No video

112A ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)ብዙ ድንግሎችን ያበላሸ ጠንቋይ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 51,867

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 371
@nahomberhane8170
@nahomberhane8170 3 жыл бұрын
Iski memhir tesfayen kelib yemiwedut like argu
@girmachewaddisu5373
@girmachewaddisu5373 3 жыл бұрын
ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን
@highlight6688
@highlight6688 3 жыл бұрын
ግሩም ነዉ መምሕሬ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ሞገስ ይሁንህ ወንድማችንንም ለመንግስቱ ያብቃልን።
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 7 ай бұрын
እነዚህን የቆዩ ገጠመኞች እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ከታሪኩ በተጨማሪ በመሀከል የምትናገራቸው ነገሮችን ከልቤ ለመረዳት ደጋግም ነው የምሰማቸው እድሜና ጤናን ጨምሮ ይስጥልን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
መምህራችን ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እንኳን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት ወርሃዊው ክብረ በአል አደረሰህ መምህር መቼም እንማር እንጂ እንስማ አይባልም ይህ የነፍስም የስጋም ጉዳይ ስለሆነ ወገኖቼ።
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Enkane abero adershne amen amen amen
@belanmoges4937
@belanmoges4937 3 жыл бұрын
Amen
@sobhikhashaba6313
@sobhikhashaba6313 3 жыл бұрын
ክርስትና አማኝ ባልሆንም የዚህን መምህር ትምህርት እከታተላለሁ
@user-fh4rp2yx6x
@user-fh4rp2yx6x 3 жыл бұрын
በደንብ ተምረሽ ጠላትን ማወቅ ነው ያለብሽ ከዛም መንቃት ነው በሀይማኖትሽ
@sobhikhashaba6313
@sobhikhashaba6313 3 жыл бұрын
@@user-fh4rp2yx6x kkk አረ የነቃሁ ነኝ ግን ለልጁ ክብር አለኝ
@user-fh4rp2yx6x
@user-fh4rp2yx6x 3 жыл бұрын
@@sobhikhashaba6313 እንደ ምን ያስቃል ታዲያ እህቴ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ከጨለማ አዉጥቶ ወደ ብርሀን ይመልስሽ በደብ አስተዉለሽ ሲሚ
@sobhikhashaba6313
@sobhikhashaba6313 3 жыл бұрын
@@zhairakebede9379 ጨለማ ዉስጥ ነኝ ማን አለሽ?ቲሽ! እንዳልሰድብሽ!!
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በአለማተቦቹ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አደረሳችሁ አደረሰን ተክልዬ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🤲💚💛❤️💒🙏 ኑ የዳቢሎስን ሴራ እንማር ላይክ እያረጋችሁ ለአልሰሙ ሼር 👍
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Lenes Liyu Nat Enikuwan Abiro Aderesen Letekiliye Amen 3
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ አንድ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አረ የእውነት መምህር ነህ
@user-fh4rp2yx6x
@user-fh4rp2yx6x 3 жыл бұрын
ልብ ላለው ሰው ይሔ በቂ ነው ። እኔ መቸም እግዚአብሔር ይመስገን በደንብ አስተምረኸኛል ።
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 3 жыл бұрын
በጣም እማ በጸሎትሽ አስቢኝ
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅርብልን ክርስቶስ ማሃራን እግዚኦ መምህራችን እግዚአብሔር ይብርታ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አንተ መምህር በመባልህ የሚቀና መንፈስ ሁሌም ይቃጠል መምህር ብቻ አይደለህም አንተ የዘመናችን ምርጥ ሀዋሪያ ዳይመድ እንቁ መምህር መሆንህን በደብን እንመሰክራለን አሉ የተባሉ ሰባኪያንን ትምርህ እያዳመጥኩ እዬተማርኩ የብዙ አመታት ለዉጥ ማምጣት አቅቶኝ ነበር በአንተ ግን በትንሽ ቀን ብዙ ለዉጥ ያዉም በስደት አለም ነገሮች ባልተመቻቹበት ቅድስ አገር ገብቸ ንስሀ ስገባ ደሞ ብዙ ነገሮች ድል እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ መምህር ፀጋዉ ይብዛልህ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
እንደምንጰዋላችሁ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ያደራ ልጆች የጻድቃን የሰማእታት የቅዱሳን ወዳጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ረዲኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏
@emebett1989
@emebett1989 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት በስዴት ያለን በሙሉ ለደጂ ያብቃን አሜን🙏🙏🙏
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@kalekidanbuzanesh2704
@kalekidanbuzanesh2704 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Sebilye 😍😍
@user-vk6tk2hl3h
@user-vk6tk2hl3h 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@abac2092
@abac2092 3 жыл бұрын
Enqan beslam metah memehr bewnt kalhiwet ysemalen amen amen amen
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ይህንን ሳዳምጥ በጣም እየቸንቀጠቀጥኩየሠማውት።
@AhmedMohammed-jk4fl
@AhmedMohammed-jk4fl 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማ መምሀራችን ፀጋ ከ ጤና ይስጥልን ❤🥰🥰
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ጤና ና ዕድሜ ይስጥህ💒✝️✝️✝️✝️😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኢትዩጱያውያን የሆናቹሁ ይህገጠመኝ በጣም አስተማር ነው ለመስማት ብከብድ እንኳን ከጠንቆይ ስራያልተሳተፈ ሰው የለም ከእንግድህ ወድያ ሰይጣን ክደን አምላካችን እንምሰል በፍትም የመንፈስቅዱስ ማደርያወች ነን። መፍራት ወደዋሃላ ማለት የለብንም እስከመቸ ወደ ሃላ እንመለከታለን ይብቃን ከንግድህ መከራ መስቀሉ መሸከመ አለብን። ዕለት ዕለት የድንግል ማርያም የስደት ታርክዋን ማሰብ አለብን ።
@betitube7705
@betitube7705 3 жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ማረን የንስህ እድሜን አድልን 😢😢 ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት
@user-zi7tw6zk1n
@user-zi7tw6zk1n 3 жыл бұрын
ምንም ልልህ አልችልም መምህሬ ጥንካሬውን እና ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር😢😢
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
dislike የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ ጠንቋዩ የተመለስ የእናንተ ልብ ግን ፈርኦን ካልፈለጋችሁ ለምን ታያላችሁ ይህ ፖለቲካ አይደለም እንዳለመታደል ሁኖ እኛን የሚያስደስት አልሽ አሉ ነው ይገርማል ልቦና ይስጣችሁ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
Diseke layeke miyaderegewe eko xanena sewe ayemeseleneme erasu seyexanu besewechelaye eyadere meselene diseke layeke miyaderegewe eneji xanena nuremale cheneqelate yalewe sewe disekelayeke ayaderegume fexari masetewalone yesexene
@user-yt2wu1ty5e
@user-yt2wu1ty5e 3 жыл бұрын
በረከተ ኣብ፡ ወልድ፡ መንፈስ ቅዱስ ይረድ በላእሌከ ወበላእሌነ።
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 жыл бұрын
Amen
@tizta6325
@tizta6325 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ይገርማልመምህርበጣምእናመግናለንቃልሂወትያስማልን
@yenefeker4497
@yenefeker4497 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ነው መምህር ብዙ ነው ያስተማረኝ
@user-zk5ns8pl8d
@user-zk5ns8pl8d 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ተስፋየ አበራ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጉጉት ነው እምጠብቅህ
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 3 жыл бұрын
እመቤቴ እለምንሻለሁ እንዳትለይኝ ከክፉዎች መናፍስት ኣድንኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ለመምህር ተስፋየ ችሎቱን እንድበዛለት እለምንሻለሑ 😭😭😭😭😭😭
@belenshchannelbelensh8651
@belenshchannelbelensh8651 3 жыл бұрын
መምህራችን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 21 күн бұрын
Waaqaayoo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን አሜን፫ ካለ ህይዎትን ያሰማልን የሁላችንንም ልቦና እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን፫
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aaname 🤲🤲🤲✝️💒✝️💒🤲🤲😭😭😭😭😭💚💚
@helenmamuyamamuya7075
@helenmamuyamamuya7075 3 жыл бұрын
መምህራችን እዉነት ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዙሉት አባቴ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ሀጢያተኞችን ያልተፀየፈ አምላክን እናመስግን እየበደልነው እሱግን ይቅር ይለናል ተመስገን ያልተውከን ጌታ እደ በደላችን ያላጠፋከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እችን አዲስ ቀን ለሰጠን እንድናመሰገን ለረዳን የአለም መድሀኒት
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ፅጋው ያብዛልህ መምህሬ ❤❤❤❤❤ እኔም እግዚኣብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ እኔም ጦቃይ ቤት ሄጀ ነበር ፣ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወድም እህቴቼ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vg3jx6ny1o
@user-vg3jx6ny1o 3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን
@abifantahun1996
@abifantahun1996 3 жыл бұрын
Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey memihir kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri
@mekdestadese1465
@mekdestadese1465 3 жыл бұрын
Amen
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አረብ ሀገር ያሉትን ወንዶች ይህንን ቢሰሙ ምንኛ መልካም ነበር የማንንም ሄወት ከማበላሽት ትንሽ እንኮን ይማሩ ነበር እናተ የምታዳምጡት ሁላችሁም ለየወንድማችሁ ባልም ካላችሁ ለባላችሁ ላኩላቸው ይማሩበት እኔንኳን የሚሰማኝ የለም እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው የለምና ክብር ለሱ ይሁን አሜን፫
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 3 жыл бұрын
በእውነት መምህሬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርትህ ሁሉ የተቀደሰ ነው
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ላባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ ያባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃ ፀሎት በረከት ረድኤታቸዉ ከሁላችንጋ ይሁን አገራችንን ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልሱልን መምህርራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ጠንቋዮች አስጠንቋዮች ሁላቹሁም እግዙአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ይሄን ገጠመኝ ሰምታቹህ እደምትቀየሩ አምናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛሎት ረጅም እድሜ ያቆይልን
@yenetube4927
@yenetube4927 3 жыл бұрын
Kalhewote yasemalen ⛪💠✅✅✅❤❤💚❤❤
@hamelmalchannel
@hamelmalchannel 3 жыл бұрын
ስላም መምህር ተስፍይ አበራ እግዚአቢሔር ጽጋ ዲበ ጸጋ ያብዛህልን። ቴለፍን ለአንተ አበካቸ ጽፍለን።
@ergotrifu4263
@ergotrifu4263 3 жыл бұрын
Fexari yitebiqe memihr
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በስላሴ ስም ለመስማት እንጀምራለን እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
ፀጋወን ጨምሩ ያብዛልህ መምህር
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ራ ችን አንኳ ን ድና መ ጠ ህ መ ም ህ ራ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤት የሰው ነገር
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
እንካን ወደ ትክክለኛው መንገድ ፈጣሪ መላሰው
@user-kh6ul2hp4d
@user-kh6ul2hp4d 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጥን አሜን
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ደጋግ አባቶቼን እናቶቼን እህት ወንድሞቼን በወጡበት በገቡበት ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኝቱ ጠብቂልን እኔንም ባቢሎን የሆነ ህይወቴን ቤተሰቤን በንሰሀ በበረከት በህይወት በፉቅር ጎብኚ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን⛪⛪
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይህን ታሪክ ትላንት ማታ አዳምጬ ነበር የተኛሁት የሚገርም ህልም አዬሁ አሁን ጠላቴን እየደረስኩበት ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ🙏🙏🙏
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏
@selamchala8687
@selamchala8687 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@abebatefera1234
@abebatefera1234 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏💚💛❤
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
እሰይ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በ6 ሰአት ውስጥ 800 ላይክ በማየቴ ደስ አለኝ ይህ መንፈሳዊ ገጠመኝ የበለጠ ታወቀ ማለት ነው ደሰስ ይላል
@enataytatube5733
@enataytatube5733 3 жыл бұрын
ኤፍታህ (ተከፈት) ብዬ ጀመርሁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🙏🙏🙏
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ እንግባ🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ሺ አመት ኑርልን መምህር
@user-gs8ln6wh4u
@user-gs8ln6wh4u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ዉድ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ ለወንድማችንም እመብርሀን አትለየዉ በእዉነት በየቀኑ በምንሰማቸዉ እንድንለወጥ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ወልድ ነኝ
@user-di6ul2gp1u
@user-di6ul2gp1u 3 жыл бұрын
ስኣሊለነ ቅድስት እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ ኣቤቱ እባክሽ እመቤቴ ከሰይጣን ና ሰራዊቱን እስር ፈትተሽ ኣድንኝ 😭 እናቴ እዳመሰግንሽ ፍቀድሊኝ ኣቤቱ ትውሉዱን ከጥፋት ኣዲኚው እናቴ ኦ ኣምላኬ ይቅር በለን 😭😭 ሳይረፍደው መመለሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ኣቤት ጥፋት
@laylalayla6102
@laylalayla6102 3 жыл бұрын
ይሄንን የሚያስጠላ ህይወት በእግሬ ሄጄ አይቸዋለሁ ግን በጊዜ ወጣሁኝ እግዚያብሄር ይመስገን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሀረነ ክርስቶስ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የ አድዬ የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ትግስቱ ፍቅሩ ሰው ወዳድነቱ መኖር ሳይገባን እኮነው የሚኖረን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት መምህር ልዩ ነው የዛሬው ገጠመኝ
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በምረቱ በየቤታችን ያለውን ያጋልጥልን
@user-zn1dy9mq5g
@user-zn1dy9mq5g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምክ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን እንኳን ደህና መጣክ እሽ እናዳምጣለን ሰምተን እንኮምታለን💕💕💕💕
@elhnd4838
@elhnd4838 3 жыл бұрын
መምህሬ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
መ ምህር ተስፋዬ ትምህርቶችህ ን በጉጉት እንጠብቃለን ሁልጊዜም ተባረክልን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Egzabiher yemasgan memiherachin
@user-gd2nw8ds2g
@user-gd2nw8ds2g 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ዲስ ላይክ የሚያርጉ አለማወቃቸው ነው ? ዓይነ ልቦናችን ይክፈትልን😥
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 3 жыл бұрын
መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
መምህሪ እናመሰግናለን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ተምረናል።
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhwet yasmaln memihran bereketun yderbn 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏☝️☝️☝️
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን መምህር ሌላ ስም ይገባሃል የኛ ምርጥ አዛኝ ወንድማችን ውድድድድ
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት የሚገርም ነው
@menkemeedo1128
@menkemeedo1128 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ/ር አንካን ደህና መጣህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መህራችን አቤት የኔ ጌታ በጣም ይገርማል ትውዱ በመናፍስት ተጠምዶ አምላኬ ይቅር በለን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ያንተን አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ለመምህራች ተሰፋዬ ይሁን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 жыл бұрын
Amen amen amen mamihirachin egzihaber yimasgen enkuan baselam metahiln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
አዉ መምህር በጣም ከባድ ግዜ ነዉ ብቻ የምህርት አምላክ ምህርቱን ያዉርድልን እጅ የሚገርመዉ እዚህ እኔ ከመሰራበት ቤት ያሉት ሙስሊም ገድኞቼ ሽቶና ቡና በጣም ይወዳሉ ሽቶዉን በአፍጫቸዉ ይስቡታል ቡናዉንም እደቆሎ ነዉ የሚቆርጥሙት እናም እኔ በተማርኩት መሰርት የማቀዉን አስርዳሆቸዉ እንደዚህ የሚያርገዉ የዛር መንፈስ ነዉ ይቅርባችሁ ቡናም አትጠጡ ስላቸዉ ሊሰሙኝ አልቻሉም አላህ ያቃል የምን ዛርነዉ እኛ በጣም ስለመንወድ ነዉ እያሉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! ኤፍታህ በለን አምላኬ😭😭😭 የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር .....
@emebett1989
@emebett1989 3 жыл бұрын
አለን ሰምቶ ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@emebett1989 እማምላክ አለሁ ትበልሽ እህታለም አሜን ፫ ልባችን ይክፈትልን😭
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 жыл бұрын
አለን እህታችን እግዚአብሔር የሊዲያን ልቦና የከፈተ የኛንም ልቦና ይክፈትልን እስኪ የመስማት ብቻ ሳይሆን የተግባርም ሠው ያድርገን ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራው የዛሬው ደሞ ያሥፈራል ገና ሥጀምረው😭😭😭
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@user-ml3mj8gp6f አሜን ፫ እህታለም እግዚአብሔር ቸር ነው 😭 እኛ ነን ለእግዚአብሔር ልባችን መክፈት ያቃተን አምላክ ይርዳን አሜን ፫ እማምላክ አለሁ ትበልሽ እህታለም
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen asteway lbyadlen
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላማት ይብዛልን
@user-yg1pq6lk4g
@user-yg1pq6lk4g 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@gentkumal3870
@gentkumal3870 3 жыл бұрын
Kalehywet yasemaln memhr
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@asterkasasunh8428
@asterkasasunh8428 3 жыл бұрын
Memerachn enkan dena metaki segawen yabezalki kalyot yasemaln
@user-tm9ek4uq7s
@user-tm9ek4uq7s 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
241ኛ B ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
1:11:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
31ኛ D ልዩ ገጠመኝ ትንታኔ ፦ ጨርሳችሁ ሳታዳምጡ እንዳታቆሙት
3:32:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.