ሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ የፀጉር ማሳደግያ "ፈርመንትድ" የሩዝ ውሀ አሰራርና ትክክለኛ አጠቃቀም/ fermented rice hair growth water

  Рет қаралды 457,923

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

#meskitube #ricewater #hairgrowth #viral #naturalhair


Пікірлер: 819
@Arsiema97
@Arsiema97 Жыл бұрын
የሰው ሃገር ምርር ያላቹ እህቶቼ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን😢🥰
@shehd7240
@shehd7240 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@bisratfetene3484
@bisratfetene3484 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አሜን
@utry7261
@utry7261 Жыл бұрын
አሜን ፫❤
@GgGg-xc5
@GgGg-xc5 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@zuzuahmed8106
@zuzuahmed8106 Жыл бұрын
Ameen
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲኪ እውነትሽ ነው ጭንቀት የኔም ጸጉር ነቅሎ ጨርሶታል አሁን እንደ አዲስ ለማሳደግ እየጣርኩ ነው እኅቶቼ እንዳትጨነቁ ሰውነታችሁ እና ጸጉራችሁን ነው የምታጡት ❤❤❤ በእኔ የደረሰብኝ እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ
@tigistzerihun367
@tigistzerihun367 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ የውብት መጠበቂያ ብቻ አደለም ምክርሽ እራሱ በጣም ጠቃሚ ነው ከአንች የደረሰ ለሌሎች እንዳይደርስ የምታካፍይው የሚበረታታ ነው በርችልን።
@TiemtiTesfamekel
@TiemtiTesfamekel Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ምሉእ ጥዕና ይሃብኪ Thank you
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሌላው ጊዜ ሁሉ ያሁኑ ፀጉርሽ ይለያል በጣም ተመችቶታል ።
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
አወ የምር እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ መሢዬ እኔ ተስፋም የለኝ ነበር የሚያድግም አይመሥለኝ ኘቨረ 😄አሁን አምሮበታል ከመዳም ኩሽና ከተረፍኩኝ እሞክራዋለሁ በርቺልን እንወድሻለን 😘😘😘
@BelenGirma-ow1yz
@BelenGirma-ow1yz Жыл бұрын
እንደዚህ ድነሽ ንቅት ብለሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መስኪዬ ቃላቶችሽ እራሱ ሰው ያፅናናሉ እናመስግናለን
@Ayate-rp9im
@Ayate-rp9im Жыл бұрын
የኔ ቅን መስክዬ ትህትናሽ ደግሞ ከምትሰጪን ትምህርት በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተሽሎሻል ወይ ጌታን በየቀኑ አሥብሻለሁ ናታን ለይላ ደናናቸው ወይ የኔውድ አንቺ ካየሁኝ ቤተሠቦቼ እንዳየሁ ይሠማኛል እንደኔ መሥክዬ የሚወዳት በላይክ ያሣየኝ❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማ በጣም እየተሻለን ነው❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
መሥክዬ ጌታ ኢየሱስ ጨርሡ ይማርሽ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@ENATMitku-bv7nkአሜን እማ💕🙏🏽
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
እኔም በስስት ነዉ የምጠብቃት የኔ ደግ 😍😘
@samerahosen5221
@samerahosen5221 Жыл бұрын
መሢኪዬ ዛሬፊትሽ ደናነዉ ተሻላችሁ
@Zinash-ck3lh
@Zinash-ck3lh Жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናለን በተለይ ስታስረጅ ግልፅ ነው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@oiyghj
@oiyghj 17 күн бұрын
እህታችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ተጠቅሜው ለውጥ አግኝቸበታለሁ❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽን ያብዛልሽ መስኪዬ ❤❤❤❤
@NahuSenay-q9r
@NahuSenay-q9r 4 ай бұрын
አገላለፅሽ ደስ ይላል መስኪ በርችልኝ ❤❤
@hanna1342
@hanna1342 Жыл бұрын
ጸጉሬ በፐርም ብዛት ተበላሽቶ ምንም ብንከባከበው አልመለስ አለኝ እና ተላጨሁት😄 አሁን በ4 ወሩ ጥሩ አድጓል መስኪዬ የቅሩንፉድ እና የሮዝመሪ ውሃ ጥሩ ውጤት እያሳየኝ ነው🥰
@tar5792
@tar5792 Жыл бұрын
መስኪን ከተከታተልሻት በደምብ ለውጥ ትያለሽ የኔም በፐርም ሁለት አይነት አርጎብኝ ነበር አሁን ግን እኩል ሁኖ እሚያምር ፀጉር ሁኖልኛል እድሜ ለመስኪ እኔ ምስክር ነኝ
@LubabaIbrahim-c7q
@LubabaIbrahim-c7q Жыл бұрын
የሩዝና የቁርፍድ ዉሃ በየቀኑ ብጠቀም በየቀኑ መታጠብ ይኖርብኛል ወይ እህት እስኪ ንገሪኝ
@tube-sn3gl
@tube-sn3gl Жыл бұрын
​@@LubabaIbrahim-c7qአትጣጠቢዉ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Жыл бұрын
ቪዲዎችን እያየሁ ነው ቢስሚላህ ዛሬ እጀምራለሁ መስራት😊
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Жыл бұрын
እኔ ማለት ነው መሲዬ ያልተጠቀምሁት ነገር የለም በቃ ሁሉንም ተጠቀምሁት ፀጉሬ ግን በየቀኑ መነቃቀል ብቻ ነው የኔ ያሰሪዬ ልጅ የምትጠቀመውንም አብሬ ተጠቀምሁት ግን ለውጥ የለም ልጅቱ አንች ችግርሽ የውስጥ ሰላም ማጣት ነው አለችኝ በቃ እኔም ተውሁት ለእመቤቴ ነግሬአታለሁ አሁን እሷ ታስተካክልልኛለች ብዬ አምኛለሁ ምክንያቱም የኔ ፀጉር በፊት በጣም ያማረ በጣም ታዳጊ ነው ግን ስስነት አለበት ግን አንድ ዛላ እንኳን አይነቀልም ነበር አሁን ከ4 አመት ወዲህ ነው ከባድ ጭንቀት የያዘኛ እኔም ውበቴን ፀጉሬን አጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በግዜው ውብ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ትክክል ውስጥ ነው ዋናው
@ሩትየናቡቴልጅ-ከ7ከ
@ሩትየናቡቴልጅ-ከ7ከ Жыл бұрын
አኔም አንዳንቺ ነኝ አህቴ የእኔ ደግሞ የተለየ ነው አህቴ ሰራ ከጨረስኩ በእጄ እነቅለዋለሁ ጓድኞቼ እራሱ የሆነ ነገር አለብሽ ይሉኛል ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበረ ያምር ነበር ምንም እማደርገው ሳጣ ተላጨሁት ግን ልክ ማደግ ሲጀምር ይረግፋል ገና አንድ ቀለበት ሲሞላው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Жыл бұрын
ዋውውውው ❤❤❤❤ የወንዶች ምን መለጥም ይችለሉ አስቸጋሪል እኛ ነው እጂ እና አመሰግናለን መስኪ በትክክል ነው የጨቃቱ 🎉🎉🎉
@EkramHaylu
@EkramHaylu 6 ай бұрын
Thank you meski❤❤❤
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ልሞክረው እናመሰግናለን❤❤❤
@WerkneshiHayilemariyam
@WerkneshiHayilemariyam Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ተሻለሽ? እናመሰግናለን ተባረኪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@MesheshMeshesh
@MesheshMeshesh 3 ай бұрын
የኛ ድንቅ ባለሙያ
@herut-asefatsige4510
@herut-asefatsige4510 Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ያልሽውን ቅባቶች እንዲሁ ውህዶቹን እጠቀማለሁ ፀጉሬም ጥሩ ነው ያለው ግን ሽበት በጣም ነው የሚያስቸግረኝ በሱምክንያት ሂና እንዲሁም ቀለም በብዛት ተጠቃሚ ነኝ እስኪ መስኪ ከቻልሽ ለሽበት ላለው ፀጉር የሚሆን ነገር አሳይን ❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Жыл бұрын
ሽበቱ ከእደሜየ ጋር ከሆነ ምንም አደለ በልጅነትም ከሆነ ልጅ እንደሆሽ ያስታውቃል እኔ በ6 አመቴየ ጀምሬየ ሽበት አለኝ ፀጉሬ በጣም ብዙ እረጅም እና ብዙ ነው እኛ በዘር እረጃጅም ነው ፀጉራችን ግን ቶሎ ይሸብታል በ14 አመቴየ ሳገባ ግማሹ ሽበት ነው ግን በጣም ያምራል በየ ሳምቱ ሂና አስረዋለሁ
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 Жыл бұрын
መስኪዬ ፀጉርሽ አምሮበታል
@seblahelen2273
@seblahelen2273 Жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጕር እንዳንቺ ነበር ቀይ አመዳም አሁን ግን አንቺን ስከተል ቆንጆ ሆኖል የልጆቼም እንደኔ ነበር ቀይ አሁን ተስተካክሏ የትንሿልጄ የነይላ ፀጉሩ ነበር የሚመስለው አሁን በጣም አድርጓል ጓደኞቼ ያ ፀጉር ነው ያማረበት ይሉኛል እድሜ ለመስኪ እላለው
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi Жыл бұрын
አሜን መስኪዬ እጅሽ ይባረክ ለኔ ነው የሰራሽልኝ❤❤❤❤
@BizuworkeNigussie-kg8rh
@BizuworkeNigussie-kg8rh 2 ай бұрын
Yenkonjo enamsegnalen❤❤❤
@SamrwitGirmay
@SamrwitGirmay 5 ай бұрын
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
በተከታታይ ለተጠቀመው አሪፋነው እናመሰግናለን እህቴዋ
@fasikatigabu8978
@fasikatigabu8978 10 ай бұрын
ከምን ያሀል ጊዜ ቡሀላ ለውጥ እናያለን?እናደግሞ ጭቃቅባት ከሌለንስ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ አሜን፫ በእውነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤ የኔ መልካም እህት ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@سميره-ر5ه
@سميره-ر5ه Жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛ መስይ 👏👏🥰🥰
@fikirfikir3224
@fikirfikir3224 2 ай бұрын
mesky btam enamsgnale ymtserew hulu tekemonale betam ewdshalhu yna enate
@EdenGishu
@EdenGishu 11 ай бұрын
Meskiye ere yene wid fit lefitu melata new mn larigbet ke gud awiching yene enat❤❤
@genetnijuse
@genetnijuse 9 ай бұрын
Betam arif lewut asayotogna amesegnalehu berichlgn
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገረመው ፀጉርሽ በጣም አደገ እኔ እኮ ያችን እንካዋን ለማረግ አለቻልኩም ታድለሽ🙏❤
@Kia-po7cs
@Kia-po7cs 11 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክሽ ❤ልባም ሴት ነሽ አንቺ ❤❤እናመስግናለን ❤❤ እሺ እንጸልይያለን❤😢😢😢😢😢
@ummuabdallahkajeelatuujann5884
@ummuabdallahkajeelatuujann5884 Жыл бұрын
Thank you so much my dear sister ❤❤❤❤
@tigi886
@tigi886 Жыл бұрын
ስለ ሰጠሽን መልካም ምክር ሁሉ ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏🙏
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ Жыл бұрын
የኔ ማርርርር ስወድሽ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ከነዎገኖችሽ ውዴ የኔ ፀጉር ስስት አለብኝ ብዛት እድጨምርልኝ ምንድን አይነት ቅባት የትኛውን ውህድ ልቀባ ውዴ አይተሽ አትለፊኝ ንገሪኝ❤
@DemwezYthdjdj
@DemwezYthdjdj Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤
@remrem5369
@remrem5369 11 ай бұрын
Masha allah meski amesegnalew Wb nesh allah ytebklsh lijochshn
@nunuye141
@nunuye141 Жыл бұрын
Meskiye yene kin ene yezare 3 amet jemre neber mketatelsh tsegure tesfa askortogn korchew hula neber ahun gin betam adgolgnal anchin saysh motivated new mhonew tebarekilgn
@meseretifa66
@meseretifa66 9 ай бұрын
Selam meski?ene yanchin video zare nw yayut ena tsagure rejim nw negar gen kbefitu betam eysasbign ena eytenkaklbign nw ehanin memokar feligalw negar gen ene bezu gize tsguren shuruba nw miserw endet malte bmen ayinet melku bitekam yishalegnal please amakirign🙏🙏🙏
@ቅድስት-ረ4በ
@ቅድስት-ረ4በ 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉዴ❤❤❤❤❤
@meseretdero6267
@meseretdero6267 Жыл бұрын
thankyou mysister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 8 ай бұрын
መስኪዬ ትለያለሽ የኔውድ ሴት❤❤🎉🎉❤❤❤
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl Жыл бұрын
እነመሰግነላን እህቴ እንሻኣላህ እሞክራላሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@tigreweyti
@tigreweyti Жыл бұрын
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ውዳ❤❤❤❤❤
@anahouse5697
@anahouse5697 Жыл бұрын
ትግረኛነዉዴ 🎉🎉🎉
@MaryLady-k3o
@MaryLady-k3o 3 ай бұрын
መስክየ እንወድሻለን ❤❤❤❤
@SaraAhra
@SaraAhra Жыл бұрын
ዋው ❤❤❤መሲየ እንሞክረዋልን
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Meskiye gobez jegena nesh yemateserie wehid yelem berchilen. Meskiye ebakeshin lefit yemihon yeqen cream serilen sun screen yemiteka ebakeshin qodaye sensetive nw lemegezst aqem yelegnm please asbibet ketrmechesh❤❤❤❤❤
@GdenaAmha
@GdenaAmha Жыл бұрын
Eshi wudyyyy enamsgnamlen lik nsh Royale chika kebats arif new woy
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ ❤
@asnetamiru1672
@asnetamiru1672 Жыл бұрын
meski true shampo tekumign benatish 1 samont enkoan ayikoyilignim betam yasakikegnal min endemaderig
@amaamm-hd5mt
@amaamm-hd5mt 2 ай бұрын
መስኪየየኔውፈጣሪይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@tarekegndesalegn7180
@tarekegndesalegn7180 Жыл бұрын
ማስቅዬ ታባረክ እዋድሽ ከእኔ ባልይ ዳግም ጌታ እየሱስ ይዎድሻል
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 11 ай бұрын
እኔ በጣም ተመችቶኘን የኔወድ እህት
@samisombuticho1122
@samisombuticho1122 Жыл бұрын
Okay betem tamachitognal ❤ Thank you
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
መሥኪ ተባረኪ ልጆችሽን ሳሚልኝ❤❤
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 Жыл бұрын
እውነት መስኪ አንቺ ትለያለሽ እናመሰግናለን 🙏
@almaztarekeney350
@almaztarekeney350 Жыл бұрын
መስኪዬ አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለኝ ቀባት መግዛት አቁሜለሁ አመሰግንሻለው አንድ የተቸገርኩበት ነገር ሽበት አስቸግሮኛል ቀለም ለመጠቀም ቀዬን ሒና እየተቀባው ነበር ግን አስጠላኝ ቀዬ ሒና ጥቁሩን ሒና ኬሚካል የሌለው ብታሳይኝ
@semeharenyew5225
@semeharenyew5225 Жыл бұрын
መስኪ መልካም ሠው ነሽ እግዚአብሄር ከነቤተሠብሽ ይባርክሽ መስኪዬ ብሉ ማጂክ ቅባቱን ሠማያዊውን አጣሁት አረንጓዴውን ልጀምረው ብዙ ልዩነት አለው እንዴ? መልስሽን እጠብቃለሁ ።
@EyerusalemTesfay-n7j
@EyerusalemTesfay-n7j 3 ай бұрын
መስክየ ወለላ እወድሻለው❤❤❤
@qrr-k7w
@qrr-k7w 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት
@Amnen27
@Amnen27 Жыл бұрын
meskiye betam new mamesegnsh tsegure betam lewt aychebatalew etam new mamesegnew meskiye medhanealem ystln
@BezawitTesfaye-bp3qd
@BezawitTesfaye-bp3qd Жыл бұрын
Eski bemariyam yene kumet yelewm bzat gn amazon chaka new mn yishalegnal meski
@oiyghj
@oiyghj 17 күн бұрын
የቅባቱን አሰራር ንገሪን እንሰራለን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ አሜን ለሀገራችን ሰላም ያድርግልንንን❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Жыл бұрын
የኔ ውዴ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት በጣም ቆንጆ ነገር ነው ተሽለሽ ወይ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Жыл бұрын
እዴት ነሽ መስኪዬ አይዞሽ በርቺልኝ
@hadyahadyaadem
@hadyahadyaadem 25 күн бұрын
ልክእዳቺእደበፊቱነበርየኔ.የምርየእውነት.ከሆነእጠቀማለሁየኔእህት.እናመሰግናለንንንእሰይየኔቅመም
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ የኔ ግን አንኳን ለውጥ ላይ በጣም ይነቀላል አይገልፀውም ሙልፍፍ እያነው የሚወድቀው እንኳን አበጥሬው እዲሁ ይረግፋል ሲጀመርም ፀጉሬ በጣም ስስ ነው በራየ የገባ ነው ከዛ በጣም ያሳከኛል ፎረፎር ይሁን አላቅም ነጭ ነገር ይፈስብኛል አለው ፀጉሬ እርዝመቱ ቆጆ ነበር ግን ስስ ነው እና ምን ትይኛለሽ ?
@TsigeEth
@TsigeEth Жыл бұрын
Ere bemariyam tsigura bemasakeki legeleni new mela beyeni
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 4 ай бұрын
🙏🙏🙏ጀግኒት ስወድሽ
@MelatkasshunMelatyemaryam
@MelatkasshunMelatyemaryam Жыл бұрын
Meskiy melkam saw egzeabeher lejeshn mulu betesabshn yetabekelsh bawnt kene saw nesh
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
መስክዬ እናመሰግናለን ሻምፖና ኮንዲሽነር ምን አይነት ትመክሪያለሽ
@selambelay9262
@selambelay9262 Жыл бұрын
Meskiye bemaryam endatalfinge tseguren kelem tekebce seberber ale bezatun bado adergew kelem maselkekiya ale?keleles bemen lemelsew betam tegoda tsegure
@AsterEthd
@AsterEthd Жыл бұрын
የኔ መልካም ስወድሽ እኔ ይህችን ምክር እየተከተልኩ በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ ትንሽ ይቀረዋል ሲስተካከል ግን ፎቶ እንደምልክልሽ ተስፋ አረጋለው
@KiyaTufa-s8o
@KiyaTufa-s8o 6 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@SamriFantahun
@SamriFantahun Жыл бұрын
Ketekeban behala entatebalen weys endet nw yemnaregew meskiye ???Please
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Жыл бұрын
መስኪየ ካየሁሽ በጣም ቆይቸ ነበር ሁለተኛ መውለድሽንም አላየሁሽም ነበር ልጆችሽ እድግ ይበሉልሽ እማ ሌላው እኔ ፀጉሬ ያሳክከኛል ከሶስት ቀን ካለፈ በጣም ነው የሚያሳክከኝ ፀጉሬ በጣም ብዙ ረጅምነበር በጣም ተነቀለብኝ እኔ በጣም ሀሳብና ጭንቀትም አለብኝ እናቴን ስለሚያምብኝ በጣም አስባለሁ ምን እንደማደርግ አላውቅም እህ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 8 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን
@HasanKhan-wn2xq
@HasanKhan-wn2xq Жыл бұрын
ትክክክል❤👌👌👌
@mihrethabtemarim1413
@mihrethabtemarim1413 Жыл бұрын
How many hours do you have to live? Do you have to wash it? I like it.
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🕊💚💛❤️🕊⛪️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
መስኪዬ ስወድሽ የኔ እናት ትህትናሽ እራሱ ይበቃል እኔም አቺ አይቼ ነው መስራት የጀመርኩት እወድሻለሁ በቅንነት ስለምትሰሪ በረካ ሁኚ
@lidyanibret3799
@lidyanibret3799 10 ай бұрын
Can you tell us how you make the hair oil?
@netsanetgetachew8322
@netsanetgetachew8322 Жыл бұрын
መስኪ የኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግንሽ ድንግል ትጠብቅሽ ❤
@MeklitSyoum
@MeklitSyoum 11 ай бұрын
wawww lewute
@HasinaMohammed-zx2ug
@HasinaMohammed-zx2ug 9 ай бұрын
meski Endit Neshi teguri Leslasa New Kefiti Rezem new mehel Lay gn Aecher New Ekul Aeydelem Mn Btekem Tmekrignaleshi
@ZainabZ-c3l
@ZainabZ-c3l 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት❤
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل Жыл бұрын
እንኳን ደና።መጣሽ መስኩየ የሩዝ ውሀ ተጠሞሜ ፀጉሬን ቁርጥርጥ አድርጎብኝ ጠላሁት ያለቅባት ተጠቅሜው ግን አላወኩም ነበር መጀመርያ ቅባት እንደሚያስፈልግ። በዛው ጠላሁት
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل Жыл бұрын
ከሁለት አመት በፊት እስከዛሬ ከፊቴ አልተመለሰም አሀሁን ልሞክረው እየተቀባሁ ቅቱን ምን ትይኛለሽ እህቴ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ቅባት ከሌለው ያደርቀዋል እማ በቅባት ልስልስ እያረግሽ ለ 1 ሳምንት እይውና ትቀጥያለሽ
@Nouriya-z2m
@Nouriya-z2m 4 ай бұрын
Egizbher amilke zamanshin ye barkishi with ur family dear ❤❤❤❤ yene sagur ye mote new😢
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts Жыл бұрын
ሰላም መስኪ ብዛትን ነው የምፈልገው ርዝመት ይረዝማል መብዛቱ ላይ ነው የሚያናድደው በምን ይብዛ መላ ፈልጊ
@Kiyu1621
@Kiyu1621 11 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤
@siyamyusuf
@siyamyusuf Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ
@happy-qo2hk
@happy-qo2hk 7 ай бұрын
Meski le miferefer qodas.,.. please tell me
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
መስኪዬ ሰላም ሰላም ፀጉሬ አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ነው ምን ተቸገርኩ መሠለሽ ፎሮፎግን እጅግ ከበደኝ ፀበል ሁሉ እየተጠመኩና ቅባቅዱስ አየተቀባው ነው ዝም አትበዪኝ ምክርሽ እፈልጋለው።
@fffdyh5303
@fffdyh5303 Жыл бұрын
እኔ የጅንጅብል ውሀ ትንሽ ሎሜ ደባልቄ ቆዳውን መቀባት በፊት ተቸግሪ ነበር ከዚህ በፊት ከመስኪ ስምቼ ፎሮፈር አስቃይቱኝ በዚህ ትቱኛል ሞክሪእ እህቴ ይጠፋል
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Жыл бұрын
​@@fffdyh5303እንደት አድርገሽው እህቴ
@ForyouYou-j9t
@ForyouYou-j9t Жыл бұрын
No problem Meski
@EthiopiaSeyoum-js6mg
@EthiopiaSeyoum-js6mg Жыл бұрын
Meskiye yene mar😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@EyutiYefafi
@EyutiYefafi 8 ай бұрын
Ruuzu gideta basmat mahon allebat Yanyaw ayhonim? Yikirta Ethiopia lay basmet batam wud new Unkan lasegur lamablatim aybekam
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ Жыл бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
COWBOY FANFICS BE LIKE 🤠
0:58
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН
Kardeşlerim 62. Bölüm @atv
2:13:03
KARDEŞLERİM
Рет қаралды 4,6 МЛН
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН
Мен анамды іздеймін, 28 жылдық құпия / Мені туған кім? / KOREMIZ
48:00
«KOREMIZ» ток-шоуы / Көреміз
Рет қаралды 346 М.