10 አመት ልጅን ሳያዩ መቆየት ከባድ ነበረ... የቀድሞ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት ዶ/ር ፍሰሐ እሸቴ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 261,530

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

10 አመት ልጅን ሳያዩ መቆየት ከባድ ነበረ... የቀድሞ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት ዶ/ር ፍሰሐ እሸቴ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 534
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
መኖር ያጓጓኛል እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ።
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 3 жыл бұрын
ዶክተር የሴቶች አባት ብልህ ይቀለኛል በጎ ሰው እኔ የአንተ እጅ አለብኝ በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ የሴቶች ፕሮጀክት ላይ ተምሪያለሁ ስላደረክልን በሙሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ በጣም አመሰግናለሁ እወድሀለሁ ኑርልኝ 🙏🙏🙏
@osolutions4405
@osolutions4405 3 жыл бұрын
ፊሽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ አባት ነህ yellow building በር እላ እየሰራን ሳለን መኪናህን ስናጥብ በርቱ ትምህርታችሁ ስትጨርሱ እዚ አስተምራቹሀለው ትለን ነበር ፊሽ አንተ እያለህ እኮ ሰፈሩ እራሱ ያምር ነበር ተማሪም ሰራተኛንም ማስደሰት መከባከብ ትችል ነበር በጣም ደስ አለኝ ስላየውህ
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 3 жыл бұрын
ሁሌም ስማርት የሆነ ሰው። ዮኒቲ በመማሬ እኮራለሁ። በርታ።
@tsigemelaku6054
@tsigemelaku6054 3 жыл бұрын
Me too
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
Me too
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 жыл бұрын
ገራሚ ሃሳብ ነው ይዘህ የመጣኸው። ይቅናህ! ይቅናን!
@zayezizu7008
@zayezizu7008 3 жыл бұрын
ልጅ ይስጥሽ ብላችው ጽልዩልኝ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 3 жыл бұрын
Errrre Mari yesetishal
@amethiopian2360
@amethiopian2360 3 жыл бұрын
ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ነው እሱ ምን ይሳነዋል ይስጥሽ
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
ይስጥሽ እህቴ
@lililora9557
@lililora9557 3 жыл бұрын
Fetari enam be sedet hager selemenew setongal ayzok lesu misanew neger yelem ይሰጥካል
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
በእምነትሽ ፀንተሽ ፀልይ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@lighttvethiopia7651
@lighttvethiopia7651 3 жыл бұрын
ጓበዝ ህልመኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያሳካልህ ያሳካልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርታ። 👍👍
@mariyametho2619
@mariyametho2619 3 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ የወላድ መካን መሆንሽ ያበቃል ጀግኖች ልጆችሽ አየተመለሱ ነው
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
ኧረ ሴፉ የራይድ ሹፌሮችን ጉዳይ ከመንግስት ጋር መፍትሄ ፈልጉ:በጣም የሚያስፈራ ነገር ነው የሚሰማው ኧረ የወገን ያለህ እእእ ሰሞኑን ወጥቶ የቀረው የ4 ልጆች አባት ኡ ኡ ኡ የህዝብ ያለህ!
@mer2222
@mer2222 3 жыл бұрын
ስይፉ ዛሬስ ጎበስክ አስተማሪ ስው አመጣህልን 👏👏👏👏እነዛ የክርስትና ልጆችህ (አርቲስቶች ) ብዙዎቹ ምንም ምንማርበት ነገር ስለሌ እንደዚ አይነት ስዎችን ማቅረብን ቀጥልበት
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
Yekrstana lijoch 😂😂
@burtakalaadugna9256
@burtakalaadugna9256 3 жыл бұрын
ምንማለትነውየክርስትናማለት
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
@@burtakalaadugna9256 Hulu neger lesu silemnegrut new
@mer2222
@mer2222 3 жыл бұрын
@@na-uu5or thank you ሮዚዬ አንዳንዶቹ እኮ በጥበጠሽ አጠጥሻቸውም አይገባቸውም ። ለማንኛውም ሰይፋ ማለት የአርቲስቶች ንስሀ አባታቸው ነው እሱ ጋር መጥተው ነው የሚናዘዙት 😏😏😏😏😏😏
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
@@mer2222 😊😁🙏
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 3 жыл бұрын
ወይ ባክህ እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ እንዲ አይነት ሰዉ አልቆይ ብሎናል 😥😥😥😥
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
በጣም
@abaydemis866
@abaydemis866 3 жыл бұрын
በቃ በገዛ ሀገራችን ሰቀቀን
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Tekkkle
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
ቆንጆ ልጅ ዛሬ ገና አየዉ
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 3 жыл бұрын
@@colorado2218 😍😍😍😍
@ezoopman6222
@ezoopman6222 3 жыл бұрын
Fiseh Eshete is Pioneer to establish the first private college/University. I love and respect him. He is an asset for our country. Well come back home Dr. Feseha. I stand on my two feet because of God and you. I was one of Ethiopian who got scholarship from Unity University 17 years back. Thank you may God bless you.
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ሀሳብ ነው እኔም አክሲዮን እገዛለው ሀገር ስገባ ኑሮ በጣም ነው እሚረክሰው💚💛❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
ትክክል መልካም ነው! የኢትዮጵያን ሕዝብ መጥቀም ገበሪውንም የልፉቱን ተጠቃሚ ማድረግ ሕዝቡን በተመጣጠነ ዋጋ ገዝቶ እንዲጠቀም ቢድረግ ጡሩ ነዉ! 🙏🏾👍🏾✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹
@nani6736
@nani6736 3 жыл бұрын
ዶ/ር ፍሰሐ እሸቴ ትልቅ አሳብ ይዘክ ነው የመጣከው እድሜና ጤና ይስጥክ ሀሳብክ ይሳካ
@taitutube9659
@taitutube9659 3 жыл бұрын
በዓይነ ስጋ ለመገናኘት ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን!
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 3 жыл бұрын
እኛ ምንፈልገው ከተማረ ከሰለጠነ እንዲአይነት ሀገርን ህዝብን የሚጠቅም ሰው እንጂ ጦረኛ ከፋፋይ አንፈልግም አምላክ ህልምህን እውን ያርግል ዶክተር
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
👉ይህ የዶር ፍሰሀ ሀሳብ በጣም የሚደገፍ የንግድ ማሳለጫ በተለይ አምራቹን የሚጠቅም ነው 👉ልክ ዶ/ር እሊኒ ገብረ መሰቀል የ ቡና ነጋዲ ገበሬዋችን ከደላሎች ነፆ አውጥታ በቅጥታ ቡናቸውን በአለም አቀፍ ገበያ እንዲሸጡ ያደረገችበት አሰራር ማለት ነው። በርታ ዶ/ር ፍሰሀ ሀሳብህ ፍሬ እንዲያፈራ ምኞቴ ነው።
@asrufentahun4458
@asrufentahun4458 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን.ለሀገራችን ትልቅ ተስፋ ይታየኛል ይቅናችሁ፡፡
@addisunegeyaa2048
@addisunegeyaa2048 3 жыл бұрын
ያ ሁሉ የወያኔን መከራ አልፈህ ለሀገር ስለበቃህ እግዛብሔር ይመስገን still you hav time you can change my brather nic to c you
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
የዩኒቲ ባለቤት ይዞ የመጣው ሀሳብ የሚደነቅ ። በዘረኝነት ያነስንበትን ሊያተልቀን ነው እንዲ ነው ያበሻ ልጅ ድል ላገራችን በርታ 👍👍👍👍👍
@tamirathailu133
@tamirathailu133 3 жыл бұрын
They are also not far from being racist. Black and white, segregation.
@jameelaababolgu2177
@jameelaababolgu2177 3 жыл бұрын
Xcccxxccc
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 3 жыл бұрын
የተማረ ሰዉ የተማረ ነዉ። እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሟላልህ። ካንተ ጋር ነን።
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
ዶክተር ፍስሓ እግዚአብሔር ያሠብከውን ነገር በሙሉ ያሣካልህ።።።
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን ዶ/ር ፌሰሀን ሰላቀረብክልን እደዝህ ለሀገሩ የሚያሰብ ለሀገር የሚጠቅም ነገር ደሰ ይላል በድጋሚ ዶ /ክ ፈሰሀ እንኮን ደህና መጣህ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብር አንተንም ለከፍታ ያብቃህ
@duosos5942
@duosos5942 3 жыл бұрын
ማግኘትን እና ማጣትን ስኬትን እና ውድቀትን የአየ ከብዙ ተስፋ መቁረጥ በዋላ እንደገና ሲነሳ ማንም አያስቆመውም በጣም ጠንካራ ነው ሚሆነው ፡፡ አላማቹ እጅግ መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
ዶ/ር ፍሳሃ መልካም እድል ተሰክቶለማየት ያብቃን ኢንሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@twcl7365
@twcl7365 3 жыл бұрын
በጣም ጨዎ ሰዉ ሀገር ወዳድ ፈጣሪ አክብሮ ያኑርልኝ
@danieltessema4270
@danieltessema4270 3 жыл бұрын
Dr. Fisseha's entrepreneurial spirit is still strong! I wish we have a lot of people like him
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ሚገርም ሰዉ በርታ በሚዲያ ሀሣብክ ሺር አድርግ እዳታቁዋርጥ የገበሬዉ ህይወት መለወጥ አለበት 👍👍👏👏👏👏👏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
በሳዉዲ እስር ቤት ሲሰቃዮ የነበሩ እህት ወንድሞቻችን ለሀገር ጉዞ በመጀመራቸዉ እንደኔ የተደሰተ ??
@hilinakebede4616
@hilinakebede4616 3 жыл бұрын
I was inspired by his story. I was a student in his language school until unity.
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው አላህ ያሳካልህ
@hamh3998
@hamh3998 3 жыл бұрын
ዶክተር አደራህን እንዳቦዝንብን በርታ ምንም እምልህ የለም አደራ ብቻ አደራ አደራ እጅ እንዳሰጥ ስኬታችውን አይቼ ልሙት
@hiwothaile9093
@hiwothaile9093 3 жыл бұрын
Big mind creat ideas! I am proud of you. God bless your project.
@mereshayeheyis1796
@mereshayeheyis1796 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፊሽ ፣ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።ልጅህንም በማግኘትህ።ከታላቅነትህም የገዘፈ ታላቅ ራዕይ ለህዝብ ይዛችሁ ስለመጣችሁ ከጎናችሁ ቆሜአለሁ።የፅግየ ፊሽ እወድሃለሁ ።ኑርልኝ።
@blainb1066
@blainb1066 3 жыл бұрын
Good luck Dr Fiseha..we believe in you💪🏽
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሳካልኝሕ 🙏🙏🙏
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ፡ በጣም ትልቅ ሰው ነህ፡ የብዙ ሰው ህይወት የቀየርክ ነህ ፡ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@meseretgizaw8702
@meseretgizaw8702 3 жыл бұрын
አለ እኮ እውቀት የሚያሰራ የለም እንጂ አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንተንም ይርዳህ
@astertefera151
@astertefera151 3 жыл бұрын
አዜብ መስፍን እንድታይህ አድርግ በሷ ጫና ት/ቤትህን ሸጠህ እንደወጣህ "ኢሳት " ላይ ቀርቦ ብሶቱን ያልተናገረ የለም መቼስ እኔም ሰምቼሃለሁ ዋናው ነገር እንኴን ለዚህ በቃህ
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ጥሩ ጥሩ ስዎች እየመጡ ነው ተመስገን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያውርድልን
@birukbk5166
@birukbk5166 3 жыл бұрын
ሀሳቡና ሳቁ ደስ ይላል ኑርልን👏👏👏
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 жыл бұрын
ሀሳብሀሰን እግዚአብሔር ያሳካልህ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው
@woinshetbekele456
@woinshetbekele456 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው አግዚአብሔር ያሳካላችሁ.
@user-fc3lq6pm5m
@user-fc3lq6pm5m 3 жыл бұрын
በጣም ሲገርም ከሳምንት በፊት ለጓደኞቼ አቶ ፍሰሀ የዩኒቲ ዩንቨርስቲ ባለቤት የት ደረሰ ብዬ ጠይቄ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
ይቅናህ አባቴ እኛንም ተሳታፊ ያድርገን
@Global519
@Global519 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም የምትገርም ሰው ነህ: እንዴት ይሄን ትልቅ ሰው በ 20 ደቂቃ ትጨርሳለህ? የሰው ልክ አታውቅም::
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 3 жыл бұрын
ሰይፉ እኮ ከማይረቡ ዱቄታም አርቲስቶች ጋር እንጂ ከተማረ ሰው ጋር ብዙም አይግባባም
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ከአቅሙ በላይ ነው ሳይዋረድ በጊዜ መሸኘት አለበታ
@bezas7edge190
@bezas7edge190 3 жыл бұрын
የምጠለው ከሰይፉ ይሔ ነገሩ ለፕሮግራም ማሟያ የሚሠራው እና ብዙዎች መናገሩ የሚችሉትን የማይለይ ያናዳል
@FIKERish
@FIKERish 3 жыл бұрын
Endee seyfu mne yarg? To the point melktu tengerwachual. Mktelewn demo btegbar wedfit taytulachu 💞stay positive yagerlijoch!
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
እውነት ድንቅ የሆነ አሳብ ነው ያሳካልክ ፈጣሪ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሪፍ ሀሳብ ነው🙏💚💛💓
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
Hats off Dr. Fisseha!!! 💚💛❤ EBS should post the link for Purpose Black in the description for us to sign up.
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ዶ/ርየ ኑሮ ካረከስክ እንኳን እዛ ይለው ቀርቶ ውጭም ያለነው አገራችን ገንተን አብረንህ እንቆማለን ይሄንን መልካም።ሃሳብ ላመነጨ ህሊነ እረዥም እድሜ ከጤነ አብዝቶ ይስጥልን እሜን።
@amore8978
@amore8978 3 жыл бұрын
Seifu thank you very much for inviting Dr Fishea …he is a great leader and entrepreneur
@endayehukendie5515
@endayehukendie5515 3 жыл бұрын
Concept will become reality. You will succeed given your previous experience. Good luck.
@tsigemelaku6054
@tsigemelaku6054 3 жыл бұрын
Oh my God. I am happy to See u. U are really nice person.
@yoditfekede9988
@yoditfekede9988 3 жыл бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው
@johndes846
@johndes846 3 жыл бұрын
ዶክተር ፍስሃ መልካም ሰው እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
So inspiring and amazing idea we were wishing to have this kind brave person to break our extreme economical failure and poverty I will pray your dreams come true 🙏🏾 God bless you and Ethiopian people 🇪🇹
@nattybelay9747
@nattybelay9747 3 жыл бұрын
You are such an amazing person! I can’t wait to worry with you !
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ጥረት -ፈጠራ እና ስኬት የተሰጠህ ሰው ዶክተር ፍስሀ እሸቱ ነህ❤️
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ አቦ ብሩህ አስተሳሰብ👌
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ እጅግ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው ኣባቴ እግዚአብሔር ረጅምእድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏
@jossyr6662
@jossyr6662 3 жыл бұрын
ይሳካልህ! በርታ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Great that you are back to your country Dr. I hope you will succeed. Good luck
@taedeyeticha7990
@taedeyeticha7990 3 жыл бұрын
Dr.Fiseha, you are a creative person. I am proud of you!!!
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
We need like this men for Ethiopia 🇪🇹 God bless Ethiopia and ethipian people 🙏 Amen
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ለኢትዮጵያ ወጣት ያድርግለት🤲 በርታ
@mekdesgetachewbelay3008
@mekdesgetachewbelay3008 3 жыл бұрын
ዶክተር ፍስሃ እውነተኛ የኢትዮጵያን ልጅ እኔም በሱ ትምህርት ቤት በነፃ የተማርኩ የሱ ፍሬ ነኝ አንተ የደሃ አባት በሴቶች ፕሮጀክት እግዚአብሔር እንኳን ለምትወዳት ሀገርህ አበቃህ መልካምነት መልሶ ይከፍላል እንኳን ከቤተሰብህ እና ከልጅህ ጋር አገናኘህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ አንተ መልካም ሰው።🙏🙏🙏
@ethiohealth3602
@ethiohealth3602 3 жыл бұрын
Brilliant guy love this guy
@addisgirma6255
@addisgirma6255 3 жыл бұрын
Woow we Ethiopian Proud of u Doctor👏👏👏👏, God bless your project 🙏
@Abawtes
@Abawtes 3 жыл бұрын
He really come up with a great idea!!! Go on Dr. Fisseha
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ አሳብ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንልን
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 3 жыл бұрын
He is a smart person. He will do more to Emma Ethiopia. I am proud to be his student! Good Luck Sir!!!
@absolombekele6604
@absolombekele6604 3 жыл бұрын
Dr.Fisseha welcome come back, we are happy to see with your bright mind again, I wish you your vision becomes success!!!
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 3 жыл бұрын
ዶክተር በአካል ባገኝህ ደስይለኛል ከፍተኛ ምስጋና አለብኝ። እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ።
@andyworku5128
@andyworku5128 3 жыл бұрын
Great entrepreneur fantastic dream Africa need more people like him.
@abitayechannel4456
@abitayechannel4456 3 жыл бұрын
Brilliant mind, happy to have you,
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
Great minds produce great ideas !
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ዶክተር ፍስሀ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ወደ ዉዲቷ ሀገርህ 💚💛❤💪
@zebibaabshiro5696
@zebibaabshiro5696 3 жыл бұрын
ዶ/ር ፍስሃ እላሃ ይርዳሃ በርታ
@keyeseali43
@keyeseali43 3 жыл бұрын
እውነትም ሀገሬ መፃኢው ዕድልሽ ያማረና ከሁሉም የላቅሽ የምትሆኚበት ጊዜ በጣም ቅርብ ነው። ሀገር የምታድገው ዕውቀታቸውን ወደ ተግባር በሚለውጡ ቁርጠኛ ልጆቿ ነውና አቶ ፍሰሃ እንኳን ደህና መጣህ! ከሌሎች ባለሀብቶች ጋር ይቺን ምስኪን ሀገር ገናና እንደምታደርጓት ዛሬም እምነቴ የፀና ነው። ለውጥን የሚወድ ሠርቶ የሚያሠራ መሪም አለንና ጠ/ሚ ዐብይም ከልብ ይተባበራል ብዬ አምናለሁ።
@antenehkebede7718
@antenehkebede7718 3 жыл бұрын
good luck, It will be an amazing business!
@velabo0
@velabo0 3 жыл бұрын
this guy inspired me his IDEA Is BIG, I want to know where to buy this STOCK
@girmaamare6069
@girmaamare6069 3 жыл бұрын
Welcome back fish. Am proud Ana appreciate my time at Unity
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 3 жыл бұрын
ድንቅ ሀሳብ ነው
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 3 жыл бұрын
ይበል የማሰኝ አይዲያ ነው ይመችህ ወደመሬት ወርዶ እንደምናየው ተስፋ አለን ዶክተር
@fekremariamasargewmihretie2379
@fekremariamasargewmihretie2379 3 жыл бұрын
wow. this is a very remarkable idea. we have to support.
@mohammedalbushera5853
@mohammedalbushera5853 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እምደግፈው ሃሳብ ነው። ኑሮዬ ሳውዲ ነው ይህ አይነት ሃ ሳብ ይዘው ነው ሀገራቸውን በኢኮኖሚ የለወጡት ብዙ ግዙፍ ማርኬቶች በግሩብ ሸር እሚሰሩ ናቸው ። ስለዚህ እኛም በሀገራችን እንደዚህ አይነት ሃሳብ ሊደገፍ ይገባል። ስልኩ ካለህ አገናኘን።
@eliasadem4300
@eliasadem4300 3 жыл бұрын
Great Idea Dr Fisseha. I appreciate you. Good move. hope you considered the literacy rate of the country which may affect to fully implement Technological Literacy.
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ያሳካልን አሜን ተመስጌን ይሄን መስማት እራሱ ተስፋ ይሰጣል
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 3 жыл бұрын
Glad to see you after a decade Dr. Feseha. I was one of the students at Unity Gerji campus. I wish you all the best on your next phase. You have such an awesome idea and I hope everything works out for you.
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new mah
@MultiAbubeker
@MultiAbubeker 3 жыл бұрын
Good job Very interesting idea Will be part of it
@matyzeleke281
@matyzeleke281 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ውድሜና ቴና ይስጥክ እደ አንተ ያሉ ቅን ልቦና ያላቸውን ፈጣሪ ያብዛልን የተመኘእውን የጀመርከውን እግዚአብሔር ያሳካልክ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዳንተ አይነቱን ይብዛልን እናመሰግናለን።
@beyeneasrie8203
@beyeneasrie8203 3 жыл бұрын
Seifye! bravo! Some Times continue like this meaning educational people .....
@hiwot6862
@hiwot6862 3 жыл бұрын
😳ዶ/ር ፍሰሀ 😍የእኛ መብራት
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከዚ በላይ ትልቅ ያድርግህ
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
Dr.Fisseha Eshetu pioneers for Ethiopian private college respect you. Welcome back to your home. God bless you and good luck with your new business.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
This man is very intelligent smart guy. I’m sure he can do a lot for Ethiopia and for the youth. he knows technology please help him whatever material he needs so he can help Ethiopia to bring technology👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@hilinatadesse2680
@hilinatadesse2680 3 жыл бұрын
Wow!!!!! Wonderfull idea, God is with u,
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 3 жыл бұрын
ያሳካልህ ይሄ የሁላችንም እድገት ነው ወጣትነታችንን በስደት ከምንጨርስ ሀገራችን እየሰራን እኛም ተወልጠን ሀገራችንንንም ምንለውጥ ያድርገን
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 85 МЛН
ይህን ሸክም ካወረድክ ህይወት ቀላል ነው
35:30
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 8 М.
ኤርሚያስ አመልጋ  ስለ ፆም
11:38
እይታ ሳይኮሎጂ
Рет қаралды 2,2 М.
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 3,3 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 719 М.
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,9 МЛН
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 77 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,6 МЛН