KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምላስህን ተሸክመኸው አትዙር!! ||ኸሚስ ምሸት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV
47:21
ሰበር ያልተሰማ❗️ጉዞ ወደ ሁለቱ ቤተመንግስቶች❗️ከአንካራ አስመራ❗️ final- Ethiopia Somalia Eritrea
39:15
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
10 ነገር ለማንም አትንገር ገመናህን ደብቅ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Рет қаралды 20,905
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 613 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 83
@jemilajemila6321
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው ያሽህ ጀዛከላሁ ኸይረን እኔ የዚህ ችግር ተጠቂ ነበርኩ ትዳሬን ጤናናየን አጥቻለሁ ጤናየን አላህ መለሰልኝ አልሀምዱሊላህ
@yhfy4358
Жыл бұрын
ማሺአላ ሚበሮቺ አላህ ይጠብቃቹህ ሸሁነ ጀዛኩም አላህ ኸይር አገብጋቢነገርነው እኔ በየቂን የተፈወስኩበት ጊዜነበር ልጂ እያለሁ የጀመረኝ አይንናስ ከባድነበር አሁላይሆኘ ሳስበው ፀጉሬ ይደማል ይቆስላል ካልተላጨ መድማቱን አያቆምም ነበር አይኔም ድገት እባያፈስነበር በተለይ ተማሪ እያለሁ ክላስ ው ስጥ እየተማርኩ እባይ ሲፈስ የሚያዩ መምህሮቸ ማን መታሺ ይሉኝነበር እኔም የመታኝየለም በራሱ ጊዜ ይፈሳ እጂ እላለሁ አዳድ ጊዜም አጥብቀው ሲጠይቁኝ እስቅባቸው ነበር ማንም አልመታኝ እያልኩ አይ ልጂነቴ የኔጉዳይ አሳስቦ ቸው አይመስለኝም በረፍት ሰአት መፀሀፍ ይዠ ካዩኝ ፀሀይላይ እዳገልጪ ይሉኛል ቺግሬ ከመፀሀፍ / ወርቀት አልነበረም ለማንኛውም በ2005 በስደት መልኩ ጂዳገባሁ መካኡምራ የመሄድ እድሌ ክፋትነበር ኡምራከሰራሁ ቡሀላ ሰወቺ በዘምዘም ውዱ ሲያረጉ አየሁ እኔም መዳኒት ነውሲባልስለሰማሁ ቢስ ሚላ ብየ በአይኔ ከተትኩት በአናቴምላይ ከሂጃ ቤስር ፀጉሬንለሁለትከፋየ አፈሰሰኩበት ከዛም በማሸት አዳረስኩት ይሄንኑ ሰበብ አርጎልኝ አልሀምዱ ሊላ መድማትም መቁሰልም እባም ያለምክንያት መፍሰሱ አቆመልኝ በቅርቡ የመሀፀን እጢ ተገኝተብኝ ሀኪቤት እየተመላለስክ አድት ጓደኛየ እስኪ ሩቃ አርጊ አለቺኝ ሩቃውን በራሴ ማረግ ጀመርኩት ጧት እናማታ በተለይጧት በብርጨቆ ውሀ በማድረግ ፍቲሀን 7 ጊዜ ከመአመዛ ቴንቡሀላ ቀርቸ እጠጣለሁ ከ 30ቀንቡሀላ ለ9 አመት እጀራ ስበላ ያስመልሰኝ ነበር ካላስመለሰኝ የሆድ ቁርጠት በህክምናም አልተሻለኝም ነበር ባጋጣሚ እጀራ ብይ አለቺኝ ጓደኛየ እደሚያመኝ እያወቅሺ ታስቸግሪኛለሺ እያልኩ ተመገብኩ ግን ከዛቀን ጀምሮ ከጀራጋር ታረኩ አልሀምዱሊላ 7 ወርሆነኝ የኔብዙነው ቢዘረዘር አልሀምዱሊላ አለኔእመተል ኢስላም በራስላይ ሩቃ እደማረግ የተሻለ የለም ብየ አምናለሁ አላህ ህላቺንንም ይጠብቀን
@neima2690
Жыл бұрын
በዝህ ትምርት ፍቅር እራሱ የተሸነፈነው 🎉🎉🎉🎉 ሁላችሁንም አላህ ያቆይልን ጀዛከላሁኸይር
@mokede8735
Жыл бұрын
ከዚህ በላይ motivation speaker አለ ወይ Alhamdulillah ዲናችን እኮ ሙሉ ነው😊
@محمدمحمد-ز1ذ5ض
Жыл бұрын
Bidia lihon ayihonm
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Of course
@jamila1518
Жыл бұрын
አላህ በሀይማኖታችን በመስጅዶቻችንን የመጣውን በላ አላህ የመልስልን ያርብ ደምፅ ሁኑ ዶአም አደርጉ ዶአ በላ የመልሳል
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Ameen yareb alemin
@NsraAa-t9g
Ай бұрын
አሚን:አሚን:አሚን:አሚን:ያርበላለሚን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💕
@መዲነኝየጎጃሟ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጥሩ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ
@SukoSilo-ce8gb
Жыл бұрын
Mash Allah Allah yakoyachihu yezarew teyake bemeles betam arif naw wesagn teyake naw
@Samirasamire1314
Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير واحسن الجزاء الله يطول بعمرك شيخنا ويزيدك من نعيمه إنشالله
@seidkase8283
Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን ወላሂ በጣም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ያይንንስ ነገስ በኔም ላይ ብዙ የተፈተንኩበት ነው በልጆቼ በትዳሬ በ ስራየ ብዙ ነገሮችን ደርሶብኛል ብቻ አልሀምድሊላ ነገሩ እዲህ ነው ሁለት ልጆቼን ወልጄ ሳለ ስወስተኛዌ ልጄ ተረገዘች ከዛም ከቅርብ ዘመዶች ከጓደኛ ስይቀር ትችት ደረሰ እናተ እራሳችሁን ሳትችሉ 3ኛ ልጂ እያሉ አልሀምድሊላ በጣም ቆጂየ ልጀ አላህ ሰጠኝ ከዛም ባለቤቴ በጣም ከመደሰቱ የተነሳ ትልቋን ልጅ እያስያዘ ፎቶ አስቶ እዳለ በሶሻል ሚደያ ለቀቃት ወዲያው በጠና ታመመች ስትወለድ 4 ኪሎ የነበርች ልጅ በሁለት ወሯ 1 ኪሎ ሆነች ያለሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም ባድቀን 6 ሀኪምቤት ሂጃለሁ በጣ አሉ የተባሉ ሀኪም ቤት ለ7 ባት ቀን ፁኑ ህሙማን ከቆየች በኋላ ሠርጀሪ ተደረገች 10 ቀኗ ከሀኪምቤት ወጣች አልሀምድሊላ ሠወቹ ሠርጀሪ የተደረገችበት ሀኪም ቤት ሲሠሙ እዚህ ሀኪም ቤት መታከሟ በራሱ መታደል ነው አሉኝ እኔ አራስነቴን እረስቻለሁ ካዱ ወዳዱ ሀኪምቤት በታክሲ ነበር እምሄድ እራሴን እረሳሁ አራስ መሆኔን ሰርጀሪ ነበርኝ ተፈታ በአረቦች ሁሉ የዉዶ ዉሀ ያመጡልኝ ነበር የኛ ሠዉ ግን እዚህ ሀኪም ቤት በራሱ መግባት መታደል ነው ይሉኝ ነበር እንዳጋጣሚ ሆኖ ከሳዉዲ አሉ ከተባሉት ሀኪም ቤት አዱ ነበር ወላሂ አላህ ኸይር ጀዛዉን ይክፈላቸዉ እና አንድ ብሮፌሰር ነበር የነጃሽ ዘር ናት በደብ ክሟት ይላቸዉ ነበር ስለነጃሽ ረዴላሁ አነሁ ይነግራቸዉ ነበር ዶክተሮች ሠብስቦ አልሀምድሊላ እናም መሻላህ እንበል በዚህ አልበቃም ልጄ መልከመልካም እምትወደድ ናት መሻላህ ያያትሁሉ ይወዳታል እስራቦታ ሳይቀር ሠራተኞቹ ዳሪክተሯ ስራ አስካሄጇ በጠቅላላ መሻላህ ይወዷታል አሁንም አዴ አዉሬዉ መጣብኝ ብቻ እማትለዉ የላትም መብራት አታጥፉ በጣም እረፍት ነሳችን እንቅልፍ የላትም ሠዉም አታስተኛም በዚህ ሁኔታላይ ሳለሁ አንዷን ጓደኛየን ነገርኳት እሷም የኛ አይን ነው ቁራን ቅሪባት አለችኝ አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈላት መቅራት ጀመርኩ አልሀምድሊላ ዳነችልኝ ምግዜም የጠዋት እና የማታ አዝካር አልተዉም ከዛም ቀጥየ አላሁመ እስተዉዳቱከ ነፍሲ ወ አዉላዲ ወ ዘወጂ ወ በይቲ ወ ማሊ ወ አህሊ ወ አህባቢ ሚሸሪል ሸያጢን ኢንስ ወል ጂን ምግዜም አቋርጭ አላዉቅም አልሀምድሊላ ምን ከልጆቼ ከባለቤቴ ተለያይተን ብንኖርም አልሀምድሊላ ሠላምነን የሠዉ አይን ስራችን እኔም ባለቤቴም አጣን አሁን ተራርቀን እንኖራለን ያረቢ በሠላም ተናፈኳቸዉ ልጆቼ እና ባለቤቴ ከቤተሠቦቼ በሠላም አገናኝን ያረቢ ያከሪም አሚንንንንን አላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን አሚንንንንን ሸሀችን ዱአ ያድርጉልን
@bahrainbh4835
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ጀዛኩምላኸይር አላህ ሁላቹውንም ይጠብቃችው
@kingasuhamatube
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ለሁላችሁም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን
@zinatzinat-b4r
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስስትሉ አሏህ በከይር ላይ ያሠባስበን
@rabiasaid9888
Жыл бұрын
አሚን አሚን አላህ እረጂም እዴሜ ይስጣችሁ አባቴ
@weinitywein2915
Жыл бұрын
አሚንያረብ❤
@فارس-ط4ل6ص
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zinatzinat-b4r
Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ
@beqyaahmed823
Жыл бұрын
የሸኽን ፕሮግራም በጣም ነው እምወደው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
Жыл бұрын
ጀዛኩሏሁ ኸይር ጀሚዓ!
@meryamealemu8336
Жыл бұрын
Jazakalahyer
@TsegayeWalle
10 ай бұрын
mash allah des yilal
@samiramohammed3447
Жыл бұрын
Mashallah ሺህችን ና ሁላቹሁን በጣም ነው ምወዳቹሁ በጣም ትክክል የሆነ ነው ሁሉም እንዳው ሰለ ትዳር ደግሞ ዳአዋ ቢስጡን በተላይ ኢሮፕ ለምኖር ትዳር ከባድ ነው እዚህ
@Ummah1-
Жыл бұрын
ሱብሓንኣሏህ ኣሏህ ኣይፈትነን
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
Жыл бұрын
አሚን ያረብ!!❤
@mnhg2844
Жыл бұрын
ደሰ የሚል ፕሮግራም አላህ ይጨምርላችሁ
@hdxz7664
Жыл бұрын
ማሻላ እኔ ብዙ ኣመት ሳውዲ ኖራለሁ ኣረቦች በስርግ ወቅት ጋዋ ሻሂ የተጠጣበት ጭላጭ ባንድ ላይ ይጠራቀምና ሙሽራዋና ሙሽራው ገላቸውን ይታጠቡበታል ሁሉም ኣለም ላይ የለ ነገር ነው
@hawaendris7407
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሀያት ጤና ይስጣችሁ
@F.Tv.Islamic
Жыл бұрын
ከሚስ ምሽት ፕሮግራም በጣም ደስሚል ፕሮግራም ነው ዑስታዝን በጣም በጣም ወደዋለው በሉልኝ
@nejatabdu7279
Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ሚንበሮች ያአላህ ነስሩን ቅርብ አድርግልን ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@ayshaaysha-xt5cz
Ай бұрын
ትክክልያሸሀባሌአዲስመኪናገዝቶ ወዳዉነውየሆነሰውየመሻአላሳይልየሆነነገርብሎት ወዳውነውየተበላሸበት
@zemassefa1397
Жыл бұрын
ሁሴኖ ለምንድነው ሸኽን ኡስታዝ ምትላቸው ከእድሚያቸውም አንፃር ከኢልማቸውም አንፃር ሸኽ ሚለው ስም ነው ሚገባቸው
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Awo yemer husen peales atbelache
@greenman8627
Жыл бұрын
መነፀር ማድረግ ይቻላል። አንድ ሠው አቃለው መነፀር ሚያደርግ ሐምን ታረጋለሕ ብሎ ሢጠየቅ መነፀሩን ካወለቅሁት የሠዎችን ሆድ እቃ በጠቅላላ አየዋለሁ ልክ እንደ ራጅ ማለት ነው ።። ማንም ሠው እራሡን በሥታይት እያዬ እያደነቀ ካወራ እራሡንም በራሡ ይጎዳል ።
@الهمافتحليابوابرحمتك
Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Awo yemer imeserabet bite betam yamer neber kaza chucheug hone
@zinetaragaw9273
Жыл бұрын
ሁስ ምነው ዛሬ ባሪድ ሆነሃል ለኔም ዱኣኣ አርጉልኝ አይኔ ቡዳ ነው መሰለኝ አንደየ ጋደኛየ ወፍራም ናትና ታፋዋን አየሁት ብዙ ስጋ ነው ተገረምኩኝ እኔ ቀጭን ስለሆንኩ ወፍራም ሰው ሰውነት አይቸ ስለማላቅ ነው የተገረምኩት ከዚያ ከተለያየን ወደየ ስራችን ከሄድን ቡሃላ ታፋዋን እንዳመማት እና ፍንድሽ ፍንድሽ እንዳለባት ነገረችኝ እሳ አረቦቻን ጠረጠረችብኝ እኔ ትዝ ሲለኝ ተገርሚያለሁ ለካ በውስጤ ማሻ አላህ ብል ምን ብል አልተወኝም ትለኛለች በስንት ቆይታ ብሃላ አሁን እመጠጠ ነው ፊንድሻው አለችኝ ና ዱአአ አርጉልኝ ወዱ ልስጣችሁ ስንላቸውም አይሰሙም ከማመናቸው ብዛት ደግሞም የዎዱ ውሃውን መስጠት እንዳንችል የ ውሃውን እቃ መሬት ላይ እንዳይቀመጥ ከላይ አሳፉት አላችሁ ምን ይሻለናል ሌላ መዳኒት አሰጣጥ ካለ ንገሩን ከማሻ አላሁ ውጭ
@jamisweet6787
Жыл бұрын
ውሀም ሆነ አሲር ጠጥተሺ የተረፈሺን ሳታይ ጨምረሺ ስጫት አረቦች ለአይን ጥሩ ነው ይላሉ። ወይ ይታጠቡበታል ንፅህ ከሆነ ይጠጡታል በአይኔ ስላየሆቸው ነው
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Are beallah wedu aregishe sichat endatmote
@zinetaragaw9273
Жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 ahun teshilatal alhamdulilah wudu eko ende solat wedu wuha aydelem aderaregu
@zinetaragaw9273
Жыл бұрын
@@jamisweet6787 eshi kagatemegn huletegna endeza aregalehu
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
@@zinetaragaw9273 mare eshu program lay asaytewenal wedehal temelsesh eywe yeni domo endamotbin biye new sileteshalat alhamdulillahi
@Ummah1-
Жыл бұрын
በጣም ብዙ ህልሞች ኣሉ መልካምም መጥፎም ህልሞች
@alimaalima298
Жыл бұрын
አሚን
@MohammedOusman-v9e
Жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏህ እንዴት ናችሁ ውድ የሚበር ቲቪ አዘጋጆች ሰላም ናችሁ እኔ አልሀምዱ ሊላህ በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ይቅርታ ፕሮግራማችሁን እከታተል ነበር በሆነ ምክንያት ቆየት አልኩኝ መከታተሌን ካቆምኩ በዚህ አድስ ነኝ ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@Ummah1-
Жыл бұрын
ግን እኮ የምንናገረው ሰው እኛ እያደረግነው ያለውን መልካም ስራ እንዲሰሩ ከመፈለግ ነው !
@jabriahmad2828
Жыл бұрын
Ya ustez badru hussein dawah
@hdxz7664
Жыл бұрын
ኣሰላሙ ኣለይኩም ክብር ለሼካችን ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ ክብር ለሜንበር TV ለመሃመድና ለሁሴኖ ግንግን በዩቱብ ምንከታታላችሁ ከቻላችሁ ቶሎ ልቀቁን
@UstazYassinNuru-e7m
Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂደቺን
@Ummah1-
Жыл бұрын
ኣደራረጉንም ቢነግሩን ሼኻችን ኣሏህ ያቆዮት !
@mnhg2844
Жыл бұрын
ከሳዉዲ ሆነዉ ፕሮግራማችሁን የሚከታተሉ አሉ
@Ummah1-
Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጀዛኩም ኣሏሁ ኽይረን ❤❤❤❤❤❤❤️
@HamzaUsman-u4m
10 ай бұрын
kewustachih adamtut ajibbbbbb nw
@mahubaawol-sd4ro
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶቼ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@nejuomi9810
Жыл бұрын
Ere lemanm annagerm likekut
@انتل-ه2ل
Жыл бұрын
ቁረነችን መልስ አወለዉ ለዉሉም ነገሪ
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Aselam alikum werahmetulahi webrekatu abaye budan buda yibelewal asawekugie
@omarabdella2515
Жыл бұрын
ጉድ በል ወረባቦ...እስኪ ንገሩልን ለምቀኛው ሀገር ( ሀበሻ ያለቀው በሂስደት ነው ብለዋል ሸህ ሙሃመድ ሐቢብ። )
@ኢትዮጵያየእኝናት
8 ай бұрын
😳😳እናተ 😳በርበሪ. ላይ ክስል ሚስማር 😳😳😳ስምቼም አላውቅም 😳እኔ ምለው ይኡሉ የምቀኝነት የ አይን ቡዳ በ አፍሪካኖች ብቻ ነው 😳ፈረንጆ መቼ እንደኝ ያንፈራፈራችዋል 😒እኛ ቆንጆ ልብስ ከለበስሽ 😒በ ንጋታው ተቀዶ ይግኝል 😒የ እኛ አበሽ አይን አኡዙቢላ ነው
@عبدالهاديسلمان-ط3غ
Жыл бұрын
በየ ግል ከመታጠብ በቦታው የተገኙት ሰዎች በአንድ ላይ በታጠቡት ውሃ ቢታጠብ እኔ እንዳልሆን የሚለውን ፍርሃቻ ወይም ገበና ይስትራል ባይ ነኝ ሼህ ምን ይላሉ ?
@Ummah1-
Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የትኛውን ብለን እንጠይቃለን በተለይ ብዙ ሰው ያየው ከሆነ?
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን
@moryamabdul.g2415
Жыл бұрын
አህለን
@Nuradinhayru-tg9ou
6 ай бұрын
❤❤❤
@AzizaYimam-o7m
2 ай бұрын
😊
@Ummah1-
Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው
@monahussen5232
Жыл бұрын
As wr wb
@رحمهدرسه
Жыл бұрын
አረ ዉዶች ላይክ አድርጉ
@WelelakendaAli
Ай бұрын
MINBERTV❤❤❤❤❤❤
@anuestekirtube
Жыл бұрын
እረምድነው
@monahussen5232
Жыл бұрын
ሙሀመድ ሰለ ህልም ሼካችን የተነገሩት እንደ ቀላል ሚታይ አይደለም በጣም ሚያሰጨንቁ ያየውትን እውን ሆኖ አይቻለው ሊደጋገምም ይችላል በቀን ውሎ ያላሰብከው ነገር በህልምህ ይገጥምሃል። ሼክ ያሉት እውነት ነው
@MohammedOusman-v9e
Жыл бұрын
እና አዴራረጉን ቢነግሩንስ የውዱዑን
@Ummah1-
Жыл бұрын
😂😂😂
@Ummah1-
Жыл бұрын
ስንቱን ተለቅሞ ይታሰራል ብለህ ነው ? ኣስሮ ነው ያሚያስቀምጥህ !😂
@tajuredi5146
Жыл бұрын
እናንተ ሚበሮች ስለ መስጅድ ምንም ጉዳያቹ አደለም እዴ ለሚፈርድው እንተዛዘባለን እኮ ድምፅ መሆን ስገባቹ አዘንኩባቹ የራሳቹ ሚድያ እያላቹ ፣እኛ እንካን ባለን ፎስቡክ፣ቲክቶክ ተጥቅመን ባቅማችን ድምፅ እየሆንን እናንተ ግን አይመለከታቹ እደሚመስል ዥምም!!!;
@abumeriemkedir7768
Жыл бұрын
ዘመናዊ ሳይንስ አላለም ሁሴና? ሃቢቢ አላህ እኮ ከ1400 አመታት በፊት እምነታችሁን ሞላሁላችሁ ብሎ እንከን የማይወጣለት በሁሉም ጉዳይ የተሟላ ዲነል ኢስላምን ሰጥቶናል። ሳይንሱኮ ግን ገና አሁን ነው ከዘመናት በኋላ ያኔ የተነገረንን ሃቅ በጥናት እያረጋገጥኩ ነው የሚለው ለምሳሌ ባለፉት ሳምንታት እና ዛሬም እየተወያያችሁበት ስላለው አይንናስና ሲህር ዘመናዊው ሳይንስ ምን ያውቃል? ምንም። እንደውም ሳይንቲስቶቹ አሁን አሁን አዲስ ግኝት ሲፈልጉ ወደ ቁርአንና ሃዲስ ማጮለቅ ጀምረዋል የእውቀት ሁሉ ምንጩ እሱ መሆኑ ገብቷቸዋል
@dinomudasirmuhammed2287
Жыл бұрын
ጀዛኩሙላኽይር ሱቢን በጀመአ የሰገደ በዚመታላሕ ሱቢን በመስገዳችን ልንጠበቅአንችልም ጥያቄ፡???
@MohammedOusman-v9e
Жыл бұрын
እና አዴራረጉን ቢነግሩንስ የውዱዑን
47:21
ምላስህን ተሸክመኸው አትዙር!! ||ኸሚስ ምሸት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 13 М.
39:15
ሰበር ያልተሰማ❗️ጉዞ ወደ ሁለቱ ቤተመንግስቶች❗️ከአንካራ አስመራ❗️ final- Ethiopia Somalia Eritrea
Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ
Рет қаралды 2,8 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
1:00:35
ከመስጂድ አንዋር እስከ መዲና የዘለቀ ሙሃባ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 8 М.
29:52
🔴ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ |አስተዳዳሪው በጥይት የተመታበት ደብር| @azahelmedia
አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media
Рет қаралды 838
1:05:05
የሰዉ ልጅ ልብ ተገለባባጭ (ተለዋዋጭ )ነዉ አቋም የለዉም ሐይማኖቱ በተወሰነ የዱንያ ጥቅም ይሸጣል .
ሁሉም ለራሱ ይወቅ
Рет қаралды 735
57:09
የእናት ሥም... ለጠየቀ ሁሉ አይሰጥም!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 23 М.
58:14
የታማኝነት ፍሬ |ኸሚስ ምሽት | #MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 27 М.
1:06:17
እናቴ ሆይ... እሳቱን አትሽሺው...!! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 27 М.
51:26
"አሥር ነገር ለማንም አትንገር"ዕቅድና ገቢህን ለምን ትናገራለህ? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 29 М.
57:39
ተውባ ወደ አላህ መመለስ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ││BILAL TV
Bilal Tv
Рет қаралды 355 М.
58:14
የማይነጋ ሌሊት |ኸሚስ ምሽት |ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 31 М.
52:36
የደግነት መልኮች || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 27 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН