100 ድምፆች | ስለአንጋፋው የዘፈን ግጥም ደራሲ ሻምበል ዮሐንስ አፍወርቅ - በልጃቸው አንደበት |

  Рет қаралды 13,259

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 2 жыл бұрын
ኮ/ል ሳህሌ ደጋጎ ሻምበል ዮሐንስ አፈወርቅ እና ተዘራ ሃ/ሚካኤልን ሳስታውስ ውስጤ ይረበሻል ሁሌም ስራቸውን ብሰማ አልሰለችም ትውልድ ቢማርባቸው ጥሩ ነው
@sahledemessie7901
@sahledemessie7901 11 ай бұрын
What a wonderful story! Shambel Afework was a prolific writer and intellectual. He wrote song lyrics, poems, and science information programs that brought complicated concepts to the average person. His creativity and communication skill was exceptional. He was behind much of the popular music that generations enjoy. A well-rounded man and a great Ethiopian.
@hailebeyene3271
@hailebeyene3271 Жыл бұрын
ታላቅ ሰው ነበረ ዘመን አይሽሬ የአማረኛ ዘፈኖች ላይ የማይረሱ ጥልቅ መልእክት ያላቸው ዜማዎች ባለቤት
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 жыл бұрын
ምሁር አፈወርቅ ዮሀንስ የማይረሳ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
ሀገሬ ምን ነካት እንዲነዚህ ያሉ እንቁ ሠዎች ማፍራት ያቃታት ።
@felekezeleke5530
@felekezeleke5530 Жыл бұрын
Betam interested explain
@awlachewkiflie7666
@awlachewkiflie7666 3 ай бұрын
ለታላቁ ኢትዮጵያዊ ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ አድናቆቴንና አክብሮቴን መግለጫ ቃላት የሉኝም :: እንዲያው በደፈናው ታላቁ ኢትዮጵያውያዊ ልበል እንጂ : እናንተም ቤተሰቦቻቸው እርግጥ ነው በእሳቸው ልትኮሩ ይገባል!!
@teshagergetahun2487
@teshagergetahun2487 2 жыл бұрын
Yohanes was my classmate in medhanealem high school the end of 60s and the beginning of 70 Ethiopian calendar l see my brother after 45 year’s l will see you my friend one day be good
@geressudegago4648
@geressudegago4648 4 жыл бұрын
በጣምኢንተረስቲን ነው ወድጄዋለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ። አመሰግናለሁ!
@AA-114
@AA-114 3 жыл бұрын
Marvelous story told by son who reflects his dad's potential. One can tell how Capitan Yohannes was the multi potential person. Hope and expect next interview soon.
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነበር ስለተዋወቅን በጣም ነው ደስ ያለኝ። እናቴ የአባትህን የትወና ስራዎች ሰርታለች በብዛት አየለ ማሞ በደንብ ነው ያጫወተኝ። ከባትህ ጋር በጣም ወዳጅ ነበረች።
@josyz6245
@josyz6245 3 жыл бұрын
እናመስግናለን እንደ ስራቸው ግን ብዛት ምነው አንድ ክፍል ብቻ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አናመሰግናለን
@rightsm1129
@rightsm1129 3 жыл бұрын
This is a gre. at history of artists we'll never forget u. I hope new generation will follow your foot steps. Thanks he was a great man.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I was listening Dr Bahru Zewede interview and Dr Bahru mentioned they are relsted. Ye Geja sefere lege. ❤ I honestly thought he is from Amhara regions due to his master of Amharic language
@abalimmu
@abalimmu 4 ай бұрын
are they from Amhara regions Tsegaye g/madihin
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Ye shambel Afewerk mirt zefen """Meleyayet mot New "" yemil zefen alachew !!
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 Жыл бұрын
ዮሃንስ የአፋወርቅ ዮሃንስ ልጅ አሁን በህይወት አዲስ አበባ ነዋሪ ነዉ::
@abdurohmanhassen9415
@abdurohmanhassen9415 2 жыл бұрын
የጥበቡ ወራሽ ቤተሰቦች እንደመሆናችሁ የአሁኑ ትውልድ የማያውቃቸውን መፅሀፎች ብታሳትሙት መልካም ነው
@saragebremeskel1546
@saragebremeskel1546 4 жыл бұрын
God bless you all !!!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 жыл бұрын
የሻምበል አፈወርቅ ዮሀንስ ይህም ያልፋል እኮ የምትል ግጥማቸው አትረሳኝም!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 7 ай бұрын
ይህም ያልፋል እኮ የሚለው ግጥማቸው አይረሳኘም!!
@menztube6207
@menztube6207 4 жыл бұрын
✍️ዘረኞች ሆይ ለኢትዮጵያ አስቡላት ኢትዮጵያ ያለ አክሱም አትታሰብም ኢትዮጵያ ያለ ፈሲል ግንብ ታሪክ አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለ ላሊበላ ቅርስ አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለ ገልአርታ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ባዶ ናት ኢትዮጵያ ያለ ጣና እና አባይ ደረቅ ናት ኢትዮጵያ ያለደብረ ሊባኖስ ሃይማኖት አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለ ዳሎል ባዶ ናት ኢትዮጵያ ያለ ኤልታሌ ከንቱ ናት ኢትዮጵያ ያለ ቁልቢ አትዘከርም ኢትዮጵያ ያለ ሀረር ጀጎል ግንብ ጎደሎ ናት ኢትዮጵያ ያለ ኮንሶ እርከን ስም አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለ ኦሞ ወንዝ ደረቅ ናት ኢትዮጵያ ያለ አዋሽ ለማኝ ናት ኢትዮጵያ ያለ አሰቦት ገዳም ጽድቅ የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለ ዋልድባ መሰርት የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለ ሀዳዲ ማርያም እምነት የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለ ብርብር ማርያም ታሪክ የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለ መርጡለ ማርያም እውቀት አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለ ሽሜ ማርያም ሰነድ አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለ ጻድቃኔ ማርያም ማረፊያ የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለዝዋይ ደሴት ምሥጢር የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለ ቦረዳ ሚካኤል ጸሎት አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለዲማ ጊዮርጊስ ቅኔ የለሽ ናት ኢትዮጵያ ያለ ጎንደር መድኀኔዓለም ቤተ መጻሕፍት አልባ ናት ኢትዮጵያ ያለደብረ ብርሃን ሥላሴ ሥነ ጥብብ የለሽ ናት ኢትዮጵያን ያለ ጋንቤላ ማሰብ ከንቱነት ነው ኢትዮጵያን ያለ ሱማሌ ማሰብ እብደት ነው ኢትዮጵያን ያለ ሲዳማ ማሰብ አእምሮ ማጣት ነው ኢትዮጵያን ያለ ወላይታ ማሰብ ባዶነት ነው ኢትዮጵያን ያለ አድዋ መዘከር መዋረድ ነው ኢትዮጵያን ያለ አፋር ማሰብ አለጫነት ነው ኢትዮጵያን ያለ አማራ ማሰብ ስም ማጣት ነው ኢትዮጵያን ያለ ትግሬ ማሰብ ታሪክ ማጣት ነው ኢትዮጵያን ያለ ኦሮምያ ማሰብ እብደት ነው ኢትዮጵያን ያለ ጉራጌ ማሰብ ያለስራ መሞት ነው ኢትዮጵያን ያለ ድሬ ማሰብ ከፍቅር መራቅ ነው ኢትዮጵያን ያለ ሐመር ማሰብ ውበት ማጣት ነው ኢትዮጵያን ያለ ጉምዝ ማሰብ ለማት ማጣት ነው ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ ያላት የብዙኃን እናት ናት ኢትዮጵያ አንድ ሁና ብዙ ልጆች ያሏት ኢትዮጵያ ራስ ሁና ብዙ አካል ያላት ናት አንድ አካል ሲታመም ኢትዮጵያ ትታመማለችና ዘረኞች ሆይ በሽታችሁን ለኢትዮጵያ አታስተላልፉባት ኢትዮጵያ በዘረኞች በሽታ ታማለችና የሚያክማትሐኪምትፈልጋለች ዘረኞች ሆይ ለኢትዮጵያ እዘኑላት
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
እነኚህ የተዘረዘሩት ሁሉ ወንዝ አያሻግሩም
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 ай бұрын
​@🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀ss-jm8se
@zerguat
@zerguat 4 жыл бұрын
በርካታ የትርጉም መፃህፍት እንደ ዛዲግ ወይም እድል የመሳሰሉ ተወዳጅ መፃህፍት ነበሯቸው እንደገና ለማሳተም ብትሞክሩ ከነአቤጎበኛ ያማያነሱ ደንቅ ሰው ነበሩ የሳይንስና ጥበብ ፕሮግራማቸው የማይጠገብ ነበር ። የጥላሁን ሞት እንኳ ምናለ በልቶ በሚያስቀር ምናለ ደጋጉ ዳግመኛ ቢፈጠር ብሎ ሲዘፍን ለእርሳቸው እንደተዘፈነ ነበር የሚሰማኝ
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ለጄኔራል ገርማሜ ንዋይ ነው የተዘፈነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 ай бұрын
TC​@yosefdesta7GGermame was not a general he was civilian.
@birukadane8022
@birukadane8022 3 жыл бұрын
ርዕሱ ሻምበል ዮሀንስ አፍወርቅ ይላል ተገላብጧል - ሻ አፍወርቅ ዮሀንስ
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 2 жыл бұрын
ሻምበል አፈውርቅ ዮሐንስ የልጁን ስም ያወጣው በራሱ አባት ስም ነው
@MenegstuZelalem
@MenegstuZelalem 3 ай бұрын
Download option atatefu enji
@TseganehKuma
@TseganehKuma 3 жыл бұрын
ስለ አብተው ከበደ በናታችሁ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 7 ай бұрын
ሻምበል አፈወርቅ ዮሀንስ Not ሻምበል ዮሀንስ አፈወርቅ
@fitsumMana
@fitsumMana Ай бұрын
ያው ጃንሆይ ናቸው 3 አመት ያሰሩት ምን ታለሰልስላቸዋለህ
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
ልጅም ብሆን ትዝ ይለኞል የሳይንስ ፕሮግራም የሚል ፕሮግራም የሚያዘጋጁ ይመስለኞል አንተ ትሆን ሌላ የሳቸው ልጅ አብረን በዛ ኢህፓ ጊዜብአብረን ታስረንነበር
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 жыл бұрын
ዮሀንስ አፈወርቅ ወይስ አፈወርቅ ዮሀንስ?
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 жыл бұрын
አፍወርቅ ዮሀንስ
@afromedia6728
@afromedia6728 3 жыл бұрын
ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ነው፤ ሻምበል ዮሐንስ አፈወርቅ አይደለም።
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 65 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 5 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 127 М.
Interview with the legendary Poet Laureate Tsegaye Gebre Medhin
1:56:34
Yedesdes Webetu
Рет қаралды 47 М.
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 65 МЛН