እየሰራህ ራስህን የማታሸንፍበት ዘመን መጣ

  Рет қаралды 65,650

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 4 ай бұрын
ዓለማየሁን ሲናገር' ዝም ብለኽ ነው የምትሰማው። የቃላቱ ፍሰት ራሱ ሙዚቃ' ነው። ጠያቂው ጣልቃ ባይገቡ ጥሩ ነው። ከመዐዛ የአጥያየቅ ፎርማት ጠያቂው ቢማሩ ጥሩ ነው።
@melatasefa5991
@melatasefa5991 4 ай бұрын
Err kess
@biniyammestet8541
@biniyammestet8541 3 ай бұрын
ካለው ምን ገረመኝ ዘመን ሲያልፍ የኛ ዘመን ሲወሳ ኑሯችን ይላካ የነበርው በኪሎ በስጋ በመኪና አይነት እንጂ በሰውነት አልነበረም ይላሉ እናሳፍራለን
@kadamet
@kadamet 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የአሌክስን ንግግር እየተበሳጨዉ አቆረጥኩተት ከ 37 ደቂቃ በላይ መስማት አልቻልኩም ምክንያቱ ደግሞ ጠያቂዉ ናቸዉ በጭራሽ ትክክል አደሉም እየረበሹት ተመለከትኩ ሲረበሽ ያስታዉቃል የሱ እረብሻ ወደ እኔ ተጋባ መሰለኝ መቀጠል አልቻልኩም ፡፡ ፍሬ የሌለዉ አሌክስ የተናገረዉን ቃላቶች እየደገሙ መረበሽ ምን የሚሉት ነዉ
@AbebeKasu
@AbebeKasu 4 ай бұрын
ይህን የአንተን ሀሳብ Comment ላደርግ ብዬ የአንተን ሳይ ተውኩት። Anyhow በጭራሽ ልክ ያልሆነ የጋዜጠኛ የአጠያየቅ መንገድ ነው። እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ ሆነኮ...🤔
@kalisto-l8w
@kalisto-l8w 4 ай бұрын
ፕሮግራሙ ኮ ጨዋታ ነው፡፡ጋዜጣዊ መግለጫ አይደለም ፡፡ጋዜጠኛው እንግዳ ቤቱ ጋብዞ እንዴት ዝም ብሎ ያዳምጥ ይባላል፡፡ለኔ ጥሩ ወግ ነው ያደረጉት፡፡
@helenbeyene9112
@helenbeyene9112 4 ай бұрын
​@@kalisto-l8wአለማየሁ ጠያቂ ቢሆን ይሻለው ነበር ጠያቂው አውርቶ አልወጣለትም። ጨዋታም ቢሆን እርእሱን ሳይለቅ ቢያጫውተው ደግ ነበር ።ከዚህ ከዚያ ሲዘል ይሄን የመሰለ ጨዋታ አቆመጠጠው።
@kadamet
@kadamet 4 ай бұрын
@@kalisto-l8w ወንድሜ እኔ ያልኩት ጋዜጠኛዉ ጨዎታ አልቻለበትም ነዉ ፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይሆን ዘንድ እስቲ ትንሽ ጊዜ ዉሰድ እና የመሀዛን እና የአሌክስን አንድ ቆንታ ስማ፡፡ መሀዛ ታጫዉተዎለች አሌክስም በነፃነት ይጫወታል ...... ይሄ ጋዜጠኛ ግን ( ከአክብሮት ጋር) አሌክስ ደና ሊጫወት ሲያኮበኩብ የአሌክስን ጨዎታ እየደገመ ያቋርጠዎል ይሄ ካረበሸህ አላቅም
@LoveMan-fd2mj
@LoveMan-fd2mj 4 ай бұрын
Tr​@@AbebeKasu
@TekelFilate
@TekelFilate 4 ай бұрын
በጠያቂው የተነሳ ብስጭት እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩት የሚያውቀው ነገር ሲነገር ዝምብሎ የማዳመጥ ትግስት የለውም እነዛ የገጠር ጎጆቤት ውስጥ የጠየቁት ልጆች በስንት ጣዕማቸው
@MejunaPep
@MejunaPep 2 ай бұрын
ደሬ ለምን ራስህን መደበቅ እንደፈለክ ባይገባኝም እንደዚህ መምጣትህ ይበል የሚያሰኝ ነው ምርጥ ክሽን ያለ ፕሮግራም ነበር ክበርልን
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 4 ай бұрын
እማይረባ ጠያቂ ነው አለማየሁ ሙሉ ሀሳብ ያለው ደራሲ ነው ጠያቂው በመሀል ገብቶ ይዘባርቃል አሌክስ የሚጠይቁህን ሰወች ምረጥ ። ሰዉየዉ እኔም እኮ ታሪኩን አዉቀዋለሁ አይነት ጣልቃ ይገባል ። ሀሳብ ካለዉ አለማየሁን መጥራት አልነበረበትም
@saraahmed293
@saraahmed293 4 ай бұрын
አለማየው ገላጋይ በጣም የምወደው ደራሲ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ
@solomonnega3816
@solomonnega3816 4 ай бұрын
ይስጥህ ነው የሚባለው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
​@@solomonnega3816ጨዋታው መጣ የቃላት ለምንይመሥልኻል 😮ክ😮የተጠቀመው??
@Liyou-ro8qk
@Liyou-ro8qk 3 ай бұрын
ጠያቂዉ ብዙ ጊዜ አቋርጦታል በጣም ይረብሻል። አሌክሰን መሰማት እየፈለኩ ለማቋረጥ ተገድጃለዉ።
@solomonhae5853
@solomonhae5853 4 ай бұрын
ጠያቂ ሆይ አጠያየቅ ከመዓዛ ብሩ ልምድ ቅሰም። አልተመቸኸኝም።
@KirubelZewde-lg9mr
@KirubelZewde-lg9mr 4 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይን ይሄ ነው ብዬመግለፅ ይከብኛል ብቻ የሰውነት መለኪያነው ብል(unit of measuremnt) ነው ብል የሚበዛበት አይመስለኝም። እድሜህን ያርዝመው
@niwaylachabo7531
@niwaylachabo7531 4 ай бұрын
በእውነት ሰው ብሠማራበት ውጤት አመጣለሁ ብሎ ቢሠማራበት ጥሩ ነው አሁን ደረጄ እሠራህ ያለኸው በጣም ጥሩ ነው በርታልን
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 4 ай бұрын
በአእዘህ ዝግጅት በጣም ነው የተማርኩትም የተደሰትኩትም ። ችግራችን የብሄረሰቦቻችንን መልካም ነገሮች አውጥተን ፣ አጥንተን አለመደናነቅ ነወ። ይሄን ስናደርግ ነው ፣ አንድነታችን እና አብሮነታንም የሚጠነክረው። እ/ር ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ።
@zelalemnegash8127
@zelalemnegash8127 4 ай бұрын
ደሬ ክብዙ ገዜ ቡሃላ ነው ያየውክ ለምን ወደፍት እንደማትመጣ አላውቅም እንዛ ለርስ የተፃፉ ደብዳቤዎች ሁሌም በጭንቅላቴ ተቀምጠዋል የዉሌም አክባርክ
@Burtkan-u9q
@Burtkan-u9q 4 ай бұрын
Yes please Dere don't interfere frequently ,!!!Instead of raise casual points better if the questions to be addressed are well crafted and structured a head to get best out of the interviewees !!!
@derejebelayneh5424
@derejebelayneh5424 4 ай бұрын
This program is not an interview but a discussion. The presenter is a book critic, not a questioner. He is also expected to bring the culprit to book. What he discusses is a matter he knows very well. An earlier review of the book is worth checking out. The format is not an interview.
@michealsolomone741
@michealsolomone741 18 күн бұрын
ጠያቂው ምናለብት ዝም ብለህ ብታዳምጥ በጠበጥከው በጠበጥከኝ የምታዳምጥ አይመስለኝ እምታውቃትን ትንሽ ነገር ለመተንፈስ ተቁነጥንጠህ አቁነጠነጥከኝ ::
@Aividio-n1p
@Aividio-n1p 4 ай бұрын
ዓለማዮ ሲናገር' ዝም ብለኽ ነው የምትሰማው። የቃላቱ ፍሰት ራሱ ሙዚቃ' ነው። ጠያቂው ጣልቃ ባይገቡ ጥሩ ነው።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
ብርሐኑ ዘሪኁን የቴዎድሮሥ እንባ እና የታንጉት ሚሥጢር በነገራችን ላይ ፍቅር እሥከመቃብር ወደ ኖርጂናዊኛ እንደተተረጉመመ ኣፋር ወንድሜ ዳሒሎን ያሢን የቀይ ባሕሯ ጢኦ ወደብ ዘላን አጫዉቶኛል
@gechgizaw2612
@gechgizaw2612 4 ай бұрын
አፄ ሱሲንዮስ እና አህመድ ግራኝ የመቶ ዓመት ያህል ልዩነት ነበራቸው ልብነ ድንግል ሊሆን ይችላል።
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 4 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይ ድንቅ ኢትዮዸያዊ ነህ። ተባረክ።
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 4 ай бұрын
Sorry my previous comment was not about this interview. I loved it so dip teachings. ❤
@aboleb7393
@aboleb7393 4 ай бұрын
Gash Alex, I wish you all the best!
@samsonwendeson9649
@samsonwendeson9649 2 ай бұрын
አሌክሰ ሲያወራ ጠያቂው ዉሃ ያዝና ተጉመጥመጥ እስኪጨርስ አላስ የሆነክ ጠያቂ
@MejunaPep
@MejunaPep 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የልብ መግባባት አይቼ አላውቅም የሚያወሩትን በጥልቀት የሚያቁ ማንበባቸው እንዲያሰላስሉ ያደረጋቸው በጣም ኩሩ ደራሲዎች ናቸው እንደነዚህ አይነት ሰዎች ስላሉ ነው በሀገራችን ተስፋ የማንቆርጠው.....አንድ ደረቅ ቦታ የተሰበሰብን መሀይማን ታጭቀን እንደነዚህ አይነት የሀሳብ ሰዎች እንደ ውቅያኖስ እያሉ አለማየት የእውነት ይሄ ከሞት የከፋ ነው
@tseddymgtw644
@tseddymgtw644 4 ай бұрын
የጠያቄዉ ችኩልነትና ጥዲፊያ አልተመቸኝም፡፡ ጠያቆ እራሱ መልሶ ለማብራራት መጣደፍ ምንድነዉ፡ ፡ ከዚህ ቃለ መጠይቅ በፊት ከመሃዛ ብሩ ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልሶች ማድመጥ በተገቢ መንገድ መዘጋጀት የሚገባ ይመስለኛል፡፡
@sultanridwan-jo8pl
@sultanridwan-jo8pl 4 ай бұрын
Tanks alexandrovich !!!❤❤❤
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
መተከል ቆላ ነበርኩ,,, አንዱን ጋሞ ርሐብ ትችላለሕ ወይ ብለ አንዱ ቢጠይቀዉ,,,አረ ጥጋብም እችላለኁ ብሎ መለሠ
@amuusweet4866
@amuusweet4866 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ???
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 4 ай бұрын
ቀዥቃዣ ጋዜጠኛ፤ አላስወራ አለው እኮ!
@magealemayo
@magealemayo 4 ай бұрын
አረ ወንድም አጠያየቅህ ልክ አደለም እባክህ ይረብሻል የእውነት ብታስብበት🙏
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 4 ай бұрын
Alemayhu. I respect you, if I had power, I would nominate you Addis Abeba mayor.
@BlenBirehane
@BlenBirehane 4 ай бұрын
,ጠያቂው በጣም ያናድዳል ማየቴን አቋርጬ ወጣው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
በጋዜጠኛው ብቃት ተደምሜያለሁ!.... ድንቅ የወቅቱን ሰው ነው ያቀረበው!.... አለማየሁንም እያዳመጠው መሆኑን ለመጠቆም ጋዜጠኛው መሳተፉ ብስለቱን ያሳያል!....
@asratmitiku
@asratmitiku 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው እንስማበት አትንቀዥቀዥ አትገድበው ዝም ብሎ ይፍሰስ አሌክስ ይለያል
@getulegesse3577
@getulegesse3577 4 ай бұрын
give a chance for your guest please
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 ай бұрын
በተቻለ አቅም ሁሉም ካለው እያካፈለ ብንረዳዳ ጥሩ ነው ሌላው እናንተ ምሁራኖች ችግሩ ምንድነው ብቻ ሳይሆን የችግሩ ችግር ጭምር ጥናት ብታደርጉበት ለዘለቄታ መፍቴ ይረዳ እንደሆነ በሚል ነው።ሌላው ሕዝባችን አዛኝ ነው ካየውና ካወቀው ያ ምንም ለሌለው ለኔ ብጤ ያካፍላል የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔር ይስጠው። ረሀቡን መግታት አለብን ምሁራኖቻችን መፍቴ አምጡልን መሬት አለን ወጣት አለን ውሀ አለን።ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ።❤🎉።
@legeseasefa66
@legeseasefa66 4 ай бұрын
አንተ የጋበዝኸው ሰው እንድናገር ጊዜ ስጠው ወይ ጠያቂው አለማየሁ ይሁን እና አንተ አውራ የጋዜጠኛ ባህል ይኑርህ ታናድዳለህ አቦ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
እንደጓደኛ መሠለኝ አቀራረብ ለኛ አዳማጮች ያልተመቸን።
@YenenesheFeyesa
@YenenesheFeyesa 4 ай бұрын
please alex we need you to start a podcast! I am beging you please please please!!!!!!!!!!
@yonasabate2831
@yonasabate2831 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው የማዳመጥ ችግር አለበት እንዴ ? በጣም ነው የረበሸኝ ቢስተካከል መልካም ነው ባይ ነኝ።
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 15 күн бұрын
ጠያቂው በጣም ያበሳጫል ዝም ብሎ ማደመጥ አይፈልግም አሌክስን እኮ ዝም ብለህ ምትሰማው ክላሲካል ሙዚቃ ነው ጊሽጣ እራስ የሆነ ጠያቂ ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
ጠገበ ተሠማኝ አሥተዳደረ ባብዛኛዉ የኢትዮጵያ ቋንዋ አንድ ወጥ አሥተሣሠባዊ ፈሊጥ [thought atern] አለ የተለያየ ቋንቐ ብናወራም የምናሥበዉ አንድወጥነዉ ኢትዮጵያዊኛ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
ገለጥለጥ ያርጉልን : እባክዎ!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
@@ShegerBusiness እኔ ትምሕርቴ ሕግ ሢኾን በመንግሥቱ መንግሥት በሣይንሥና ቴክኖሎጂ የመንግሥተ መንግሥቱ የሕግ አማካሪ ነበርኩ መንግሥቱን አዉቀዋለኁ አንቱታ መንፈጌ ሣይኾን ለይቶ ሥልበደለ አክብሮትና የማቅረብ እነጂየንቀት አለመኾኑን ተገነዘቡልኝ የኢትዮጵያ መንግሥት በኆነች የሕግ ዘርፍ ሠዉ አሥፈለገዉ ተማራት ተባልኩ ከዚያ ቀደም ሢል በዚያች ክፍለሕግ የኢትዮጵያን ገጠመኞች መሠብሠብና ጨምቄ ማጠናቀር ነበረብኝ.የፓተንት ቢሮና......ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ጂኒቫ የተባበሩት..... ሕነፃዉ እሥኪሠራና አዋጁ አሰከሚፈተሽና እሥከሚፀድቅ እንዳጠና ተላኩ...ጎሹ ወልዴ ሢከዳ ጄኔቭ ነበርኩ.....አሥለቀሠኝ ኣሸማቀቀኝ የትልቅ ወንድሜ ጋር ነበር በተማሪነቱአሜሪካ ያየዉ ያዩት ልጆች ተወለዱና ደርግም ሞተና ኢትዮጵያዊኛ መንግሥት በአድማሡም አልታይኽ አለና እንግሊዝ ሠነባበትኩ 36 ሞላኝ ገለጥለጥ የየተባለዉ ሣይኾን ምጥን አባባሉ አሥምቶ ኣሠምቷል ወገኔ አምሥት ዓመት ዩኒቨርሢቲ ከዚያም በፊትና በሁዋላ ኢትዮጵያ ሥለኾነች ለምናም ቢኾን እኔን እኔ ያረገችኝ በኾነ መንገድ ዕዳዉን መክፈል ነበረብኝ ለሕሊናዬ ረፍት በምን እንዴት.. የመጀመሪያ ልጄን ቴዎድሮሥ እሸቱ እነደጎጃሚኛ አረፍተ ነገራዊ የተፅዎ ሥም... 1989 በፈረንጆቹ The legal protetion of software in ethiopi a..የምትል ፃፍኩና በጆርናል ታተመ.. በሚሢዮናዊያንና በአድዋ ድል ያኮረፉ ኦርቶዶክሣዊያንም የግዕዙን ፊደል በጠላትነት ተፈርጆ የተቀናበረናየፈረጠመ የቁሣቁሥና ነዋይ,,,. በመኾኑም ለሽሮሜዳዎችቤተመንግሥትም ቤተመቅደሥም አልባሣት ረቂቅ ጥብ አሥዋቢዎች ባዕድ ላቲንይበጃል አያሥተባሉ ሥለነበር ሞይቴ ዲኡ ብየ Gamo english amharic መዝገበ ቃላት ሣዘጋጅ የታየኝነ ጠቆም ቆም ነዉ ገለጥለጥ የተሥተዋለዉ የተወረወረብኝ በኣሉ ግርማ ጉጂራቲ ኢትዮጵያዊዉ ይላል "ኣይዟችን" ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
@@EshetuChabo ______________ በጥቂቱም ቢሆን ተረዳሁ ! እርስዎን ጌታ ይባርክዎ!.... እድሜና ጤናንም እመኝልዎታለሁ!... ተዳፈርክ ባይሉኝ : ይህንን መሳይ ጥልቅ ማብራሪያዎትን : እንዲያው ለኔ ብጤው በአስተያየት ሳጥን ተሚቀመጥ በሆነ ቻነል ብቅ ብለው ያንን ድንቅ ዘመን ለትውልዱ ቢነግሩት ምንኛ በትምህርትዎ በተጠቀምን እላለሁ :: ሠላም !
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 Ай бұрын
ከአስተያየት ሳጥኑ እንደተመለከትኩት ምን ያህል ኮናኝና በስሜት የሚያገን በስሜት የሚያኮስስ ቡድነኛና ግራ ገብ ትውልድ እንደ አረም መፍላቱን ለሰው ልጅ ሰው በመሆኑ የሚሰጠውን ክብር የዘነጋና አሳዛኝ ትውልድ
@wosensigeddesta3658
@wosensigeddesta3658 4 ай бұрын
Dear dereje you have to lear how to interview people with Endalegeta's interview and i recomend everyone to see endaleget and alemayew interview in NBC
@ayalkibetademshafi4208
@ayalkibetademshafi4208 4 ай бұрын
የወላይታ ግጥም ቤት አመታትን በተመለከተ የተጠቀሰው ለሃዲያም ይሰራል። የግጥም በጃዝ ምሽት ላይ ተጋባዥ የነበረ ከወላይታ የመጣ ገጣሚ በሃዲይኛ የፃፈውን ግጥም ከማቅረቡ በፊት ይህን ልዩ ገፅታ ግልፆ ነበር።
@mulatuyilma163
@mulatuyilma163 4 ай бұрын
ጠያቂው ደርቦ መናገሩን ቢያሻሽል።
@habeshalove4698
@habeshalove4698 3 ай бұрын
ስፍስፍ ብዬ ጋሼ አሌክስን ማዳመጥ ስጀምር ጠያቂው ...😉የቡና ቤት ጨዋታ አደረገው ይሄ እኮ ለአድማጭ የሚቀርብ እንጅ ዝምብለህ ጣለቃ እየገባህ እንደተራ ወሬ የምታወራው አቀራረብ አጠያየቅ ነው ጋሼ አሌክስ ንግግርህን በሌላ ፕሮግራም እንጠብቃለን❤
@mesfinwako9628
@mesfinwako9628 4 ай бұрын
Alemayehu enamesegnalen!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 4 ай бұрын
ዕራሥሕን ማሸነፍ ዕንዳትችል የሚያደርግ መንግሥትና አሠተዳደር ተመሥርቷል።
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
ከቶም አትሳቱ : ድህነትዎን ማመኻኘት!
@Nejib518
@Nejib518 3 ай бұрын
ጠያቂው ምንድን የማያሶራው አሌክስን እኮ ጓጉተን እና search አርገን ነው ለማየት ምንመጣው 😢 ኧረ ልክ ኣይደለም
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 3 ай бұрын
Alex, ስለ እርጅና : አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የተናገሩትን ላስታውሶት:: ኤክስፐሪያንስ ከ50 ፣60 ዓመት እድሜ በሗላ ነው ለሕዝብ ፣ለሀገር ጥቅም የሚውለው : ያንን ለማስተላለፍ ስፖርት እየስሩ ለማስተላለፍ፣ ለማስተማር ካልበቁ ለርሶ ብቻ የሚያስቡ ስግብግብነት ይባላል: እባክዎን ስፖርት እየሰሩ እርጅናን ትንሽ አቆዩት::
@kalisto-l8w
@kalisto-l8w 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ወግ ነው ያደረጋችሁት፡፡ካላነበብክና ጫወታ ካልቻልክ ከአሌክስ ጋር መቆየት ከባድ ይመስለኛል፡፡ጋዜጠኛው ጎበዝ በርታ ሌሎችንም አቅርብልን
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 3 ай бұрын
አዳምና እግዚያብሄር በቋንቋ አልተግባቡም it was telepathic message message pass from God to Adam spirit and understand.actually language came after spirit.
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 4 ай бұрын
🔼👉ተጨማሪ ይችን ላክል👉ሰዓሊለነ ሰአሊለነ አንድቃል በአይኑ 'ዐ' በመፃፍ ምክንያት ሳይብን ሲሆን ትርጉሙ 'በእልፋው 'አ' በመፃፍ ምክንያት ለምኝልን ይሆናል ትርጉሙ አየህ ጃል ዓይን ቅርፆ ክብ ሁኖ ሳለ ባይኑ'ዐ' አለመፃፍ፣ ዓለም ክብ ሁና ሳለ ዓለማየውን በዐይኑ 'ዐ' አለመፃፍ እና በ አልፋው 'አ' መፃፍ ስድብም ይሆናል ትርጉሙም ፍልሰት ይገጥመዋል ።ቻው
@tiztatemesgen8718
@tiztatemesgen8718 4 ай бұрын
Wuyyyyyy teyaki uuuuffffff siyanadid
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 4 ай бұрын
ጠያቂው ምነው በሰላምነው
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 4 ай бұрын
I listen
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 4 ай бұрын
ማዳመጥን ማን ገደለው?🤔 በጋዜጠኝነት ሙያ ውስጥ አንድ አዘጋጅ የጋበዘውን እንግዳ የመስማት ከተቻለም ደሞ የማዳመጥ ግዴታ አለበት። ደሞ በዚህ ኘሮግራም ላይ እንደ አለማየሁ ገላጋይ አይነቱን ሲደመጥ እርካታ የሚሰጠውን ሃያሲ ማዳማጥ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል። እኔ የአለምአየሁን ቃለ መጠይቆች አብዛኛውን ለማዳመጥ ችያለሁ ግን እንደዚህ አይነቱ ቃለመጠየቅ ግን የረበሸኝ የለም ምክንያቱም ጠያቂው በጣም ከልክ በላይ ጣልቃ ገብነት ይታይበታል። ምንም እንኳ በሁሉ ነገር ላይ እውቀት አለኝ ብትልም ማዳመጥ ግን ይበልጥ አዋቂ ያደርግሃል።
@workutedy7246
@workutedy7246 4 ай бұрын
Alex 😂😂😂😂😂😀😀😀👍55:35min I like the Semina/ Weriki Ssad
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 ай бұрын
I used to respect this author. But, now i am going to think twice
@liteon2372
@liteon2372 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ትልቅ ሰው ነው የሚመስለው እንዴት ሰው ሲያወራ ማዳመጥ እንዳለበት በእድሜው አልተማረም😡
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
እንዲህ : መባል : ያሳፍራል : 😢
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
መፈክሮች በአማርኛ ከነፎቶ መጽሐፍ አማሪኛ አሥተማሪዉ ፕሮፈሠር ዴቪድ አፕል ያርድ ዘንድ አይቻለሑ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 4 ай бұрын
አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ምን ያቅለበልብሃል??? ከዕድሜህ ምን ተምረህ እዚህ ደረስክ? የጋሽ ዓለማየሁን ብስለትና ትዕግሥት አለማድነቅ አይቻልም። እንዲህ አይነት የሃሳብ መቅስ የሆነ ደነዝ ጋዜጠኛ "በዘራችሁ አይድረስ"
@bloonfood1960
@bloonfood1960 4 ай бұрын
እናቴና ጓደኞቿ እንኳን ቡና ሲጠጡ በተራ እያደመጡ ነው የሚያወሩት ይሔ ጋዜጠኛ እንግዳህን ረብሸው ብላቹ ነው ያቀረባችሁት?
@FissehaTsegay
@FissehaTsegay 4 ай бұрын
ኮመንቱን አምብቤ መስማት ኣቆምኩ🤔
@raswok
@raswok 3 ай бұрын
ይሄ የሰው ቤተ-መጽሐፍ ይጠበቅልን!
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 4 ай бұрын
አረ በማርያም ጠያቂው እስኪ አዳምጥ። በጣም ነው ያበላሸሀው
@tadiyosseyid
@tadiyosseyid 4 ай бұрын
ጠያቂው ከአሻም ይባረር የምትሉ እጅ ወደ ላይ አቃጠለኝ እኮ ባዶ ቆርቆሮ የሆነ ሰውዬ 😡
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
ተው ይማርበት አለዚያ መብሠል ከየትይመጣል።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 4 ай бұрын
አለማየው ገላጋይ አርአያ የሚሆን ነው ግርም የሚለኝ ደግሞ እንደዚህ መርታቱ ነው ገና እኮ ነው እድሜው።
@myview2809
@myview2809 4 ай бұрын
አጠያየቁ ምቾት ይነሳል …..የምን የሰው ምላስ ላይ መቆም ነው…እረ አስተካክሉ
@aman7077
@aman7077 4 ай бұрын
ጠያቂው ሰውዬ እባክህ ጣልቃ እየገባህ ጥሩ ፍሰት ያለውን የአሌክስ ጨዋታ አቆረፈድከው !!!!! ታሳፍራለህ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 ай бұрын
👌👌👌
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 4 ай бұрын
ጠያቂው እባክህ አረጋጋው። ኮመንቶች አንብብና ለሚቀጥለው ተዘጋጅ።አሌክስ ከልብህ ስው ነህ።
@b.78485
@b.78485 4 ай бұрын
የማዪጠገበው አለማየው ገላጋይ ❤❤❤
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
የበዓሉን ወንድም ጠበቃዉን አሸቱ ግርማን አዉቀዋለኹ ክቡ ራሥኾቴለሽ ንግድ ባንክ ነበር የሚሠራዉ በአሉ አባቱ ባቡ ሕንዲዊ ጉጂራቲ ነበር
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 4 ай бұрын
ጠያቂው ግን እግዚአብሔር ይይልህ! ይህንን ግሩም ሰው በእንቶፈንቶ ጉዳይህ እየተደነቀርክ ምንም አላስወራ አልከውኮ ጃል። እንደው ምን ጉድ ነህ? በጋዜጠኝነት ውስጥ ጥያቄና መልስ ላይ ያለ ስርዓትን ከዘለቀህ እስቲ ደግመህ አንብበው!!!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 4 ай бұрын
Teyaqiw yigeref 1million gize degimo Alaquarim bilo yitsaf
@samuelketema4583
@samuelketema4583 4 ай бұрын
አዘጋጁ ፍንትውውው ብሎልኛል።
@woldu100
@woldu100 3 ай бұрын
እንግዶቹ አሪፍ ነበሩ:: አዘጋጅና አቅራቢ ቢኖር ደግሞ 😂
@BayisaFeye
@BayisaFeye 3 ай бұрын
አሌክስ ሲናገር ዝምብለህ ለምን አትሰማዉም? ጣልቃ አትግባ ጋዘጠኛው
@henokhaddish1191
@henokhaddish1191 4 ай бұрын
Lemen zem bele ataschersewm caffee asmeselkew
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 4 ай бұрын
"እየሱስ ዳግማዊ አዳም ነው" የሚባለው አስተሳሰብ ትክክለኛ ነው: ይሄውም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ብቻ እንጂ : አምላክ ወይንም ፈጣሪ እንዳልሆነ ለሚያስብና ለሚያገናዝብ ሰው ማረጋገጫ ነው:: አለማየሁ ገላጋይ ለዚህ አስተሳሰቡ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል::
@dan376
@dan376 4 ай бұрын
Adam Yale abat sletegegne eyesusm kedngl Yale abat new yeteweledew leza new amlaknetu ga relation yelewum
@bizuayehuzegeye803
@bizuayehuzegeye803 4 ай бұрын
የከፋና ዳውሮም ጭምር ነው፣ ለምሳሌ ማፊጦ ማሞ፣ ማስረሻ ማሞ፣ አደም አሊ፣
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
እባካችሑ የዶክተር አሥማማዉ ቀለሙን ሥራና ኢትዮጵያዊኛእይታዉንና ገድሉን በተለለይም ሡማሌ በጦርነቱ ወቅት እንዴት የወታደር ልጅ ወታደር ልዩ ኢትዮጵያዊ እንቁ ሥራዉን ብርኀን ብትፈነጥቁበት!?
@BestMusic777
@BestMusic777 2 ай бұрын
Look at the journalists reaction @ 12:55.
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
የጃንኾይ መንግሥት ተፈሪ ክሕነት አላቸዉ የልጅ ልጃቸዉ ሚካኤል መኮንን እንዳጫወተኝ..ግዕዝን ማ ከማትሪክ አሥወጣዉ ለምን?
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
እኔ ጋሞ እንግሊዝኛ ኣማርኛ መዝገበ ቃላት በግእዙ ፊደል ጭምር ከነሥዋሥዉ አዘገጋጅቼ ከታተመ አሥራ አንድ ዓመት እየተጠጋ ነዉ,
@dawitsahile4905
@dawitsahile4905 4 ай бұрын
ጠያቂዉ ቀሽም ነዉ ዝም ለምንይልም ተጠያቂዉ አዉርቶ እስኪጨር? አረፋተ ነገርህን ካልቋጨሁ እኔ አዉቃለሁ አበዛ 😡
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה 4 ай бұрын
ግን ጥንታውያን አባቶች ያለ ምክንያት እንዳላመጡት እያወቃችሁ ለምን ስለመቀነስ ችክ አላችሁ??? መቸም ሠረቀብርሀን የሚለውን ሰረቀብርሀን ብለህ ለመወዛገብ እንደማትዳዳ ተስፋ አደርጋለሁ። አይ ካላችሁ ግን ምናልባትም ልዩ ተልዕኮ የተቀበላችሁ ሳትሆኑ አትቀሩም።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
እኔእንደሚገባኝ ፊደላቱን የቃላቶች ሃብታምአረገንእንጂ ምንጎዳን ውበትነውለኔ😢ጠይም ተቀይሮ ጥቁር እንደምንለው
@elfignmedia
@elfignmedia 4 ай бұрын
With all due respect, the interviewer will have to change his way or his job
@yaredamare787
@yaredamare787 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ዝም ብሎ ቢሰማ ጥሩ ነበር።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
not easy to up grade the human softwarelanguge is nothing but the dictionary of our culture!
@ethiomotivationspeach3922
@ethiomotivationspeach3922 4 ай бұрын
Teyaqiw qimo new ende yegebaw siyastela....1 yil ena 100
@TilahunHabtewold
@TilahunHabtewold 4 ай бұрын
ጣልቃ እየገባህ ጨዋታዉን አቆረፈድህዉ ለሚያወራዉ ርስ ጋር የማሄድ ሐሳብነዉ የምትናገረዉ
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 4 ай бұрын
፲፫)🔼👉ሌላ ዳረጎት አሳብ👉 ሌላው 'ኦ ' በምትባል ፊደል በንባብ ጊዜ ባለ ድምፅ አወጣጥ ስራአተ ነጥቦችን ትቀያይራለች ድምፀ አንክሮ ሲሆን(!)፣ በቀደሞቹ ስርአተ ነጥብ ምልክት ያልተሰራለት ነገርግን ፍቃድን እንዲሰጠኝ በመጠበቅ እኔ ያበጀውለት ቢኖርም ድምፀ አራርዮ ሲሆን እና አስሮ? (አዘኔታ) ሲሆን ናቸው አየህ የፊደላችን ዕርቀት?።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
ዎፂን ዎፂን ዎላይታ ዴንባ ሜጠጪን ሜጪን ጌዮንታ ኣማራ ዳንፑዋ ሙሉ ሜጃ እንደነገሩኝ ኣልተረጉመዉም አዉቀዋለኾ ወርቁም ሠሙም ጥላቻዊኛ ነዉ አያቀራርብም ሚሢዮናዊኛ ፀረ አማራ ነዉ
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 3 ай бұрын
Menew derie betrgaga telek sew akierbhi eyadametkew behon teru niber
@mickymac1207
@mickymac1207 4 ай бұрын
Adenqur yehone interviewer
@elfignmedia
@elfignmedia 4 ай бұрын
The interviewer. What's wrong. No matter how close you're, it's not nice to keep interfering. Come on now
@muluneshteklewold279
@muluneshteklewold279 4 ай бұрын
የዋይላታ ግጥም ያላችሁት አልገባኝም
@b.78485
@b.78485 4 ай бұрын
ደግመ አዳምጠው M
@aydersulayman7857
@aydersulayman7857 4 ай бұрын
ሺፈራው ሽጉጤ
@tadessetilay3033
@tadessetilay3033 4 ай бұрын
ቤት የሚመታው ከፊት ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
አቶ ጃርሦ ሞት ባይኖር ክረቤል ቀሢሥት ሠለሞንን ግዕዝ አሥተምሩኝ ብሎ ሢያሥተምሩት የአይሑዲ ቆብ ሥለሚያረግ ጃርሦዬ,,,ከኦሪት ወደ ሐዲሥ እንጃ ከኀዲሥ ወደ ኦሪት አይከድምም አሉኝ አለ
@MesayWoubshet
@MesayWoubshet 4 ай бұрын
Alex ❤❤❤❤❤
@Aresama987
@Aresama987 4 ай бұрын
ኬት ነው ያመጣችኹት ይሄን ሰው !?
@michaelwub4040
@michaelwub4040 4 ай бұрын
"…ያመጣችኩት"? ምን አማረኛ ነዉ "ኩት? እንደኔ መጀመሪያ ይህ ይስተካከል? ኩ ወደ ሁ ቢሆን ይመረጣል።
@Aresama987
@Aresama987 4 ай бұрын
@@michaelwub4040 እንደገና አንብበው
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 235 М.
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 211 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН