133ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሴት ደብተራዎች በጣም በዝተዋል በወንድ ሲነቃባቸው በህፃናትና በሴቶች ነፍስ እያዋረሱ ትውልዱን አመከኑት

  Рет қаралды 71,045

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 602
@godolyastube
@godolyastube Жыл бұрын
የኔ መምህር በየ አንድ አንዱ ገጠመኝ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘው ነው በሂወቴ ብዙ የተበለሻሹ ነገሮች ተስተካክሎልኛል ባንተ ትምህርት ልዩ ክብር ይገብሃል የኔ አባት
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 11 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ እንቁ አንቂ ውድ መምህራችንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ቅዱሳን መልእክትም ጥበቃውን እንዲያበዙለት ዘወትር በፀሎታችን ማሰብ ነው እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 11 ай бұрын
እኔንም አግዙኝ ቤተሰቦች ሰው መተት አድርጉባቸው ህይወታቸው ተመሰቃቀለ ወንድሞቸ መማር አልቻሉም እነሱም ፍቅር አጣ ሲባሉ ነው ሚውሉት
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
እኔ ሙሥሊምነኚ ትምህርትህን በጣም ይመቸኛል
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርቺ
@MelatAddisu-bo8bz
@MelatAddisu-bo8bz Жыл бұрын
ትምህርቱን እንድትሰሚ አይነ ሉቡናሽ ለከፈተልሽ ለሉኡል እግዚአብሔር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በርቺ እህቴ በደምብ ሰምተሽ የምትድኝበት የምትባረኪበት ያርግልሽ🤲🤲🤲
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
አንተን የሚጠላ በእርግጠኘነት ክፉ መነፍስት ያለበት ሰዉ ነዉ መምህርዬ ሽ አመት ኑርልን❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Ewnet new
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
#፯ "እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሆይ " የኔን አወዳደቅ የሚመኙ ሁሉ እራሳቸው የወደቁ ይሁኑ ጉስቁልናየን የሚወዱ እራሳቸው ይጎሳቆሉ እኔ አገልጋይሽ ግን ከፍ ከፍ ልበል በቅናት የሚመለከቱኝ ሁሉ እነርሱ የተናቁ ይሁኑ ለኔ ክብር ባለሟልነት ብልፅግና ይደረግልኝ ለነሱ ግን ሀሳር ከእግዚአብሔር ይታዘዝባቸው ለኔ ግን በረከት ረድኤት ይብዛልኝ አሜን(፫)🤲🤲🕯🕯🎚🎚 #መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ለ24 ሰዎች ሼር አረጊያለው ያዱ ነፍሰ ከዳነች በሼር ጀምሮ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን መምህር ወላዲ አምላክ ትከተልህ በጣም ከባድ ነው የምንሰማ እግዚአብሔር አምላክ አለው ይበለን የስጋው ደሙን ያብቃ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ያልንበት ጊዜ ከባድ ነው
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 Жыл бұрын
Esh bedesta
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Жыл бұрын
​@@zerfnshhylgebrl8876 ይ
@Tube2-sl5vq
@Tube2-sl5vq Жыл бұрын
በማርያም ቁጥሩን ስጡኝ
@lewamg8837
@lewamg8837 Жыл бұрын
@@zerfnshhylgebrl8876 qqßQeQQEQQqwq1
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 Жыл бұрын
ምንም የማያውቁት እንደመላዕክት የሚመሰሉት የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ...
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤❤ እስክ ናዳምጥ የሰማነው ለፍሬ ያድርግልን አእሙራችን ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
Egihaber yimesgen memerachn kalewot yasemaleng fexar rajim edime ke Xena gar yixuk
@saronisrael752
@saronisrael752 Жыл бұрын
ከቤተክርስቲናችን አስማተኞችን ያንሳልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስቅዱ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን የምንሰማውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን "ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል " በሉ እናዳምጥ ....
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Жыл бұрын
s
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Жыл бұрын
szzzzsss
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Жыл бұрын
szzzzsss
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Жыл бұрын
szzzzsss
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Жыл бұрын
szzzzssss
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እንዴ የሴት ደብተራም አለች እንዴ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያንን አንተን ታደጋት የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መምህርዬ አመ አምላክ ትጠብቅህ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ብረር ብረር ነብሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረር በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግር ገና ላዳምጥ ነው በስምአብ ብየ ጀምሬያለው
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በጣም ያስፈራል 😢😢😢 የማይሰማ ጉድ የለም አቤቱ ቼሩ እግዚአብሔር ሆይ ስንቱን ችለኧዋል። በምህረትህ እየማርከን ነውጅ እኛስ ለሞት የተገባን ነን😢😢😢😢😢😢
@user-nu2vf5zi5j
@user-nu2vf5zi5j Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋቀሚሷ ትከልልህ መምህር
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይይይ ከኩፉ ሰሪዎች ፣ከመተታሞች፣ ሰዎች ጠብቀን መምህራችን ፀጋው ያብዛልክ
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ ይብዛላቹ የመምህር ቤተሰቦች እንኳን የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የወርሃዊ መታሰብያ ቀን አደረሳቹ like shere አድርጌ ጀምሬአለሁ።
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የአባታችን የገቡነ ገብረመንፈስ በረከታቸው ይድርብን አገራችን ሰላም ያርግልን
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Жыл бұрын
ሰመአቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ኡራኤል ቅዱስ ሩፋኤል እማምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም መድሀኒት መድሀኒአለም በስራህ በጤናህ በዙሪያህ ይቁሙልህ።
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እዉነት መምህር ስለአንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅ አማ ፍቅር እያልክ እምትጠራት ወላዴተ አምላክ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦች ይጠብቅህ
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 Жыл бұрын
"ቅንነትህና እውነት ይከተሉሀል" መምህራችን ከልብህ የምታገለግለው የእውነት አምላክ ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክንፎቹን ዘርግቶ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን ❤️
@ggsahba8444
@ggsahba8444 Жыл бұрын
Amen
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
በማርያም ቀጥታዉን ቁጥር ወይ ቴሌ ግራም ካወቃችሁ ንገሩኝ ያለዉ አይሠራም
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Жыл бұрын
የኔ አባ ኪሮስ አባቴ በመውጫህ በመግቢያህ ሁሌም ይጠብቁህ
@birukamare2626
@birukamare2626 Жыл бұрын
መምህርየ እግዚአብሄር ይባረክህ ልጆችህን ይጠብቅልህ በዚህ ዘመን ትልቅ አሻራህን አሳሪፍሀል ላንተ ቃል የለኝም እረፍት ያስፈልግሀል
@tigistshelma3520
@tigistshelma3520 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል መምራችን አምላኬሆይ በፉፁም ልቤ ልጅ መሆን እፈልጋለሁ ልቤን በቃልህ አለስልስልኝ😢😢❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን የስደት አባታችን ወድማችን አዳምጨ እኮምታለሁ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ኑ የምመህር ፍሬወች
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ 😢😢😢😢😢 እኔ እራሴን በጣም አመመኝ ስሰማው ምህር አንተ ምን አይነት ቻይ ነል እፍፍፍፍ አምላኬ አንተ እኮ ስንቱን ሀጢአታችንን ቻልከን ወዮዮዮዮዮ ለኔ ለሀጢአተኛዋ😢😢😢😢😢
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በስመ ሥላሴ ምን አይነት ጉድ ነው ከባድ ነው እየኖርን እኮ አደለም ጠፍተናል ትውሉዱ ተይዟል እኛም ፈዘናል ደግዘናል ተነግረን አንሰማ በገንዘብ ፍቅር ታውረናል ዋኔን ወየውልሽ ነፍሴ ወየው በይ ለንስሐ ሞት አብቃን መጨረሻችን አሳምርልን እህታችንም እግዚአብሔር ለቅዱስ ቅርባን ያብቃት ግን መምህር ብዙ ግዜ በቃኝ እሚሉ ሰዎች ኃጢአት የደከማቸው ናቸው ለመመለስ ትንሽ ቃል የሚፈልጉ ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይመለስ እንዃን ተመለሱ እኔም አገሬ ጀብቼ ልቁረብ ሌላው ሁሉ ይቅርብኝ ሆ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 የዛሬው ደግሞ 😢😢😢በጣም ይከብዳል 😢😢😢ይቅበለን አምለኬ ሆይ😢😢😢😢
@kebabush2119
@kebabush2119 Жыл бұрын
መምህር የዛሬ ገጠመኝ ከባድ ነው የሰማነው ብቻ እግዚአብሔር እናታችን እንኳን መለሳቸው እንድሁም እህታችንን እንኳን መለሳት የጠፉትንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ሰተቸው እውነቱን ይግለጥላቸው እችህም የተመለሰች እህታችን የበከላችን ሰዎች እንድጠመቁ ንሰሐ እንድገቡ እንድጠመቁ አትተባበር እጂግ የህልና እርካታ ሆነ ከእግዚአብሔር ጋርም የበለጠ እንድትታረቅ ይረዳታል ብዬ አስብለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ክፉ መናፍስትን ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይጥረግልን እኛም የተዋህዶ ልጆች በፀሎት እንተጋ ዘንድ ይርዳን 👏😭👏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሥላሴ ሥም ታድያ እሄ ሁሉ ግፍ እየሰራነበት ነው ቁጣህን አንሳልን ብለን የምንጮኸበት😭😭😭ከዜህ ላይ ቤቀጣን አይገርመኝም😭😭መምህ መንፍሰ ቅዱስ አደበት ሆኖ የምትሄድበትን ያክናውንልህ 🤲🤲🕯🎚ከባድ ነው
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚኦ የዛሬው ገጠመኝ እየሰቀጠጠኝ ነው የሰማሁት😭😭😭ጌታሆይ የሆነውን አስብ ማረን አቤቱ አምላኬ😭😭😭እኛስ እየሠማን ነው እማይሠሙትንስ እንዴት ነው ማዳን እምንችል😢
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
😢😢😢እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂ😢😢😢እንደኛማ 😢😢😢😢ከባድነዉ 😢😢😢የፍቅር አምላክ በፍቅሩ እያኖረነዉ እኛ ግን ተኝተናል ፈዘናል ደዝዘናል 😢😢😢😢😢😢ማራናታ ጎይታ😢😢ይቅርበለን😢😢😢
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
😳😭😭😭እግዚኦ እሬሳን መገናኘት አቤት የኔ ጌታ እኔ ገና ዛሬ መስማቴ ነዉ መምህራችን እናመሰግናለን እናትና እህታችንን ከዚ ጉድ ያወጣ አምላክ ይክበር ይመስገን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በተቻለክ እራስህን ጠብቅ ለቤተሰቦችክም ለኛም ታስፈልገናለህ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ውነትሽን ነው ሀበሻ ጨዋታ ብለሽ ግቢ ታገኝዋለሽ
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l Жыл бұрын
እኔራሱአሁነዉየሰማሁት በጣምገበደኝ በእዉነት
@solomonadal948
@solomonadal948 7 ай бұрын
ወንድማችንና መምህራችን በርታ አብዛኛው መምህር ጀርባው ደብተራና የቤተሰብ መንፈስ ያለባቸው ናቸዉ።
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Жыл бұрын
ሠለም መምህር ሠለሙ ሁሉ ለአንተ እማ አምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
ወይ ጉድ መምህር እንዴት ያለ ከባድ ግዜ ላይ ደረስን ይሄ ምስኪን ህዝብ በስንቱ ይሆን የሚጎዳው በእውነት ያሳዝናል እንበርታ ቤተሰብ ሼር ሼር
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እንኳን ለአቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ❤❤❤ምህመናንገባገባበሉ እንማር❤❤❤❤❤
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Жыл бұрын
ይሄንን መስማት በጣም ከባድ ነው ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የእግዚአብሔር ቸርነትትና ትዕግስት ብዙ እንደሆነ ነው።እንዲህ አይነት ነገሮችን መስማት ከባድ ከሆነ የሚፈጽመው ደግሞ ምን ሊሆን ነው። በጣም ለአእምሮ ይከብዳል በቂ እረፍት አድርግ መምህር ምክንያቱም እኛ ሰዎች አእምሮአችን እንደዚህ አይነት ከባድ የሆኑ ነገሮችን ሲመለከት ወይም ሲሰማ ለተለያዩ የአእምሮ ችግሮች ይጋለጣል ስለዚህ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ለአእምሮህ የእረፍት ጊዜ ስጥ። እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን መልካም ሰው በጠፋበት ዘመን ትውልዱን በማንቃትህ እግዚአብሔር ላንተና ለቤተሰቦችህ እድሜ ጤናና ሰላም ይስጥህ። ሰውን የማይረሳ የወደቁትና የሚያነሳ ላዘኑት ተስፋቸው ለተጨነቁት ልጆቹ እጆቹን የሚዘረጋ የሰማዕታት፣የሐዋርያት የፃድቃን አምላክ ሁልጊዜ አይለይህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በመንገድህ፣በህይወትህ በእድሜ ዘመንህ ሁሉ በዙሪያህም ላሉት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።ከሁሉም በላይ እመቤታችን በፀሎቷ ታስብህ። እንደ አንተ ያሉ መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን ያኑርልን።
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብራሀሙ ስላሴዎች ከሙሉ ቤተሰቦዥህ ይስጥህ በእውነት መህራችን እንዳተ ያለውን መምህሮችን ያብዛልን የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር❤❤❤🙏
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
መምህርየ ሁሌም ሊቭ 😊ብትገባልን ደስ ይልነበር ❤በማታዉ ሊቭ በጣም ነዉ እጅጉን ደስሚል ነዉ ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤መምህርየ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*📖 **_ለፅንሰትከ~_** ገብረመንፈስቅዱስሆይ በብስራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህ እናበወርኃ ታኅሳስ ለተወለድከው ልደትሰላም እላለሁ* *_ለተኃፅኖትከ_~ገብረመንፈ ዱስሆይየቤተክርስቲያንመብራ* ት* *የምትሆንየተመረጠች* *የክብርት እናትህንጡት* *ባለመጥባትበመንፈስ ቅዱስ* *እንክብካቤ* *ስለአደግኸው* *አስተዳደግህሰላም እላለሁ* *ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው* *የጽድቅ ክንድህ* *ደግፈህ ያዘን* *_ለዝክረ ስምከ* *ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ* *በእንጨት ያይደለ* *የብርሀኑፀዳልእጅግ* *በሚያበራአምደብርሐንለተቀረፀስም* *አጠራርህ ሰላም እላለሁ* *ለስርእተርእስከ* *ገብረመንፈስ* *ቅዱስሆይ፡በቅብዐሃይማኖት፡ለለሰለ*ሰስርእተርእስህናበጠፈረክሣድህላይለሚገኘውርእስህሰላም* *እላለሁ* *የገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን ለዘለዓለሙም ይቅር በለን አሜንአሜን አሜን🕯🕯🕯🤲💚💛❤🙏
@dbdbdbdhdhh4034
@dbdbdbdhdhh4034 Жыл бұрын
Amen ❤
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አወ በጣም ከባድ ነዉ እረፍት እያደረከ ለልጆችህም ኑርላቸዉ ለኛስትል እኮ ብዙ መስዋት እየከፈልክነዉ እንቁ መምህራችን አማፍቅር እምትላት እናታችን ድንግል ማሪያ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@nigistgmedhin4428
@nigistgmedhin4428 Жыл бұрын
መምህራን በርታልን እግዚአብሔር ለእኛ ሲል ነው ያመጣልን እኛየ ኦርቶዶክስ ልጆች በጣም እንፈልጋሃለን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል ፈጣሪ አችን ለክፉወች አሳልፈህ አትስጠን መምህርዬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከፊትህ ትቅደም አሜን አሜን አሜን ፃዲቁ አባታች አዉነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ እረዴታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ኡፍ መምህሬ አንተ የተሸከምከው ጉድ አሳዘከኝ 😢😢😢እኛ ስንሰማው የከበደን አንተማ እኔንጃ ከክፉ ይሰውርህ መምህሬ❤
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ከባድ ያስፈራን ለመኖር ምንም የሚያጉጋ ነገር የለም ❤❤❤❤❤
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ አንተ የነብሳችን የማንቂያ ደውል ነህ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ አይዙህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፍረዳል ወንድሜ በረታ❤
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እንዴት ዋላችሁ እሽ እናዳምጣለን መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በመግቢያህ ላይ ያለው ሀሳብ በጣም ልክ የሆነ ሀሳብ ነው ምክንያቱም መምህር በሄድንበት ቦታ ሁሉ ደብተራ ብቻ ነው በዚህ ሳምንት እራሱ ፀበል የሚቀዱ ካህን ለአንድ እህታችን 12ሎሚ አምጪ ሲሏት ሰምተን አፈርን መስቀል ይዞ ድውይ የሚፈውስ ፀበል እየቀዱ ሙታን የሚያነሳ የመስቀል ሀይል እያለ ሙታን የሚያነሳው የተዋህዶ ንጉስ እያለ ምን አስፈለገ 12 ሎሚ እድሜ ላንተ ደብተራ ሲያጋጥሙ ሳንፈራ ስንጋፈጣቸው ወግ አጥባቂ የግርማ ልጆች እያሉ ይሳደባሉ አሰናብቱን ሳንል እንተዋቸዋለን ሌሎቹም የንስሀ ልጆች ካላቸው ነግረን እንዲተው እያረግን ነው ስለዚህ መምህር አንተ በሚዲያ መናገርህ ብቻ ሳይሆን ያስተማርከን እኛ ነቅተን የንስሀ አባቶች እንቅስቃሴያቸው አይተን ድብትርና ካላቸው መተው አለብን ሁሉም ባንተ መቶ የለብንም ከነቃን እራሳችን የማዳን ሀላፊነት አለብን አንተ ስራህ ወይም ሀላፊነትህ ተወጥተሀል ለአዳዲሶች በጣም ታስፈልጋለህ በርታ ጠንክ እመቤቴ ከነ ልጆችህ ትጠብቅህ ምእመናን በፀሎት ተስፋ ስላሴ ያላቹ አስቡት በፀሎት የስቱ ኮተት ተሸክሞ ይኖራል በአሁን ሳአት ችግር ሰው አባት በጠፋ ዘመን አንተ አገኘን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ አናት ከራሳቸዉ አልፎ ለልጅቻቸዉ ይህንን በማዋረስ የሚዘገንን ነዉ አኔ የሚገርመኝ አግዚአብሔር በምህረቱ ለዚህ መብቃታቸዉ ያንተ ጥንካሬ የሚደነቅ ነዉ ልጃቸዉም መመለሳ ትልቅ ለዉጥ ነዉ ሌሎቹንም አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ይመልሳቸዉ በጣም ይከብዳል አንተንም ይጠብቅህ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እባክህን አንተን ይጎዱህ እንደሆን ብለን በጣም ስለምሣሣልህ ብቻ ለፈጣሪ ሰተን ዝም ቻል አድርገንነው ሁላችንም እናቃለን። ይህንን የጠንቋይደብተራ የቤተክርስቲያን የወገብ ቅማል የሆኑትን ማጋለጥ የሚቻልበት ሁኔታ አመቻች።እኔ በጳጳሳቱ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ። እኔ የጨነቀኝ ሊቀሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን የሚባለት መነኩሴ ስብከታቸው በጣም ደስ ይላል። በደንብ ያስተምራሉ።በጣም የሚያረካ የነብራራ ትምህርታነው በጣም ጥሩነበር ግን ከዚህ ከመናፍስት የደብተራው የጠንቋይ የዛር መናፈስት አጠቃላይ የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት ይነቅፋሉና ስለዚህ ሰውየ ውጭ ህዝቡ ግራ የሚያጋባ የተወዛገበ ህዝብ የሆነው። ከዚህ ውጭ ክፉ ደብተራን ጉዱ ይዘርገፍና እንታገለው። ቤተክርስቲያንም መከረውና ሰቆቃው አልቀረንም። መሠደባችን መዋረዳችን መታረዳችን አልቀረልንም። ጥበብነው እየተባለ ስንት ትውልድ አለቀ?? እስኪ እንደኔ የደብተራ ጉድ መጋለጥ አለበን? በሚድያ ላይ መለቀቅ አለባቼው የምትሉ?? ከደበቅናቸው በውነት መ/ር ተስፋዬ ላንተም ሐጥያት ነው? እስከመቸ? ካልደፈረሰ አይጠራም። እናንተስ!?
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣክ እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ🤲✝️🕊
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ወድልቦናቸው ይመልሳቸው አንተም ቅዱስ ገብረኤል በምቴድበት ይቁምልህ ጥላት ዲያቢሎስን በመስቀሉ ይገስፅልህ❤❤
@demekegetachewhaile3169
@demekegetachewhaile3169 Жыл бұрын
ሰላም መምህር አንተ ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን
@user-db2vq5vc9q
@user-db2vq5vc9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ደንዝዘናል ፈዘናል የስሜት ፈረስ ነው የሚጋልበን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ አምላከ ዮሃንስ እግዚአብሔር አምላክ ጠፍታ ሌላ ነፍስ ምታጠፋዋንም እህታችን የመጥምቁ መለኮት አምላክ ይፈውሳት ሰው ወደመሆን ይመልሳት ቅዶስ ዮሃንስ የበረሃው መናኝ በቃልኪዳኑ በተሰጠው ፀጋ አይል እህታችን ላይ የለውን እርኩስ መንፈስ ይገስፅላት ወደጥቁ ይስደደው አሜን፫ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በግብረ ሰዶም ውስጥ እያላችሁ እባካችሁን ተመለሱ የሞትን ሞት እንዳለም እወቁ አሁን እየሞታችሁ ያላችሁት ዳግም በፍር ድ ጊዜ ሁለተኛ ሞትን ከማየት ያሁኑ ሞት በንስሃና በስጋ ወደሙ በፀሎቱ በፆሙ በስግደቱ አሁን ከሞታችሁ ብትነሱ ይቀላል ይሻላልም እባካችሁ ንቁ እባካችሁ
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን መምህርችን በእድሜ በፀጋዉ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦች አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የምንሰማው መልካም ፍሬው እንድን አፈ ይረደን❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለን በእውነት ግን ምን ሆነን ነው እንደዚ ልባችን ድንድን ያለው😢 በአዛኝትዋ ስለሁሉም ክርስቶስ ይቅር ይበለን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እንኳን ደህና መህልን የቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረደኤት አዬለን❤❤
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህርራችን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን አሜን እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስብኝ።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እሱ የጠብቀን በጣም አስፈሪ ዘመን ነው የደረሰው ጌታ ሆይ ማረን😢
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ ከጠላት እጅ ያድንህ በእውነት ብዙ ነገር እየተማርን ነው እግዚኦ እግዚኦ አድነን ክርስቲያኖች እባካችሁ ተዘጋጁ ንስሀ እንግባ ዘመኑ አልቃል
@salamselam1080
@salamselam1080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትምህርት ያለው ትምህርት ነው በጣም የተቀየርኩበት ትምህርት ነው መምህርየ በእድሜ በፀጋ እመቤታችን ትጠብቃሁ አንድ ነገር ግን ምጠይቀው አለኝ መምህር ቦታውን ምነገርህ በውስጥ ነው ግን ለኔ ጥያቄ የሆነበኝ ነገር አለ እና መምህር የሆነ ጠበል አለተበለ ቤተሰብ ስሄድ ግን ቤተክርስቲያን ስትደር ከፀበሉ ሰገባ መግቤው ላይ በተክርስቲያን አለ እና ፀበሉ ቤተክርስቲያን ስም ነው ግን ተገቢ ቡኋላ ግን ፀበል ነው ከተባለው በታለይ ስእለት እያሉ ደሮ አርደው በግ አርደው ፀበል ከተባለው እንዳረድ ወደው ያስገብት እና ደምን ከመጠጠው ቡኋላ ያወጢታል ከዛ ሰርተው የአቅማቸውን በልተው የተረፈውን ከዘው ደፍተውት ይሄዳሉ ለምንነው እንደዝህ ምታድርጉ በለው በለው በጠይቃችው ስለት ነው አለን ከዝህ ደርሰን ከሄድነ ቤተችን በረከት አለው አለኝ እና ጥያቄ የፈጠረብን ነገር መምህር ፀበለይ ይህ የፈቃዳል ወይ መምህር ቤተሰብ በሙሉ ጥያቄ ፈጠረብን ለምን ቤተክርስቲያን ላይ እያለ ለምን ስለት ለቤተክርስቲያን አይሰጥም እያሉ ጥያቄ ፈጠረብን መምህር ከአያህው በታናግረን መምህር
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ ይብዛለቹ መእመናን የምንሰማው ገጠመኝ ለሂወት ለመለወጥ ያርግልን በፀሎታቹኣስቡኝ ወለተ ጭርቆስ ነኝ❤❤❤❤
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ መምህር❤❤
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 Жыл бұрын
ለኔ ብቻ ሳይሆን ለኛ የደከምክ ያለክ መምህር ተስፋዬ እንወድካለን እናቴ ኪዳነ ምህረት እሷ ትጠብክክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤ በፅሎት ወለተ ጊዮርጊስአሰቦኝ እሰከቤተሰቦቼ
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 9 ай бұрын
እውነት ነው😢የወለዱትን ልጅ 😢😢😢😢😢 በስመአብ ሰው እራሱ ሰይጣን ነዋ ምን ሰይጣንን አስጠራን ከሰይጣን ብሰን 😢ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ😢😢😢😢😢😢
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h Жыл бұрын
ግን መምህር በጣም ወስጤ ያዝናል ብቻክንደከምክ ሰንት የቤተክርስቲያንን መምህር አባቱች እያሉ ያህ ሁሉ እየተፈፀመ አንድ መምህር ዝም ብሎ ወጌል አብቢ ሰብኩ ከመውረድ ወጭ ለምን ያሆን አዘንኩ መቻክን መሆንክ አዝናለሁ ግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ቅድስ ሚካኤል ያጠብቅክ ነገ መኖር ወልጀ ምናም የሚልው ሁሉ ከወስጤ ጠፋ ምንም የሚያጋጋ ነገር የለም እግዚአብሔር የለመሰገነ ያሆን ኑርልን
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
በሰመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ መምህር ያወራኸው ነገር ከአእምሮ በላይ ነው ።እግዚኦ የምለው ጠፋኝ ይቅር በለን ፈጣሪ ሆይ።
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እግዚኦ ደግሞ የሴት ደብተራ 😢😢😢😢😢😢
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ የምቀየርበት አድርገኝ ጌታ ሆይ
@elizabethmoges8184
@elizabethmoges8184 Жыл бұрын
ሙምህርዬ ዛሬ ይህን ካንተ ስሰማ እርግጠኛ ሆንኩኝ። ከዚህ በፊት ተቀራራቢ ታሪክ ስሰማ ዝም ብዬ ነበር ያለፍኩት። እግዚያብሄር ይጠብቅህ!
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ካይምሮ በላይ ነው ለቱ ስባት እግዚአብሔር ጽናቱ ይስጥህ መምህር ከነሱ ጋር ካለው ይልቅ ከኛጋር ያለው ይበልጣል አይዞህ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
አይዞህ በርታ የዋሕዶ ጀግና ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ እንዳልከው እረፍት ውሰድ ለራስህም የጽሞና ጊዜም ያስፈልግሃል እኔ መቋቋም አቃተኝ በጣም እየዘገነነኝ ነው የሰማሁት አንተ ስንት አይነት ጉድ ነው የቻልከው? እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ቅዱሳን መላእክት በምልጃቸው ቅዱሳን አባቶች በጸሎታቸው ይጠብቁህ መጥምቀ መለኮት ይጠብቅህ እግዚኦ።
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ምንድነው የሜንሰማው ጌታ ሆይ ከዚህ አይነት ቀውስ ሰወረን እንደቸርነትህ ብዛት በዚህ አነት ሱስ የተጠመዱት ሁሉ ወደ ቅድስናህ መልሰልን ለሁላችንም ወደእውነተኛ ንሰሐ አብቃን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት.ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከኝጋር ይሁን ሁሉንም ነገር በፀሎት በስግደት.እናሽንፍለን ስጋደሞን እየተቀበንም. እንድናለን ያልተያዝን.የለም. በምህረቱው ይጎብኝን♥
@abumodric3545
@abumodric3545 Жыл бұрын
መምህር እመብረሀን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝታ ትስጥህ
@edufeqer
@edufeqer Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ በጣም ከባድ ነው እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ዘመኑ በጣም ከባድ እየሆነብን ነዉ መምህር ሁሌም በስራዎችህ ላይ መንፈስ ቅዱስ ከ አንተ ጋር ይሁንልን በርታልን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እዚግኦ ማሃረነ ክርስቶስ 😢 አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን መምህርየ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ከዝህ አይነት ክፉ የድያብሎስ ስራ ያድነን በእውነት 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን መድሃኒአለም ይጠብቅህ አሜን 🎉❤
@bjw12
@bjw12 Жыл бұрын
ኧረ የዛሬው በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አቤቱ አድነን ከማለት ውጪ ቃል የለኝም ይዘገንናል አቤቱ አሁንም አድነ ክርስቶስ አምላኬ 😓😓😓
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለቻናልህ አድስ ነኝ ግን በጣም የሚያስፈራ ዘመን ነዉ የደረስነዉ😢😢😢 ፈጣሪ አተ ጠብቅን
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ የሴት ደብተራ በጣም ይገርማል መምህራችን ከነቤተስቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ
@user-jw2gy9bl3t
@user-jw2gy9bl3t Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመሰገን መምህር በፆሎት ኣስብኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ከነቤተስቦቼ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tirulove6865
@tirulove6865 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ምን ጉድ ነው የሚሰማብሽ እማዬ ሀገሬ ይቅር በለን የአለም መድሀኒት ነህ አንተ እርዳን
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z Жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመን ያብዛልን በቤቱ ያፅናን መምህራችን በውነት ብዙ ሰውችን አቅተሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@rahimhussen2793
@rahimhussen2793 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር ፈጣሪ እዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን
@user-vx9sj1oz5f
@user-vx9sj1oz5f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏
@asetertube1903
@asetertube1903 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህናመጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 Жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከምር አስክሬን ላልከው እኔ እራሱ ሆዴ ነው የተላወሰው ስሰማ በስመአብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ፈጣሪዬ ሆይ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
መምህር ቃልሕዎት ያስማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከቤተሰቦችህ ጋር
@awegaweg7406
@awegaweg7406 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን መቸም የማንሰማው ነገር ዬለም መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እኔስ መሰደዴ ለበጐ ነው ለማወቅም ሆነልኝ በፆለታችህ አስቡኝ ወለንተ ስላሴ ብላችህ እኔም ህይወቴ ፈተና እዬበዛብኝ ነው😢😢😢
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
በሰላሴ ስም የዛሬ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን እንካኑ ወደ ልባችው ተመለሱ
@demeshunde40
@demeshunde40 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ታሪኩ በጣም የሚገርም ነው እውነት በዚህ ዘመን ነው ብየ እንዳስብ አድርጎኛል ከብዶኛልም አልዋሽህም መምህሬ እውነትም እረፍት ያስፈልግሀል
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🥹እርሶን የቀረ ህያው እግዚአብሔር የቀሩትን ይቀይር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 10 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 54 МЛН
የሐዋርያትን ፆም ማን ይፁመው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:44:25
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 6 М.
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 10 МЛН