10ቀላል በ ኤር ፍራየር የሚበስሉ ምግቦች |ከ ዳቦ እስከ ቆሎ ten easy airfryer recipes

  Рет қаралды 70,557

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 163
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይሄን ሁሉ ምግብ ስላካፈልሽን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ደግሜ ማየት ይጠበቅብኛል መያዝ አልቻልኩም ከመብዛቱ ባለሞያ አይገልፅሽም ሚሚላዬ እጆችሽ ይባረኩልኝ ጎበዝ👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤💕
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም በጣም ቆንጆ ሁሉ ነገር ለጉብዝናሽ ቃላት የለኝም እነዚህ የኤሌክትሪክ መጥበሻዎችየሉኝም ጄሪምጋ ሌላ ሰዉ ጋ አየሁት በጣም ደስ ይላል የሰራሻቸዉ በሙሉ ከለራቸዉ ራሱ ሲያምሩ ሲያስጎመጅ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ሜልዩ ባለሙያ እንኳንስ ምግቦችሽ ፈገግታሽ ያጠግባል 👍💜🍇💜
@1122-w3s
@1122-w3s 3 жыл бұрын
አኔም አለኝ ትልቁ ሳውዲ የተለያየ ማርካ አለ በጣም ምርጥ አቃ ነው ሁሉም ሰው ቢኖረው ምርጥ እቃ ነው
@eyerusalemwedajo5367
@eyerusalemwedajo5367 3 жыл бұрын
I been using airfrier for about 2years. And also I used for roast salmon, pancake, chicken tigh, potatoes chips, ምን ያልሰራሁበት አይነት አለ ብለሽ ነው። ለማንኛውም በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው የምታሳይን
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክፊት ለፊትሽ የለው ኦርጋናይዝ ያደረግሽበት እንጨት የሚመስለው ያምራል ብታሳይኝ ደስ ይለኛል
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 3 жыл бұрын
Wow I learned a lot from ur video. I use my air fryer for a limited use...now for sure I use it more! Thank you for sharing!
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ሁሌም ልዩ ሞያ ተባረኪ 👌❤👏
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ሜሉየ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ግልግል ዘይት በጣም አልጠቀምም ብዙ ግዜ እስቲም ነው የመርጠው የዛሬው በጣም ወድጀዋለሁ። እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ 🙏😘♥️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉየ በተለይ ስልቸኩል ጥሩ ነገር ነው ተባረኪልኝ😍🙏
@tigistamenu667
@tigistamenu667 3 жыл бұрын
You are so blessed thanks my sister I am appreciate you all the time.🏆
@Lizemp12
@Lizemp12 3 жыл бұрын
I know she is such a awesome person. And very talented 🥰
@neshete2260
@neshete2260 3 жыл бұрын
ሜልዬ ተባረኪ! ምን ልስራ ከማለት አሳርፈሽኛል, በትርፍ ጊዜዬ ምግብ መስራት ስፈልግ የአንቺን ዪቲዩብ ነው የማየው ,እጅሽ ይባረክ!!!
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ thank you for sharing
@hiwot7668
@hiwot7668 3 жыл бұрын
ሜሉየ እኔ ኤር ፍየርን እንደ ሚኒ ኦቭን ነው የማየው አንች ግን በጣም ጎብዝ ባለሙያ ነሽ እንደተለመደው ድንቅ ቪዲዬ ነው
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
አመግናለሁ ሜሉዬ ብዙ ነገር በቀላሉ ይሰራል❤️
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉ ብዙ ነገር አሳየሽን ቀለል ባለመልኩ እናመሰግናለን
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነው እውነትሽ ነው ሜልዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በብዛት በኤር ፍራየር ነው የምጠቀመው እኔም በኤር ፍራየር ምግቦችን እየሰራው ቪዲዬ ሰርቻለው በጣም ቆንጆ ነገር ነው በጣም ቆንጆአምይራጭን ነው ያሳየሽን ሜሊዬ💕🥰🙏ሼር
@hanicho6300
@hanicho6300 3 жыл бұрын
Ene lemegzat eyasebku new Enna , esti anchi tetekmeshe video keserashe ayewalehu. I need more information about it.
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቆንጆ ምግብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሜላትዬ❤️🥰❤️👍
@hanakidus
@hanakidus 2 жыл бұрын
ሜላት በጣም ደሰ የላል አሰራረሸ እቃወነ ገዝት ለአነደነግርፈበቻ ነወ የምነጠቅም ግን አነቺ በምታሳይ የተለያየ ዘዴ በጣም ተጥቃሚ ነኝ ሜላት olive oil ለውጥ የትኛው ጥሩ ነወ በልሸፈታሲባለሸ አሰይኝ thanks
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ሜልዬ ጥሩ ነገር ያሳየሽን
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ተባረኪ እህቴ ወይ ጉድ ይሄን ሁሉ ነገር ይሰራል?አላውቅም ነበር ትልቁ ነው ያለኝ በውድ ነው የገዛሁት ይገርምሻል ግን ድንችና ዶሮ ብቻ ነው የምጠብስበት😍
@ስደተኛዋ2
@ስደተኛዋ2 3 жыл бұрын
ሠላም እና ጤና ጠ ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ይመጠልን🇪🇹💚💛❤️🙏
@woineshetkidanemariam6945
@woineshetkidanemariam6945 3 жыл бұрын
ሜሉየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ካንች ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ አመሰግናለሁ በርችልን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you sis 😘 💓 💗
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ👍😘👌
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 Ай бұрын
konjo betam des yelal enamesegenalen
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
የኔ አትጠገብ ወላ ይርበኛል አንቺ መስራት ስትጀምሪ ሜሉዬ አመሰግናለሁ ያምራል
@nardos5
@nardos5 3 жыл бұрын
Can't wait to try the bread and pizza for my kids!! Thank you for sharing 🙏
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ሜልየ ቆንጆ እ/ር ይስጥልን ዎው አመሰግናለሁ
@makiltube9578
@makiltube9578 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽን ይባርከው ብዙ አዳዲስ ልጆችን ስታበረታቺ አይሻለሁ የኔንም ስራ በቅንነት አይተሽ ሼር ብታረጊልኝ🙏🙏🙏
@yohannestesfaslassie442
@yohannestesfaslassie442 3 жыл бұрын
Wow thank you.I have air frier but I use it for potato chips only to day I learn a lot. Thank you 🙏.
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ሁሉም ልዩ ነው እናመሰግናለን ሚሊ👌👍🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
I’ll definitely make bread 🥖 by Air Fryer. Thanks 😊
@senivegas2855
@senivegas2855 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🥰🥰 የጨው ማቅረቢያሽን ከየት እስቶር ገዛሽው ?በጣም አመሰግናለው ከዚህ ቀደም የቡና ስኒ ከየት እንደገዛሽ ጠይቄሽ ነግረሽኛል በጣም አመሰግናለው 🥰🥰🥰መልካም ቀን
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
wow beta yemigermu megebocin new yasayeshen enamesegenalen😍
@Lulit21
@Lulit21 3 жыл бұрын
Betam konjona kelal👌👍
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 жыл бұрын
ያየሁትን በሙሉ እጅግ ውድጄዋለሁ ስለ መልካም ስራሽ አመስግናለሁ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 3 жыл бұрын
Melu endet nesh yemteseriw betam des yelal berchi tebareki .yeshimbera dubewen beoven mequlat aychalm?
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ይቻላል ሞክሪው ይጣፍጣል
@ekram2626
@ekram2626 3 жыл бұрын
Enem lyetkat neber ygermshal
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ሜልዮዬ በጣም ግዜን ይቆጥብል የሙያ ባልቤት ነሽ በርችልኝ 😍
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
Bexam bexam gobz nesh ejesh yebarek
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እውነት ለመናገር እኔ ለአንቺ ቃላቶች ያጥሩኛል ሁሌ አፌን ከፍቼ ነው የማይሽ ቅመም ነሽ ❤️❤️😘😘
@elsibekele5701
@elsibekele5701 3 жыл бұрын
Thank you . Air Fryer is life saving. Please do, if you have more to share on this machine. Thanks
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Air fryer is the best healthy food maker its super easy and fast to use love using it. Its helpful video good job 🙂
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
ሜላዬ አንች እኮ ልዮ ነሽ በጣም ነው ማመስግነው ጎበዝ በርችልን❤️❤️❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear I love it👍👍♥️like
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 3 жыл бұрын
10 Giza enkwan like badergew altegebem eko melu thanks ejige bale mya neshi
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት ስራ 💕👍👍 አመሠግናለሁ 👏👏👏
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
እማ እባክስ ስልዚህ ማብሰያ በደንብ ማብራርያ አሳይን ገዝቼው ግራ ገባኝ ምን እንደምሰራበት እና ከላይ ያለው ብረት ለብቻው ይሸጣል የኔ የለውም
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow I love it Thank you for sharing meluye 👍👍🥰❤️🥰❤️
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Weyne melu betam konjo neger asayeshin ejish yibarek yenebalemuya
@meklitzenbabaw9569
@meklitzenbabaw9569 3 жыл бұрын
Thank you so much Meliye you are the best!!
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 3 жыл бұрын
After watching this video, I will definitely be putting my air fryer to work ! Thank you for sharing .
@genetbekele4426
@genetbekele4426 3 жыл бұрын
ሜሌዬ እናመሰግናለን ።💕👏
@kalkidandejene7597
@kalkidandejene7597 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thanks! for sharing.. what is your favorite Breads? tell please?
@azebtadesse4700
@azebtadesse4700 3 жыл бұрын
@ meluy did you suggest which one kind to purchased?
@lemlemeseyas_mezmur
@lemlemeseyas_mezmur 3 жыл бұрын
You are amazing melu God bless ur hand s❤❤❤❤
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
በጣም የትከማለ አንጅይ መርይ የኔ ቆንጅዬ የምታክው ሁሉ አካፍየን በጣም ባለሞያ ነሸ የኔ ቆንጅ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ❤️❤️❤️
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Its one of z best machine and all the recipes are amazingly easy and healthy. You are turning everything beautiful my dear .....God bless you.
@radiaali6433
@radiaali6433 3 жыл бұрын
wyu
@aynetrue2783
@aynetrue2783 3 жыл бұрын
ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@firehiwotbatisso2595
@firehiwotbatisso2595 3 жыл бұрын
Ejeshe yibarek ❤️❤️🙏
@menbere3740
@menbere3740 3 жыл бұрын
Thank you so much, you are awesome 👌 quick question what is yetosign kitel?
@sleepAidsET
@sleepAidsET 3 жыл бұрын
Thyme
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
Ejeshe yebarekb meluyaaa hulam leyu neshe 😘
@00hhgc
@00hhgc 3 жыл бұрын
Thank u . I have unrelated question. Microwave endemibalew letena goji new? Do u use ? Please yehone vedio bitserilin
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz 3 жыл бұрын
We need more recipe airfreyer it is health way of making food thx for your work keep it no ethiopian done it in youtube
@fiyorikenea4490
@fiyorikenea4490 3 жыл бұрын
Thank you melat egshe ybarke 🙏💞💯
@Soli19831
@Soli19831 3 жыл бұрын
Betam arif lelam asayin.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ሽንብራ ዱቤውን ስትሰሪ በርበሬውን ምን ያህል ነው የጨመርሽው ? አብዝተሽው ነበር ነገር ግን ሌላ ቀይረሽ ይመስላል የተጠቀምሽው ምክንያቱም የለወስሽው እና ያሳየሽን በጣም የተለያዩ ናቸው አጥበሽ ነው ጠርገሽ ያፀዳሽው ወይስ ቀይረሽ ?
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 3 жыл бұрын
meluye betam tefash
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Thank you for these delectable recipes. Much appreciated . I just cooked the chicken wings and it's so easy , Healthy and testy 😘❤️🙏🏽
@mekdesalemayehu7785
@mekdesalemayehu7785 Жыл бұрын
??222222222222222222222222222222222222222222222222wwwwwww
@mekdesalemayehu7785
@mekdesalemayehu7785 Жыл бұрын
Mmmmmmmmmmmaaaaaaggg
@deborafikremariam8374
@deborafikremariam8374 3 жыл бұрын
I Have the same air fryer from Costco how did you know you said fry setting cake setting it doesn't have that option
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow interesting
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ አሪፍ እና ግልጽ የሆነ ቪድዮ ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@freworkbekele315
@freworkbekele315 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@hayatredwan9145
@hayatredwan9145 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ
@yoditgebrewold5467
@yoditgebrewold5467 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 😍
@Zeyneba-x5h
@Zeyneba-x5h 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@amelchane4845
@amelchane4845 3 жыл бұрын
ዉድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
ቆንጆ ምግብ ነው በርቺ
@naniabate7511
@naniabate7511 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በኦቭን አይሆንም ወይ?
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ፡ሜሉ
@kedestmengestab597
@kedestmengestab597 3 жыл бұрын
Thank you melu .
@moniraredi1187
@moniraredi1187 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@Thetwinschannel2014
@Thetwinschannel2014 3 жыл бұрын
Bless your hand ❤️
@zebibabuser8077
@zebibabuser8077 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ የተሻለውን ማርክ መግዛት ፈልጌ ነበር ያለሁት ኢትዮጲያ ነዉ ያለሁተ ብትነግሪኝ
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Anch lij balmy nesh
@raheltesfaye7411
@raheltesfaye7411 3 жыл бұрын
Amazing stuff, you are much appreciated. Thank you Melat x As for me.. Off I go to Costco🤩🌻❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም
@tigistgebremariam7451
@tigistgebremariam7451 3 жыл бұрын
Thak you sister
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 3 жыл бұрын
Watching!! Selam yene konjoo enzamd demergh!!!👍👌🙏❤
@azebnatan7583
@azebnatan7583 3 жыл бұрын
Sembera asa
@fanayeareda7662
@fanayeareda7662 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር አስተማርሽኝ ተባረኪ
@kokewolde4863
@kokewolde4863 3 жыл бұрын
እጅሽ ብርርርርርርከከከከ ይበለ የኔ ጸባየ ሰናይ 😍😘😘
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@mihrettaye6842
@mihrettaye6842 2 жыл бұрын
በዳቦ መጋገሪያ መስራት ይቻላል ??
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
Wow you so good 😊
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 жыл бұрын
It Looks good!
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 3 жыл бұрын
Delicious food👏👍🙏👌
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 Жыл бұрын
Meleye Ethiopia yet yegegnal???
@aschalechadebo3408
@aschalechadebo3408 3 жыл бұрын
Thanks you
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
AIR FRYER BREAD |Multi-Purpose Dough Part 2|Soft Dinner Rolls
6:11
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 17 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 5 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 88 МЛН
30 Things to Make in the Air Fryer TODAY! *you need to use it!*
26:35
Tried Tested and True
Рет қаралды 342 М.
15 AIR FRYER RECIPES | WHAT TO COOK IN YOUR AIR FRYER | KERRY WHELPDALE
11:53
የ ሰንበት ቁርስ
8:03
melat tube
Рет қаралды 47 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 17 МЛН