokke
@DinkeneshMokke 4 күн бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖💞💞💞💞💞
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 573 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 233 М.
03 Minim Ayisanihm | ምንም አይሳንህም |  Meskerem Getu
5:41
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
DANIEL AMDEMICHAEL VOL.  8  FULL ALBUM (Official Lyrics Video)
1:30:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 246 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 382 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН