11 ፀጉርሽ በፍጹም የማያድግበት ምክንያት 👍 /11 Reason why your HAIR will never grow

  Рет қаралды 23,140

girls talk የሴት ወግ

girls talk የሴት ወግ

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@BisratmekunenetBisri
@BisratmekunenetBisri 11 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ሀሳቦችን ነበር ያነሳሽልን 🥰
@Tenagne-i4o
@Tenagne-i4o 12 күн бұрын
ሁሉንም የተናገርሽዉ ልክ ነዉ አመሰግናለሁ
@fikrmelake-k4t
@fikrmelake-k4t 12 күн бұрын
like እያደረጋችሁት እዩ ጠሩ ምክርን መበረታታት እንልመድ
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 2 күн бұрын
Thank you for important information 🥰👏👏🙏🙏🙏
@girlstalk23
@girlstalk23 11 сағат бұрын
You’re welcome 😊
@HagereNafekegn
@HagereNafekegn 12 күн бұрын
እናመሰግናለን የኔ እህት
@et9171
@et9171 12 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@MekuanintAbebe-z2f
@MekuanintAbebe-z2f 10 күн бұрын
Thank you so much dear and Please post more videos like this
@girlstalk23
@girlstalk23 10 күн бұрын
Thank you, I will
@RozaHabesha
@RozaHabesha 12 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በሚቀጥለው ከኛ ፀጉር ጋር የሚሄድ የፀጉር ማስክን እንዴት እንደምንመርጥ ብታሰሪልን🙏🙏
@BisratMekuanint
@BisratMekuanint 12 күн бұрын
አወ pls
@Addictedtokdrama
@Addictedtokdrama 12 күн бұрын
የኔ ተመራጭ ዮቲዉበር❤❤❤
@girlstalk23
@girlstalk23 12 күн бұрын
@@Addictedtokdrama በጣም አመሰግናለሁ
@Kandy-l4y
@Kandy-l4y 8 күн бұрын
እናመሠግናለን
@Hiwetma
@Hiwetma 12 күн бұрын
እንደዉ ምን ላድርግሽ ❤❤❤❤❤
@SamariaSam-w4v
@SamariaSam-w4v 12 күн бұрын
ያፍት መድያት መጠፍያ ቻነል ስልርን እነመሰግነለን
@sarahamod7584
@sarahamod7584 12 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ፀጉር low prostylo ግን ምን አይነት ሻምፖና ኮንድሽነር መጠቀም እንዳለብኝ አላወኩም ይነቃቃል ይበጣጠሳል ከመታጠቢ በፊት ምን አይነት ቅባት እንቀባ ትምክኛለሽ ከታጠብኩ በኋላስ ምን አይነት ቅባት ልቀባ ካላስ ችግርኩሽ ይቅርታ ❤
@girlstalk23
@girlstalk23 12 күн бұрын
ለሎዉ ፕሮሲቲ ፀጉር የሚስማሙ ቅባቶች argon oil,jojoba oil ተጠቀሚ በደንብ የሚያብራራ videoም ሰርቻለሁ እይዉ
@fatmah1744
@fatmah1744 11 күн бұрын
ውዴ ፀጉሬ ሉጫ ነው ርጂም ነው ገን ይነቀላል😢ከስሩ የፀጉሬ አይነት ሎ ፒሮሰቲ ነው ቅባት ስገባ ምንም አይቀቡውም ከላይ ነው የሚፈሰዎ የሚቀመጠው ምን ባሽገውም ልታጠብ ስፈታው እደተቀባሁት ተቀምጦ ነው የማገኘው😢
@girlstalk23
@girlstalk23 11 күн бұрын
@@fatmah1744 ቅባት ከመቀባትሽ በፊት ፀጉርሽን ትንሽ ለብ ባለ ዉሃ አርሽዉ ቅባቱንም ማሞቅ አለብሽ በተጨማሪ ለ low porosity የሚስማሙ ቀጭን ቅባቶችን ብቻ ተጠቀሚ
@HhxHjhx
@HhxHjhx 10 күн бұрын
ፀጉሬ በጣም እየደረቀ ነዉ በፊት ጥሩ ፀጉር ነበረኝ አሁን ግን ቁመቱም አጠረ ደረቀብኝ መልሽልኝ ከተመቸሽ ዉድዋዬ
@girlstalk23
@girlstalk23 9 күн бұрын
ከዚህ በፊት video ሰርቻለሁ እይዉ❤
@sedaahmed6797
@sedaahmed6797 8 күн бұрын
የኔም ነው
@MakbelMeku
@MakbelMeku 12 күн бұрын
እኔ የስራ ሁኔታ ስለሚያስገድድ ነዉ ሁሌም የማስይዘዉ አሁን ግን ፀጉሬ ተመለጠ በፊት ብቻ እንዳይመስልሽ በኋላም አጥሯል እንደዉ ምን ላድርግ እባክሽ
@girlstalk23
@girlstalk23 12 күн бұрын
@@MakbelMeku ሌሎች ለስራ የሚሆኑ አያያዞችን እየቀያየርሽአድርጊ እህት
@kidim1864
@kidim1864 12 күн бұрын
Keep going consistency is z key girlie 🥰
@girlstalk23
@girlstalk23 12 күн бұрын
@@kidim1864 😍😍😍
@DearDad-o8k
@DearDad-o8k 12 күн бұрын
ለፀጉር የሚስማማ ሻንፖ እንዴት እንደምንመርጥ ብትሰሪልን በተረፈ ብዙ ትምህርት ከአንች አግንቻለሁ አመሰግናለሁ
@girlstalk23
@girlstalk23 12 күн бұрын
@@DearDad-o8k ከአሁን በፊት ሰርቻለሁ
@DearDad-o8k
@DearDad-o8k 11 күн бұрын
@girlstalk23 እሽ አየዋለሁ አመሰግናለሁ
@AbebaMulat-s9t
@AbebaMulat-s9t 12 күн бұрын
የኔ ፀጉር ሎዉ ፖሮሲቲ ነዉ እና በሙቅ ዉሃ መታጠብ ጥሩ ነዉ ሲባል ታጠብኩ ግን ፀጉሬ በጣም ተበጣጠሰ
@girlstalk23
@girlstalk23 12 күн бұрын
ፀጉርሽ ሎዉ ፖሮሲቲ ቢሆንም በጣም የሞቀ ዉሃን መጠቀም የለብሽም
@AbebaMulat-s9t
@AbebaMulat-s9t 11 күн бұрын
@girlstalk23 እዉነት በጣም አመሰግናለሁ
@አሲቲማር
@አሲቲማር 12 күн бұрын
ቴክስ❤
@SinemigbaramareMengwngstu
@SinemigbaramareMengwngstu 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 10 күн бұрын
ለቤትሺ አዲስ ነኝ ከአይን ስር ለሚሸበሸብ መፍትሄ ካለሺ
@girlstalk23
@girlstalk23 10 күн бұрын
@@MizanMedia-pp2zo ማታ ከምኝታ በፊት በቫዝሊን ማሳጅ ማድረግ እና ማቀዝቀዣ ቤት የቆየ ኩከንበር ጡሀት ጡሀት ማድረግ ሌላም video ሰርቻለሁ
@aklilnews
@aklilnews 12 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ🙏
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Short Hair vs Long Hair vs Giga Long Hair
10:01
Troom Troom SELECT
Рет қаралды 7 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН