07 Atilewawetim| አትለዋወጥም | Meskerem Getu

  Рет қаралды 176,301

Meskerem Getu

Meskerem Getu

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@YemimaTesfaye
@YemimaTesfaye 3 ай бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” ዕብራውያን 13፥8 ስለ ፀጋው እርሱ ክብሩን ይውሰድ
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 3 ай бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8 ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
@lidiyawolde647
@lidiyawolde647 3 ай бұрын
አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመታቶችህ ከቶ አያልቁም መዝ102:6 ❤🦋
@mulualemwossen1058
@mulualemwossen1058 3 ай бұрын
What a blessing!! What a song!! It preaches the word of the kingdom with a deeper tone. Meski, this is amazing performance with such adorable talent. I like the way you touch the keys and its curves. Keep it up!! All music composers, and vocalists, kudos!!!
@deviman6446
@deviman6446 3 ай бұрын
esti meskin yemitoduat bicha like argu 👍👍👍👍👍
@tarikuasfaw6405
@tarikuasfaw6405 3 ай бұрын
Meskin yemitelat seytan bicha new
@lidiyawolde647
@lidiyawolde647 3 ай бұрын
አኔ እግዚያብሔር አልለወጥም እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ የጠፋቹ አይደላቹም ሚልኪያ 3:6 ...❤
@SolomonAsefaw-mc7pi
@SolomonAsefaw-mc7pi 3 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር አልለዋወጥም
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክሸ ፀጋ ይጨመርልሽ እናመሠግናለን
@DawitAwoke-lz2cz
@DawitAwoke-lz2cz 3 ай бұрын
ኸረ በራረከን እኮ ጌታ ❤❤❤
@netsuharage8279
@netsuharage8279 3 ай бұрын
wey Meskiye tebareki ዉዷ እህታችን ጌታ ብርክ ያርግሽ❤❤❤❤❤
@danielsemu7304
@danielsemu7304 3 ай бұрын
የማይለወጥ፤ የማይቀየር ከዘላለም እስከ ዘላለም ያው የሆነ እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤
@myflavor228
@myflavor228 3 ай бұрын
የነበርህ ያለ አንተ ብቻ ዙፋንህ የጸና አንተ ብቻ... ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። መስኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ!
@realistic5356
@realistic5356 3 ай бұрын
Peaceful melody 💙❤.....only in Peace i can truly worship my lord... mess you are a masterpiece... soli Dea gloria 👏🙌🙏
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" (ወደ ዕብራውያን 6:10) መስኪ እንወድሻለን💞
@MekidesDesta-dz7zr
@MekidesDesta-dz7zr 3 ай бұрын
Woww አምላካችን ትናንትም ዛሬም እስኬ ለዘላለምም ያው ነው ተባረክ መስክ ❤❤❤❤❤
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አንተ ያው አንተ ነህ አትለውጥም አተ ቀይርም አንተ ያው ነክ ግዜ ሰው ሁሉም ይለወጣል አንተ ግን ያው ነህ ማን እንደ አንተ አባ እወድሃለሁ 🤲😭
@LemmiFolleBedasso
@LemmiFolleBedasso 3 ай бұрын
መዝሙር 102 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ አቤቱ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው። ²⁶ እነርሱ ይጠፋሉ፥ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፥ ይለወጡማል፤ ²⁷ አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።
@JoTvs
@JoTvs 3 ай бұрын
ጌታን የምትቀበሎ ጥሪ ሲደረግ እጄን አንስቼ ጌታን የተቀበልኩበት ቀን ያኔ ነው እድለኛ የሆንኩት እንኳን የጌታ ሆንን ተባረኪ
@mh6773
@mh6773 3 ай бұрын
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 3 ай бұрын
አንተ ብቻ ለዘላለም ሳትለዋወጥ ትኖራለህ❤❤
@LeulMusica.
@LeulMusica. 3 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ መገኘቱ ይታወቀኛልኮ። ❤❤❤ተባረኪ መስኪዬ አገላለጽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ComingJesuseTube
@ComingJesuseTube 3 ай бұрын
መርናታ ዘማነችን በጌታ ቤት ይላቅ ።
@temume
@temume 3 ай бұрын
Thanks Meski! May God bless you and your family 😍🙏.
@melakuseid9515
@melakuseid9515 3 ай бұрын
መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን እጁንም ፊቱም ከ አንቺ ጋር ይሁን ክበሪልን እኖድሻለን !!!!!
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 3 ай бұрын
እኔ እኔ ነኝ ያልክ አንተ ብቻ ❤ተባርኬበታለሁ ❤እሱ ብቻ ያው አምላክ የማይለዋወጥ ስንቱ ተቀየረ❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@mesimamo8154
@mesimamo8154 3 ай бұрын
አንተ ትላንትና ዛሬም አንተ ያው ነህ ❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@DevidDolamo
@DevidDolamo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመን ሽን ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክ ውስጥሽ ላይ ያለው ጸጋ እግዚአብሄርን እጅግ አመሰግናለሁ ዘላለም ተባረካሽ ቅር😭😭🎸🎸🍇🍇🍇❤️❤️❤️💔💔💔
@revelationgaming8577
@revelationgaming8577 3 ай бұрын
የማትለዋወጥ ዘመን የማይሽርህ አንተ ብቻ
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 3 ай бұрын
እህታችን መስኪ ፀጋ ይብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል 😍
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 3 ай бұрын
የነበረ ያለ እርሱ ብቻ ኢየሱስ የማይለዋወጥ መስኪዬ ጨማምሮ ይባርክሽ የጌታ ነገር አይጠገብም ደጋግሞ ይባርክሽ
@TsehayeDemeke-l5y
@TsehayeDemeke-l5y 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትብርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@DenekeDesta-w2h
@DenekeDesta-w2h 3 ай бұрын
ብዙ ሚለዋወጡ ነገሮችን አይተናል አንተ እግዚአብሔር ያው አንተ ነህ 🙏ተባረኪ 🙏
@alemayehukebede-r1o
@alemayehukebede-r1o 3 ай бұрын
God said to Moses, “I AM WHO I AM" Exodus 3:14.Amen!
@ChernetShefaraw
@ChernetShefaraw 3 ай бұрын
god bless you yetwededsh burukan tabarki des yemil zemare nw😍
@bruktessema766
@bruktessema766 3 ай бұрын
"አሳልፈው" ከማይባሉ መዝሙሮች ነው!! ተባረኪ
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 3 ай бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” ስለ ፀጋው እርሱ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤ተባረኪ መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤
@FrihewotYemana
@FrihewotYemana 3 ай бұрын
So blessed ❤❤❤❤❤
@Hiwot-wz3bo
@Hiwot-wz3bo 3 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@meseret5776
@meseret5776 3 ай бұрын
ዘላለማዊ የኛ አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌
@_.Titi_
@_.Titi_ 3 ай бұрын
ብሩክ ነሽ መስኪዬ❤
@selamumesfin7108
@selamumesfin7108 3 ай бұрын
አምላካችን ትናንትም ዛሬም እስኬ ለዘላለምም ያው ነው ተባረክ መስክ
@tarikuasfaw6405
@tarikuasfaw6405 3 ай бұрын
Meski Zemenish yibarek, you are blessing of this generation
@sagnidereje2358
@sagnidereje2358 3 ай бұрын
✝️ የ አየሱስ አባት አና አምላክ ይባርክሽ 🥰
@BuraBura-v7t
@BuraBura-v7t 3 ай бұрын
አንተ የዘመነት አምለክ ነህ አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉
@godlovesme9327
@godlovesme9327 3 ай бұрын
የማትለዋወጥ አንተ ብቻ የጌቶች ጌታ ነገስታት ንጉስ እርጅና ማያዉቅህ
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 3 ай бұрын
ኦ/ዘፀዓት 3:14
@peelthebannana3672
@peelthebannana3672 3 ай бұрын
Meski addis album hallelujah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 how lucky we are
@tigistbedasa6211
@tigistbedasa6211 3 ай бұрын
I hear the gospel song powerful God bless you❤️🎉
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኪ
@TeketalNigussie
@TeketalNigussie 3 ай бұрын
Meski be anchi layi sila fesesa mezmur tsega geta yikiber anichim ke qadimo yiliq berchi!
@emnetyegeta6968
@emnetyegeta6968 3 ай бұрын
መሰኪዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mastigebeyhu3393
@mastigebeyhu3393 3 ай бұрын
✝️የማይለወጥ አማላክ 🥰
@Deginet12
@Deginet12 3 ай бұрын
Amazing 🤎🥰 Bless you meskiye🥹🥰
@JhonPeter-s8m
@JhonPeter-s8m 3 ай бұрын
Meskiye we thank you & bless you abundantly! We need more & more Guragna song dear Meski.
@senayitzeray
@senayitzeray 3 ай бұрын
What a wonderful song's God bless you abundantly meskiye ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Dejenenegasa-p5m
@Dejenenegasa-p5m 3 ай бұрын
God bless you abundant Meski❤🎉
@YohannisSaworo
@YohannisSaworo 3 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@mosesmohammed8216
@mosesmohammed8216 3 ай бұрын
may God Bless you Meski! you are our blessing!!
@BerhanEndris
@BerhanEndris 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hasetkidane7862
@hasetkidane7862 3 ай бұрын
Meskiye mene aynete tsega nw yalesh tebareki❤❤
@NatshoAstu-q9c
@NatshoAstu-q9c 3 ай бұрын
በዉስጠሽ ስላስቀመጠዉ መዝገብ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰገናለሁ
@samboss2091
@samboss2091 3 ай бұрын
My personal favorite from the album
@abrhamtrabo8461
@abrhamtrabo8461 3 ай бұрын
ዘላለም የምትኖር አንተ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LiyuGashu
@LiyuGashu 3 ай бұрын
Meskiye our blessing.
@engediy
@engediy 3 ай бұрын
ክበር አንተ ብቻ ለዘለለም❤
@yididiyamekonnen1592
@yididiyamekonnen1592 3 ай бұрын
አሜን❤
@haymanotalemu-oc6bg
@haymanotalemu-oc6bg 3 ай бұрын
ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ውይይይይይይይይይ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@gashawgaredew5618
@gashawgaredew5618 3 ай бұрын
አሜን ክበር።
@d.hdreams3915
@d.hdreams3915 3 ай бұрын
የ አየሱስ አባት አና አምላክ ይባርክሽ
@AtrsawAlem-ew1qc
@AtrsawAlem-ew1qc 3 ай бұрын
what a blessed woman of God.!
@jerryfikre
@jerryfikre 3 ай бұрын
Amen Yene ቅን ehet tsega yibzalesh❤
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ከፍ በይ
@saronsolomon8887
@saronsolomon8887 3 ай бұрын
What a song wooooooow ,what a message from almighty ,More blessing dear meski.
@mesimamo8154
@mesimamo8154 3 ай бұрын
አሜንንን አሜን አሜን ተባረኪ መስኪ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@minteepter8488
@minteepter8488 3 ай бұрын
ቶሎ አራተኛ አልበምሽንም ልቀቂልን የኔ እናት ❤
@Jojooome4485
@Jojooome4485 3 ай бұрын
ያው ነው !! አይለወጥም። አሜን።
@ararsogudeta
@ararsogudeta 3 ай бұрын
THANK YOU HOLY SPIRIT
@MelakuYibgeta-cj4zf
@MelakuYibgeta-cj4zf 3 ай бұрын
ሌላ በረከት
@eliaswolida5791
@eliaswolida5791 3 ай бұрын
Amen Amen
@geremukefete-z3c
@geremukefete-z3c 3 ай бұрын
Amen Amen .mesk teberek
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 3 ай бұрын
በመቅደስ ተወደስ ልዩ
@belenmeba3144
@belenmeba3144 3 ай бұрын
እየሱስዬ ፡ ❤❤❤❤
@mekdesgirma1542
@mekdesgirma1542 3 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@alemayehuabebe1465
@alemayehuabebe1465 3 ай бұрын
አሜ ጌታ ይባክሽ
@EThiopiaChristianTubeOfficial
@EThiopiaChristianTubeOfficial 3 ай бұрын
#Zemarina srat yalew hiwet !! Tebareki Meski Bereketachn Nesh
@mesiengida1904
@mesiengida1904 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ ብቻ!!!! ክበር……….
@lokelove6647
@lokelove6647 3 ай бұрын
እየሱስ ይባርክሽ🎉 ።
@selamutaye
@selamutaye 3 ай бұрын
Meskiye tebarekilign enodshalen
@tsionAbreham
@tsionAbreham 3 ай бұрын
Bereketachin neshi meskiy tebarki❤
@selamselam366
@selamselam366 3 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@NuroaddisHodmogne
@NuroaddisHodmogne 3 ай бұрын
Ante Yematlewot Zelalemawi Hiyaw Amlak Woyyyyyyy geta yibarkish
@Hiwot-wz3bo
@Hiwot-wz3bo 3 ай бұрын
ተባረክ አሜን 🎉🎉❤❤❤❤
@temesgenberhanu1439
@temesgenberhanu1439 3 ай бұрын
This Song is my favourite! Meski❤❤❤❤❤❤❤
@ShewaneseshMekonen
@ShewaneseshMekonen 3 ай бұрын
ሁሌ ያው...... ክበርልን 🙏🏻
@singerjerrytadesse5553
@singerjerrytadesse5553 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ ❤❤
@dinkineshdesalegn4627
@dinkineshdesalegn4627 3 ай бұрын
አሜን ❤️❤️
@trueman7959
@trueman7959 3 ай бұрын
መስኪ ተባረኪ
@EliasAyele-official
@EliasAyele-official 3 ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው
@gelilabiresaw7308
@gelilabiresaw7308 3 ай бұрын
Remain blessed ❤🙏🏽
@azebabera8096
@azebabera8096 3 ай бұрын
Anteeee yene geta nk zelalem ❤
@hiwotdema2614
@hiwotdema2614 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤tebareki meskishayee
@RahelYalemshet
@RahelYalemshet 3 ай бұрын
Amen tebareki meski❤
03 Minim Ayisanihm | ምንም አይሳንህም |  Meskerem Getu
5:41
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
01 Lamesginih | ላመስግንህ| Meskerem Getu
5:17
Meskerem Getu
Рет қаралды 563 М.
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1 МЛН
10 Melkam Neh | መልካም ነህ | Meskerem Getu
4:58
Meskerem Getu
Рет қаралды 173 М.
04 Ya Mesih | ያ መሲህ | Meskerem Getu
5:47
Meskerem Getu
Рет қаралды 187 М.
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
02 Yahweh | ያህዌ | Meskerem Getu
5:33
Meskerem Getu
Рет қаралды 186 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
12 Enamnalen | እናምናለን | Meskerem Getu
5:32
Meskerem Getu
Рет қаралды 76 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН