KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Lualawi ሉዓላዊ-እነ ደብረጽዮን ግዚያዊ አስተዳደሩን በሃይል ለማፍረስ ወሰኑ/ጃዋር ከትናንት ወዲያ ፣ትናንት፣ዛሬ እና ነገ/አሁን ጠላታችንን ለይተናል
1:01:50
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
59:29
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
106ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)በማርያም ስም የተወለደችው ሙስሊም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 40,587
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 303
@yohannesbelay4056
3 жыл бұрын
አሜን እግዚሐብኤር የተመሰገነ ይሁን በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
የጠንቆየ መንፈስ ቅድስ ሚካኤል ይገስፀው አሜን
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
4 жыл бұрын
ገና ልሰማው ነው እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምተን የምንለወጥበት ታሪክ የምንቀይርበት የያብነውን የምናሳካበት ሰይጣንን ድል የምንነሳበት ትምህርት ያድርግልን ፀልዩልኝ ያሰብኩት እንድሳካልኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ8ፐ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሶሊያናእናቴ
4 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህሬ የኔ መፅናኛ እንኳን ደህና መጣህልን ሰለሜህ ከነ ቤተሰብህ ብዝዝትትት ትርፍርፍፍፍ ይበልላቹ አሜን⛪📖📖📖📖
@ወይኗምትኩ
4 жыл бұрын
የመምህርን ሥልክ ላኩልኚ
@ሶሊያናእናቴ
4 жыл бұрын
@@ወይኗምትኩ እኔ የማቀው እሄ ነው ግን ብዙ ግዜ አይሰራም ይላለ 09 13 31 14 51
@ፍቅርተስላሴናታኔም
4 жыл бұрын
@@ወይኗምትኩ ይህ የመምህር ስልክ ነው እህቴ 0940396668
@ወይኗምትኩ
4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ግን ሀይማኖቴን አላውቅም ነበር የገጠር ልጅ ነኝ በጨሌ በዛር ውስጥ ነው ያደኩት ሳኡድ ስመጣ ሙስሊም ሆንኩኝ ከዛ ሁሉንም እየተማርኩ ስመጣ ወደ ሀይማኖቴ ተመልሸ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ድንግል ማሪያምን በጣም እወዳታለሁ የአምላክ እናት ናት ብየ እውቀቱ ኖሮኝ ሳይሆን እንድሁ እወዳታለሁ እሁን እናቴን ስጠይቃት አንችን እርገዝ ሆኘ ነው የማሪያምን ፅዋ የጀመርኩት በማህፀን ጀምሮ ነው የጠበቀችሽ ለዛ ነው ትለኛለች
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
4 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነሽ እኔም የማርያም ልጅ ነኝ በስለት ነው የተወለድሁት እኔንም እናቴንም ስወለድ ሞተዋን ተብለን በድግል ማርያም ስም ነው የዳንው
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
4 жыл бұрын
@@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ እንኳንም የሷ ልድ ሆንን እታለም
@የርሴማልጅየጅርዎ
4 жыл бұрын
አንዲት ጓደኛየ ከክርድትና ወደ እስልምና ተቀይራለች እና በፀሎት አስባት
@pezapet411
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽልን ውድ እህታችን ነይ. በውስጥ 0544969626
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
4 жыл бұрын
@@pezapet411 0502664570
@hizbaysh1116
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎትዎ ያሥቡን 🇪🇹🇪🇹💕👍💒💒😚💕🇪🇹
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
8 ай бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ይህን ገጠመኝ እድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ለዘመኑ ወጣት በጣም በጣም እየተጋህነው መምህርዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የመቤታችን ስሟ ከአፀናፍ እስከአፅናሁ ሁሌም ከፍ ይበልልን አሜን❤❤
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እንኳን በደህና መጡልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ታምር ነው
@ፍቅርተስላሴናታኔም
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ
4 жыл бұрын
መምህር. ቃለ. ህይወት ያሰማልን በጣም. አስተማሪ ነው. በሀይማኖቴ. እድጠነክር ነው. ያረከኝ. ስለ. ወቅሸት. ትንሺ ልናገር. ምክንያት. ከተደረገልኝ. ታምር. የተነሳ. ወቅሸት. እድናለው. ብለው. አምነው. ከሄድ. አደለም. የሳን. አይነጥላ. ይቅርና. እስከ. 7 ቤት. ትውልድ. ታድን. ናለች. ግን. ዝብለው. እግን. ይሆን. ልጠመቅ. ብለው. ከሄድ. አደለም. የቤተሰባን ይቅርና. የሳን. አይወጣም. እኔ. አረብ. ሀገር. ሆኝ. ነው. መፈሴን የሸኘውት. ብቻ. ብዙ. ታምር. በወቅሸት. ተደርጎልኛል. ሀገሬ. ስገባ. ወቅሸት. ሄጅ. እመሰክራለው.
@eth3816
4 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@hermelawondim1526
4 жыл бұрын
Betam astemary new Egzabhere iyesasatem memehir kelehiwot yesmalen
@habtamuebabey5403
3 жыл бұрын
ሀብተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችን በርታልን ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልን፡፡
@jumana5232
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃልህይወት ይስማልን❤❤❤❤❤
@muhidinkeaaa2907
4 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ አበራ እንኳን በደና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን የእሱ ታሪካቸው የለወጠ እግዚአብሔር አምላክ የእኛም ይለውጥልን
@ተመስገንጌታሆይ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለን እኛ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን ሁሉ እንድታይ እንድትሰማ ስለፈቀደልህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ማሪያም ማሪያም ስንላት አቤት ልጆቼ ትበለን እመአምላክ እናታችን
@warkeshamisu4578
3 жыл бұрын
በትክል መምህር ልቦና ይስጠን ማስተዋልን ያድለን የድግል ማርያም ልጅ
@abebawseyoum119
4 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ እባክህን ፀልኝ ወለተ ማርያም (ኑሀሚን) እባላለሁ
@rozayeslasabarya3467
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ውይ የእመብርሀን ታምሯ ይገርማል በአንድም በሌላም እየተነገራትም ከህጻኑዋም እያየች እሷ አልገባትም እጅ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ እድትመለስ እየጠራት ነው እህታችን ወደ አምላክሽ ተመለሽ ለገንዘብ ብለሽ ለሚጠፋ የሰማይ ቤትሽን እዳታጭ መጨረሻሽን ያሳምረው ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እቁ
@mnm9103
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን አንደኛ ተከታታይ እኒ አንዱ ነኝ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ኮምቸም አላውቅም ያንተን ትምህርት እየተከታለልሁ መስገድና መፀለይ ጀምርኩኝ ግን ፀልየ ሠግጀ ስተኛ ደክሜ ነው የማድረው የማይወስደኝ ቦታ የለም የማላገኘው ሠው የማልሠራው ስራ የለም
@ወለተሰላሴ
4 жыл бұрын
ኤፍታህ በአእምሮዬ ላይ የዘጋሀብኝን ዲያቢሎ በእግዝያብሂር ስም ኤፍታ በለኝ የዛሬውስ የምውዳት ጋደኛዬ ገጠመኝ ነው ልጨርስው
@ኮኮብየጌታባርያ
4 жыл бұрын
ኤፍታህ ፣ምን ማለት ነዉ?
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ
4 жыл бұрын
@@ኮኮብየጌታባርያ ኤፍታህ ማለት ተከፈትልኝ ማለት ነው
@howardcollin2704
3 жыл бұрын
I realize it's kinda randomly asking but does anybody know a good site to stream newly released series online ?
@jaysonmiguel2078
3 жыл бұрын
@Howard Collin Lately I have been using flixzone. Just search on google for it :)
@carsonkyle449
3 жыл бұрын
@Jayson Miguel definitely, I have been using FlixZone for since march myself :D
@Tube-if5bz
4 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ስምሽን የጠራ ማን አፍሮ ያዉቃል ክብር ምስጋና ለናታችን ለቅድስት ድንግ ማረያም ይሁን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላቹህ
@ወለተማርያምወለተማርያም
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@rutirut8846
4 жыл бұрын
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የዛሬው የስደት ጉዳይ ስላለው ከኔ ሒይወት ጋር ይመሳሰላል ውጭ ስለወጣን የተመቸን የሚመስላቸው ብዙዎች አሉ እኔ ከአገሬ ከወጣሁ 18 አመት ሆነኝ ግን አገሬ መመለሻ ገንዘብም የለኝ ገንዘብ ቀርቶ ሒይወቴ ሁሉ ምስቅልቅል ያለ ነው ይሄው ልጄ 5 አመቱ ነው ግን አይናገርም መምህር ግርማ ባስተማሩን ትምርት እሰግዳለሁ ግን የቤየሰብ ጣጣ ተከትሎ መጥቶ ያሰቃየኛል ወንድሜ በዚህ አጋጣሚ በጸሎት አስበኝ ወለተ ገብርኤል ብለህ።
@mrkbemrkbe6748
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አይዞኝ
@eth3816
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ggjjjghhjj3573
4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ እግእዛብሄር ያስብሽ
@rutirut8846
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ እህትወንድሞቸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የድንግል ማርያም ስም የታመነ ነው እኔ በዓረብ ሃገር እህትየ ምጥ ተይዛ በመዝሙር ወልዳለች ።
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
4 жыл бұрын
ኤፈታህ መምህራችን እንዃን በሰላም በጤና መጡልን ሰላምን ፍቅር ለኤርትራ ናአ ለኢትዮጵያ ይሁን መድሃኔዓለም ምሕረቱ ረድኤት ያዉርድልን ሰላምን ፈቅርን የተዋህዶ ቤተሶቦቼ ይኩን ይኩን ይኩን አሜን ⛪️💙⛪️💙⛪️💙🌻🌻🌻💕💕💕
@mulualim7948
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
እካን ደና መጣክልን እቁ መምራችን ስራው ድቅ ነው እግዝአብሔር 💚💛❤️💐💐💐💐
@selameabebe2461
4 жыл бұрын
ፈጣር ይመሰገን ወደ እውነተኝዋ ሀይማኖት ሰለተመለ እልልልልልልልልልልልልልል በጉጉት የምጠብቅህ መምህር እድሜ ይሰጥልን ከነቤተሰብህ እማምላክ ትጠብቅህ
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣልን መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@መሲየማርያምልጂ
4 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛህል መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን ፀጋ በረከት ያድልልን ብዙ እየተማርኩ ነው በርታልን 🤔የአዳል ሞቲ ፆም እንዳለ አላውቅም ነበር በእውነት እግዚአብሔር ይማርን እንጂ በየቤቱ ሰንት ነው ጉዱ 😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዸ1ፈ
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክ በምሰጡት ትምህርት ብዙ ነገር ተማርኩበት እኔ ስደት ከወጣሁ 9ኝ አመት ሆኖኛል ግን ምንም አልቀየርም እሰራለሁ ገዘቡ አይቀመጥም የሚገርመኝ ነገር ገዘቡ የሚጠፋዉ በቤተሰብ ችግር ነዉ ይታመማሉ ሁሉም ብትትን ይላሉ ይጣላሉ እኔ ደግሞ የሁላቸዉንም ጎደሎ ለመሙላት እታገላለሁ ግን እነሱም አልተቀየሩ እኔም አልተቀየርኩ ሁሌ አለቅስ አለሁ ደግሞ አዳድ ግዚ ቆም ብየ አስብ አለሁ ይህ ሁሉ የሚፈጠረዉ በምን ምክንያት ነዉ እላለሁ በፊት አልፀልይም ነበር አሁን አድ ሁለት አመት ሆኖኛል መፀለይ መስገድ ከጀመርኩ እናም ነገሮች እደበፊቱ አይደሉም ትንሽ ተቀይረዋል ግን መጨረሻ ግብ ላይ ልደርስ ቅርብ ስሆን የሆነ ነገር ያመጣብኛል መምህር ከርሰወጋ ለማዉራት እፈልግ አለሁ ግን ስልክ ቁጥር የለኝም በፆለት አስቡኝ ቤተሰቦቸን እግዚአብሔር ልባቸዉን ፈሪሀ እግዚአብሔር እዳድርባቸዉ ሁሉም ቤተሰብ ሂወቱ ብትትን ያለ ነዉ ግን ይህ ሁሉ በምን ምክንያት እደሁ ገብቶኛል አያቴ እናቴ የዛር መፈስ ነበረባቸዉ እናም እሱ እደሁ ገብቶኛል እናቴም ስደት ላይ እያለሁ ነዉ ያረፈችዉ ተሰቃይታ ብዙ ነገር ሁና ነዉ የረፈች አባቴም የት እደገባ አላቅም አሁላይ ሳስበዉ በሁላችንም መካከል ትልቅ እርኩስ መፈስ እዳለ አምናለሁ ግን ስደት ላይ ሁኖ ይህን መፈስ መዋጋት እደት ይከብዳል እመቤቴ ታግዘኝ እመ ብዙሀን መምህር እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆና በሰላም ለናት ሀገሬ አብቅቶኝ ከሳቸዉጋ መገናኘት እፈልግ አለሁ
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝና ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ፀጋውን ያብዛላችሁ
@alazardejenetasse9807
4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። እንደምን ከረምክ መምህር ተስዬ በትምህርትህም ሆነ በገጠመኝህ እጅግ በጣም ጥሩ ግንዛቤ እያገኘሁ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ። መምህር እባክህን ስልክህን ማግኘት እጅግ እፈልጋለሁ የማጋራህ ነገር አለኝ ። መልዕክቴን ካየኸው መምህር አንተው እራስህ ካክሆነ ግን ማንኛችሁም ይህንን መልክት የያችሁ የመምህርን ስልክ ቁጥር የምታውቁ ብትተባበሩኝ እጅግ ደስ ይለኛል ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጠህ እውነት ነው አኛ ሀገር ማርያም ማርያም ብለው ነው የሚውልዱት ሙስሊም ክርስተኖችሁ አሁን ግን አክራር ሙስሊሞች እየጠፈት መጥተውል የግንቦት ልደትንም ሙስሊም ክርስተኖችሁም አንድ ላይ ነበር ሚያከብሩት የነበር አቤት ፍቅር በረከትም ነበር
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጣህልን መምህራችን የኛ ናፍቆት ኑርልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ! ኤፍታህ......
@yashyyashy1514
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ሂወት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋው ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥህ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእመአምላክ ስራ ይደንቀኛል
@mggb9549
4 жыл бұрын
እኔ ባተ ትምሕርት ሙሉ ለሙሉ ሒወቴ ተቀይሯል ግን ደሞ የእናት እና አባቴ ማንነት በጣም ነዉ የጠቀመን ለኛ ለሁላችንም ቤተሰቦቼ በተለይ ደሞ ስለዝኽር ስታነሳ እናቴ ሀምሌ አቦ ወደ ሳሪስ በለሊ ማንም ጎረቤት ሳይነሳ ሙሉ እማዬ የሰራችዉን ይዘን ለነደያን እናዘኽር ነበር ቤተሰቦቼ ወደ ኤርትራ ሲባረሩ አስመራ ስንሄድ እማዬ ስትጨነቅ በድገት አንድ ቤተሰብ መታ ኑሯችንን ታቀዉ ስለነበረ ብዙ ያሜሪኻን ዶላር ሰታት ለዝኽሩ ደማ ነጭ በግ ሙሉ አስቤዛ አርጋላት ሄደች አሁን ሙሉ ቤተሰቦቼ አሜሪኻን እንግሊዝ ነዉ ያለነው አቡዬ በጣም በግልጵ ነው የሚራድን እኔ ልጆቼን ይዤ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ እንፈልጋለን ግን ፓለቲኻው በጣም ያስፈራል እባኽሕ መምህር ስልክሕን ጻፍልኝ ስእለ አድህኖ እፈልጋለሁ እባኽሕ መምህር
@mrkbemrkbe6748
4 жыл бұрын
በመ ምኽር ትምህርት ላይ በቪዲዮ ላይ ታገኘዋለክ በሊኩ
@kidimiku5210
4 жыл бұрын
Egziabher yemsgen wendime berta ahunim egziabher yerdah
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
8 ай бұрын
ወድማችን የመምህር ቁጥር ላይቭ አለለህ❤
@meseretdaka2069
4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ
4 жыл бұрын
እግዚያቤሄር ይመሰገን ምምህር ቃለህይወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛልን
@kuwaitlulu2259
4 жыл бұрын
መምህርየ እካን ደህና መጣህልን እግዜብሔር እረጂም እዲሜ ይሥጥልን ቤተሠቦቺህን እመቤቴ ዲግል ማራም ከልጃጋ ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልን 👏👏
@yohinaweletyohines2013
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህር
@bayushemulugetabayushemulu1784
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴት ነክ የድግር ማርያም ልጅ ይጠብቅ
@ልደታማሪይምልደታማሪይም
4 жыл бұрын
መምህር እኳን ደናመጣህልን የተለወጥኩብህ መምህር የድግል ማሪይም ልጅፀጋዉን ይብዛልክ
@Linda-ee5kv
4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopia1dhe415
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደና መጣህልን በእግዚአሔር ስም ሠላም ብያለሁ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
የኔ የመጀመሪያ ባሌ ሁሌም እንዲህ ይላል ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር መፆም ነው ይለኛል እንደዚህ አትበል ስለዉ መጨረሻ ላይ በባህር መጣ ሳኡዲ ደም አልቅሶ አሁን እንጀራ ሽሮ ናፈቀኝ እያለ ያለቅሳል
@eth3816
4 жыл бұрын
ክክክክ ደግ አረገው ጡርነው
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን። መምህር " ኢትዮጵያውያን ወደ ነጮች እጃቸውንና መላ ሠውነታቸውን ይዘረጋሉ " ቢባል ጥሩ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔርን ብዙዎቻችን ትተነዋል እኮ!!! በቸርነቱ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@2000-i6k
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን አዎ እውነት ነው እኔም አይቻለው ስደት ከመምጣቴ በፊት አያቴ የአባቴ እናት ቆርበው በፆም በፀሎት ይኖሩ ነበር በጣም ደግ ቅን ናቸው የሚሞቱበትን ቀን ተናግረው መምህር እንዳለው የእመቤታችን ቀን እሩቅ መንገድ እሄዳለው ብለው ቤቱን አስተካክለው ግቢ እራሳቸው አፅድተው ነው ያረፉት ብዙ ብለው ነበር አሁን አልመጣልሽ አለኝ ልጅ ነበርኩ ሲሞቱ
@konwwi9297
4 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ለኛም ማስተዋልን ይስጠን የስማነውን በልቦናችን ያስርፀልን
@abac2092
4 жыл бұрын
Bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
4 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም እመአምላክ ክብር ምስጋና ለአንቺና ለልጅሽ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@worknshedemeiss3740
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያልክ
@barazahrani4495
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
@mekdes4kilo756
4 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሆን መምህር እንካን ደህና መጣክ
@jfd1969
4 жыл бұрын
መምህሬ ሰላምህ ይብዛ
@selamferede71
4 жыл бұрын
በመጀመሪየ ያተን ገጠመኝ እድሰማ ላደረገኝ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እባክሕን ብዙ ፈተናና ችግር አለብኝ ስልክሕን እዚሕ ላይ ብፈልግ ላገኘው አልቻልኩም ምናልባት ባተ ሕይወቴ ይቀየር ይሆናል እዴት አገኘዋለሁ እድታስተምረኝ እፈልጋለሁ እቦክሕ እርዳኝ መምሕር ፈልጌ እዳላገኝሕ እሩቅ ሀገር ነው ያለሁት የሰውን ገጠመኝ ስሰማ እራሴን እያመመኝ ነው ይሕን ስጽፍልሕ እያለቀስኩ ነው አባክሕ እርዳኝ አዴም ሁለቴ መምሕር ግርማ እዚሕ መተው ምንም መፍቴ አላገኘሁም ሁሉንም አስተምረሕ መፍቴ ሆነሀቸዋል ምን ይታወቃል ባተ ከዚሕ ሁሉ ፈተና ብሁአላ አተ ምክንያት ትሆነኝ ይሆናል ከቻልክ እርዳኝ በምን ላግኝሕ መምሕር
@ሠላምብርሀን
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@ismaialismail105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም በጣም ግን እኮ ሰዉ ከእዉቀት ነጻ ሁነናል እግዚአብሄር መቸ ተሰኖት ያዉቃል እግዚአብሄር ምህረቱን ልኮ ይጎብኘን እጅ ሁሌም አድስ ነገር አሰተማሪና ጥቅም ያለዉ ነዉ እና አዳምጡት እንማር የእኛንም የመዳን ቀን ያቅርብልን በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃልን በእዉነት
@mekdesertban6418
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ
4 жыл бұрын
መቼ ስማሽው??? ክክክክ አሁን ከመለቀቁ
@mekdesertban6418
4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ እየሰማው ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ማለት አልችልም
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ
4 жыл бұрын
@@mekdesertban6418 እሽ እህቴ መልካም ይቅርታ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ ይገርማል ንግግርሽ ተባረኪ እህቴ ይህ ነው ክርስትና ትህትና ራስን ዝቅ በማድረግ ግጠሙኝ አትግጠሙኝ ከማለት በይቅርታ መዝጋት መልካምነት ነው ይገርማል በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ቃሉን ከስማን በኃላ ነው ተስጥኦ የሚመለስ የተማርነው
@hageraamen85
4 жыл бұрын
ይፍታ ብየ ጀምሬዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይስጠን እረመምህር እኔ እግዚአብሔር እየጠበቀኝ ነውጅ አድግዜ ከሶስተኛ ፎቅ ወደኩ ሁለተኛ አገቴ በበገመድ አንቄ ግን ምንም ሳይሰማኝ ትንሽ ቆይቸ ፈታሁት በፆሎታችሁ አስቡኝ መምህር ቤቴ ይሸታል ሰውነቴ ይሸታል በተለይ አፌ ሁልግዜ ባሌ ሸተትሽኝ እያለ ይጣለኛል
@tigist3240
4 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አይምኖየን የዘጋህ ከእኔ ተወገድ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመክን ያርዝምልን
@اسوان-ش1ظ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ባንተ ትምህርት ሕይወቴ እየተቀየር ነው
@tsigemariyam6061
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህ
@tirhasasefa640
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sara-nd8mw
4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰሎትህ አትርሳኝ 😢 እንዲሁም ከኔ የበረታችሁ ዉድ እህት ወንድሞቸ ስርጉተ ስላሴ እያላችሁ
@rozatefera7270
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@almalmm2462
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን መመህር ቤወነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተጋወን ያበዘለህ እግዚአብሔር አመላክ በጠሎት አሰበኝ
@getaneheniyew
4 жыл бұрын
መምህር እኔንጃ ምን እንደምልህ አላቅም ገጠሠኞችህን መስማት ከጀመርኩኝ አንድ ወር አልፎኛል ነገርግን ምንም ያደረኩት ነገርም የለኝም ገጠመኞችን ሳዳምጣቼው በቃ በጣም እቀናለሁ እንደነሱም ለመሆን አልማለሁ ነገር ግን ምን እንደሆን አላውቅም የሚገረግረኝ ስልክህን እንኳ አግኝቼው ለመደወል አልታደልኩም ልደውል እልና አሁን ቢዚ ቢሆንስ ያው መቼም እንደምትነግረን ብዙ ጊዜ በስልክ ቢዚ ከመሆንህ የተነሳ ጆሮህን ሁሉ ስለሚያምህ ላውድ አድርጌ አወራለሁ ስትል ሰምቻለሁና ላለመደወል ይሄንን ምክንያት አቀርባለሁ አሁን ላይ ለማውራት ተሰላችቶ ቢሆንስ ብዬ እላለሁ ምንም ልል አልችልም ነገር ግን እኔም ተለውጬ አናቴንም ከአቴቴ ጨሌ ከሚባል ጣጣ አርኩስ መናፍስት አሰራራ ማውጣት እፈልጋለሁ ግን ወደ ተግባር መግባት አልቻልኩም መምህር ተስፋስላሴ በፀሎትህ አስበኝ ወልደትንሳኤ ነኝ
@Melina-nd9ji
4 жыл бұрын
Ayzosh berchi tenkri tnkaresh asfelagi nw emebrhan trdash
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫
@worknshedemeiss3740
4 жыл бұрын
ፆሎትህ አይለየኝ በፆሎት አስቡኝ እባክህ ወለተ ስላሴ
@worknshedemeiss3740
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን
@ቃልየማርምልጅነኝ
3 жыл бұрын
መምህር በእግዚአብሄር የአባታ ችን ቁጥር መገኝ ትከከለኘውን
@netsanetsoimon8355
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ቻናልክን ስከታተል አብዛኝው ገጠመኝህ የቤተሰቦቺና የኔን ታራካችን በጣም ተመሳሳይ ነው አመሰግናለሁ
@worektadess1253
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን
@joy_meme
4 жыл бұрын
አሜን.......ገብረ መስቀል
@ያቀንያቀን
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክ
@betigebeyehu2171
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
4 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህን መጠክ ዕንቁ መምህርችን
@lbiebeegziabhertsena7653
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ ይብዛ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ እሽ መምሕሬ አዳምጣለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ የሰማሁትን እንድተገብረው
@kuwaitstar751
4 жыл бұрын
ኤፋህታ ብዬ ጀምራው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የበለጠ እምነቴን እዳጠነክር ነው የተማርኩበት ከኦርቶዶክ ውጭ ድነት እደሌለ ነው ያወኩት ግን ስለ ወቅሸት ስለተናገርክ እኔ ከተደረገልኝ በጥቂቱ ይናገር ወቅሸት ገዳም አደለም ደጅን ለረገጠ ይቅርና በአረብ ሀገር ያለነው አምነኝ ስሙን በመጥራት ተፈውሰናል ለዚ እኔ እመሰክራለው ወቅሸት ገዳም አደለም የራሳን አይነጥላ የቤተሰቦቻን ሁሉ እስከ 7 ትውልድ ታድናለች የወቅሸት ቃል ኪዳኑ አድ ሰው ከሄደ የዘረማዘሩን መፈስ መሳብ ይችላል እኔ አረብ ሀገር ሆኝ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤር አባ ዮሐንስ ብዬ የተደረገልኝ ታምር ብዙ ነው ለየጅ ያብቃኝ እመሰክራለው አገብ ሀገር ሆኝ በአባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም ፀሎት የልጆቻን መፈስ ስባለወ ብዙ ለአይምሮ የሚከብድ በአረብ ሀገር ተአምር ተደርጎልኛል ወቅሸት ከሁሉም ቃል ኪዳኑ ይለያል ማመንና ንፁ ልብ ያስፈልጋል
@takotako7051
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@emebett1989
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሠላም በጣህ የእግዚአብሔር ሠላም ካንቸ ጋር ይሁን አሜን ።
@worknshedemeiss3740
4 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም በጣም እያስተማረኝ ነው ብዙ ነገር ተምራለው ከስደት ስምልስ ማገኝሰት እፈልጋለው መምህራ ተስፋየ
@genetwedajo1273
4 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@mamefulas3823
4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታረጉ የግብር ልጆች ማስተዋልን ይስጣቹ
@lulytena620
4 жыл бұрын
መምህር የጾም የነገርከን ትክክል ነው ኣዲት ሴት ነበርች የማቃት ክርስትያን ነች ግን በነበራት እርኩስ መንፈስ ምክንያት በረምውዳን ጊዜ ነበር ምትጸሞው
@missidababa9529
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@meseretmulat6058
4 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
4 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ።እመቤቴ ሆይ የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጽያ ጠብቅያት
@woynshetkassheun3692
4 жыл бұрын
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
መምህርዬ ስደትላልከው በጣምትክክልነህ ለምሳሌእኔ እኔስጋዬያለውስደትነው በልቤደሞስደት ባሀርማዶ ልጄጋናእናቴጋ
@meronmeron8872
4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@tigisttigist2329
4 жыл бұрын
ኤፍታ በለኝ አምላከ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኛንም በምንስማው እንድንለውጥበት የምንማርበት ያድርግልን
@betisisay6628
4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር
@abebamesfin6834
4 жыл бұрын
መምሕር ኑሩልን
1:01:50
Lualawi ሉዓላዊ-እነ ደብረጽዮን ግዚያዊ አስተዳደሩን በሃይል ለማፍረስ ወሰኑ/ጃዋር ከትናንት ወዲያ ፣ትናንት፣ዛሬ እና ነገ/አሁን ጠላታችንን ለይተናል
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 10 М.
59:29
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 2 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
52:28
106ኛB ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)በማርያም ስም የተወለደችው ሙስሊም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
1:02:03
108ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)በስህተት የተሰገደለት ዱርዬ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
21:55
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 25 М.
6:36
ተዋህዶን መሳደብ እንጀራው ያደረገው ቀለሜ መጨረሻ /ስለ እምነቱ እንኳን ማስረዳት አይችልም🤦🏾♂️
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 2,1 М.
23:50
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 38)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 31 М.
2:06:59
157ኛ B ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 5 М.
1:06:35
98ኛA ገጠመኝ፦ አካል ጉዳተኛዋ ሌላውን መፈወስ የቻለችበት እምነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,1 М.
54:01
110ኛ A ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የጫማው ስጦታና የባለሥልጣኑ ጮቤ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН