1 አንድ ቀን ከጀሚላ ጋ Vlog

  Рет қаралды 45,763

Reisa ረኢሳ Tube

Reisa ረኢሳ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 384
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
t.me/ReisaMarket8247 የቴሌ ግራም ሊካችን ውድ ቤተሰቦቻችን ቦታ ቤት ኬሚሴ ውስጥ እንዲሁም ቤተሰቤቻችሁን ሰርፕራይዝ እዳረግላችሁ ለምትፈልጉ 0913728247
@wellotube9603
@wellotube9603 2 жыл бұрын
እስኪ ለመግዛት አላህ ሰበብ ባረግልኝ የንጨት ቤት ፈልጊልኝ መሀበሩ
@ojoot8y143
@ojoot8y143 2 жыл бұрын
ማሻአላደስስትሉ
@የባቦዋአባቶንመሳይ
@የባቦዋአባቶንመሳይ 2 жыл бұрын
የዋትሳብ ቁጥርሺን አስቀምጪልኝ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
@@የባቦዋአባቶንመሳይ ይሄው እኮ ነው የትሳፕ ቁጥሬ ውዴ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
አጥር ይፈርሳል በስብንቶ ከላይ ዝናብ እንዳይገበብት ነስሩት
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ 2 жыл бұрын
መገን እኔ አሁን እኔ ነኝ አገር ገብቸ ትዳር ይዠ እጀራ እንደዚህ ጋግሬ ጎጆ የምይዘው የመዳም ቅመሞች በሉ መርቁኝ ሁሉ ነገር ሳውዲ እደለመዲኩት በሀገሬም ያማረ ትዳር እዲሰጠኘ ሁሉነገር በከሀርበ አለቀ
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደደምሪኝ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ባሉ ይገኛ ከዚያ ከዳማ የሚቀጥር ይሁን ሀሀሀ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
የተሟላውን ይወፍቅሽ
@አአላህ
@አአላህ 2 жыл бұрын
ምነው ሴት አይደለሁም አልሽሳ፡አይዞሽ፡፡አላህየተደላደውን፡፡ትዳርይወፍቅሽ
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 жыл бұрын
እህቴ ምጣዱን ዙሪያውን ምረጉት እሳቱ እዳይለበልብሽ እናም እጬት አይጨርስም በ2 ቦታ ክፍት ተውለትና አዱ አመድ ማውጫ አዱ እንጨት መቆስቆሻ ምክሬነው አድግዜ ተጋለች ምጣዷ ቡዙ እንጀራ ትጋግራለች ወላሂ እጨትኳን አይፈጅም አችንም አይለበልብሽም
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዷየ
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ እንደዛ ነበር የምጠቀመው ፍለፊት ለእንጨት ከኋል ደግሞ ለጭስ ምውጫ እና አየር እንዲገባ ነው እፍን ካለ ተስተካክሎ አይሰማም ጭሱም ወደፊታችን እየመጣ ያስቸግራል ሲመረግ ግን እሳት ብዙ አይገርፈንም አንደ ከሰማም በትንሽ ማገዶ ብዙ ይጋገራል
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe Жыл бұрын
ልክነሽ ጥሩ ምክርነው እኔም ድሮ አገር እያለሁ አሁናች እዳልሽው ነበር የምንጠቀመው በጣም ቆጆ ዘደነው እደዚህማ መቸ ይቻላል እሳቱ😢
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 2 жыл бұрын
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ከደጃ ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@ፈትያቲዩብ
@ፈትያቲዩብ Жыл бұрын
አሚን የረቢ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Amene yene konjo
@zinetawol3777
@zinetawol3777 Жыл бұрын
አሚን❤❤❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ Жыл бұрын
ማሻአላህ በእንጨትመጋገርአይተንአናውቅም አላችሉኮሜንቶች የመዳምን እሩዝማንፈር፣ለመድደን ጉዳችን🤣🤣እኔ በ15አመቴ ደሤሰውቤትእሰራነበር በኩበትና በእንጨትነበርየምጋግረው 😭😭ስንቱ ያልፋል ለዛውም በጣም ብዙ እንጀራ የሤትስራ 1ት አትጠፋኝም አልሃምዱሊላህ ጤናይስጠንጅ አብሽሩ ቅመሞችየ
@zebibajemal115
@zebibajemal115 2 жыл бұрын
እኔ እንደዚ በእንጨትምጣድ እንጀራ ብጋግር በአንድ ቀን ነበር ክሰል የምመስለው ግን ምድጃውን በሲሚንቶ የሚሰራውን ብታደርጉት አሪፍ ነበር አንደኛ ማገዶ ይቆጥባል ሁለተኛ እሳቱ እንደዚህ አንችን አይለበልብሽም
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
የናቴ እንጀዛ ያለ ነው
@tttttyy-u2d
@tttttyy-u2d 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ባለሙያ አይዞሽ በርች ጠቆርሽ የሚሉት ያገራቸውን ኑሮ የረሱ ናቸው አትስሚያቸው በርችልኝ የኔ ደርባባ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 2 жыл бұрын
ሳህ 🇪🇹🥰
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደደምሪኝ
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@fdddvvcf7297 ውደደምሪኝ
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
አወ የኢትዮ ስራ ውጭለውጭ መሆኑን እረስተውታል
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@Ztube2390 ውደዋደምሪኝ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 жыл бұрын
ያሁኑን አያድርገውና በፊት በጣም የቤት ሰራ መስራት እወድ ነበር በጣም ነበር ደስ የሚለኝ አሁን ግን ስለረሳሁት ጨቆኛል ሀገሬም ልገባ አስቤአለሁ ኢሻአሏህ ከአሏህጋ ሁሉም ቀላል ነው
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ Жыл бұрын
አዎ ብሉ ማሻ አላህ ብያለሁ አቦ ይመቻችሁ ቀናችሁ ያመረ የተዋበ ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ምን ደስ ይለኛል ሰፊበረዳ
@zharazhara5425
@zharazhara5425 2 жыл бұрын
አላሆይ እኛንም እ ነጮች አሥመቸን በአዱኒያም በአሆራም ያረብ ሀገራችን እደጊ
@lulutube311
@lulutube311 2 жыл бұрын
በርች ተሠው ቤት ይሻላል እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Enen550
@Enen550 2 жыл бұрын
ምንም ይሁን ሀገሬ ላይ ምንም ሰርቸ እኖራለሁ ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ ኮሜተሮች ግን ምነው በኤሌትሪክ እየጋገርን ነው ያደግነው አላችሁ
@شمسشمس-خ9ل9ظ
@شمسشمس-خ9ل9ظ 2 жыл бұрын
መሸአለ
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ምርጥ ቤተሠብ በርቱ
@salihatube8511
@salihatube8511 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም አህለን ኡኽቲ በዚሁ ቀጥይበት እርጋታሽ የኔ ቆንጆ እኛንም ስደት በቃ ብሎ በሀገራችን ጥሩን ትዳር ወፍቆን ጥሩ ኑሮ የምንኖር ያድርገን ቁሉ አሚን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
አሚን ያራብ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ እህት
@sedaali4874
@sedaali4874 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በለሙያነሺ ወላሂ የሴት በላይ ወላሂ ሴት ልይ ሙያ ሲኖራት እናቶን ቤተሰቧቻን ታስመሰግናለይ ጀሙየ ስቱነዉ ሙያ የለለዉ ሀርብ አገር ሲወርድ እጀራ እየጋገርን እጨት እየሰበርን ወሀ እየቀዳን ሀብት እያገድን አድገን ያነን የርሳ ስት አለ ወላሂ
@Mነኝየቦርናዋ
@Mነኝየቦርናዋ 2 жыл бұрын
እኔስ እሰራነበት አላህ በሰላም ላገር ያብቃኝይ
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 2 жыл бұрын
በመጥረጊያው ውጩንም ጠረግሽበት ነገ ፈርሻ ይጠረግበታል ለውጩ ለብቻ አድርጊ
@እሙማሂር-ጸ9ዐ
@እሙማሂር-ጸ9ዐ 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ታጥበው የለ እደ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 жыл бұрын
@@እሙማሂር-ጸ9ዐ ችግርማ አለው ለብቻ ቢሆን ይመረጣል
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 жыл бұрын
☝ከአላህ እርቀህ ደስታን አትፈልግ በእርግጥ ውጫዊ ደስታ ልታገኝ ትችላለህ...ነገር ግን ውስጣዊ ደስታን እርካታን ሰላም መሆንና መረጋጋትን....ከአላህ ጋ እንጂ የትም አታገኝም ላአላህ ሁን ህይወት ላተ ትሆናለች
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 2 жыл бұрын
የምር ጎበዝ ነሽ አሉ እንጂ ያደጉበት እሚረሱ በርችልኝ ሁቢ አዲንቄሻለሁ
@zekiya7868
@zekiya7868 2 жыл бұрын
ለምን ምጣዱን ሙሉ አታሠፊም አትቁረጭ ምጣድሸ እራሡ ትንሽ ናት ከዛችም ቆረጥሻት በተረፈ ማሻአላህ
@Enen550
@Enen550 2 жыл бұрын
ወይኔ አች ልጅ እርጋታሽን ስወድልሽ ይመችሽ አቦ
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@mrafamhad4065
@mrafamhad4065 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እኔ አንድ እንጀራ ደፍቼ እሳቱ ሳይደፋኝ እሮጬ ነዉ ዉጭ ምዎጣው
@sart820
@sart820 2 жыл бұрын
አይዞንዉዶቸ ያደግንበት ሀገር እስከሆነዲረር መቸም አይደክመን አዲግዜ ኢቶእያለሁ እህቴ አዲስ ከሳኡዲ መጥታ ምጣዲ ልጋግር ማዞሪዋንይዛ ማዞሬዉገሠ አብራትዞራለቺ ያግዜ መቸምአይረሳኝ ክክክ አሁንአግብታ የሁለትልጆቺ እናትሁናልኛለቺ አልሀምዱሊላህ እኔ አገሬብገባ ሁሉምነገር መቸም እሚጠፍኝ አይመስለኝ ቢእዚኒላህ
@fuzeyafuzeya6152
@fuzeyafuzeya6152 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ትላላችሁ. ቢልአፊያ የኢትዮ ኑሮ ስራው የመዳቤት ማለትነውቤተሰብጋ እደዚህ ስሆንግን ደግመ ደስታን ይፈጥራል 🌹🌹🌺🌺
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ስላም ስላም እንኳን ደና መጣሽ የኔ ጎበዝ በርችልኝ
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወ በረከቱ አህሌን በርቺ ጎበዝ ማሻአላል
@hayatomer3502
@hayatomer3502 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ❤ አላህ ሶሊሁን ባል ይስጥሺ ዉድ
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ጉበዝ ነሽ
@fafikochatube1774
@fafikochatube1774 2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ ረህማን ተሠባስባችሁ ስበሉ ደስስስስስስስ ስትሉ አላህ እንዳይለያያችሁ ያረብ አላህ ይጅመእነ አለ ኸይር በስደት ያለነው ጀሞ ቤተሠቦችሽን እንደካደምሽ አላህ በጡሩ ትዳር ይፍቅሽ
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እር አልጠቆርሽም. ብጠቁሪም ወዝዥ ምርጥ ነው
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደደምሪኝ
@zanazana3211
@zanazana3211 2 жыл бұрын
ማሻላህእህትአላህያበርታሽ
@hdhdhhhnd5082
@hdhdhhhnd5082 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ. አይዞሽ በርቺ. ሁላችንም ወደ ሀገር ስንመለስ የድሮ ወዛችን ይመለሳል ለዛነው አብሽሪ
@አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ
@አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ👍👍👍👍👍👍
@wafo1054
@wafo1054 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጎበዝ
@keshintube6178
@keshintube6178 Жыл бұрын
እህቴ ግን በጣም አበሳነሽ ስርአትሽ ጉብዝኛሽን ሳላዴቀዉ አላልፍም የምር ሤትነሽ የኔቆጆ እድሜና ጤና የተመቻቸኑሮ አላህ ይስጥሽ ቀጫጭዪ😘❤🥰ዝብየ ሳይሽ እወድሻለሁ
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
አላህ ይውደድሽ ውዴ
@seadsaid
@seadsaid 2 жыл бұрын
ማሻአሏህምጣዱ። እህት። አትፉሪው። ሙሉውን። አስፊ። ምጣድሽ። በጣም። ትልቅ። ነው
@علدعلد-ز4ي
@علدعلد-ز4ي 2 жыл бұрын
ምጣዱን ምረጉት ማማ እዳይለበልብሽ
@EmuAbdela-o6d
@EmuAbdela-o6d 21 күн бұрын
ማሻ አላህ አልጠቆሮሽም
@lavendermountains7629
@lavendermountains7629 Жыл бұрын
ጎብዝ ነሽ ውድ ❤❤❤
@akakakk7167
@akakakk7167 2 жыл бұрын
ለምጣዱ እሚገዛ ቡለኬት አለ እምወድሽ እጨቱ ለራሱ አይበረክትም ይለበልብሻል እደ ስት ግዜው ከቀረ 😳😳
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@እራህመትየሀይቋዩቱብ
@እራህመትየሀይቋዩቱብ 2 жыл бұрын
መሻአላ
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ 2 жыл бұрын
ፅድት ያልሽ ጨዋ ነሽ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
ሰላም ሰላም 😂😂😂😂ይመችሽ❤
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እንጀራ ስጋግሪ ምንም ጀማሪ አትመስይም በጣም ጎበዝ ነሽ 👌
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 жыл бұрын
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ በልአፊያ
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።
@habibahassenhassen3198
@habibahassenhassen3198 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጠም ደስ ይለል
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ብላፊያ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለ ሙያ ነሺ የኔዉድ. በርች. 😍😍
@እሙኑራ
@እሙኑራ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በረች ጀሙ ግን ለምንድነው ዘመናሚ ምድጃ የማትሰሩት ሀሪፉ ነው እንደዚ አይለበልብሽም በዛላይ በቁመት ነው የሚሰራው
@asmaaabdusomed1469
@asmaaabdusomed1469 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@eexx2317
@eexx2317 2 жыл бұрын
ደሥ የሚል ቤተሠብ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 жыл бұрын
እስላም. ወአላኩም. ወራህ. መቱላ. ወበር. ካቱ. ለምን. ጠፍሽ. አብ ሽር. በራች.
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁሉም
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርች
@مريم-ز4ض1ح
@مريم-ز4ض1ح Жыл бұрын
አረወፈር አርጊው በምጣዱሙሉ አታሰፊም የምቆርጭው
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 2 жыл бұрын
እኔ ባልተመረገ ምጣድ አንድ እንጀራ አላወጣም አልወዲም ከታቺ የተደረደረውን ቡሎኬት አደራርበሺ ብትመርጊው በቁመሺ ለመጋገር ይመቻል እሰሰትም አያገኚሺ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
እኔም ክክክ ብልሽሽት ነው የሚልብኝ 😁😁
@taibataibat8191
@taibataibat8191 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብርቸ
@OsmanSee
@OsmanSee Жыл бұрын
Meshallla gobeze
@fafa8542
@fafa8542 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ 👏👏👏👏👏
@fafa8542
@fafa8542 2 жыл бұрын
ሹኩራን ቦጣም ነው ምከተተልሽ ግን ዛሬ ነው ኮምንት ያፅፍኩልሽ !!!እናትን ማጋዝ ጡሩ ነው!! ዱአተዲርግልሽ ያናትዱአጠሩነው
@fafi976
@fafi976 2 жыл бұрын
እንጀራ በእጅ ሲነኩት አይወድም እዛው ከሞቡበ አውጭው አይዞሽ እኔም ልክ እዳንች ነኝ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም አህሌን ማማዬ እንኳን ደና መጣሽ
@مريم-ز4ض1ح
@مريم-ز4ض1ح 2 жыл бұрын
እኔ ስስ እንጀራ አልድም ፊስታል አርገሽ የገርሽው የገበሪ እጀራ ወፈር ስልነው
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤታችሁ ሢምር
@sss2505
@sss2505 2 жыл бұрын
ማሻአላህተባረከላአ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሙያ
@tube-rr5bf
@tube-rr5bf 2 жыл бұрын
ማሻአላህእኛንምለሀገራችንያብቃንያረብወቶከመቅረትጠብቀን ሩዙንእንደትአርጋችሁነውየምሰርትነጭሩዝብቻውንነውእደየምሰሩት
@zeyenbaendris1387
@zeyenbaendris1387 2 жыл бұрын
ማሸአላህ እንጐቻ የለም እንደ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለቻናልሺ አዲስ ነኘ ማሻአላህ ባለሙያ እህቴ ሲቀጥል ጠቆርሺ ለሚሉት የሀረብ ሀገር ነው። የሚያጠቁረው ተሀገር ስንመጣ ጥሩ መልክ። አለን እዚህ ግን እኩሉ በማዳት እኩሉ በብጉር በሺፍታ የፊት ገጽታ እዳለ ይበላሻል ሀገራችን አየሩ ተስማሚ ሁሉ ነገር እና ማሻአላህ ብያለሁ እኔንም ከምወደው ባለቤቴ። አንዲ ልጄ ከቤተሠቤ አላህ በሠላም እዳገናኘኝ ዱአ አዲርጉልኘ ጀመአው በሙሉ ያው እናት አባት ያልጠቀስኩት አላህ ይዘንላቸው እና ወደ አኸይራቸው ስለሄዱ ነው
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 жыл бұрын
የኔባለሞያ ሙሽራዋስ አታግዝሽምዴ
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 2 жыл бұрын
ወይኔ የኢትዮ ኑሮ እንደት እንደሚያሥጠላ በተለይ ከተማ ክሰል ማያያዙ እቃ ማጠቡ ልብስ ማጠቡ እንጀራ በእንጨት መጋገሩ እፍፍፍ ያሥጠላል ባሉካ ነይ ነይ ይለኛል የሚረዳኝ ይመሥል የሤትንስራ የመዳም ቅመሞች ለባሌ ሧሊህ ሚሥት ፈልጉልኝማ እኔ ድሪው አንደኛውን አረብ አግብቸ እንድኖር የኢትዮ ኑሮ እንኳን የምችለው አይመሥለኝም ገና ሣየው እራሤን አመመኝ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ክክክክ
@scnnsns8610
@scnnsns8610 2 жыл бұрын
ክክክክክ መሺ አላህ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 жыл бұрын
እኔ ላግባውና አንች ብሩን እየላክሽ ዘመናዊ ነገር እንጠቀማለን
@tube-vj8cr
@tube-vj8cr 2 жыл бұрын
አሠላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ላገራችን🇪🇹 በያላችሁት(አላህ)ይጠብቃችሁ ሰብ ላይክበቅንነት🇪🇹 ማሻአላህ👍👌🥰
@ደቡብፍቅርዩቱብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@fahedmohmmed9993
@fahedmohmmed9993 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ እህት አላህ ያግዝሽ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ
@ayatayat4737
@ayatayat4737 2 жыл бұрын
@@semiethiotubማሽአሎሄ
@abdlamhmed9476
@abdlamhmed9476 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህህ
@ahmafhasen6047
@ahmafhasen6047 2 жыл бұрын
ዋው
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች👍👍
@ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ
@ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ 2 жыл бұрын
መጣዱንትከሉት በቡለኬት አለዛ በጭቅ ጪስምአያገኝሺ እሳትአያገኝሺ ደስብሎሺ ጋግረሺ ትጨርሻለሺ እጨትለራሱ ይቆጥባል በተረፈበርችማሻአላህ
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa 2 жыл бұрын
የቆርሻትን ራስሽ ብያት ወላሂ በጣም የቀናሁት ማሻ አላህ. አይ ስደት
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa 2 жыл бұрын
@@ሐድራዩቱብ እሺ
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa 2 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@nemiaethiopa የኔ ቅን
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@nemiaethiopa ነይ በኮሜት ውደዋ
@رابعاندريس
@رابعاندريس Жыл бұрын
ግን እህቶች ጠቆርሺ የምትሉ ጤነኛናችሁ ትክክለኛው ከለርነው ኢትዬጲያ እዚህ አየር ስለማናገኝነው ያማለት ፌክነው የሳኡዲ ቅላት ጦይብ አገራችንን ባንረሳ አሪፍነው እእእእ
@ሞሚነኝየወለጋዋ
@ሞሚነኝየወለጋዋ 2 жыл бұрын
ሀገሩ እኮ የኢትዮጵያ ነው መጥቆር ይቀራል ሆሆ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 жыл бұрын
ግን ኤሌክትሪክ ምጣድ ግዥ የኔውድ እሳቱ ያደኩበትም አልመሰለኝ ፈራሁት እህ አገሬ መግባት እፈልግና የኩሽናስራው አድካሚነው
@trr4862
@trr4862 2 жыл бұрын
ዴስሲል ከቤትበልፋት ያረብ እኛንም ደስኬት በቃይበለን
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@zaboraibrahim7650
@zaboraibrahim7650 2 жыл бұрын
ማሻአላህስታምሩ
@berekayoutube3513
@berekayoutube3513 2 жыл бұрын
ሳስበው ገና ጨነቀኝ እሳቱ 🙈🙈እንደት ልኖረው ነው ኢላሂ🥺
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 2 жыл бұрын
አረ ያደግነው በምንድነው ከቶ ለሀገሬ ያብቃኝ
@semira6773
@semira6773 2 жыл бұрын
@@ሀሉምYoUTube ትክክልውደ
@ababutu903
@ababutu903 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ በዚህ አድ እጎቻ እራሱ አላወጣም እፍፍፍ እኛጋር ያለው ላቀች ነው በስቢቶ የሚሰራው ማገዶ ቆጣቢ ይሄማ ዱሮ ቀረ ማን ይቃጠላል በዚህ
@ababutu903
@ababutu903 2 жыл бұрын
ኤሌትሪኩ ቢቀር በስቢቶ ክብ ተደርጎ የሚሰራው አለ እኮ ውዶችየ እኛ ከዚህ ሄደን ይን እሳት አቅማችን አይችልም ሆ ይሞታል እዴ
@እሙነቢል-ገ4ገ
@እሙነቢል-ገ4ገ 2 жыл бұрын
ይለመዳል እኔ 6አመት ሰውድ ቆይቸ ሂጀ ስሰራው ነበር እንጀራውን እዳውም ደስ እያለኝ ነበር አምጋግረው
@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 2 жыл бұрын
አረ ጎበዝ ነሽ እሣቱ የሚያሥጠጋ አደለም ውይይይይ ምሠሀዬን ልመሥህጂ የኢትዩ ኑሮ ውድ ነው
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ጎበዝ
@zdde7646
@zdde7646 2 жыл бұрын
መሻላህ እኔ እጀራ ሰጋግር 2ፊቴ ደምይለብሳል ከዛአባቴጠልቶባትአደሆንእሳት አትጋግሪይልነበር
@AliSaam-gy1xr
@AliSaam-gy1xr Жыл бұрын
ጎበዝነሽ ግን ትንሽ ይቀርሻል ስታሰፊ እጎቻ እጎቻ ነውጅ ጥሩነው
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله 👍👍👍👍👍
@teybaali6087
@teybaali6087 2 жыл бұрын
አይ ወሎ ገራ ገሩ
@አአላህ
@አአላህ 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በርቺ ጀሞ የኔ ፀባይ ሰናይ
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ 2 жыл бұрын
ደምረኝ ወድም
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ 💝💝
@የውሎልጂነኝየደሴዋ
@የውሎልጂነኝየደሴዋ 2 жыл бұрын
😥😥😥😥እኔ ግን
@zaharahussen806
@zaharahussen806 Жыл бұрын
የነቢ ማድ የማይናድ ሲል ልጁ ሲያምር ❤❤❤❤
የቃወቼ ወቅታዊ ዋጋ ዝርዝር
30:43
Reisa ረኢሳ Tube
Рет қаралды 4,8 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ሰርጋቸው ጅዳ ምላሻቸው አገር ቤት ሙሽሮቹ የሌሉበት
9:13
መካነ ሰላም ሚድያ ቲዩቭ
Рет қаралды 19 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН