Lualawi ሉዓላዊ-እነ ደብረጽዮን ግዚያዊ አስተዳደሩን በሃይል ለማፍረስ ወሰኑ/ጃዋር ከትናንት ወዲያ ፣ትናንት፣ዛሬ እና ነገ/አሁን ጠላታችንን ለይተናል

  Рет қаралды 42,368

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

Пікірлер
@Black-2024
@Black-2024 9 күн бұрын
እናመሰግናለን #ሲሳይ #አጌና ጀግናችን | #ሉዓላዊ #ሚዲያ ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 9 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@Degukono
@Degukono 9 күн бұрын
አቶ ሲሳይ፣ ሁሌም እንደምታቀርበው፣ የዛሬውም ድንቅ ትንታኔ ነበር። የጁሀር ገበና በደንብ ነው የገለጥከው። ለማያውቅሽ.... በልልኝ። በርታ!
@zewdua155
@zewdua155 9 күн бұрын
ሲሳይ ድንቅ አስተዋይ: ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ: የ2024 ምርጡ ጋዜጠኛ ብዬ ከአጀቦቼ ጋር ሆነን መርጥንሃል:: በሉዋ like like አድርጉኝ እንምረጠው!
@BekeleTilahun-b4g
@BekeleTilahun-b4g 9 күн бұрын
ሲሳይ አሁን ጀዋር የተነሳበት ምክንያት ተስፋ አድርገውት የነበረው ሸኔ እየፈራረሰ መሆኑን ሲረዳ በአዲስ መንገድ ተከሰተ ለማንኛውም ከዚህ በፊት የሰራቸውን ሲያደርግ የነበረውን ሲስ ጥሩ አድርገኸ ስለገለፅከው ተባረክ::❤❤❤
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 9 күн бұрын
ስሱ ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት ❤❤❤❤❤
@Myen0912
@Myen0912 9 күн бұрын
ጅዋር በጣም የወረደበት ደረጃ ላይ ነው ያለው…ለዚህ ነው የነካው ነገር ሁሉ ቁልቁል ነው የሚወስደው😂
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 9 күн бұрын
ሲስ አንተ ትለያለህ ብርቱ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ።
@mynamar3984
@mynamar3984 9 күн бұрын
ሆዳም ካድሬ
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 9 күн бұрын
ለጁሀር ቦታ አታስፉለት ለቢዝነሱ ማስታወቂያ እየሰራ ነው
@alihussien6899
@alihussien6899 9 күн бұрын
Sisu, appreciate again and again for your best analysis, keep it up, Allah bless you bro.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@amrekasshon2427
@amrekasshon2427 9 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘገባናትንተና።
@mergayeazezeadamu7281
@mergayeazezeadamu7281 9 күн бұрын
ዛሬ ለኢትዮጲያ ሕልውና እና አንድነት የቆምክ ብቸኛው ጋዜጠኛ በመሆንህ ታሪክ ሠርተሀል። አይዞህ ዝምታን የመረጠው ብዙኃን ከጎንህ ነ ን። በርታልን !!!
@abumuaz7151
@abumuaz7151 9 күн бұрын
ጅዋር አገር አፊራሸ ነው።ኪሱ ባዶ ሲሆን ይጨዋል
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 9 күн бұрын
ደግነቱ አንተ አትረሳም ወረተኛም አይደለህም ሲሳይ❤ ጃዋርን ግን በርሱ ምክንያት የፈሰሰው ደም ያሳድደዋል እግዚአብሄር ይፈርዳል😮
@alemeyasu635
@alemeyasu635 9 күн бұрын
Amen ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 күн бұрын
በትክክል
@danielshewalem
@danielshewalem 9 күн бұрын
No words for ur explanations
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 9 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪💪
@Non-e8j
@Non-e8j 9 күн бұрын
You mean Galla jihadist the current regime bodyguard doesn’t represent Ethiopia. Independent Amharas and Tigray and Gurage! Even your own Jawar Mohammed tells you about Abyi Ahmed ignorance. None of you know even he sold Ethiopian seed right to bill gates, now France kicked out of west Africa for looting resources coming and looting Ethiopian resources. The guy have destroyed by imf through devaluation and inflation. The loan has doubled forced him to open the market after Ethiopian currency devaluation which allow the country will be bought out by foreigners. We don’t want to be a part of a new European colony. We want a free country that’s why our forefathers fought for freedom!
@nejattesfay360
@nejattesfay360 9 күн бұрын
ስልጣን በካርድ ብቻ! መንግስት ሆይ ! ጉልበተኞችን ወደ ቂሊንጦ። ብዙኅኑ ሰላም ፈላጊ ነው።
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 9 күн бұрын
Thank you for your professional presentation and expression.
@alemukebede8317
@alemukebede8317 9 күн бұрын
Sisayachen we love you You are kind loving and sympathetic with pure heart and mind
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 9 күн бұрын
ሲሳያችን ሙህር ጋዜጠኛ ሀገሩ የሚወድ ህዝቡን የሚያከብር በጣም ነው የምንወደህ በርታልን
@mynamar3984
@mynamar3984 9 күн бұрын
ሲሳይ የወያኔ ምርኮ ምን እውቀት አለው ሆዳም ካድሬ
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 9 күн бұрын
ሲስ እንደምን አለህ ትላንት በሰላም ነው ወደ ሚዲያ ያልወጣኸው ? ለማንኛው እንኳን ዛሬ መጣህልን የእውነት፡የእውቀት የጋዜጠኝነት፡ትክክለኛ የሰው ስብህና ሚዛን ተምሳሌታችን ነህ ኑርልን፡፡
@SimonteferaLamore
@SimonteferaLamore 9 күн бұрын
Wel come back sisay
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 9 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ እንኳን በሰላም መጣህ ።በክልል እና ኢትዬጵያ ከጎረቤት ሀገር ጋር ትንሽ የሰላም ምልክት ሲታይ ፀረ- ሰላም ሆነው ዬቲዬብን የሚያጨናንቁ በተደጋጋሚ የሚታወቁ ግለሰቦች ለምን? ለማን? እንደሚሰሩ አልገባኝም?.... ሰላም በቃል ሲነገር፣ ሲታይ ቀላል የሚመስል በተግባር ለመተርጎም በጣም ከባድ በኔ እይታ....ድል ለሀገሬ ኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት !!! ሰላም ለመላ ኢትዬጵያ ክልል ይስፈን!!!
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 8 күн бұрын
ጥሩ አርገህ ተንትነህዋል ሲስ እግዚአብሔር ያግዝህ ላመንክበት እና ለሀገርህ በሞቆምህ🙏🙏
@nejattesfay360
@nejattesfay360 9 күн бұрын
እኛ በምክንያት መደገፍና መቃወም ስንጀምር ሀስትኛ ፖለቲከኞች ይከስራሉ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 9 күн бұрын
ሀቀኛው ጋዜጠኛ ሲሣይ አጌና እግዚአብሔር አንተን የፈጠረው ዕውነትን እውነት፣ሀሰትን ሀሰት ብለህ እንድትናገር እስኪመስለኝ ድረስ ከቀን ወደቀን ሀቁ በአደባባይ እየወጣ በመጣ ቁጥር በአንተ ላይ ያለኝን አመኔታ በእጅጉ እየጨመረ እንዲመጣ አድርጎኛል ።እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥትህ የዕውነት ምስክር እንዲያደርግህ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
@jujucanal2165
@jujucanal2165 9 күн бұрын
ጁሃር ፀረ ኢትዮጵያ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 9 күн бұрын
ሀቅ ነው ።
@gman7833
@gman7833 8 күн бұрын
ዳግም እዛ ምድር ላይ መታየት የሌለበት ሰው ቢኖር ቁጥር አንድ ሰው እሱ ነው:: በተለይ አንድ ስብሰባ ላይ " እኔ ባለሁበት አካባቢ 90 % ሙስሊም ነው ሌላው ቀና ቢል በመንጫ ነው አንገቱን የምንቆርጠው " ብሎ የተናገረው ከማንም ኢትዮጵያዊ ልብና አይምሮ ሊጠፋ አይገባም:: እንዲህ አይነቱ ቁሻሻ ሰው ስልጣን ብይዝ ምን ያህል ህዝብ እንደሚጎዳ መገመት አያዳግትም
@alemeyasu635
@alemeyasu635 9 күн бұрын
Thank you so much
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 9 күн бұрын
Thank you! You are the best journalist!
@Awito123
@Awito123 9 күн бұрын
Great service, Sis❤
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 9 күн бұрын
አይዞህ ሲሱዬ! ሁሉ ይሟላል፡፡ ሲሱ የእኛ! ሲሱ የኢትዮጵያ!
@robairess4147
@robairess4147 9 күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 9 күн бұрын
መጸጸት የሚችለው ንጹህ ህሊና ሲኖረው እኮ ነው""
@bisratgirma
@bisratgirma 9 күн бұрын
ልክ ነህ: ሕሊና ይሞታል: በተደጋጋሚ ግፍ የሚፈጽም ሰው ሕሊናው የሞተ ነው.
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 9 күн бұрын
ሀቅ ነው ። ባንዳ ደግሞ መቼም አይፀፀትም ።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 9 күн бұрын
​@@bisratgirmaሀቅ ነው ።
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 9 күн бұрын
ጃዋር በዘጠና አመቱም በስሎ ለመፀፀት አይበቃም።
@shewalemmola
@shewalemmola 9 күн бұрын
ሰላም የኢትዮጵያችን ሲሲይ ጀዋር ሃገር አፍራሽ ምስጥ ነዉ እዳልነዉ ዛሬ በራሱ አንደበት አረጋግጦልናል ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ መጠርያ ስሙ ምስጥ ተብሎ እንዲጠራ እኛም ተስማምተናል ስለዚህ ኢትዮጲያን የሆንን ሁሉ ማንም በቀደመዉ ስሙ እንዳይጠራዉ አደራ እባካችሁ❤❤❤❤❤❤😂❤❤
@TeoReda
@TeoReda 9 күн бұрын
❤Good job sss U are good professional
@TsegaAdane-e5y
@TsegaAdane-e5y 9 күн бұрын
ዛሬላይ የጁአር ወደውጪ መመልከት የሚነዳለት የኦሮሞ ወጣት እንዳሌለ ማሣያ ነው
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 9 күн бұрын
Welcome back Sisay!!!
@debelabayisa9087
@debelabayisa9087 9 күн бұрын
ጀዋር መሐመሐድ መንጋድና ንግግር የጠፈበት ሰው ነው
@junefirst500
@junefirst500 9 күн бұрын
እ እ እ ምርጫ ከአሁን በኋላ የለም! አይ ጅዋር! የሱን ትዕቢት አይተው ጀሌዎቹ፤ አነሳ ብሔሮችን አማሮችን አስፈጅቷል! የተናገረውን ረሳው???
@seadsalik813
@seadsalik813 9 күн бұрын
ሲስ ምርጥ ጋዜጠኛ እውነተኛ ፍትሐዊ ታገስ ሁሉም ይረዳሐል እየተረዳሕ ነው
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 9 күн бұрын
Great man!
@alemeyasu635
@alemeyasu635 9 күн бұрын
SISAY Agena thank you you back answer this evils jawar
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 9 күн бұрын
በጣም አሳፋሪ ሰው መሆኑን ሳስብ ያበሳጨኛል ጁአር ምርጫ ሲደርስ ኦነ ብሎ እዝብን ወደ አመፅ ማምጣት
@genetabraha2794
@genetabraha2794 9 күн бұрын
God bless you my brother. The truth talks and sets us free. Our given leader is God given and our Lord is with Him. I pray the Lord to change their heart those who are working againt Ethiopia, its people and our hardworking and blessed leader. Mother 81 b years old.
@GeseseGirma
@GeseseGirma 9 күн бұрын
ጀዋር መሌት ለሐገራችን ነቃርሰ ነዉ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 күн бұрын
ኢቦላም ነው
@NuruMuhammed-h3z
@NuruMuhammed-h3z 9 күн бұрын
ሲሳይ አጌና እኔ በእምነቴ ሙሥሊም ነኝ እደምነት መደገፍ ያለብኝ ጀውሀርን ነበር ግን አተን ደገፍኩ ሀይለኛ የኢሥላም ጥላቻ እዳለህ አውቃለሁ ከብርሀኑ ነጋ እና ከአብን አባሎችጋ የሚያመሣሥላችሁ ቢኖር ድበር ያለፈ የኢሥላም ጥላቻችሁ ነው ነገር ግን አተ ባለው ተጨባጭ አሁን ሀገራችንን ከፅፈኛ አመለካከት ካላቸው ሠወች ነፃ እያወጣህ ሥለሆነ አመሠግንህ አለሁ ሀገር ትፈርሳለች እያሉ ፅፈኞችና ምቀኞች ሲያላዝኑ ተስፋ ለማሥቆረጥ ሢታትሩ አተ ጀግናችን ብቅ ትልና ውዳቂ ሀሳባቸውን በሀሳብ ድሮን አፈር ሥታሥበላው ውሥጤ በደሥታና በተሥፋ ይናኛል አልሐም ሊላህ ኸይር አሠማሀኝ ብየ እተኛለሁ እና ጀግናችን በርታልን ።ክብር ለጀግናውና ሐገር ወዳዱ መከላከያ ሥራውይታችን ሞትና ውርደት ለሐገር አፍራሾች አሏህ ያድርግልን።አሚን። ከሉአላውይ ሚዳጋ ወደፊት።
@user-fv5je7iv9q
@user-fv5je7iv9q 9 күн бұрын
ሲስ በርታልን ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤።
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 9 күн бұрын
ጀዋር ጊዜ እየጠበቀ ኢትዮጵያን ሰላም የሚነሳ ተለለኪ ባንዳ ነው !!
@MenbereLemessa
@MenbereLemessa 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሲስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ሠላምሆንክልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 9 күн бұрын
He has to be deported from where he is, or bring him back and put him in jail! Jawar, enough is enough!!
@MerryMerry-ws5wg
@MerryMerry-ws5wg 9 күн бұрын
Selam.selam sisayachin
@AdmasuLakew-bo5vh
@AdmasuLakew-bo5vh 8 күн бұрын
ተባረክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@Askumarym
@Askumarym 9 күн бұрын
ጀዌ ቀዌ ነው ።ስለሱ ማውራት ጊዜ ማጥፋት ነው ምኞቱ ያልተሳካለት የኢትዮጵያን መፍረስ ሲመኝ የነበረ ምኞቱ የተነነበት ሰው የሚመስል ሰው ነው ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 9 күн бұрын
የየሰፈሩ ፅንፈኛ ይችን አገር ሊያምሳት ደፋ ቀና ሲል ይገርማል ከበቡሽ ደሞ ምን ሆና ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው ምን ጠብ ይላል ብላ ነው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 9 күн бұрын
Election Selederese Deme Lixexa new
@dawitmay2512
@dawitmay2512 9 күн бұрын
ዜናውን ትንሽ ብታስረዝመው ማለት አለምንም ብትቃኝልን ጥሩ ነው በርታ በርታ ወንድሜ
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 9 күн бұрын
' አልፀፀትም ' አልበላሽምን ምን አመጣው ??? 🎉❤🎉❤🎉❤
@mikiyassolomon9564
@mikiyassolomon9564 9 күн бұрын
ሲስነት እንደዚ ነገርልን ካለምንም ጥርጥር የኢትዮጵያን ጠላቶች ደባቅ እየመታን ከአበቹ ጋር ወደፊት እንራመዳለን
@Myen0912
@Myen0912 9 күн бұрын
ጅዋር በጣም የወረደበት ደረጃ ላይ ነው ያለው…ለዚህ ነው የነካው ነገር ሁሉ ቁልቁል ነው የሚወስደው😂ዋጋ የለሽ ብሬን….
@Sewmahone
@Sewmahone 9 күн бұрын
እንኳን ሰላም ገባህ !!!
@mollakahsay29
@mollakahsay29 9 күн бұрын
ጀዋር ደግሞ በሽታው ተነሳበት አይደል ጉራ ብቻ በሚድያ የሚወድቅ መንግስት የለም ቢሆንማ ንሮ በፅንፈኛው የፋኖ የሚድያ ክንፍ (በነመሳይና ደረጀ....)ጭሆት የአብይ መንግስት በወደቀ ስለዚህ ለነዚህ ወረኞች ቦታ መስጠት አያስፈልግም::
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 9 күн бұрын
ሲሱ የቅዳሜና እሁዱን የቀጥታ ውይይት በዚሁ ጉዳይ ላይ ብታደርገው በጣም ጥሩ ነው። የእነ ደብረፂዮን ቡድን አዲሱ ስልትም ከጀዋር ጋር አብሮ ሊሰራ የታሰበበት ስልት ነው። ጊዚያዊ መንግስቱን ለማፍረስ የጀዋርን የአመፅ ስልት ነው ለመጠቀም ያቀዱት።ለመሳተፍ እኔም እደውላለው።
@barok8920
@barok8920 9 күн бұрын
ሲስ ሰላም
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 9 күн бұрын
ጀዌ ፣ ቀዌ ፣ ማበድ ሲያንሳት ነው ።
@sisayzemariam8815
@sisayzemariam8815 9 күн бұрын
You are Ethiopians jegna T hankyou❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Berta ✔️
@AlmueDeselegne-hd1lw
@AlmueDeselegne-hd1lw 9 күн бұрын
በርታ አይዞህ
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 9 күн бұрын
በርታ ❤❤❤❤❤❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 9 күн бұрын
እናቴ ሀገሬ መቸ ነው የሚያሣርፉሽ
@AlmueDeselegne-hd1lw
@AlmueDeselegne-hd1lw 9 күн бұрын
አገር የጭቃ ግድብ አደለም ዝም ብሎ የሚፈርሰው
@alemeyasu635
@alemeyasu635 9 күн бұрын
SISAY yesterday when I se the interview I decide to open KZbin answer to jawar !!!!!!!!!!! But Addis meda he answer him back also Addis Minch too then you back NOW I AM SATISFIED
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 9 күн бұрын
Welcome
@asfawtura6283
@asfawtura6283 8 күн бұрын
ሲሳይ እንድዬ የኢት/ ያ ልጅ ተባረክልን አሜን ❤❤❤❤❤
@davegj
@davegj 9 күн бұрын
Good analysis
@GeneneOda
@GeneneOda 9 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሲስ🎉🎉🎉🎉
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 9 күн бұрын
ጅሀር፣ምርጫ፣መጣ፣መስለኝ፣ማንም፣እይስሀም፣እትስደብ፣ወንድ፣ከሆንክ፣እትዬጵያ፣ገብተህ፣መታገል፣
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 күн бұрын
እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@AAAAA-gu1nc
@AAAAA-gu1nc 9 күн бұрын
የሽግግር:ፍትሕ:ሊካሄድ:በመሆኑ::ለማደናቀፍ:ምድረ:ወንጀለኛ:ከፍተኛ:እንቅስቃሴ:ጀምረዋል:አማራጩ:ለማይቀረው:ቅጣት:መዘጋጀት:ብቻ:ነው::
@yonasgebru9900
@yonasgebru9900 9 күн бұрын
Wow Sisay👏👏👏👏👏👏👏👏
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 9 күн бұрын
Jewar, your time is over!!
@አንዳርጋቸውመረብወንዝ
@አንዳርጋቸውመረብወንዝ 9 күн бұрын
ሰላም ብለናል
@bereketGetahun-n3x
@bereketGetahun-n3x 2 күн бұрын
Worth explanation, thanks
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 9 күн бұрын
ወናፎች ሁለቱ ጀዌ ቀዌና ልደቱ ዝተቱ
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 9 күн бұрын
ጀዌ ቀዌ ፣ ቁማሩን ትበልታለች ማለት ነው ።
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 9 күн бұрын
መጥፋትህ(?) ካሳሰባቸው አንዱ ነኝ! ምነው በሠላም ነው? ወይስ ከሚገባ በላይ እየናፈቅሁህ ነው? Anyways, welcome!!❤❤❤🎉🎉🎉
@teferabekele
@teferabekele 9 күн бұрын
Good job sisay
@husseingeda12
@husseingeda12 9 күн бұрын
በኢትዮጵያ ከጃዋር በላይ ውሸታም፣ወላዋይ፣አደርባይ፣አእምሮው በጥላቻ የተመረዘ፣በቅናት የደነዘዘ ፣ተንኮለኛና ሴረኛ ሰው በፍጹም የለም።
@ayqer12
@ayqer12 9 күн бұрын
አብዶል እንጅ ይሄ ጃዋር እባካችሁ
@jomama151
@jomama151 9 күн бұрын
Nurilin Sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeteAyalew
@GeteAyalew 9 күн бұрын
ጀዋር ርእሱን የሰጠው የተረሳ ስለሆነ አለው ለማለት ሆን ብሎ ነው እርሱ ከከሰረ ቆይቷል
@teruneshray9966
@teruneshray9966 9 күн бұрын
Thank you Lualawi media. and thanks ⭐️Sisay ,always for your amazing analysis. Jawar is a very boring and very self center it’s no filter for his words coming out of his mouth. He’s political ideas are old and for sure it’s expired . Ethiopian people have a fantastic Leader Doctor prime Minister⭐️ Abiy Ahmid . One God One Ethiopia and one Leader Doctor Prime Minister Abiy Ahmed Only. Peace health and happiness to all good people of Ethiopia.🇪🇹☝️
@astergizaw2854
@astergizaw2854 9 күн бұрын
❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️
@adugna2835
@adugna2835 9 күн бұрын
የመረሳት በሽታ ነው ጀዌን ያመጣው
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 9 күн бұрын
አይ ጀዋር አንተ በሁሉም መስክ እየመነመንክ ነው ያቺ ነገር ይዛህ ይሆን? ምላስህ ግን አልሞት አለህ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በየቦታው ትታትራለህ ግን በእርግጠኝነት የምንነግርህ አንተ ትፈርሳለህ እንጂ ሀገራችን መቼም አትፈርስም ።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 9 күн бұрын
እኛ የቸገር የቤት ኪራይ ገንዘብ እኛ የቸገረን ሰላም ሰርተን ለመብላት ሥራ ልጆቻችንን ለማሳደግ እነሱ እነ ጁሀር እና መሰሎቻቸው የቸገራቸው ህዝብ ከህዝብ አጨራርሰው ደም አፋሰው ሀገር ማፍረስ ኧረ የአላህ ፍርዱን ስጠን ?
@YeabsiraDebebe-y4p
@YeabsiraDebebe-y4p 9 күн бұрын
❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 күн бұрын
ሲስ በርታልንአይዞህ ከጎንህ ነን
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo 9 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ኢትዮጵያዊ ድንቅ ጋዜጠኛ ካወኩክ እለት ጀምሮ የአሳብክ ተከታይ ነኝ አከብርካለው❤
@Nesru-p8r
@Nesru-p8r 9 күн бұрын
ያረዳቸው ያሳረዳቸው ሚስኪኖች ደም ፈጣሪ በዱንያም በአሄራም ፈጣሪ ይጠይቀው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 күн бұрын
አሁንም አብያችንና ኢትዮጵያ ከንፁ ኢትዮጵያውያን ጋራ ወደፊት :: ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት እድሜ ልኩን ውቶ እያደረ ኢትዮጵያን ለሚጠብቅ ::
@abenezergirma-kn2bs
@abenezergirma-kn2bs 9 күн бұрын
ጅሃር ፀረ ኢትዮዽያ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
OMN: Dirbaba Dubbii - “Faannoo Izzii Wallaggaa”
1:30:06
የሆነ እብድ ቅሞ ሲጮህ... !
11:11
Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Рет қаралды 56 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН