11.ኢየሱስ ፍቅር//Eyesus Fikir//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 83,134

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
11.ኢየሱስ ፍቅር የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር ወረት የማያውቀው እውነተኛ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር ወረት የማያውቀው የሕይወት ሁሉ ሥር የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የጌታዬ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የፍቅርን ትርጉም አትፈልጉት የትም ከኢየሱስ በስተቀር የትም አይገኝም ነፍሱን በመስቀል ላይ ሰጠን በጭንቅ አልፎ እንደሰው ተገኘ ክብሩን አሳልፎ የኢየሱስ ፍቅር ! የኢየሱስ ፍቅር ! የጌታዬ ፍቅር ! የኢየሱስ ፍቅር! ሐብታም ደሀ የለም ሁሉም ይወደዳል የሚናቅ ነፍስ የለም ሁሉን ይፈልጋል ፍቅሩ እንደባህር ነው የማይነጥፍ ዘላለም ለሰው ልጅ በሙሉ ቢቀዳ አይጎድልም! የኢየሱስ ፍቅር! የኢየሱስ ፍቅር! የጌታዬ ፍቅር! የኢየሱስ ፍቅር! ማይለወጥ የማይናወጥ ፍቅር ኢየሱስ ነው ማይመዘን የማይለካ ዘላለም ውድ ነው! ማይናወጥ የማይለወጥ ፍቅር ኢየሱስ ነው ማይመዘን የማይለካ ዘላለም ሚወደው! ኢየሱስ ፍቅር ነው! ኢየሱስ ፍቅር ነው! ጌታዬ ፍቅር ነው! ኢየሱስ ፍቅር ነው! የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር Music A - Nahom Mesele Recording- Fiqadu Betela Mixing and Mastering- Nitsuh Yilma
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 2 ай бұрын
❤❤❤
@genetdaniel
@genetdaniel 2 ай бұрын
​@getahooyma❤❤❤❤❤❤❤❤❤ren5616
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd 2 ай бұрын
Hanicho ሶዶ ሙሉወንጌ አትመጪም ? 🏥🚗
@YonasShewakena-or7ns
@YonasShewakena-or7ns 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነው!
@kumaletolesa3512
@kumaletolesa3512 Ай бұрын
የፍቅርን ትርጉም አትፈልጉት የትም ከኢየሱስ በስተቀር የትም አይገኝም ነፍሱን በመስቀል ላይ ሰጠን በጭንቅ አልፎ እንደሰው ተገኘ ክብሩን አሳልፎ…….🥰🥰🥰🥰 ተባረኪ ሃኒቾ
@destaneshbekelebalcha6237
@destaneshbekelebalcha6237 2 ай бұрын
መንፈሳዊ ህይወታችን አቅም እንድያገይኝ የምንፈልግ ሰዎች ሁል ግዜ የሃኒን መዝሙር እናዳምጥ ያበርታታል❤❤
@abelabraham1988
@abelabraham1988 2 ай бұрын
ስንቱ አለፈ ስንት ታሪክ አየን አሳለፍን፧ ከዚህ ሰው ጋርማ የዘላለም ነው ፍቅራችን አልን፧ መለያየት የለም፧ ነገር ግን ጊዜ በሄደ ቁጥር ፍቅራችን እየቀነሰ እያነሰ፣ ጭራሽ እንደማይተዋወቅ ሆንን፧ ግን በዚህ ሁሉ ግን የኢየሱስ ፍቅር ነው ያልተቀየረው፣ ያኔ የወደደን፧ ስናውቀው በወደደን ፍቅር አሁንም ይወደናል፧ የማያረጅ ፍቅር፧ የማይሰለች መውደድ፧ የዘላለም ነው።
@mesfinbahru5124
@mesfinbahru5124 2 ай бұрын
The true LOVE is unconditional ( Agape ) we can’t find this love anywhere in this world between parent with children between husband and wife between brothers and sisters all love conditional based on something but God always loves us it doesn’t matter you are wealthy or poor you are block or white you are beautiful or ugly you are educated or layman he LOVES his peoples forever. Isn’t Amazing? Glory to be JESUS
@maranatha391
@maranatha391 Ай бұрын
Yeny wed sewdesh❤hanyee
@merondebele4217
@merondebele4217 Ай бұрын
የኢየሱስ ፍቅር❤️❤️❤️😭😭😭🔥🔥🔥
@meshaayano4859
@meshaayano4859 2 ай бұрын
በማይለወጥ ፍቅር የወደደኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤
@yaredkabeto4527
@yaredkabeto4527 Ай бұрын
🥰🥰🥰
@belayneshmenamo4794
@belayneshmenamo4794 Ай бұрын
❤❤❤❤1❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsedekeBilen
@TsedekeBilen 2 ай бұрын
Haniye betam new yemwedesh ke dira dewa new tebarekilegn tebarekabeshalhu
@ebisamdaniel2210
@ebisamdaniel2210 2 ай бұрын
❤🥺
@BontuLeta-tq5ix
@BontuLeta-tq5ix 2 ай бұрын
❤❤❤አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@EdneDeneke
@EdneDeneke 2 ай бұрын
አቤት የጌታ ፍቅር ❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ ❤❤
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd 2 ай бұрын
እየሱስ ፍቅር ነው❤❤❤
@MuleSoma
@MuleSoma 2 ай бұрын
Amen❤
@yonatanbewketu
@yonatanbewketu 2 ай бұрын
የፍቅርን ትርጉም አትፈልጉት የትም ❤❤❤❤❤
@tizitaengida1077
@tizitaengida1077 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 2 ай бұрын
Ameeen ❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር❤❤❤❤❤❤
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 2 ай бұрын
አቤት የጌታ ፍቅር❤❤❤❤❤❤ እወድሃለው
@MidasoYirga
@MidasoYirga 2 ай бұрын
May God bless you abundantly❤
@TesfatsionTadesse-hh7sm
@TesfatsionTadesse-hh7sm 2 ай бұрын
Amen የኢየሱስ ፍቅር 🙏
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤❤
@Mesi502
@Mesi502 2 ай бұрын
❤❤
@ggghhh9965
@ggghhh9965 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤iyesus fiqr new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebareki
@tsegayteweldebrhan9499
@tsegayteweldebrhan9499 2 ай бұрын
Tebareki ehitachin hana ❤
@lidiaadmasu2114
@lidiaadmasu2114 2 ай бұрын
የኢየሱስ ፍቅር ነው አሜን ❤❤❤❤❤❤
@yonatanaguade9923
@yonatanaguade9923 2 ай бұрын
የኢየሱስ ፍቅር❤! እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀና!
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 ай бұрын
Hanye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yisakebelachew1655
@yisakebelachew1655 2 ай бұрын
ye eysus fiker🥰
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
አሜን🙏 እውነተኛ አፍቃሪ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@repentjesuschristiscomings5595
@repentjesuschristiscomings5595 2 ай бұрын
Tebareki Ehite!!!!
@gosplesingerisraeltsedeke
@gosplesingerisraeltsedeke 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነው ሀኒ ተባረኪልን
@ephremleilago
@ephremleilago 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር
@saroneyegeta8246
@saroneyegeta8246 2 ай бұрын
የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር ወረት የማያውቀው እውነተኛ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ነው!🥰😢
@YididiyaMekonnen-u6q
@YididiyaMekonnen-u6q 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያዋጣኛል እውነተኛ ፍቅር😇😇🙏🙏
@elebetelketema7112
@elebetelketema7112 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ እና መወደድ አይወሰድብሽ!!! Love You❤❤
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
የማየረጅ መውደድ ማይቀያየር ወረት የማያውቀው እውነተኛ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ነው🥰🥰🙌🙌
@wogoshesha4890
@wogoshesha4890 2 ай бұрын
God bless you abundantly Hanicho🥰🥰🥰 you are Such blessing for Our Generation🙏....I always thank God b/c of You👌 Really ይህ የእግዚአብሔር ሞገስ እና መወደድ አይወሰድብሽ!!! Love You❤❤
@servantofgoddanielgetachew8346
@servantofgoddanielgetachew8346 2 ай бұрын
Tebareki
@ComCell-pi8ed
@ComCell-pi8ed 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🎉🎉❤❤❤❤
@eminetualaho-oi9xd
@eminetualaho-oi9xd 2 ай бұрын
የጌታዬ ፍቅር
@tayeyohannes9217
@tayeyohannes9217 2 ай бұрын
አሜን ። ተባረክ
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 ай бұрын
የኢየሱስ ፍቅር የማይለዋወጥ የማይናወጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ሀኒ።
@abdinagoayele
@abdinagoayele 2 ай бұрын
every thing in this world has there own limit of life when it finish his time it became obsolete/expire ,but the love of Jesus is Everlasting thank you lord for your uncountable love and mercy🙏🙏🙏!!!
@Seninasefa-g3q
@Seninasefa-g3q 2 ай бұрын
Haniye zemenish yitbarek wedshalw
@negakassa
@negakassa 2 ай бұрын
Bless you anicho we love ❤you all
@HanaTakola-rc5xh
@HanaTakola-rc5xh 2 ай бұрын
ሐኒ ልቤ በዛነበት ስአት የወጣሽው መዝሙር አበረታኝ ❤❤
@belaytadele5334
@belaytadele5334 2 ай бұрын
የእየሱስ ፍቅር !!!!!!!
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 2 ай бұрын
አዎን፣ አሜን! ርሱ ፍቅር፣ የፍቅር ዋነኛ ትርጉም ነው!
@NunuTefera-uf5xt
@NunuTefera-uf5xt 2 ай бұрын
እህታችን ተባረክ
@tewodrosgebeyehu233
@tewodrosgebeyehu233 2 ай бұрын
Amen!
@MihretYilkal
@MihretYilkal 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@alemayehugirmaalemayehu4642
@alemayehugirmaalemayehu4642 2 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤ ተባረክ ሀንሾ
@tesfayegezahegn9652
@tesfayegezahegn9652 2 ай бұрын
የፍቅርን ትርጉም አትፈልጉት የትም
@OfficialNewGedeuffaMezmur
@OfficialNewGedeuffaMezmur 2 ай бұрын
እንወድሻለን ተባረኪ ሃንሾ❤
@bethlehemhabtemichael9029
@bethlehemhabtemichael9029 2 ай бұрын
ተባረኪ
@pupemichael8732
@pupemichael8732 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@bilisumadaba1169
@bilisumadaba1169 2 ай бұрын
አሜን እውነት ነው
@selamawitabera5929
@selamawitabera5929 2 ай бұрын
@Hiwotgebeyehu-x1r
@Hiwotgebeyehu-x1r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
❤❤👑💎🎉
@Tgupray
@Tgupray 2 ай бұрын
ye hiwot hulu sir ye EYESUS fkr...🩸🩸🩸
@amilemma9308
@amilemma9308 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@Beruk71509
@Beruk71509 2 ай бұрын
😮
@tsegayegirma5561
@tsegayegirma5561 2 ай бұрын
🖤🩶🖤
@hadiyatube9603
@hadiyatube9603 2 ай бұрын
Eyesus fikir nw
@gospel4449
@gospel4449 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TamratTsegaye-vu3kw
@TamratTsegaye-vu3kw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aberabulto2276
@aberabulto2276 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizitaengida1077
@tizitaengida1077 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fitsumfitche2915
@fitsumfitche2915 2 ай бұрын
❤❤❤
@ABAYNETDAES
@ABAYNETDAES 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@SelamDerse-e9j
@SelamDerse-e9j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
6:39
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 429 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC
21:55
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 422 М.
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 390 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 488 М.
17.መዳኔ//Medane//Hanna Tekle Nov'2024
6:33
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 116 М.
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 870 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН