118ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ከሚስቱ ጋር እንደሚጨቃጨቅ ለሌላ ሴት በመናገሩ የመጣባቸው መዘዝ

  Рет қаралды 47,264

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 329
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r Жыл бұрын
ይገርማል የዛሬ ገጠመኝ ለኔ ነው መምህር እኔኮ የምወደው ጓደኛዬ አግብቶ ብኝ አሁን ወደኔ ለማምጣት እየደወልኩ አወራዋለሁ መተት ምናም ጭራሽ አስቤውም አላቅ ግን ሚስቱም እኔም አለማዊም መንፈሳዊም ቅልቅነን እና እሷም ትፀልያለች እኔ እደዛው ግን በህልሜ ሁልግዜ አርፈሽ ተቀመጭ ይሄ ልጂ ላንች አይሆንሽም ያንች ሌላነው እያለች ትነግረኛለች ግን ሌላ ሴትነች የምትለኝ በስመአብ ሁለተኛ ዞሬም አላየው ውይ አምክ ሆይ የራሴን ስጠኝ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
እዲህ ስንደነግጥ ነው ፍፁም ለውጥ የሚኖረን
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera ewunet new ❤️❤️❤️
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
የኔም. ሂወትጋ. ትንሽ ይመሳሰላን. እኔም ለገዝብ ብየ ደፍተራጋ ደወልሁ. ከዛም ብር ላኪ አለኝ. ስት. ስለዉ. አምስት. ሽ አለኝ እኔም አሁን የለኝም. ስላቸው. አስጠነቀቀኝ. እሰራልሽ አለሁ. በዚህ ሳምንት አለኝ. ከዛም ጥቁር ፍየል. ላከልኝ እናም. ሳምት ጠብቅ አለኝ. ከዛም. ባሌ. ያልሁት ሰዉ. ከዚህ ቤት እብድ እብድ. እያልን ነዉ ብሎ. ብለን ብሎ ሌላ እሴጋ. ሂደ. ይህው አምስት ወሩ. ሆነዉ. መምህር ብደዉ. አትመልስም. 😢😢
@rechilove6490
@rechilove6490 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህር አንድ ነገር ላማክርህ ፍልጌ ነበር በፊት ስልክህ ነበርኝ ልደልልህ ብየ አስብና የሆነ ነገር እንዳልደውል ያደርገኛል አሁን ጭራሽ ስልክህም ጠፍብኝ ግን ባውራህ እና ያለብኝን ችግር ባማክርህ መፍትሄ ይገኛል በእርግጠኝነት እድናለሁ
@HiwibutterflyHiwi
@HiwibutterflyHiwi Жыл бұрын
​@@memihirtesfayeabera ሠላም መምህር እንዴት ይሆን አንተን ማግኘት የምችለዉ ?
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
መምህሬዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች ብረሪ ብረሪ ነፍሴ ሆይ ለፅድቅሸ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሸን ግሪ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Жыл бұрын
በጣም እናመሠግንአለን መምህር ❤❤❤❤
@user-xm2lq4jn6d
@user-xm2lq4jn6d Жыл бұрын
Eshi Ehitachin Enem etadametuku new 55ga yenefs maed gin atahut. Watch later lay save salaregew sarlaigew sliketim felige ayewalehu Ene agelgay Silehoniku ahun tederarsbi bral silalebin betam busy negn befit be timihirt busy neberku
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
"ነፍሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ" የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ጀመርሁ.....
@mahalet65
@mahalet65 Жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህርችን አድሜና ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንዎድሀልን❤
@hulugeb7120
@hulugeb7120 Жыл бұрын
እህቴ አንድ ጥያቄ ሊጠይቂሽ?
@ayinalemgirma9748
@ayinalemgirma9748 Жыл бұрын
Ameen Awo
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
አሜን🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@biruktessema6043
@biruktessema6043 Жыл бұрын
"ንፁህ የሆነ ነገር እናከማች ፣በኪሳችንም፣በልባችንም ፣በቤታችንም "ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
በስመአብ ስሞኑን የሚቀርብ ገጠመኝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው 😮አዳምጠን ዝም ማለት ብቻ ሳይሆን የምንተገብርው ያድርገን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን❤❤❤❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
አሜን በእውነት ❤🎉
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ#እግዚአብሔር ይመሥገን# ለቅድሰት አረሴማ ወሰማዕተ ድንግል መታሠቢዋ ቀን በሠላም አደረሣችሁ አሜን(፫)🤲🤲በጣም ከባድ ነው መንፍሱ ነው የደፍራቸው ዋይኔ ሰንቶችሁ እሰረ ቤት አሉ ሰለመንፍሰ የማያቁ#በቀደም ሁለት እፃን የገደለቼው እራሱ እኔ ከትምህረቱ ሲገባኝ የቤተሰቧ ኩተት ነው ያሥገደላት እሷ አይደለችም# ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣክ የምገርም ታሪክ ነው አቤቱ ጌታሆይ ቃልክ ለመስማት የበቃሁ የተዘጋጀሁ አድርገኝ🤲✝️🕊
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እኔም ለ 3 ጊዜ ተደፍርያለው ከልጅነቴ ጀምሮ ያማል ስለሁሉም ተመስገን። አሁለይ የገባኝ የቤተሰቤ የዛር መንፈስ ለዚህ እንዳጋለጠኝ ተረድቻለው
@user-fy1ev6sq8j
@user-fy1ev6sq8j Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
😢
@user-ej1cg1tz6l
@user-ej1cg1tz6l 26 күн бұрын
😢😢😢😢
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደሕና መጣህ እግዚኦ የሰይጣን ስራ የወዳጅ ጠላት 😢 ወንድሜ ልቡን ተሰውሮ አንዲት ሴት ተገኛት😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል እለት ቀኗ በሰላም አደረሳቹ መልካም እለተ ሰንበት መቶ አስራ ስድስትን ሰምቼ ስጨርስ መቶ አስራ ስምንተኛ ሲለቀቅ እንዴት ድስ እዳለኝ 💚💛❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ :::እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት አርሴማ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
በስመአብ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለህፃናት ሠውነቱ የሚታዘዝለት ልጆቹ አንጀቴን በሉኝ ሲያሳዝኑ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን የሰማነው ትምህርት ለፍሬ ያድርግልን እንድንለውጥ ፈጣሪ ልቦናችን ይክፈትልን ቅዱስ ዑራኤል አእሙራችን ከፍቶ እንድናውቅ አውቀን እንድንተገብረው ይርዳን በኛ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ያርቅልን ይሰርልን አሜን በእውነት ❤🎉🎉ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቁ አባቴ ምልጃቸው መሮኛል ጠፋልን ሃጣቴ በውንገል በረሃ ፍታቸው ያበራል በቃል ክዳናቸው ክርስቶስ ይከብራል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጻድቁ በረከት አይለየን አሜን ❤❤❤
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 Жыл бұрын
እያንዳንዷ ጊዜ እና ሰዓት ወደ ፈጣርያቺን በምስጋናና በልመና አንዳንለያይ ያስገድደናል ዘመኑ ከባድ ነዉ ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
የእኛ ወርቅ መምህር እንኳን ደህና መጣ በጣም አስተማሪ እና አስደናቂ ገጠመኝ ነበረ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሕሊናችን ኪፉ ነገር ከማሰብ ህይወታችንም ወደ ማይሆን ነገር እዳይጉዋዝ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይሆናል የሚል ፍርድ ይሰጥ ዘንድ የእኛም ፀሎት ነው ✝️
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን. በጣም. የሚገርም. የሚያሳዝን. ገጠመኝ. ነው. ገብረ መንፉስ ቅዱስ. ጸሎት ልመናቸው. እረዴት በረከታችው. ከሁላችን ከህዝበ ክርስቲያን ላይ. ይድረስልን. ይደርብን. ❤❤❤❤❤❤መምህራችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን. አሜን ፫❤❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፍርዱን አቅልሎለት ለንስሃና ለስጋ ደሙ ያብቃልን
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ይሄን ትምህርት እድንማማር የፈቀድክልን አምላክ እግዝያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@soos-wsisay-2284
@soos-wsisay-2284 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም ሰምተን የተግባር ሰወች ያድርገን ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ 10 አመት ቡሀላ አገሬ ልገባ ነው ለስጋው ደሙ ለቅዱስ ቁርባን እዳበቃኝ ናፍቆኛል በፆለት አስቡኝ
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዛብሄር ይጠብቅልን።
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
የኣንድ አንድ ክርሰትያን ኣንሁን የዘውትር ሰንቄ ናት ኣመሰግናለው መምህር😢የልጆች መደፈር በጣም ያሳዝናል ብቻ ጽንኣቱ ይሰጣቸው😢 ከዚ የተማርኹት ክፋትም ሰንሰራ ወደራሳችን ይመጣል ቦጎነት ደሞ መልሶ ይከፍላል😊😊 ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር የዚ ሁሉ ድካምህን ዋጋ ይክፈልህ እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ይርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ከዚህ ታሪክ ብዙ ነገር መማር እንችላለን እኔ የተማርኩት አንድ ነገር ቢኖር ሰው የፈለገ ቢበድለን መንፈሳዊነት በውስጣችን ካለ ይቅር ማለት እንችላለን ፖሊሱ ግን ሳላደንቀው ማለት አልችልም እደዝህ አይነቶች ፖሊስ ያብዛልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ነፋሴ ሆይ ብረ ሪ በረ ሪ ለጽድቅሽ ብረ ሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AdenYerga-tq4op
@AdenYerga-tq4op Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ኣንተና ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን የኔንም ጨምሮ የብዙ ሰው ሂወት ነው ያዳንከው እያዳንክም ያለሀው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤❤❤
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የክፉ መናፍስት ሴራ ያልጋባበት ቦታ የለም ልንነቃ ይገባል እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫ ለታሰርውም ድንግል ማርያም ታቅልለት ለሁላቸውም ሰላሙን ይስጣቸው አምላከ ቅዱሳን❤🙏
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን እኔ ላት ቃል የለኛም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ይህ ሀሉ ለእኛ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ማስትዋል ይስጥን አሜን አሜን አሜን
@ggffyff4753
@ggffyff4753 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትነ ያሰማልን🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲
@shomi5368
@shomi5368 Жыл бұрын
መምህር እርሶ የተባረኩ ጻዲቅ ኖት የእግ/ር ቤተመቅደስ ,,, ,,ኖት ተባረኩ,,,
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያቤዛሎት እመብረሀን የምናአሰተውልበትን ልቦና ትሰጠን 🙏🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ተመሰገነ አምላኬ በእውነት አምላካችን ቸርነቱና እርራሄው ለሰው ልጆች ያለው ፍቅሩ የአባትነቱ ጥግ ወሰነ የለውም እንዲያው ምን ልበለው ክብር ተመረገነ የድንግል ማርያም ልጅ ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሀንልን መምህራችን የእይ የእማፍቅር ወዳጅ ዘመንህ ይባረክ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
መምህርዬእኳንደህና መጣህልን እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ጠላቶችህን ከእግርህ በታችይጣልልህ እቁመምህሬ ❤❤❤❤❤
@mesfindu1661
@mesfindu1661 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ትምሀርት ፣ መልዕክት ፣ ጥቆማ ነው ። ሙሉውን አድምጬዋለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በፀሎትህ አስበኝ ( ኃ/ሚካኤል )
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ባለህበት ከነ ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምህር አምላክ ኑፅልብ ይሰጥን መተት የሚድርጉ ስውች አምላክልቦና ይሰጥቸው እኛንም የሚበረከክልብ ይስጥን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
በስመአብ መምህር ገና ርእሱን ሳየው ሰውነቴን ሾክ አረገኝ 😢 እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነው ባሌ ደግሞ ኢትዮ ነው ያለው እና ከባሌ ጋር ስንጣላ አያወራኝም ስልኩን ይዘጋብኛል በጣም እልከኛ ነው። እና ሲጨንቀኝ ለጓደኛዬ እና ለእህቴ ነው የምነግራቸው እና እሱ ስልኬን ጠልፎት ኑሮ ለካ ሁሉን ይሰማል እና ትንሽ በእነሱ ላይ ጥላቻ አደረበት ከኔ ጋር እስካሁን ደህና ነን ግን እኔም ትልቅ ችግሬ ሲጨንቀኝ ማውራት አልተውም ካወራሁ በኋላ ደግሞ እጸጸታለሁ ምናለ ዝም ብል አስረው የገረፉኝ ይመስል የምለፈልፈው እላለሁ በጸሎቴ እራሱ በቃ የቤቴን ነገር ለሰው እንዳላወጣ አንደበቴን ተቆጣጠርልኝ እላለሁ ኧረ በጣም ከባድ ነው ። እኛ የልብ ሰውዎች ናቸው ብለን ስናወራቸው እነሱ ግን መንፈሳዊ ህይወት ያልገባቸው ከሆኑ ምን እኔደሚያደርጉብን አናውቅም እና እንጠንቀቅ ይሄ ገጠመኝ ለብዙሃኑ ትምህርት ነው ። መምህር እናመሰግናለን ❤
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
እህቴ ስከፋሽም ስትደሰቺም ለእመቤቴ ንገሪያት በተለይ ስለ ትዳረሽ ጉዳይ ላይ ሶስተኛ ወገን ከእግዚአብሔር ዉጪ አያስፈልግም❤❤
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰክ ለእናታችን ቅድስ አርሴማ ወራዊ ክብረ ባዓል በጣም ድንቅ ገጠመኝ ወይ የእግዚአብሔር ስራ ስም የተባረከ ይሁን
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Жыл бұрын
ዘመንህ በሙሉ የተባረከይሁን በርታ ወንድማችን
@etagegnehuabebaw
@etagegnehuabebaw Жыл бұрын
የዛር መንፈስ ቀን ጠብቆ እንደሚጎዳ እኔም አሁን ነዉ የገባኝ የዛሬ 7አመት አንድ አባት ማታ ማታ 12 ትም 41እየሰገዳቹ ተኙ ሲሉ ሰምቸ ስራ ፈላጊ ስለነበርሁ መስገድ መፀለይ ጀመርሁ አና ሌሊ ላይ ከእግሬ ጥፍር ጀምሮ ድንዝዝ ያደርገኝ እና ያንቀኛል ሰዉ መጥራት አልችል ማማተብ አልችል ብቻ በልቤ ማርያም ማርያም ሚካኤል ሚካኤል ብየ ነበር ሚለቀኝ ሲመሽ ራሱ ፈራለሁ እንቅልፍ ባልኖረሁል እልነበር እና እመቤቴ የለመንኳትን ስራ ሰጠችኝ ከዛ ብር ሲመጣ ፀሎት ተረሳ ያላየሁት አለም ገዛኝ አና ብዙነገሬን አጣሁ ያፀሎት ስፀልዬ በነበረበት ጊዜ ሲያንቀኝ የነበረ ዛር ፀሎት ሳቆም ተጫወተብኝ ብዙ ነገሬን ነው ያሳጣኝ ብቻ ፅኑ አወዳደቅ ወድቄ ነዉ ራሴን ያገኘሁት ምናለ ይሄን ትምርት ያኔ ባገኘሁት ኑሮ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
ይገርማል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው የሚባለው እውነት ነው መምህር እናመሰግናለን ብዙ ነገር እየተማርን ነው
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
መምህርየ የኔ ብርሀን አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ፈተና 😢 ፍፃሜያቸው ይመር ፖሊሶቹም እግዚአብሔር ይሰጣቸው ጌታ ሆይ ለኔም ንፁህ ልቦና አዛኚ ልቦና ስጠኝ ይገርማል እኮ ደብተራ የዘራችሁትን ታጪዳላችሁ ልቦና ይስጣችሁ😢 😢😢😢😢
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
በጣም እምገረም አስተማረ የሆነ ገጠመኝ ነው ፈጣረ እኝንም እደዚህ ለስጋ ና ደሙ ያብቃን መምህረ አተም እምትወዳት እማ ፈቅረ ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ መልካምነት ለራስ ነው ልቦና ይስጠን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነዉ ቡዙ ትምህርት እናገኝበታለን ❤ በነገራችን ላይ ይሄ ታሪክ በተመሳሳይ ሁኔታ ሰፈሬ ላይ ነበረ 😢 በጣም ይገረማል
@user-bc7mo6qt2q
@user-bc7mo6qt2q Жыл бұрын
በእዉነት የእግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነዉ ኮሜንት ማንበብ ዉስጤ ነዉ ለመጀመሪያ ቀኔ ነዉ ስፅፍ ግንኮ ያልተሸከምኩት መንፈስ የለም ዛሩም ጠቋሩም አዳልሞቲዉም ጨሌዉም ብቻ ያልተገበረ ነገር የለም ግን መበርታት አልቻልኩም የዝሙት ፈተናዉ እረ ስንት ልበላችሁ ፀሎታችሁ ይርዳኝ በስደት ላይ ባዶጄን ጤናዬን አጥቼ ይከዉ ሰዉ መሆን አቃተኝ ኡፉፉፉ የመምህር ተማሪዎች በሙሉ ፍቅር ስላሴ እያላችሁ እስከ ቤተሰቦቼ አስቡኝ መምህር አንተ መቼም አንዳንደዬ እግዚአብሔር ምን ያክል እንደሚወደን በጣም ይገርመኛል በዚህ ክፉ ዘመን አንተን እና መሰሎችን ሰቶናል ተመስገን እድሜና ጤናዉን ይስጣችሁ
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልኝ እንኳን አደረሰህ ለሰማአታ ለእናታችን ለቅድስት አርሲማ በፆሎቶቹህ እሰቡኝ ወለተ ዮሐንስ ብላቹህ ሊቤን እያፈነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@samaaahsw3731
@samaaahsw3731 Жыл бұрын
Egzabhri ymarishi ehtachin
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ሰው የሰራውን ያጭዳል። ከሴጣንጋር መዋዋል መጨረሻው ይሄነው። በውነት ፈጣሪ በቃቹሁ ይበላቸው ለልጆቹሁም። ፈጣሪ ይፈውሳቸው
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን እንዴዚህ አይነት በየትኛውም አከባቢ አይጠፋም
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ ቃል ህውተይሰመዐልን አምላክ መሰተወዕለ ልብን ሰጠና አሜን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም የተማርኩበት ትምህርት ነው የምረግሙንን መመረቅ ስሰድቡን ማመስገን ተምራለሁ የምጠሉንን ወዳጃችን ማድረግን የዋህነተን ተምራለሁ መምህረ😢❤
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት በእውነት አንዳንደየ የምንሰራቸው ስህተቶች ምንያህል ዋጋ እደሚያስከፍሉን ቃል ህይወት ያሰማልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት እንኳን አደረሳችሁ ቅድስት አርሴማ በእውነት የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን ፫ እልልልልልል እንኳ በጣም ደስ ይላል በእውነት
@tesfayemengistu3055
@tesfayemengistu3055 Жыл бұрын
የእዉነት አምላክ ስለእዉነት ይፈርዳል
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መምሬ አተን የሰጠንም እግዚያብሔር ይመስገን በርታ የምትወደም መላክ አምላከ ሩፋኤል ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
ፈጣሪ መልሱ ቅርብ ነዉ እኛ የዘገየ ይመስለናል ፈጣሪ ማስተዋልን አድለን አሳልፈህ አትስጠን ጨካኙ ዳቢሎስ በክርስቶስ መስቀል የተረገጥህ ሁን ለንስሀ ስላበቃቸዉ አምላካችን ክብር ምስጋና አምልኮ ዉዳሴ ላተ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Жыл бұрын
የደብተራን ስሩን ይንቀለዉ ፈጣሪ የነዚህ ሕጻናቶች ነፎስ ተጠያቂ ደፋሪዉ ሳይሆን ደብተራዉ ነዉ ተጠያቂ ልጆቸ አይዟችሁ በጸሎት በርቱ ነገ እናንተ ታስተምራላችሁ የእናንተ እጣ እንዳይደርስባቸዉ በጣም ነዉ የምናከብርሽ የድሮ ባለቤቱ ለእሱም ጸልይለት እስከመጨረሻዉ ግን ከልጆቹ እንዳትለይ አደራ
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n Ай бұрын
መምህር እድሜና ፀጋ ይሰጥህ በእውነት እንሰተ ማሪያም እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ ለሰማእቷለቅድስት አርሴማ መምህር ገጠመኙ ቢያስተምርም የልጆቹ ነገር ግን ውስጤን አመመኝ ወላጆቻችን የሚያደርጉት ባእድ ነገር ብዙዎቻችን ዋጋ ከፍለናል በተለያየ ፈተናዎች ፖሊሱን ግን እጅግ በጣም ላመሰግነው ወዳለው ቢያንስ የመተት አድራጊዋን ነብስ አትርፏል ለስጋው ደሙ በቅታለች ሰውየውም መፀፀቱ ጥሩነው ሰው አውርቶ ይተዋል እሱግን ካሁን በሀላ እግዚያብሄርን አጥብቆ ይከተለዋል መምህር በህልሜ የቤትክን የዋይፋይ ቁጥር ስትነግረኝ አየው የምትነገረኝ ደሞ እቤት ሳትነግራቸው መተህ እኔ ሂጄ እድነግራቸውነው ቁጥሩ ግን ብዙነው ልክ የባንክ አካውት ያህል ይሄሁሉነው ስልህ አዎ አልከኝ የምትነግረኝ ደሞ ፀጉሬን ሰብስበክ እያሳዝክልኝነበር ታጥቤው ግን እደዛቀን አምሮ አይውቅም ነበር እኔ እደሚያስጠላ እነግራለም አተ ደሞ እደሚያምር ትነግረኛለህ መሰብሰብህንግን አላቆምክም ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎትህ አስበኝ አተንም ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ
@yenealemgenene
@yenealemgenene Жыл бұрын
መምህራችን እግዚያቤር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ገና መግባቴ ነው መምህር እንዃን ደና መጣህ
@biruktessema6043
@biruktessema6043 Жыл бұрын
ሁላችንንም የፈጠረን ጌታ ይማረን አሜን
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ብቻ እንኳን ደህና ሆኑ ውስጣቸው ቢጎዳም ደህና መሆናቸው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳቸው እማ ፍቅር ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እንደ ሁለዬዉ ትምህር አግንቼበታለሁ
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
ይገርማል ጌታይጠብቀን መምህር ያሳዝናል አምላክ መፅናት ይስጣቸው
@sintayehusintayehu2576
@sintayehusintayehu2576 Жыл бұрын
መምህራችን ከክፉነገር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ባንተ ትምህርት ብዙ የማላዉቀዉን ነገር አዉቄአለሁ አመሰግናለሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን፡መምህር፡በሂይወት፡ዘመናችን፡የእኛ፡ያልሆነ፡ነገር፡ከመፈለግ፡ያድነን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Жыл бұрын
ሰላም መምህር የዛሬ ገጠመኝ ይገርማል በእውነት የኔ ነዉ በፀሎት ወለተ መድህን አሰበኝ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 እንኳን ደህና ❤🎉መጣህ መምህራችን❤🎉 የሰማነውን ለበርከት ያድርግልን🎉❤ መሰሰዴ ለበጎ ነው🎉❤
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ መምህራችን
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወዳሀለን 👏💚💛❤️💙
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን አሜን መጨረሻው ደስ ይላል ❤❤ መምህራችን ሺህ ያድርግክ ❤❤ በእውነት ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራ እግዚአብኤር ይክበር ይመስገን ሁሉን መርማሪ ፓሊስ ያንቃልን እነሱ ቢነቁልን ብዙ ነፍስ ይተርፋል ብቻ እግዚአብኤር ዳኚ ያላት ነፍስ ጊዜዋን ጠብቃ ትፈታለች❤ መምህራችን በዚህ ታሪክ ገብተክበት ባይሆን ኖሮ አቤት ባለምግብ ቤቷ ልጆቿ ተደፍረው ይህን ቤተሰብ በመተቷ ሳትጨርስ አታርፍም ነበር 😂 ግን እግዚአብኤር መልካም ነው የሚስትየውም የዋህነት ይህ ሁሉ ቤተሰብ ተረፈ ❤❤ ደስ ይላል በፍቅር በትጋት እንግዲህ መገስገስ ነው❤ መምህራች ፀጋውን ጥበቡን ሞገሱን ፍቅሩን ያብዛልክ አሜን ከነመላ ቤተሰብክ ሰመያዊቷን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስቱን ያውርስክ ቅዱስ ሚካኤል እማፍቅር ሁሉ ቅዱሳን እስከመጨረሻው አይለዩክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድካለን❤❤🎉🎉 🎉
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ይሰማልን ብእዉነት ፀጋዉ ይብዛለህ❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የፃዲቁ አባታች በረከታቸው ይደርብን
@SabalSabal-od2bi
@SabalSabal-od2bi 3 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን❤❤❤❤
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 7 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት በስመኣብ በጣም ደስ የምል ነው እግዚኣብሔር ኣምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንከባዲነው እግዚአብሔር ይገስፅልን አልፎ አልፎ በህልሜ ባለቤቴጋ ግነኙነት አረጋለሁ😢😢የምን መፈስ ይሆን ፀበል እምነትም የለኝ ስደት ነን ሁለታችንም
@martabrhanu798
@martabrhanu798 Жыл бұрын
መምህራችን እንኮን በሰላም መጣክ የዛሬው ይለያል ፀጋውን ያብዛልክ
@susanaminu2232
@susanaminu2232 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህሬ እወወድሀለዉ ሺ አመት ኑርልተኝ❤❤❤
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን እጂግ በጣም ብዙ ትምህርት አስተምሮናል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤❤እመ ብርሀን ትጠብቅህ
@Mimmim-ry4vy
@Mimmim-ry4vy Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደና መጡ እሰኪ የመምህርን ሰልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር እሚያዉቅ ካለ
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 Жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@mesqelkbranegash4671
@mesqelkbranegash4671 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በኡነት እንደ እህታጽችን ድግ ይሆነ ኣታሰሰብ ይስጠን
@emnethabtey5465
@emnethabtey5465 Жыл бұрын
Thanks
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Жыл бұрын
በመጥፎ መንፈስ የስውን ህይወት ለሚያበላሹ ክፍ ስዎች ትልቅ ትምህርት ነው እንዲሁም ለማይጠረጥሩት የዋሆች !
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በጣም አዝኛለው የጎረቤቴ ልጅ ሞታን ነገሩኝ ገና ልጅ ናት እናታ። ደፍተራጋር ትሄዳለች በያመቱ እየወሰደቻቸው ታሳድሳለች ያለድሜዋ ፈጣጠነች ትምህርቱ ስራው ሁሉ ነገር በዛለይ እናታ ጉረኛ እድሜ ለልጄ እያለች ቡዳ በልታት ነው ለፍልፎ ነበር ለልጄ መርጫታለው ብላ ጌን ደሞ ደማን ይመጣት ነበር ሲገል ሲያነሳ ወሰዳት የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ። በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን
@misrakfereja6626
@misrakfereja6626 Жыл бұрын
ካለህዎት ያሰማልን መምህር
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ስንቱን ሰማን :: እግዚአብሔር ግንድንቅ ነው ሁልግዜ ፍፃሜው ያምራል እግዚአብሔር መጨረሻውንም ያሳምርላቸው
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
ደስ ሲል መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@birtukanlamesgin3451
@birtukanlamesgin3451 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ሆይ ክበርልን በዚህ ክፍ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ስለሰጠኸን
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,1 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 92 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 17 МЛН
የብቸኝነት መቅሰፍት በልጆች  Memehir Girma Wondimu Video 615 ብቸኝነትን እንዴት እንከላከል#subescribe_now #like #share
1:00:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 76 М.
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
1:49:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 115 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 92 МЛН